ይፋ ሆነ - የአፍሪካ ምርጥ 10 ከተሞች በደረጃ - @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

ความคิดเห็น • 59

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 หลายเดือนก่อน +15

    ስራህ እንደዚ ነው ከቀጠለ እነዚ ቡሮጀጀክቶች ኮሪዶር ልማት በ ኢትዮጵያ ከቶሞች ኢና ዞኖች ለሁሉም ምስራቕ ኣፍሪቃ ብርሃን ተሁን አለች ኢትዮጵያ ኣምላኽ የባረካት ሰርሕተኖች እጅ ነው የጎደላት ነበር አሁን ስራህ ነው ክብር ኢና ብልጽግና መምጣት ይቻለው

  • @birhanjommy
    @birhanjommy หลายเดือนก่อน +10

    አዲስ አበባ ታፍና ቡትቶ ሆና እንድትቀር የተደረገች ከተማ ብትሆንም ከ10ሩ ውስጥ አንዷ ከሆነች ራሱ ትልቅ ነገር ነው። አሁን ገና እንደ አዲስ እየተሠራች ነው። የአሁኑ መንግሥት ሕዝቡን አነቃቅቶ ገና ብዙ ነገሮችን ይቀይራል።

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 วันที่ผ่านมา

    Wow my beloved country Ethiopia 🇪🇹 adis abeba

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv หลายเดือนก่อน +8

    አቢቹ እርግጠኛ ነኝ አገራችንን ያለምንም ጥርጥር ይቀይራታል

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂ግማሹን በጥይት 😂😂👌👌

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv หลายเดือนก่อน

      @@Jonny-z9n አዎ አንተ ነህ የገባህ

    • @AnwarYassin-pi8mh
      @AnwarYassin-pi8mh หลายเดือนก่อน

      Bzi ngr layma gobez new mamtaten ayclem enji ya hezb gnzeb eygfgfe new misraw

    • @user-dx2yi3qu3o
      @user-dx2yi3qu3o 26 วันที่ผ่านมา

      👎👎👎👎👎 ወይ ብልጽግና 🙏🇪🇹⚰️

  • @TsdiDana
    @TsdiDana หลายเดือนก่อน +1

    Glory to those who are transforming Addis Ababa and our country at large....
    Congratulations to all Ethiopians and Addis Ababa....

  • @deri_tube6977
    @deri_tube6977 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤በጣም ደስ ይላል ግን ዋና ችግራችሁ ሁሉ ዴይሊዎች👉ምንጭ አትጠቅሱም👈👈👈❤❤❤

    • @yosefnirae3907
      @yosefnirae3907 หลายเดือนก่อน

      Source - Further Africa

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa หลายเดือนก่อน +2

    የግብፅ ያረጀ ከተማ መወደሡ ይገርማል

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 หลายเดือนก่อน +3

    እያሟረቱ ማደጋችን አይቀርም

  • @user-eb1km7pt1v
    @user-eb1km7pt1v 10 วันที่ผ่านมา

    Ene gen yetetekemkewu source lek aymeslegnem

  • @teshalalemayehu8739
    @teshalalemayehu8739 หลายเดือนก่อน +1

    ልማት ጥሩ ነው አገርግን አደገማለት ።

  • @abrehamendale4393
    @abrehamendale4393 หลายเดือนก่อน +1

    ምንጭ እና መነሻ መረጃ አትፅፉም

  • @melakusam8969
    @melakusam8969 หลายเดือนก่อน +2

    How about Capetown, RSA?

  • @user-bd3je6kg2y
    @user-bd3je6kg2y หลายเดือนก่อน

    Gerami new

  • @HM.HM.4U
    @HM.HM.4U 28 วันที่ผ่านมา

    it is saks

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 21 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ምድረ ደዴብ ኮሜንት የሚትፅፉት አገራችሁን ዝቅ የሚታደርጉ የዕዉቀታችሁን ጥግ ያሳያል መሀይም ስደተኛ ነዉ ስምክ የትም አገር ብትኖር ግን ከድፍን ጭንቅላት መቼ እንወጣለን?

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 14 วันที่ผ่านมา +1

      ማንም ጤናማ አምሮ ያለው ሰው የሀገርን ውድቀት አይመኝም ነገር ግን ሀገር ሰላም ሲሆን ህዝቦች በሰላም ወተው ሲገቡ ነው ወሳኙ እንጂ ሀገር ተብለጭልጫ የሰው ልጂ በሰላም ወቶ መግባት ካልቻለ ቀን በቀን የሰው ልጂ እደቅጠል እየረገፈ ሀገር ቢብለጨለጭ ምንድነው ጥቅሙ ሀገር ያለ ሰው ባዶ ነው

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng หลายเดือนก่อน

    Daas yemiil zenaa naw

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa หลายเดือนก่อน +2

    no A.A 1-3 ትሆናለች አንሥማም

    • @user-jj6ur1hh9u
      @user-jj6ur1hh9u 14 วันที่ผ่านมา

      እሄን ራሱ ተመስገን ማለት ነው እንጂ ያለፉ አመታት 1-10ባሉት ዉስጥም አልነበረችም እኮ

  • @NatnaelSolomon-ts7gl
    @NatnaelSolomon-ts7gl หลายเดือนก่อน +2

    Betam des yelale yhe ewnt khon malt yetgnaw drjet new yawtaw ena enyew ena yeblte endst lmne kalkgn mrgakh lkh mhonun mawk selmflge new

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 17 วันที่ผ่านมา

    If you want ethiopia to grow work with government

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk หลายเดือนก่อน +2

    A.A ከ ሞሮኮ ትበልጣለች? አፍሪካ እንዴት ድሀ እንደሆነች እየነገርኸን ነው።

  • @user-yh7xd3nr2o
    @user-yh7xd3nr2o 25 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia eko gena nech ! 1 addis ababa ahun gena eyeteserach new lelaw ye ethiopia kfl bututo new were mnm ayseram gena bzu ykerenal bedenb keseran 60 amet ykerenal !!!! Helloo zm blachu atkofesu

  • @Dancha-gk6uo
    @Dancha-gk6uo หลายเดือนก่อน +1

    በዝግጅትህ ምንም አልተደሠትኩም

  • @hammer5934
    @hammer5934 หลายเดือนก่อน +3

    What are you saying, Mr. This is wrong.

  • @Black-2024
    @Black-2024 หลายเดือนก่อน

    ▫️Thank you #Hulu_Daily | #ሁሉ_ዴይሊ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi หลายเดือนก่อน +7

    አዳነች አብቹ ምርጥ አዲስ ብለናል ይመች ክ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 หลายเดือนก่อน

    አፍሪካ የሰለጠነች ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @yonasweledesenebet6671
    @yonasweledesenebet6671 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ከተሞች ስንት ኪ.ሜ ናቸው

  • @mebrahtumehari9107
    @mebrahtumehari9107 7 วันที่ผ่านมา

    ኣየ የኢትዮጵያ መሪዎች : ከሃይለስላሴ ጀምሮ ህዝባችሁ አንድ ዳቦ አቅቶት በርሃብ እየሞተ ( እስካሁን ኢትዮጵያ በመጽዋትነት የምትኖር ሃገር ) እዩልን ማለት ኣያሳፍርም ( ሞኖች )😭😭😭

  • @WaafooJibriil
    @WaafooJibriil หลายเดือนก่อน

    😅😂😅😂

  • @user-zx4kq5cf9h
    @user-zx4kq5cf9h 29 วันที่ผ่านมา

    Why Egypt called by Africa they are our enemy but where is ruwanda

  • @Zemichale
    @Zemichale หลายเดือนก่อน +1

    አየ ውሸት rabat or casabalanca eko etiopian kerti eropia yale ketema bewubet yastekakelat

  • @akiyalove5751
    @akiyalove5751 หลายเดือนก่อน +1

    ፈስ አትዋሽ

  • @asamenewwubie6909
    @asamenewwubie6909 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸት ነው 22 ተኛ ነች

  • @user-bg7wg3yn1p
    @user-bg7wg3yn1p 27 วันที่ผ่านมา

    ምንም ትርጉም የለውም

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሀሀሀ በሳቅ ገደላችሁን የኢትዮጵያ ዩቱበር ተሳዳቢዎች ዛሬ ሰለደረጃ ታወራላችሁ መወጣቱን መሪ አጀግኑት አለን ከጎንህ በሉት ገበታ አዘጋጅቶ መፀሀፍ ፅፎሸጦ ነዉ እንዳለፉቴ መረነበርን ባዮች አያጨሰ አይቅም ቤተመንግሰት ዘፋኞችን አምጥቶ ዳኪራአይረግጥ ምታረገዋለህ አቢቹ እንዲህነዉ

  • @Natan-Sigma
    @Natan-Sigma หลายเดือนก่อน +1

    Leba mangast

  • @SahileGizaw
    @SahileGizaw 6 วันที่ผ่านมา

    ወሬ

  • @MikiKing-u8r
    @MikiKing-u8r 25 วันที่ผ่านมา

    ሃሃሃሃ ጭራሽ አዲስ አበባ አረ አታሰቀኝ

  • @amahaselase1856
    @amahaselase1856 หลายเดือนก่อน +2

    አረ መቼም አያልቅባችሁ በአለም ሰው የተፈናቀለበት ቁጥር አንድ ከተማ መሆኗንም አትርሱት

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน +1

      ቆሻሾችን መጥረግ ግድ ነው

    • @MuazAbduljebar
      @MuazAbduljebar หลายเดือนก่อน +1

      Mnw bemakeyarua tekayamk ende ante

    • @Dancha-gk6uo
      @Dancha-gk6uo หลายเดือนก่อน

      @@GoldCell-lp4dw
      አንተንም ጨምሮ.....

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw หลายเดือนก่อน

      @@Dancha-gk6uo ፎከቶ ቀክቺ

    • @Dancha-gk6uo
      @Dancha-gk6uo หลายเดือนก่อน

      @@GoldCell-lp4dw
      Tabo embekii

  • @kalebasnake9127
    @kalebasnake9127 หลายเดือนก่อน

    Is it only me or should Addis be 4th or 3rd. Most of them look terrible right.

  • @SeidBrhane
    @SeidBrhane หลายเดือนก่อน +1

    ወሬ አይከለከልም

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 หลายเดือนก่อน +1

    fake news

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 หลายเดือนก่อน +1

    ቱሪናፋ ነህ።

  • @AbcPun-u7n
    @AbcPun-u7n หลายเดือนก่อน

    i live in adiss, whats ur proof hulu adiss?