Anchor Media ''ዶናልድ ትራምፕ በብዙ ይዋሻል። የአብይ አህመድ ውሸት ግን ሀገር ያጠፋል'' ዶ/ር ዮናስ ብሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 168

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ❤❤በርቱ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    መሳይ በርታ ከማሚገባህ በላይ እየታገለክ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ክብር አለው🙄

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የተፈናቀሉ አዲስ አቤቤዎች መረጃቸውን በአግባቡ ይያዙ መልሰው አፈናቃዮቻቸው ማፈናቀላችሁ አይቀርምና።

    • @kidistamalaje7805
      @kidistamalaje7805 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Exactly!

    • @YitbarekAltaye
      @YitbarekAltaye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ትክክለኛ አነጋገር ነዉ 👏

  • @NesiDemisiew-gy5ng
    @NesiDemisiew-gy5ng 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    I agree Dr. We need to expose all the Amhara intellectuals .

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you both - Mr. Yonas and Messay. We should see/ hear from Mr. Yonas more often.

  • @Thomas-vw1pl
    @Thomas-vw1pl 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    "ሰው ተኮር" ሲል "ሰውን ለመጥቀም" ብላችሁ የምትተረጉም ሰዎች ስህተቱ ከእናንተ ነው።
    "ሰው ተኮር" ሲል 'የማንፈልጋቸውን ሰዎች እየለየን የምናፀዳበት እንጅ የልማት ጉዳይ አይደለም' እያለን ነው።

  • @berhane59
    @berhane59 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ለእውነትና እውነት የቆምክ ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።ምድረ ኮተት ጋዜጠኛ ሁሉ ጋዜጠኛ ይባላል ።የሚስተካከልህ የለም በርታልን ሚሊዮኖች ድምጽ እንድትሆናቸው ይጠብቁሀል።

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    መሳይ እንዴት አደርክ በጣም እናመሰግናለነን ዶክተር ደስ የሚል አገላለፅ ነው❤❤❤

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    መሳይን እንደኔ የሚጠብቅ ፈጣሪ ጥንካሪውን እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ለኛ የምታደርገውነ ፈጣሪ ይሰጥህ እየሱሰ በደሙ ይሸፍንህ

    • @salpalDoc
      @salpalDoc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen!!!

    • @NatAfuu
      @NatAfuu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Can I ask you one question?

  • @mekonnenwoldemichaelgirma2339
    @mekonnenwoldemichaelgirma2339 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዶክተር የናስ ዛሬ ብዙ ነገር አስተምረህኛል።

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    Thankyou MESSAY
    Happy to see Dr, Yonas biru

  • @EthiopianTekidam
    @EthiopianTekidam 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ነፃነት የለ መስዋዕትነት አይገኝምና የሆነ አካል ደርሶ ነፃ ያወጠኛል ከሚል ቅዠት እንዉጣና ነፃነታችንን በክንዳችን እናስከብር ይህን ካለደረግን አሁን እየደረሰብን ካለዉ ሰቆቃ ይልቅ ከፊታችን ያለው ያስፈራል

  • @fithum9035
    @fithum9035 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የኢትዮጵያ ህዝብ የግል ጥቅሙን ካገኘ ከግፈኞች ጋር ይተባበራል ግፍም ይሰራል

    • @KKw-z3d
      @KKw-z3d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢ewnet new

    • @endalkwesagn1193
      @endalkwesagn1193 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yasmamagnal bro

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ውድ መሳይ የምታቀርባቸው እንግዶች ሁሉ ለአገር ይጠቅማሉ። የብልጽግናን አንጀት አሳርረህ የአ ብይን ተቃዋሚዎችን ሁሉ እያሰባስብክ በመሆኑ ከልብ በሳል ጋዜጠኛና ጀግናችን ነህ።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብይ ንፁሀንን ለመጨፍጨፍ ለድሮን መግዢያ ግን ገንዘቡ ከየት ነው ሚመጣው? የንፁሀን አምላክ መጨረሻውን ያሳየን 😭😭

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y 17 นาทีที่ผ่านมา

    Well detailed analysis! Deeply disturbing and very sad for the people of Ethiopia! Thank you Anchor Media …

  • @mimia7202
    @mimia7202 6 นาทีที่ผ่านมา

    Dr Yonas & journalist Mesaye thanks a lot 🙏👍👍👍

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    As always great discussion .

  • @Newflower1992
    @Newflower1992 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    መሳይ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ።

    • @salpalDoc
      @salpalDoc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen!!!!

    • @dansamkid01
      @dansamkid01 35 นาทีที่ผ่านมา

      Kkkkkk

  • @GetnetZewide
    @GetnetZewide 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሲጀመር አብይ አህመድ ሰው ሲሆን ነው ለሰው የሚያስበው ሰው አይደለም

  • @meselechbeteselassie8638
    @meselechbeteselassie8638 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ግሩም ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን

  • @zebibamussa2181
    @zebibamussa2181 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Good discussion

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you for your hard work and bravery🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nyo1026
    @nyo1026 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Excellent discussion

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ውይይት ነው በሩቱ ❤❤❤

  • @lulut9267
    @lulut9267 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በጣም በጣም ያስፈራል።

  • @yaredtegegn9167
    @yaredtegegn9167 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መንግሥት የመሬት ነጋዴ ሆኖአል

  • @joswag2419
    @joswag2419 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዶክተር ዮናስ ማብራሪያ ሁሌም ያስደምመኛል። ስንት ለሀገራቸው ትልቅ ስራ መስራት የሚችሉ ምሁራን ባሉበት አገር አንድ መሀይም ፊደል አስተካክሎ ያልቆጠረ ተራ መሀይም ሀገራችንን ቀለደባት።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኔም ቤተስቤም የምንመርጠው Trump ነው Democrat በ ድሮን ንፁሃን እየተጨፈጨፊ ያደረጉልን ነገር የለም ዋሽ ቢባልም የተናገረውን ያደርጋል

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር ዮናስ ጥሩ ትንታኔ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ትናንት ሽገር ሲቲ በተባለው አካባቢ ሲያፈረሱብን አዲስ አበባ እንደሚሄድ መገመት ቀላል ነበር

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዛሬ አጀቴን ነው ያራሱኝ ስለ አማራ ዲያስፖራ የተናገሩት አሳዛኝ ነው !!

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks brother dr. Yonasse for your excellent service to all ERITREAN and ETHIOPIAN. I do remember 20 % of ETHIOPIA 🇪🇹 was officials working the rest of ETHIOPIA 80% was a farmer's. That was 1977 . ETHIOPIANS colander. Thanks. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 ✋️ 🇺🇸 🙌

  • @ezezdamtew7529
    @ezezdamtew7529 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሚድያ ሳይሆን የእናንተን መምጣት ነው የምንጠብቀው

  • @ezezdamtew7529
    @ezezdamtew7529 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚነሳ የለም።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 21 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖች

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ዮናስና መሳይ እናመሰግናለን ❤

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ተባብሮ ለመከራና ስቃይ የዳረገውን የኦረሞ ኢሊት ከላሰወገደ ከዚህ የከፋ ይሆል

  • @nigatuseifu6889
    @nigatuseifu6889 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    No. one Ethiopian, Dr. Yonase Biru.

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🔴 ፋሽስት ብልጽግና ከነአባቱ አብይ አመድ ጋር በቅርቡ ይወድቃሉ

  • @Abeni
    @Abeni 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የመሳይ ወዳጆች ሙስሊም ክርስቲያ ደምሩኝ

  • @tadelemamo9240
    @tadelemamo9240 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    True 👍

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአማራ እንተለክችዋሉ በሰልጣን ጥማት ውስጥ ገብቶ መሬት ላይ የሚዋጋውን ፋኖ እየከፋፈለ ትግሉን የማዳከም ስራ ላይ ተጠምዷል ።

  • @LetikZergaw
    @LetikZergaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የገዛ ንብረትን /ቤት/ለማፍረስ ገንዘብ 1:21:06 ፍራቻ

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👉ቁማርተኞቹ እንዴት ከድህነት እንውጣ ? በየቀኑ የወንድማማች መገዳደልን እያበረታታችሁ ደሃ መሆናችን እንዴት ይገርማችኋል ? አገራችን እርዳታ እንኳን እንዳታገኝ መስራታችሁን ሕዝቡ ጠንቅቆ እንደሚያውቅ አታውቁምን ?

  • @da8387
    @da8387 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይልቕ ትልቕ ትኩረት ማድረግ የሚያስፈልገው ውስጥ ለውስጥ ሊቃወሙ ይችላሉ የሚሏቸውን የተሻለ ንቃተ ሕሊና ኣላቸው የሚባሉትን ስዎች በተለይ ወጣቶችን ውስጥ ለውስጥ እያጠፏቸው ወይም እየገዟቸው እንዳይሆኑ ልብ ማለት ያስፈልጋል።
    ምክንያቱም በኑሮ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰቃየ ያለን ሕዝብ በዚህ ልክ ጭጭ ምጭጭ እንዴት ይላል ጎበዝ 🤔
    ዘመኑ በቕኝ ግዛት የተገዙ ሃገራት ሕዝቦች መብታቸውን በማስጠበቕ ረገድ በልጠው እየተገኙ'ኮ ነው። ወይስ በራስ ኣገር ጥቋቁር ጨቋኝ ሰዎች መጨቆንን ተቀባይነት ኣለው❓️
    ጭቆና በትግል እንጂ በጸሎት መፍትሔ የለውም። ምክንያቱም ጨቋኙ ራሱ ይጸልያልና።

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hello, greatly Messay. God bless you 🙏👑💚💛❤️

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ እና ዶ/ር ዬናስ እናመሰግናለን በርቱ አሁን አገራችን ኢትዬጵያ አገራችን ከመቸውም ግዜ በላይ ከባድ ፈተና ላይ ነው ያለችው ህዝቡም በተያዬ ፈተናዎች እየተፈተነ ነው እናንተም ለአለም መንግስታት ችግሮችን በማሳወቅ እያደረጋችሁ ላላችሁት ስራ እናመሰግናለን በርቱ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 10 นาทีที่ผ่านมา

    ዶክተር ዬናስ ብሩየንጠነ እስተያየት ነው እናከብራለን እንግዲህ ሰሚጆሮ ያለው ይስማበዲያስፖራው በኩል

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 52 นาทีที่ผ่านมา

    ሰውየው እኮ ልክ ነው ትኩረቱ ሰዎችን ማሰቃየት ላይ ነው እኛ ነን ያልገባን

  • @enkuye2001
    @enkuye2001 51 นาทีที่ผ่านมา

    I WILL NEVER PASS DR. YONAS'S ANALYSIS.

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶ/ር ከልቤ የምወደወት ምሁር ነዎት።ኢትዮጵያን በደንብ ነው የሚያውቋት።

  • @ainitu3
    @ainitu3 23 นาทีที่ผ่านมา

    ኬኒያ ውስጥ የውጭ ዜጎች በብዛት አሉ እኛ ጋ ግን ሁሉም ውልቅ ብሎ አገሪቱንና ህዝቡን ጨርስ ብለውት ሄደዋል ኢትዮጵያ የሁሉም የአለም ህዝቦች ጠላት ሆናለች

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከወንጀለኛው አብይ አህመድ በላይ ሀገሩንና የህዝቡን ሰቆቃ እያራዘመ የለው ራሱ ነው ትንሹ ሊያደርገው የሚችለው1.ሁሉም ዲያሰቦራ 1ዶላር ለአገዛዙ ባለመሰጠት፣ሀገር ቤት ባለመሔድ፣አየር መንኀዱን በውሰጥም በውጭም ፈፅሞ ባለመጠቀም፣የአገዛዙንና የደጋፊወቹን ቢዝነሰ ባለመጠቀም ፣ዐርዳታና ብድር እንዳያገኝ፣በዲፐሎማሲ፣ወንጀሉን በማሰረጃ ለአለም በማጋለጥ የጥቁሩ ናዚየአብይ አህመድን ዕድሜ ማሳጠር ግዴታ ነው🙄

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግለሰቡ ስለ ምጣኔ ሀብት ብቻ ቢናገሩ በቂ መሰለኝ። ፖለቲካቸው እጅ እጅ ይላል።

  • @Hello-zu9ny
    @Hello-zu9ny ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመኑኝ ሰውየው አማራን ለማሸነፍ ሳይሆን በኢኮኖሚ ና በስነ ልቦና አሸማቆና አደህይቶ ለመግዛት ነው ይህ አልፎበታል አማራራራራራ

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝቡ በችጋር ነው የሚኖረው።

  • @tamene1525
    @tamene1525 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @manasebalebel2786
    @manasebalebel2786 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፈጥኖ የማይደርስ ከሆነ በኢትዮጵያ እርሃብ ይጨርሰናል በ2017 እና 2018 ቁሞ የሚሄድ ሰው አይኖርም

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይ መሳይ ይሄ ሰውዬ ነው እንዴ ቻው

  • @mimia7202
    @mimia7202 9 นาทีที่ผ่านมา

    ህዝቡ መነሳት አለበት

  • @mimia7202
    @mimia7202 10 นาทีที่ผ่านมา

    ውይይይይ አብይ አህመድ ውይይ እግዚአብሔር ባጭር ያስቀራችሁ ከዚህ በላይ አገራችንን ሳቀብሩ

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ እራሶ አይደለችም እያስጨፈጨፈችን😢 አዉቆ የተኛን ምን ርጉት

  • @mimia7202
    @mimia7202 56 นาทีที่ผ่านมา

    እንደዚህ አይነት አረመኔ መንግስት አላየሁም እግዚአብሔር ድፍት ያድርጋቸው

  • @DunisMoges
    @DunisMoges 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደድም ጠላንም ዶናንት ትራምፕ ፕረዝደንት 47 ነው ስለ Q17 እንወቃቸው

  • @ethiopiaforever6773
    @ethiopiaforever6773 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዲሞክራት አማራ ጠል ናቸው ትራምና አስሬ ይሻላል

    • @ZBEthiopia
      @ZBEthiopia 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አኸኸኸኸ

    • @marmar803
      @marmar803 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ካሚላ ኦሬዲ የትራንዚሽን ፕሮሰስ ላይ ሊደር ይሁን ማናጀር መርጣለች ከኛዉ ሀገር, , ...
      ስለ ጦርነቱም ያኔ የትግራይ ጊዜ እንደዛ እንዳልጮሁ አሁን ፀጥ , እረጭ ነዉ ያሉት ኢሄ ሁሉ ሰዉ እያለቀ, 😡 እሷም እንደዛዉ እንዳለቃዋ ነዉ የምትሆነዉ , አማራዉ አንድ ቢሆን ኖሮ የተወሰኑ ጥያቄዎቹን ይዞ ለምሳሌ ማዕቀብ መጣልና ሌሎችንም ነገሮችንም ካረጋችሁልን እንመርጣለን ካልሆነ አንመርጥም ማለት ይቻል ነበር , ሰዉ ግን አንድነቱን አጥቶ የከፋፈለ ተሰባስቦ ሰልፍ እንኳን መዉጣት እንኳን ያልቻለ ደካማ ህዝብ ሆኗል በሚያሳዝን ሁኔታ 😔

  • @AlemKebda
    @AlemKebda 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ኦሮሞ ምርኮኛ እየቅልብ የአማራ ህዝብ እያልቅ ነው ፋኖ ድራም ያሳዝናል

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sisaysheno2256
    @sisaysheno2256 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ በሰሜን ሸዋ የአማራ ንግድ ቤት እያፈረሱት ነው ለምሳሌ በሸኖ

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Like & share

  • @G7-oy4lu
    @G7-oy4lu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hello 👋 hello o

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ ሰውዬው የመጣው ከጫካ ስለሆነ ስለከተማ ምን ያውቃል። ሰውዬም በዙሪያውም ያሰባሰባቸው ሰዎች ደናቁርቶች መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገዛዙ እኮ በድሮን አንጨፈጭፋለን። እናፈናቅናለን። እናፈርሳለን። ማህበራዊ ትስስር እንበጥሳለን። እንዘርፋለን። አታሸንፉነም ወዘተ የሚል አገዛዝ እንዴት ህዝብ ይወደዋል። እንዴትስ በሥልጣን ይቆያል። ዲያስፖራው ምን ይጠብቃል። ካድሬ ካልሆነ ጥቂት በሥልጣን ዙሪያ ያሉ ግለሰቦች ካልሆኑ የትኛው ኦሮሞ አማራ ትግሬ ጉራጌ ሱማሌ አፋር ደቡብ ጋምቤላ ወዘተ ነው ተጠቃሚ የሆነው?
    ስለዚህ ሁላችንም ሆ ብለን እንነሳ። ከዚህ ጄኖሳይድ አገዛዝ ጋር ምንም ድርድር ስምምነት አያስፈልግም ። አሽቀንጥሮ ጥሎ ለፍርድ ማቅረብ ነው።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትራምፕ አይዋሽም እንዳውም እንደትራምፕ በቀጥታ ከይሉኝታ ውጪ የሚናገርና ሃሣቡን በአደባባይ የሚገልጥ ሰው የለም

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    27ቢሊዮን አተረፍኩኝ ብሏል
    ስለዚህ 10% ትርፍ ማለት 2.7 ቢሊዮን ይሆናል እና ለ100, 000000.00 ሼር ስካፈል 27ብር /ሼር ይሆናል ማለት ከ100 ብር 9ብር መሆኑ ነው።በዚህ መሰረት 100 ሼር የገዛ ሰዉ ምን ያገኛል ብትሉ 27*100 ነዉ ማለት ነዉ በዘንድሮ ትርፍ መሰረት አሁን ደግሞ ሰራተኛ ይጨምራል የአህስዮኖኑን ስራ የሚሰሩት ፣ቦርድ ክፍያና የጽፈት ዕቃዎች የመሳሰሉት ወጪዎች ስደማመሩ ትርፉ ከባንክ ወለድ በታች ይሆናል።

  • @Birhanu-nh6kv
    @Birhanu-nh6kv ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝቡ በኔ ግምት ለተቃዉሞ የማይወጣዉ ተከፋፍሏል በብሄር በአመለካከት እንደዉም ይሄ የኔ መንግሥት ነዉ የሚልም አለ ለምሳሌ መሪዉ ኦሮሞ ከሆነ ምንም መጥፎ ነገር ቢሰራ የሱ ብሄር ሰዉ ከሆነ መቃወም አይፈልጉም ለዚህ ነዉ ይህ ስርዓት እን ደፈለገ የሚሆነዉ

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄንን ሰውዬ ወልቃይትን ስጡና አሰብን ውሰዱ ሲል ከሰማሁት ጊዜ ጀምሮ እንደ አማራ አልወደውም።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦሮሞን ስለወልቃይትና አሰብ ምን አገባህ ብትጠላ ብትወድ ምን ታመጣለህ

  • @AlemKebda
    @AlemKebda 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ኦሮሞ ምርኮኛ እየቅልብ ነው የአማራ ህዝብ እያልቅ ነው

  • @fkpte2020
    @fkpte2020 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤት አዲስ አበባለይ ጥንቡን ጥሏል 4ሚሊየን የተገዛ ቤት ከሁለት አመት በኋላ በዋጋው መሸጥ አልተቻለም

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ትዉልድ ዘርህ እዳይጠፋ ከፈለክ ጎጠኝነትን የጥላትን ሴራ አክሽፍና ዘርህን አድን

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Very painfull to think about ኢትዮጵያ

  • @abebawbiresaw9400
    @abebawbiresaw9400 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኖ ሞር በአውሮፓና አሜሪካ መጀመር አለበት ። እዚህ ከባድ ነው ።

  • @Amhara817thelastgeneration
    @Amhara817thelastgeneration 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትራምፕና ፋኖ እንድ ናቸው 😂። ባርቾ መሳይ republican የትራምፕ ድጋፍ ነው። Birds of same feather flow together 😂

  • @TokaDanago
    @TokaDanago ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንኛውም ፋኖ የእጅ ስልኩን ይጣል መሪዎች እባካችሁ ስልክ አትያዙ ልክ እንደ ሄዝቡላ መሪዎች እጣ ይደርሳል
    ሲሙን ቆራርጣችሁ ጣሉ ቀፎውም መከታተያ ስላለው ተጠንቀቁ?!?!?!?!?! ጣሉ ጣሉ ጣሉ

  • @G7-oy4lu
    @G7-oy4lu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hello 👋

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዲስ አበቤ አንቀላፍቷል

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ዮናስ ለምንድነው አማራ አገር ኦሮሞ አገር የሚሉት አረ ክልል ሆነውም መከራ ነው የታየው።

  • @samuelgebreselassie6022
    @samuelgebreselassie6022 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Messsy, Dr.Birru.. Ethiopians are now disaggregated so much and in a number of ways .. so that they are so weak. Please consider this in your discussion. This wasn't the case 20, 30 or 50yrs ago ..

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልጽግና ሃላቀሮች ካልጠፉ ኢትዮፕያ ሰላም የለም

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ፤ ስለ ኢትዮጵያ መስሎኝ ነበር ። አሜሪካ መሪዎች ውሸታምነት ምን አስጨነቃችሁ ። ነው የምርጫ ቅስቀሳ መሆኑ ነው ?

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቢይ አህመድ ሰው መሰል ጭራቅ ነው

  • @DunisMoges
    @DunisMoges 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገር እየተሸጠች ነው ባጭሩ ብልጽግና ብሎ አገር መሸጥ ነው የአዲስ አበባ መሬት ለአረብ ኤምሬት UAE ወንጀለኛት የድሮን ጭፍጨፋ ሐላፊዎች

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ህዝብ በአሁኑ ሠኣት በጣም እየጎዳው ያለው ስግብግብ ሂሊናቢስ ነጋዴዎች ናቸው ከኪሎ አቅም እንኳን በተስተካከለ ኪሎ እቃ አይሸጡም በጣም ነው የሚዘርፉት 3 ኪሎ ነው ብለው የሚሸጡልህ ስጋ እቤትህ ወስደኸው በትክክለኛ ሚዛን ስትመዝነው 1 ኪሎ ተኩል ብቻ ይሆናል ስለዚህ ትግሉ ከመንግስት በበለጠ ከነዚህ ነቀዞችና አረመኔዎች ማጅራት ነጋዴዎች ጋር ነው

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ ነጋዴው በኪሎ ካላጨበረበረ ዋጋ ይጨምራል - ወጋ እንዲያጨምር መንግሥት ይዘጋበታል - ወይም ንግዱን ዘግቶ መጥፋት አለበት። ለምን ከማያታልልና በቅናሽ ከሚሽጥ ነጋዴ አትገዛም።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@penafrica4321 የማያታልል ነጋዴ በአሁኑ ሠኣት ኢትዮጵያ ውስጥ አብሶ አዲስ አበባ ውስጥ በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም በዛ ላይ የሚሸጡበት ዋጋ በጣም ውድ ነው አንድ ኪሎ ስጋ 2800 ብር ደርሷል ደግሞ በጣም የሚገርመው ስጋውን የሚሸጡትና የስጋ ቤቶቹ ባለቤቶች በሙሉ ጉራጌዎች ናቸው ሲበዛ አጭበርባሪዎች ናቸው ሃይማኖት የሚባል ነገር ያላቸው አይመስሉም

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Min yiseral ezhih metheh bitamarer???

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Terryf4l ታዲያ የት ሄጄ ሃሣቤንና ጥቆማዬን ለህዝብ ላዳርስ ?

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MikeAsmare3308 chinkelateh min yiseral..aseb

  • @yaradaarada8292
    @yaradaarada8292 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደራህን ማሳረጊያ ሰው ሳትዘረጥጥ እንዳትጨርስ

  • @melkamsew100
    @melkamsew100 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dear Messay. I like you. But why do you invite this arrogant dude?

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What is wrong with driving taxi for university lectures in their free time. Many ethiopian docters & x ministers drive uber in Usa 🎉🎉🎉hulum media kefto ye Egypt tekefay mehon alebet ???

  • @hevelom4
    @hevelom4 7 นาทีที่ผ่านมา

    Donald Trump aywashim lol

  • @BelayGubay-yx5ph
    @BelayGubay-yx5ph 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    TD isn’t a liar please go to talking