5 ዶሮ ከመግዛታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • 5 ዶሮ ከመግዛታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ

ความคิดเห็น • 11

  • @KibruKebede-kb4xp
    @KibruKebede-kb4xp 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ አንተን በጣም ማመስገን ፈልጋለዉ አንተ የምትለኝን ብቻ እየሰማሁ 100 ዶሮ አስገብቼ ነበረ ሀዋሳ ነዉ የምኖረዉ ዶሮዎቹ አሁን እንቁላል መጣል ጀምረዋል ነገር ግን የምሸጥበትን ቦታ አጣሁን ምን ባደርግ ይሻላል ጨንቆኛል መላ በለኝ በtg ብሆንም የሆነ ነገር በለኝ ምን ይሻላል ?

  • @felekechworku1188
    @felekechworku1188 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዙ ሠላም ላንተ ይሁን እኔ ሥራውን በአምስት ዶሮ ከወረዳ ግብርና ተረክቤ ጀምሬ አሁን ቀስ በቀስ ለማሳደግ አስባለሁ ግን አንተ ስታስተምር ብዙ ነገር እንደሚጎድለኝ አውቄአለሁ አንድ ቀን የምክር አገልግሎት ለማግኘት ቢሮህ ለመምጣት አስባለሁ።

  • @AmanualAtaklti-sw1id
    @AmanualAtaklti-sw1id 5 หลายเดือนก่อน

    እምፈልገው ነገር ነው ዛሬ የሰራሀዉ ኣይኒ thanks blenal

  • @tsehayabebe7422
    @tsehayabebe7422 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አማራ ክልል ወደ ወሎ አታስረክብም ወንድሜ መልስልኝ

  • @AbenizerGirma-ic1di
    @AbenizerGirma-ic1di 5 หลายเดือนก่อน

    Wede robe tametaleh ende ayne?

  • @KukyLemma
    @KukyLemma 3 หลายเดือนก่อน

    በርቅርብ አገኛለሁ የክትባቱን

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa 5 หลายเดือนก่อน

    ጠፍህ ?
    ጎበዝ በርታ

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔ 2000 ዶሮ እፈልጋለሁ።
    ደሞ እዛው ቤት እንድትከራይልኝ እና እንድታቋቁመኝ እፈልጋለሁ
    ግን ስልክህን አታነሳም እንደት ላግኝህ?

  • @adnanhubi649
    @adnanhubi649 5 หลายเดือนก่อน

    First 🥇

    • @poultryfarminethiopia9613
      @poultryfarminethiopia9613  5 หลายเดือนก่อน +1

      🥇🥇🥇

    • @adnanhubi649
      @adnanhubi649 5 หลายเดือนก่อน

      @@poultryfarminethiopia9613 ምንድነው ሽልማቴ ?