Hello, my father gave to my brother full attorney to his house long time ago and we all live in USA except my brother. Now, both my parents passed away and my brother kept the house for himself. By law we are entitled to get our share but, the problem is my brother doesn’t want to share,always create something, we don’t even know what he does with the house? The house cost with current market around 30 million and more
ላይክ አድርጉ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ‼ አትርሱ like like like please
ከጋብቻ ውጪ እርግዝና ቢፈጠር እና ቢክድ እስከ ምን ድረስ መብቷን መጠየቅ ትችላለች
ጠቃሚ መረጃ ነው አናመሰግናለን
Ebkeke ysfhe slke kterne
ሰለ ምክርህ በጣም አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ ምሰጋናና ክበብ ር ይገባሃል ጠበቃ ዩሱፍ በህግ አፈፃፀም የሚከናወኑ የመረጃ ሰጪነት አሰተያየትህና ትንታኔህ ድንቅ በመሆኑ አመሰግንሃለሁ 👍👍👍🙏❤
Enamlew koy behgu mesrt 2 miset yaskemte sew huletum bitales mekafele yechelalhu?
እጅግ በጣም ግልፅ መልክት ነው። አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን ህጉን አሣወቀን በርታልን
በጣምነው፣የምናመሠግነው፣በኢሞ፣እየደወልኩነበር፣ማግኘትፈልጌነበር
Wow enamesegnalen
ጤና ይስጥልኝ ዩሱፍ ቤት አለኝ እና ላገባ አስቤ አለሁ የግል ገንዘቤ ነው ብየ ለማስመዝገብ የግድ ባለቤቴ አብሮ መሄድ አለበት ወይስ በሃገር ሽማግሌ የተፃፃፍነውን ወረቀት ወስጀ የግሌ ነው እሄው የተፈራረምነው ብየ ለፍርድቤቶች ማቅረብ እችላለሁ ወይስ ባሌ አብሮ መሄድ አለበት ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
እናመስግናለን
thanks.
ጠበቃ ዩሱፍ ! በቤተሳቢዊ እምነት ለተሰጠ ሙሉ ውክልና ! ተወካይ የመሸጥ የመለወጥ መብቱ መጠበቁ ለብዙዎች አሰከፊ ፣ አሰቃቂ አሳዛኝ ሆኖ እሰከሕይወት መጠፋፋት ያሚያደርሰንሰ ጉዳይ ??
ብልና ሚሥት ሲጋቡ የግል ንብረት ለይተው ከተጋቡ በኋላ ባጋጣሚ ቢለያዩ እና መልሠው ተሥማምተው ቢታረቁ እንደገና በውልና ማሥረጃ መፈራረም አለባቸው ወይ በንብረት መለየት?
wendme bzu mteykh tyake alegn be wst mesmer mawrat enchlalen🙏🙏
ባወራሕ ብትረዳኝ
እጅግ ድንቅ በተግባር እንዲፈፀም በህግ አፈፃፀም እንዲውል መደረጉ 👍🙏👍🙏
ስላም ወንድሜ ከባለቤቴ ጋር በፍቅር ብዙ አመት ቁይትናል ግን 80 ካስርን አንድ አመት ነው የሆንን። እና አልተግባባንም እኔ ፍቼ ብጥይቅ ምን ትመክሩኛላችሁ ብዙም ንብርት አላርንም
ጠበቃ ዩሴፍ ኣሁን እኔ ኣላገባሁም ዓረብ ሃገር ሰርቼ ያፈራሀት ቤት ኣለኝ እና ኣሁን ባገባ ቤተን የግሌ መሃኑን ፍርድቤት ሳስመዝግብ መገባኝ ሰው ኣብሮኝ መኖር ኣለበት ወይስ ብቻየ ፍርድቤት ህጄ ነው ምስመዘግቦው
ሰላም ጤና ይስጥልን
ወንድሜ ብቤተስብ ህግ መሰረት ተጋብቶ ባለ ኣንድ ልጅ ሆኖ እያለው እሱ በስደት ባለበት ግዜ ሴቷ ከሌላ ሰው ኣረገዘች ኣሁን ንብረትን ለመካፈል ከሠሰችው ይህ ህግ ይደግፈዋል ወይ?
እባክህ መልስ ካንተን ከሌላም
ወንድሜ እንዲት ላገኝክ እችላለዉ ሰልክህን ብታሰቀምጥ ጥሩ ነበረ
ወዴሜ የሡፍ አኔ አሁን ከባልተቤቴጋከተላያየን ሁለቶር ከሆነንቡሀላ ሚሥቴን መልሻለሁ አለ በሽማግሌነበርየተላያየነዉ በወረቀት በምሥክር ተፈራርመን ነበር የተለያየነወ በፍርዲቤት አልጸደቀም ሜሠቴነሽ ይለኛል እኔደሞ አልፈልግም እና አሁን የምሠራዉን ያገኘኛልእዴ
ጠበቃ ዩሱፍ ያቀረብከውን የህግ ትንታኔ በጣም ግሩም ነው እናም አግኝቼህ ላማክርህ የምፈልገው ጉዳይ ስላለኝ አድራሻህን ወይም ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል
0911308235
የሱፍ ሰላምነህ አንድጥያቄ ነበረኝ ይሄውም ከባለቤቴ ጋ ተጋብተን የምንኖረው ከኔ ቤት ነበር ሁለት ልጅ ወልደናል ግን ብዙ በድሎኛል ቤቴንም የግሌ መሆኑን አስወስኛለሁ አሁንም የሚኖረው ከኔቤት ነው ግን እኔ ሳኡዲነኝ እዛ እኔ ቦታላይ እየሠራሁ ቤት ብሠራበ ት እና እኔና እሡ ብንፋታ በህግ ደረጃ የጋራ ሊሆን ይችላል እንዳታልፈኝ ጥያቄዬን መልስልኝ ለአላህ ብለህ?????
ሰላም የኔ እሀት እንዴት ነው የግል መሆኑን ሚወሰኖው ማለቴ ባልየው መፈረም ኣለበት ወይስ የሱ ፌርማ ኣያስፈልጋል ማለቴ እኔ ኣላገባሁም ሳዕዲ ነው ምነሮው እና ልገባ እያሰብኩ ነው ሃገር ቤት ሁለት ቤት ኣለኝ ኣንድ ኮንደምኔም ኣንድ መሬት
እባክህ ስልክህን ላክልኝ ከባድ ችግር ውስጥ ነዉ ያለሁት ላማክርህ ነዉ
0911308235
Please ♥ like ♦like አድርጉ
እንዴት እናግኝህ? ስልክህን ብታስቀምጥ።
0911308235
የሱፍ እንደምን አለህ፣ በርታልኝ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነው፣ አኔ የገጠመኝ ነገር ከመጋባታችን 8 አመት በፊት በመኖሪያ ቤት ማህበር ቦታ ወስጄ 3 ክፍል ያለው ኤልሼፕ ሰርቪስ ቤት ሰርቻለሀ፣ ከተጋባን በኋላም በቀሪ ቦታ ላይ G+1 እንስራ ብለን ኮለንና እስላብ ሰራን ፊኒሺንንግ ጣሪያ ወዘተ ይቀራሉ፣ ይህ ሆኖ እያለ ግጭት ተፈጥሮ ወደፍቺ እያመራን ነው ፣ ንብረቱን እኩል ልካፈል ተብዬ ተከስሻለሁ ፣ ምን ይመስልሀል፣ ምን ትመክረኛለህ፣ አመሰግናለሁ።
እንዲህ አይነት መካሪ እና ሙያዊ ትንታኔዎችክን ቀጥልበት።
Thank u ‼
@@lawyeryusuf ካሽ የ አንድሰዉ ንግድላይ ተሰማርቶ እየሰራ የቆየሰዉ ሚስት ሲያገባ የግል ይሆንልኝብሎ ማስመዝገብአይቻልም
ስልክህ ብትፅፍልን
0911308235
Hello, my father gave to my brother full attorney to his house long time ago and we all live in USA except my brother. Now, both my parents passed away and my brother kept the house for himself. By law we are entitled to get our share but, the problem is my brother doesn’t want to share,always create something, we don’t even know what he does with the house? The house cost with current market around 30 million and more
💕💕💕💕
ከጋብቻ በፊት መኪና ነበረኝ 2 መኪና እናም ሚስት አግብቼ ተፋታን ንብረቱ የግሌ ነው አደል?
ንብረትነቱን የጋራችን ይሁን ብለህ ካስመዘገብክ የጋራ ነው ካላስመዘገብክ በግል ይሁንልኝ ካልክ ደሞ የራስህ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አባት በሂይወት እያለ ለሁለት ልጆቹ ከገጠር መሬቱ በስጦታ ሰጥቶአቸው ነበር ይህንንም ሌሎች ተወላጅ ልጆች ያውቃሉ ነገር ግን ከሞተ በሃላ ሌላውን ቀሪውን መሬት ለመዋረስ ሲያስቡ ሁለቱ ልጆች ቀሪውንም መሬት በማጭበርበር ደብተር አሰርተውበት ተገኘ እናት በሂወት አለች ይህን ጉዳይ አታውቅም ስለዚህ ይህ ጉዳይ ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል ማስመለስ ይቻላል ወይ?
ለምን የይርጋ ጉዳይ አላገሳህም ድክመት አለብ የሕግ ግንዛቤ በደንብ ተማርወይም ሰልጥን
ስልክህን ብተውልኝ
0911308235
ሠላምወንድም ከባለቤቴጋር ከመጋባታችን በፊት በግል የጀመረዉ ቤት ነበር ማለት ገና መሠረተ የቆመነበር ያልተመረገ ከዛም ሣይጨርሠዉ ተጋባንና በጋራ ጨረሥነዉ አሁን ቤቱ የጋራችን ነዉወይሥ የሡብቻነዉ የግሉ የሚሆነው እናም ከቤቱ የለሽም ብሎኛል እሡ እሥኪመፍትሄ ሥጠኝ ወንድም በህጉ ብከሥ የኩል አገኛለሁ ወይሥ አላገኝም
ቤቱ የጋራችሁ ነው።ለመካፈል መብት አለሽ ።
እሽ አመሰግናለሁ ወንድሜ የቤቱሥም ግን በሡነዉ ማለቴ ካርታ ገናአልወጣለትም የጨረቃቤት ነዉ ግን የሽማግሌ ፊርማ የተደረገዉ ግን በሡሥም ነበር
@@lawyeryusuf ኧረ ለኔም ምክር ስጡኝ ባሌ ሳንጋባ በፊት ቤት ጀምሮ ግን መጨረስ አልቻለም እኔ ልጨርስለት አስቤ ነበር ግን ቦታው የቤተሰቦቹ ነው ቡሀላ የግሌ ነው ይለኝ ይሆን ብዬ ፈርቼ ገንዘቤን ከማፍሰሴ በፊት ቆሜ እያሰብኩ ነው እባካችሁ አንድ በሉኝ
አራ ስልክ ቁርህን እበክህ በመሬት ዙሪያ መመክርህ ጉዳይ ነበር በጣም እያምተቱኝ ነዉ በስዳት ተቀጥዬ በገኛሁት ገንዘብ😢
0911308235
የውርስ ንብረትን ሸጣ ሌ ላ ንብረት ብገዛ በምን ያህል ጊዜ ነው የግል ማስባል የሚቻለው
እንደተረዳውት ከሆነ የበፊቱ ተሽጦ አዲስ ቢገዛም እስቲል የግል ነው ዋናው ግን ልንዘነጋው ማይገባን ነገር ፍርድ ቤት ማሳወቅ እና ማስመዝገብ አለብን የግል ብለን ካላስመዘገብን ግን የጋራ በሚለው ይያዛል
10Q እህቴ በደንብ ተረድተሽዋል ።
@@lawyeryusuf ወንድም ከጊብታ በፊት ያለኝ ንብረት እንዴት ነው የማሳውቀው በቅርብ ነው ትዳር የያዝኩት ግን የግል ንብረቴ ኣልተመዘገበም
ባክህ መልስልኝ ለቤትህም አዲስ ነኝ ከባለቤቴ ተለያይተን መኖር ከጀመርን 7 አመት ሆኖናል 80 አላወረድንም እኔ በስደት ለፉቼ እቤት ም መሬትም ገዝቻለው የገዛውት በእናቴ ስም ነው አውን ገብቼ ስማኒያውን ማውረድ እፈልጋለው ቤቴን መካፈል ይችላ ወይ ልጆሆችም አሉን ልጆሆቼን በስደት ለፉቼ ያሳደኩት እኔ ነኝ አንድም ቀን ጠይቆ አያቅም ባክህ መልስልኝ መካፈል ይችላል ወይ
ንብረቱ ያለው በእናትሸ ስም ስለሆነ መካፈል አይችልም። ባንቺ ስም ቢሆን ነበር ሊካፈልሽ የሚችለው።
@@lawyeryusuf እሺ ከልብ ነው ማመስግነው
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ
እኔ አዲስ ተከታይህ ነኝ ባለ ትዳር ነኝ እናም አሁን በስደት ነው ምኖረው ከማግባቴ በፊት ቤት አለኝ የግሌም ነው
ግን አሁን ምንም ልንግባባ አልቻልነም እሱ ብር ብቻ ነው ከእኔ ሚፈልገው እኔ ደግሞ እስካሁን ልኬአለሁ ካሁን በኃላብር አልክም ስለው የራስሽ ኑሮ ኑሪ ይለኛል እኔ ድግሞ ብር በአካውንቴ አስቀምጣለሁ ብር የጋራ ንብርት ነው ማለት ነው ❓️ይቅርታ ከቻልክ መልስልኝ
0923598702. ዋትስአፕ ላይ ሪከርድ አድርጊልኝ
@@lawyeryusufእኔም ተመሳሳይ ጉዳይ አለኝ ወድም ለ ልምጣ በዋሳፕ ፍቃድህን
እኔ ለምሳሌ ሳውድ ነው ያለሁት ያድልጅ እናት ነኘ ከባለቤቴ ጋር ተጣልተናል ገና የ3ወር ነብሰጡር እያለሁ ነው የተጣላነው አብርን አይደለንም እና ልጄን ብቻየኔ ነው ያሳደኩት ምንም የረዳኝ ነገር የለም ስለተጣላን በትዳር አመት ከምናምን ነው አብርን የሆነው እና አሁን ወረቀት ቅደድ ብለው አልቀድም አለኝ ምን ማድረግ አለብኝ አብረን የሰራነው ነገር የለም በናትህ ወድሜ ከቻልክ መልስልኝ አገሬ ስመጣ ወረቀቱ ስላልተቀደደ ብር አካፍሊኝ ይለኝ ይሆን መልስልኝ በናትህህህህህ?????????
እኔም እዳችነኝ ምን ይሻሐን ጎበዝ ጉዲ ፈላእኮ
ካልተሸጡስ
Thanks