ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጠበቃ ዩሡፍ አመሠግናለሁ። ጤና ይሥጥህ!!!
በጣም ቆንጆ ማብራሪያ ነው። አመሰግናለሁ።
Wonderful explanation!
Thank you very much! Useful information please keep up the good work🙏
በጣም ጥሩ አገላለፅ አመሰግናለሁ ግን እሲኪ የሶስት ወር ገቢወች ኦዲት እንዴት እንደሚሰራ
Please! define Board of directors in Share company.Who are they? how are they sellected? What is the difference between Board and board of directors?
ስለ ትንታኔ አመሠግናለሁ
Ke Ethiopia wich le mininor hulu ante betam tasfeligenaleh. Le mitasawiken merejawoch hulu Allah yistih.
Thank you
ማይክሮ ፋይናንስ አመሰራረት በ PLC ማድረግ ይቻላል
What is the difference between P.L.C and L.T.DCould you please explain me .
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጠበቃ የሱፍ በስሜ የገዛውት ቦታ አለ እና ግንባታ ፍቃድ ወስጄ G4 እየሰራሁት ነው ።እና ወደ ፔል ሲ አድርጌ አድርጌ እያንዳንዱ ፍሎር መሸጥ እችላለሁ ወይ ?
Wedim ine ke huleti ameti bafit karta yelale mareti giziche betim masirti jamirebatalhu ye shatengi sawuye motuwal ye gezawuti ba seferi wil nebar ahun indet new be rase sim madirgi yemchlw nigarengi
የትኛው የተሻለ ነው
Maret ka sawu magzat yichalal? Ka tachale bamin ayinat wul mahon alabat?
ለምን አገልግሎት የሚውል? በመሰረቱ ባዶ መሬት መሸጥ መለወጥ መግዛት አይቻልም ። መሬት የህዝብ(የመንግስት) በመሆኑ ። በኪራይ መጠቀም ነው የሚቻለው ።
plc አስቀድሞ መስራች 3ከነበረ ነባሩ ካፒታል ለመጨመር ሲባል 10 ሰው መጨመር ቢያስፈልግ አካሄዱ እንዴት መሆን አለበት?
አክሲዮን በወራሾች መካከል ሲከፋፈል በዴሲማል ቁጥር ከሆነ የንግድ ህጉ አንድ አክሲዮን ሊከፋፈል እንደማችል ያስቀምጣል ነገር ግን እኔን የገጠመኝ ድርጅቱ ፒ/ኤል/ሲ ሲሆን አክሲዮኑ ለወራሾች ሲከፋፈል 3.8፣ 7.61፣ ወዘተ ሲሆን ሽርፍራፊውን እንዴት እናርገው፣ እባኮዎ ይንገሩኝ፡፤
የpLC ህጋዊ ሰውነት የሚሰጠው ማን የመንግስት መስራቤት ነው?
Ya telegram channel kalek Link askamitawu
Yusuf Akeberegn Law Officeየሀገራችን የህግ ጉዳይ ይዳሰስበታል! !t.me/TebeqaYesufAkeberegn
Akerarbhe dess ayelem,Chang ur Picture
Ok thank u
ጠበቃ ዩሡፍ አመሠግናለሁ። ጤና ይሥጥህ!!!
በጣም ቆንጆ ማብራሪያ ነው። አመሰግናለሁ።
Wonderful explanation!
Thank you very much! Useful information please keep up the good work🙏
በጣም ጥሩ አገላለፅ አመሰግናለሁ ግን እሲኪ የሶስት ወር ገቢወች ኦዲት እንዴት እንደሚሰራ
Please! define Board of directors in Share company.Who are they? how are they sellected? What is the difference between Board and board of directors?
ስለ ትንታኔ አመሠግናለሁ
Ke Ethiopia wich le mininor hulu ante betam tasfeligenaleh. Le mitasawiken merejawoch hulu Allah yistih.
Thank you
ማይክሮ ፋይናንስ አመሰራረት በ PLC ማድረግ ይቻላል
What is the difference between P.L.C and L.T.D
Could you please explain me .
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጠበቃ የሱፍ በስሜ የገዛውት ቦታ አለ እና ግንባታ ፍቃድ ወስጄ G4 እየሰራሁት ነው ።እና ወደ ፔል ሲ አድርጌ አድርጌ እያንዳንዱ ፍሎር መሸጥ እችላለሁ ወይ ?
Wedim ine ke huleti ameti bafit karta yelale mareti giziche betim masirti jamirebatalhu ye shatengi sawuye motuwal ye gezawuti ba seferi wil nebar ahun indet new be rase sim madirgi yemchlw nigarengi
የትኛው የተሻለ ነው
Maret ka sawu magzat yichalal? Ka tachale bamin ayinat wul mahon alabat?
ለምን አገልግሎት የሚውል?
በመሰረቱ ባዶ መሬት መሸጥ መለወጥ መግዛት አይቻልም ። መሬት የህዝብ(የመንግስት) በመሆኑ ። በኪራይ መጠቀም ነው የሚቻለው ።
plc አስቀድሞ መስራች 3ከነበረ ነባሩ ካፒታል ለመጨመር ሲባል 10 ሰው መጨመር ቢያስፈልግ አካሄዱ እንዴት መሆን አለበት?
አክሲዮን በወራሾች መካከል ሲከፋፈል በዴሲማል ቁጥር ከሆነ የንግድ ህጉ አንድ አክሲዮን ሊከፋፈል እንደማችል ያስቀምጣል ነገር ግን እኔን የገጠመኝ ድርጅቱ ፒ/ኤል/ሲ ሲሆን አክሲዮኑ ለወራሾች ሲከፋፈል 3.8፣ 7.61፣ ወዘተ ሲሆን ሽርፍራፊውን እንዴት እናርገው፣ እባኮዎ ይንገሩኝ፡፤
የpLC ህጋዊ ሰውነት የሚሰጠው ማን የመንግስት መስራቤት ነው?
Ya telegram channel kalek Link askamitawu
Yusuf Akeberegn Law Office
የሀገራችን የህግ ጉዳይ ይዳሰስበታል! !
t.me/TebeqaYesufAkeberegn
Yusuf Akeberegn Law Office
የሀገራችን የህግ ጉዳይ ይዳሰስበታል! !
t.me/TebeqaYesufAkeberegn
Akerarbhe dess ayelem,Chang ur Picture
Ok thank u