#የአነጋጋሪዉ_ሰዉ_ምስጢር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

ความคิดเห็น • 94

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 วันที่ผ่านมา +32

    ሀልግዜም በእግዚሀቤር ያመነ አሸናፊ ነዉ እግዚሀቤር ይክበር ይመሰገንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc วันที่ผ่านมา +25

    ጋሽዬ እወድሀለሁ የሀገር ኩራት ነህ አንተ ማለት ትንሿ ኢትዮጽያ ነህ ነጋሽ ለአንተም ክብር ይገባሀል

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚያብሔር ዕድሜ ከተሟላ ጤና ጋር ይስጥልን ያንድ ሰዉ ማግኘትና በበረከት መጓብኘት ትልቅ መባረክ ነዉ። ለሀገረ_እግዚያብሔርም ኩራት፣ ለሥራ ፈላጊዎች በብዙ በር ይከፍታል በአጠቃላይ የህዝባችንንና የለገራችንን ከፍ የሚያደርግ ሆኖ በጉልህ የሚያሣይ በመሆኑ ደስ ብሎኛል። ከዚህም በላይ ወደፊት በብዙ የሥራ ስኬት እንደምናይዎት እርግጠኛ ነኝ።እመቤቴ ከነ-ልጇ ትከልልን መልካም ሁሉ እመኛለሁ ለሁ።

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 วันที่ผ่านมา +16

    መባረክ ነው ሰላሙንና ጤናውን ከረዥም እድሜ ጋር ይስጥወት ከነቤተሰብዎ

  • @kidestgetachew5139
    @kidestgetachew5139 วันที่ผ่านมา +13

    ቅድስት ኪዳነምሕረት ለእኔ ያደረገችልኝ ያህል ነው የተሰማኝ ነጋሽዬ ተባረክ ቃለህይወት ያሳማልኝ

  • @HelenHelen-e5c
    @HelenHelen-e5c วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ጾለት ቤቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍጻሜችውን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏

  • @tadessefikadu2056
    @tadessefikadu2056 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋሼ እና ምሬ እግዚአብሔር አምላክ እውነትም በእናንተ ቤት እየኖረ ነው ለዘለአለም ይኑር የእናንተ ደግነት የምትኖሩት እና የምታደርጉት መልካም ስራ ይመሰክራል።ወንድም ነጋሽ አንተም በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የልቦናህ መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ።

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ዝግጅት ነው በርታልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 วันที่ผ่านมา +3

    አቶ ትእዛዙ በጣም እረዳዎታለሁ። የወደቀውን የሚያነሳ የነገሩትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ምስጋና ብቻ ነው የሚፈልገው። አሁንም ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን። እርስዎንም የሚያመልኩት አምላክ ለነፍስም ለስጋም በሚሰሩት ስራ ሁሉ በረከቱን ያብዛልዎት።

  • @tgebreab
    @tgebreab วันที่ผ่านมา +3

    I live around Golf Club! I know the Gentleman and his Family. I greeted him twice. He and his wife are nice people. He is a very blessed person! I admire his strength and his commitment to his religion! God Bless him and his family!!!

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ሆይ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሆይ ሁሌም ክበርልኝ ተመስገንልኝ በኔም ሕይወት ብዙ የተደረገልኝ በረከትህ እረዴትህ እጅግ ብዙ ነው ከትቢያ አንስተህ ሰው አድርገኸኛል እንዲህ ስብስብ ብለን ከልጆቼና ከባለቤቴ ጋር ሁሌም በጸሎት እናመሰግንሃለን ሁሌም በአምላኬ ደስስስ ይለኛል

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ วันที่ผ่านมา +3

    በኩረ ምህመናን እግዚአብኤር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት ረጅም እድሜና ጤናን ከነመላ ቤተሰቦ ይስጥልን እርሱን የያዘ መች ያፍራል ተመስገን

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዕድሜ ከጤና ጋር አሁንም ይጨምርሎት።

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽዬ አባቴ የብዙዎች አባት በጣም የሚደንቀኝ እግዚአብሔር ሲባርክህ በምድርም በሰማይም የእሱ መሆንህ ነው።ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ❤❤❤ እንኳን አወቅሁክ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላምኔገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ሜታደል ጋሼ ትእዛዙ እግዚአብሔር🙏🥰 ይታብቂልን አቤት ማታደል ኡፍፍፍ😭😭😭ስንቱ ባል ሐብት አሉ ምክናቱም ብራጭሆ አቂፎ ማተኛት ሳይ በሉ ሳይ ጣቱ ላቤጎ አድራጊ ሳይወጡ እንዲሁም እሞታሉ ላነሱ ጊን ምን ትምርት ይሁንላት ጋሼ ትእዛዙ ሸ 1000 ዓምት ኑሩልን 🙏🥰

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ሰው ይገባሃል።ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ።ባለቤቶትም ከጀርባ ስላለች ነው።እ/ግ ዘመንሽን ይባርክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @netsanetandargie7776
    @netsanetandargie7776 วันที่ผ่านมา +4

    ደስ ሲል መታደል ነው ነጋሽ ደግሞ የተመሰገንክ ነህና ጌታ ይጠብቅህ "የመኪና ቀበቶ ማሰርህን!!!!" አትርሳ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 วันที่ผ่านมา +3

    የተባረከ ቤት ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚሰጠው

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enemie gezaa Guita edemay Tena yabhum !!

  • @AlemGetu-u8x
    @AlemGetu-u8x วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይሥጥህወንድምአደራሥለሙትአንሳቅድሥሚካኤልዝምእንዳትልወንድም

  • @GeniGeni-h6h
    @GeniGeni-h6h 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Merhawigberysus
    @Merhawigberysus วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ የሱ ነው ሁሉ ይቻለዋል እኛ ነን የምናደህየው ኦርቶዶክሳውያን ሀብታም ነን አምላካችን ሀብታም ነን።

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 วันที่ผ่านมา +1

    የምድር ገነት ደስ ሲል በድንግል

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ፡ ፈጣሪን፡ የማመስግንበት፡ ብዙ፡ አለኝ! ግን፡ በጥቂቱ፡ የተባረኩ፡ ልጆች፡ አሉኝ! ካናዳ፡ ድሮ፡ ስለገባሁ፡ በቂ፡ ኑሮ፡ አለኝ! ማካፈል፥ መስጠት፥ መውደድ፥ ማዘን፥ መርዳት፡ ስጦታዬ፡ ነው! ዓለም፡ በቃኝ፡ ብዬ፡ በቃሉ፡ ኢየሱስ፡ እየደገፈኝ፡ እኖረዋለሁ! ቀኝ፡ እዝማች፡ ለኛ ኑሩልን!

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛ፡ ነጋሽ፤ መኪናህ፡ ታምራለች! ደስ፡ ብሎኛል፡ ይህን፡ ሁሉ፡ ስራ፡ ስትሰራ፡ በመኪና፡ ስለምትዘዋወር!

  • @alemgobeze
    @alemgobeze 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Negashe take you ewnetag Tarek new gahem and mehert zemenachew yebarek

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባታችን

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson วันที่ผ่านมา

    ክብሩን ሁሉ እግዚያብሔር ይዉሰድ

  • @ሜና
    @ሜና วันที่ผ่านมา +2

    በእግዚአብሔር ቤት ልጣል መረጥኩኝ🙏መታደል ነው ተመስገን

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዉት ይእኔ አባት

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜህን ያርዝመው

  • @ወሄነትየገጉ
    @ወሄነትየገጉ วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew6221 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ካመርና ላፕቶፕ ብገዛልኝ ይህ ሰው.. በእውነት በሕይወቴ ባለውለታዬ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา

    Negash be brave stand up for churces!

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 วันที่ผ่านมา

    እግዜኣብሔር ይባርክላችሁ

  • @MemeFersha
    @MemeFersha วันที่ผ่านมา

    ነጋሽዬ ተባረክ የፀሎት ቤቱ እንዴት ያምራል ይሄ የመንግስት ታክስ ድሐ አገር ላይ ምናምን ምናምን ብሎ ሚንጫጫው ቅናት ነው።

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምር እሚገርም ነው ሱባኤው ሲያልቅ የምስራች ሰሙ 🤔 ክብር እና ምስጋና ይድረስሽ አማላጁቱ ሆይ🙏🙏🙏 እድሜና ጤናን ይስጦት ከነ ቤተሰቦ🙏
    እናመሰግናለን ነጋሽ🙏

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 วันที่ผ่านมา +1

    EGZI biher edme ena tena yistot Gashe

  • @markosbelay9293
    @markosbelay9293 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ትእዛዙ ያንተ ዜና መዋዕል በመፅሐፍ ቢዘጋጅ ለትውልድ ማስተማርያ ይሆናል ብየ አምናለሁ እኔ ከውትድርና ጀምሮ ያሳለፍከውን ሕይወት በመጠኑም ቢሆን ስለማውቅ ነው።

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሜሲ ቤት እንኳን እንዲህ ማማሩን እጠራጠራለሁ

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ በርታ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ነጋሽ እንዴት ነህ
    ደሬን ሰላም በልልኝ ከወይንዬ ተጓዥ እንጿ ነኝ የዛሬ 15 ዓመት

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ ❤❤

  • @rutmulu
    @rutmulu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኩረ ምህመናን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤናን ከነመላው ቤተስቦ ይስጥልን ነጋሺ Interview ከዚ በተሻለ መልኩ ማቅረብ ትችል ነበር ሂወታችው በጣም አስተማሪ ነበር ነጋሺ Please don’t get offended This is my opinion you can do better the this is your second interview በኩረ ምህመናን life is very teaching our generation I did see interview ETV Please do it again you can do documentary how they struggle to be here Also in prison also they are poor time also the hotel is burning out they lose everything Including the first wife they lost their children God is great they bless ልክ እደዮብ የተባረኩ አባት ናቸዉ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 วันที่ผ่านมา

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @tsehayyilema
    @tsehayyilema วันที่ผ่านมา +1

    Kidanemihret enate egnanim kebereketish lemekafel aɓkine Egziabhere edimena tena yistachihu

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew6221 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ካሜራ

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል

  • @AndriyasHaile
    @AndriyasHaile วันที่ผ่านมา

    😍🥰😍

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    I am from shrar

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉

  • @tsehayyilema
    @tsehayyilema วันที่ผ่านมา +1

    Emebetachine hulem kegonachine tihun

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    Ezha lay lmn atsrm

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 วันที่ผ่านมา

    Demo betam yeminaddd weregnawochin batakerb tru new cheguwarachinen enfelgewalen

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @AndriyasHaile
    @AndriyasHaile วันที่ผ่านมา

    abate berketot yedresgne

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    Eym

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    Srar

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    Bhrain

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትህትናን በአካል አየሁት ከጋሸ!

  • @NigusseTsehay
    @NigusseTsehay วันที่ผ่านมา

    ቤቱ እኮ ያለ ቦታው"ፅላት ነው የቀረው"

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw วันที่ผ่านมา +2

    ሁልጊዜ በኛ ቤት ምስጉን ነው

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር vs እመብርሃን 🤔???

  • @alemgobeze
    @alemgobeze วันที่ผ่านมา

    Weye. Elllllllllllll Goshen. Selaywo desbligale edema matwesala yestelen

  • @lemlemdesta2578
    @lemlemdesta2578 วันที่ผ่านมา

    Mnew negash aba weldeyes vs enedalehu silu moralh moralh meta 😂berta wendmachin

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    gdmawyn nwdaln

  • @werknehdemeke3763
    @werknehdemeke3763 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ለማሳየት ነው የተፈለገው? የአንድ ግለሰብን የምድራዊ ገነት ኑሮ ነው? ጦሙን ውሎ ጦሙን ለሚያድር ህዝብ ይህን የምድር ገነት ኑሮ ማየት የሚጠቅመው ምንድነው? በኢትዮጵያ በጣም የሚጠላ ነገር ቢኖር "እውነት"ነው:: ይህ ሰው በትክክል ፍተሻ ቢደረግ ቢያንስ ግማሽ ሃብቱ የመንግስት ነው:: ያልተከፈለ ታክስ እና ኮንትሮባንድ ንግድ ነው::

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ วันที่ผ่านมา

      ሴጣን ሆይ እፈር እግዚአብሔር ሲመሰገን ምነው ተቃጠልክ ምቀኛ አርፈው ተኛ ያጭበረበረ ብቻ ነው ባለሃብት የሚሆነው ምቀኝነት በደም ስርህ ስርሽ ውስጥ ገብቶ ምን ይደረግ ይፈውስህ ይፈውስሽ አሜን

    • @adamugebreyes2734
      @adamugebreyes2734 วันที่ผ่านมา +7

      ይህቺ ነገር ትንሽ ቅናት ቢጤ ያለበት ይመስላል

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 วันที่ผ่านมา +5

      ውይ ወንድሜ ማየትም መፃፍም እኮ ያስገደደህ የለም ጥሩ መፃፍ ባትችል እንኳን ዝም ማለት

    • @tizibtergete5728
      @tizibtergete5728 วันที่ผ่านมา +3

      ሁሉም ሰው ማከክ አለበት ወይ?? ሀብታም ከሌለስ ለደሀ ማን ይሰጣል ሆሆሆሆሆ ሰው ኩላሊቱን ታሞ ለዲያሊስስ ሲለምን ብቻ ነው የሚያስደስታችሁ??

  • @AsAz-w6w
    @AsAz-w6w วันที่ผ่านมา +1

    ጋሼ የኔ ማር እወድሀለሁ ግን ፍቅርህ ይዞኛል

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት ንግግር ነው? በልብሽ ያለውን አውጥተሽ ጣይ! ባለትዳር ነው ።ሀፍረተ ቢስ!!!!

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 วันที่ผ่านมา

    ስልክህን ልትሰኝ ትችላለህ

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    Ytnby

  • @AmarechBirru
    @AmarechBirru วันที่ผ่านมา

    ለምን እዣ አላገባህም

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ የትግራይ ጦርነት ላይ ቤንዚን ስታርከፈክፍ ነበር። ቆይ ላግኝህ- ሙቅ ውሀ ነው የምደፋብህ

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA วันที่ผ่านมา +3

      Egziyabeher Yegetsitsih /esh 😢🙏😏

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus วันที่ผ่านมา

      በሽማግሌ ስንት ግዜ ስትለመኑ እንቢ ብላችሁ በመከላከያን በተኛበት ጨፍጭፋችሁ መድፍ አማራና አፋር እና ኤርትራ ላይ ተኩሳችሁ ገላችሁ ዘርፋችሁ ስታበቁ አንድ ሚሊዮን ሰው ሞተብን ብላችሁ በአዋጅ ለቅሶ ተቀምጣችሁ ያ ሁላ ሆኖ አሁንም አልተማራችሁም አይገርምም ?!?!😅😅😅

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus วันที่ผ่านมา

      ጦርነት የከፈትከው አንተ 😂

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd วันที่ผ่านมา

      አማላጅ ተልኮ ብትለመኑ አሻፈረኝ አላችሁ እኮ! እንደውም ጦርነት የባህል ጭፈራችን ነው እንጨፍርባችሁ ስትሉ ተጨፈረባችሁ ።አሁን ደሞ ምን ይጠበስ? የናንተ ጦስ ድፍን ኢትዮጵያን በጠበጠ! ምንም ያልተጠቀሙ ሚስኪን የትግራይ ልጆችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቸው እናንተ ግን ካንሰር ናችሁ!!!! ድምጥማጣችሁን ያጥፋው ።አሜን

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@KokiLove-qv1nd ቆማጢት ምን አልሽ? ድሮኗ ትናንት ኦሮሚያ እና ትግራይ ላይ ጭፍጨፋ ሰትፈጽም
      "በላይነሽ አመዴ
      የኔ ዘመዴ
      አስኬደችው በዳዴ..."
      በማለት ሲዪሞካሹ ኖረው
      ዛሬ በነሱ አናት ላይ ማፏጨት ስትጀምር "ጫልቱ" የሚል ስም ሰጧት።
      (በነገራችን ላይ ጫልቱ ትርጉሙ በለጠች ማለት ነው) ስምንማ እናንተ አውጡ

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማነው ይህ ሰው ?

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የ ዮድ አብሲኒያ ሬስቶራንት ባለቤት ነዉ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የ ዮድ አብሲኒያ ሬስቶራንት ባለቤት ነዉ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @EdomAs-q7j
    @EdomAs-q7j วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @shewafikadu9094
    @shewafikadu9094 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤