ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የመቀሌን ሰላም የመለስክ አምላክ ሆይ የመላውን ኢትዮጵያ ሰላም መልስልን እንኳን ደስ አላችሁ🎉
@@sosinaalemayehu ደደብ መኣቱን ያውርድብክ ኣቦ
Amen amen amen
አሚን ያረብ
Amen amen.
Amen
እናቴ አለች ?ብሎ በር ላይ አክስቶቹን ሲጠይቅ 😭😭😭እምባዬ አልቆም አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ❤
በጣም
Enem degagime new yemsemaw❤❤❤
😢😢😢😢አወ
እኔም ያለቀሰኝ እናቴ ኣለች😭😭😭😭
እኔሳ እባየ መጣ
እድለኛ ነህ ከዚ ሁሉ እሳት ኣልፋ እናትህን ስታገኝ ተመስገን ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይመለስ ❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን🙏
አሜን
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ከምንም በላይ የመቀሌ ህዝብ ይሄንን መረጋጋት በማየቱ እጅግ ደስ ብሎኛል እምባዩ ለተሰኡ ወጣቶች ነው 😢😢
በጀግንነታቸውነው
ወላሂ ያ ሁሉ ጭንቀት እና ቀውስ አልፎ መቀሌን በዚህ መልክ ማየት ምንኛ መደስት ነው ያርብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ወላሂ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም
Yenye konjo
አልሀምዱሊላህ
እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ የለም ኮ መዓረይ😢❤❤❤
የሞቱት ቀሩ እጂ 😢😢😢😢😢😢 ድሀው አልቁ አሁን አልሀምዱሊላህ ሰላምከሁነ 😢
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
ኣይተብክየኒ😢😢😢!! እንቋዕ ሓጎሰካ ሓው ጆን ነቲ ብንብዓት ዝዘራእኩምዎ ብዕልልታ ከምትዓጽድዎ ዝገበረ ጎይታ ክብርን ምስጋናን ንዕኡ ይኹን።
❤from Canada 🇨🇦 Eritrea 🇪🇷
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ተው ግን ጦርናት ይቁም ሀገረችን ዞረን የፈለግንባት ከተማ ገብተን ከዝህ ዬዋህ እዝብ ጋር እንኑሩ😢😭
የስደት ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ በስደት እያለን ስንት ወገኖቻችን ዘመድና ወገኖቻቸውን ሳያዩ እንዳለፋ እናውቃለን አንተንም በህይወት አቆይቶ ለዚህ አበቃህ።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ። ዘመን ተሻግራ በአደይ እጅ ያለችው ደብዳቤ "አብዮታዊ ሰላምታ ይድረስሽ የምትለዋ ስንኝ ትዝታ ቀስቃሽ ናት።
Wudi Shabbel enkuan adereseh🟢🟡🔴
ውዲ ሻንበል❤❤❤❤
እውነት ነው እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ 🙏🙏🙏
መቀሌ ምርጥ ሀገር ናት እንግዳ ተቀባይ ማህበረ ስው ተቻችሎ ተከባብሮ የሚኖርባት ሀገር ናት ከዛ ሁላ ስቃይ እና መከራ ወጥታ እንደዚህ በማየቴ ተመስገን ነው እንኳን ደስ አለክ ዮኒ ❤❤❤❤
የገዳይ ዘር መጠራቀሚያ የሰዶም ጥርቅሞች መነሐሪያወች ማከማቻዎች የታሪክ አተላዎች ከተማ ናት አንተ ሰዉ አታውቅም ትልቅ ድንጋይ ነህ
ይሄን ድፍን ጭንቅላትህን እጠበው ጀዝባ የታባህ አውቀሀት ነው
ንማማዬ ንማማዬ ንማማዬ መቀሌ ሰለየዋት ደስ ብሎኛል ከዚ ሁሉ ብሃላ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒🙏
እንኳን አንቺንም አደረሰሽ የኔ ውድ እህት
የኔ እናት እንባየን ነው የጨረስኩት እንኳን ደስ አላችሁ አደዋይ እድመን ጥእና ይኋብኪ❤❤
አቦ ebs የልብ አድርስ ናችሁ የዛሬው ደሞ ቀሽት ነው እናትና ልጅ በሰላምና በጤና ለ37 አመት ያህል ተለያይተው ሲገናኙ በማየቴ ደስ ብሎኛል 🙏😍 ፕሮግራሙ ስንት ውጣ ውረድ ባሳለፈችው መቀሌ ላይ በመሆኑ በእውነት ይበልጥ ደስ የሚያሰኝ ነው 👌 ገና ወደፊትም ebs ብዙ የተጠፋፉትን እንደምታገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤️
ቀሽት ? 🤦🤷♀️
@@felenuna8034 😂 ሆ እንደገባቹሁ መተርጎምነው
ትግራይጎበዝ38ወረቀትሳትጥልአማራብንሆንበጣልን
አልሃምዱሊላህ ያሁሉ መከራ አልፎ መከሌ እንዲህ ሆና ስላየሁኝ ከልቤ ነው ደስስስ ያለኝ አልሃምዱሊላህበእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 💊💊💊💊❤❤❤❤
አላህ ሠላሙን ያንጣልን ያረብኡፍፍ
እናት ለልጇ የመስኖ ውሃ ናት በአንድ ጊዜ ወዙ ተመለሰ እንኳን ደስ አለህ
ልጁ አማርኛ አክሰቱ አማራ ነው የሚመስለው
አይ እናት የደብዳቤው ነገር ገርሞኛል❤️❤️ እናት ለዘላለም ትኑር
ትግራዮች አላህ ሰላም ያውርድልን ከ አማራዬ ጋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢
አሜን🥰
አሜን ሰላም ለሁላችን❤
አሜን😢😢😢😢
መቀሌ የሚስቴና የልጆቼ ከተማ ሰላምሽይብዛ
የትግራይ እናቶች ሳያቸው እባዬ ቁጥር ይላል ለሁሉምእናቶች ደስታን ይወፍቃችሁ አማራነኝ ግን ሰው ነኝ ሰው በመሆናቸው ብቻ እወዳቸዋለሁ በዚያጦርነት ብዙግፍ አልፎባቸዋል በርግጥ የኛም ዛሬድረስቢኖርም ግን ትግራይ ላይ ርሀብ ጥማት ሁሌም አለ 😢😢😢😢😢😢
🥰🥰🥰
እንጀራ መርዝ አርገው ለመከላከያ ስለሰጡ ይሆናላ😅
@@tsinatkonjo6037 dedeb ye tigray hizb serhat yalw nw
@@tsinatkonjo6037 እኔ መርስ ሰጡ አልሰጡ አላልኩም ግን ፣አንዱባጠፋ ሁሉም አይጨፈለቅም አማራም ስንት አለ አላህ ፍቅርና ሰላም ያምጣልን ለማይረባ ዘረኝነት አባቁን 😢😢
የትግሬልጂ ጎደኛናበርችኚ በስልክ መቆርጥ ተጠፍፍን ስደት አገናኚቶን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኚ
ስዎች መርቁኝ ፈጣሪ ከልጆቼ እንድያገናኘኝ ሀያ አመት ተራርቀን ነው ያለነው
ትግራይ ዓደይ እንካዕ ናብዚ ኣብቀኪ እዚ ብርሃን እዚ ዘርኣየና ፈጣሪ ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዓደይ ትግራይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መዓረይ ተመስገን
❤❤❤❤❤❤
የእውነት አስለቀሰኝ😭😭😭 ....ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን, ክብሩን ይወሰድ!!!
ወይኔ መቀሌየ❤ አላቀውም ግን በጣም ነው የምወዳቸው ሀገር ስገባ እንደምጎበኜው ተስፋ አለኝ ኢንሽ አላህ
እኔ ጋ ታርፊያለሽ ውዴ እኔ የመቐለ ልጅ ነኝ ኣብሽሪ❤ ብቻ ለመምጣት ያብቃሽ
@@fkr834 የኔ ቅን ይህ ነው የሚያምርብን አላህ ሠላሙን ፍቅሩን ይወፍቀንንን
@@fkr834 ኢንሽ አላህ የኔ ውድ የኔ ቅን ❤️ሹክረን
አልመልክ ነጅሽ እንድትጎብኝ
@@Am-yr5zd ኢንሽ አላህ ❤️
ከዘረኝነት ነፃ የሆኑ ሰወች ❤❤❤🤗እንኳን ደስ አለህ ብራየ😊
በስማም እኔ እንደዚህ በደስታ ያለቀስሁ አንተ ምን ያክል ይሆን የውስጥህ ደስታ መቀሌ እንደዚህ ሁና በማየቴ ጭምር በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ለሀገራችን❤
እሰይ ተመስገን ትግራይ ፀጥታዋ ተመልሶ እንዲህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ኣደይዋይ እንኳዕ ደስ በሊኪ ጆን ሓወይ ንብዓትኻ ብደስታ ዝለወጠ ኣምላኽ ምስጋና ንኡኡ ይኹን🙏የቀራችሁትም በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ❤ከዚህ በኋላ ጥይት የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን።ሐገራችንን ወደ ቀድሞሰላሟ ይመልስልንመልካም የትንሳኤ በዓል እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ❤🙏
በጣም አስለቅሶኝ ነበር የቀረበ ጊዜ በኢቢኤስ እንኳን ደስ ያለህ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏
አሜን(3)❤
😢😢😢
ሰለምኪ የመለስ ዓደይ ብሓቂ እግዚኣቢሔር እንታይ ይሳአኖ እንዃዕ ደስ በለካ ሓዊተይ የቀንየልና ebc😍😍😍
ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ሕዝብ በአራቱም ማዕዘን አንድ አድርገህ ጠብቀህ ሰላምህን ሰጥተህን የምናይበት ቀን ቅርብ አድርገዉ 😢😢🙏🏿ኢትዮጵያ ጠባቂ የላትም አንተ ጠብቃት መቀሌን ከዛ ሁሉ መከራ ወጥታ በዚህ ሁኔታ ስላየናት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️አሁንም በየ ክልሉ በግፍ በዘረኝነት በጦርነት የሚገደለውን ሕዝብ እግዚአብሔር ይታደግ 🤲🏿ጦርነት እሳት ነው የኔ ወንድም በእኔ እድሜ ነው ሄዶ የቀረው ለጦርነት ተብሎ 😢በ1982ወይ 1983በግምት ይሙት ይኑር አናውቅም ጦርነት ማለቂያው ላይ ስለሄደ ይኖራል ብዬ እገምታለሁ ሁሌም ጉጉት አለኝ ባገኝ ብዬ አክስቴንም እንዲሁ 🙇🏿♀️
Egzabher yasgeglsh yene kongo beselam agersh gebtesh betesebshn mtagegn yargsh selam lagerachn ygegnalu zemedochsh
አሜን አሜን አሜን
ኣይዞሽ ኣዎ ሰላም ብቻ ነው ምያስፈልገን ለዚች ኣጭር ሂወት ኣይዞኣችሁ ኣምላክ ያገናኛችሁ በሁሉም ኣለም ሰላም ይውረድ በጦርነት ላሉ ጎረቤቶቻችንም እንጸልይ በሁሉም ቦታ ሰላም እንዲሰፍን❤❤❤❤
Bethlehem maroche. Bearatum meazen selam yaweredelen. AMEN
መቐለ ሽኮርርርር❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሙሉእ ሰላም ያስርግልን የሰላም ውጤት ይሄ ነው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ እንኳዕ ሓጎሰኪ ኣደውዓይይይ 😢😢😢😢😢ጸላኢኺ ይንባዕ ማማውዓይ😢😢😢😢
መለያየት መጥፎ ለካስ የሰፈራችን ልጅ ነህ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
ኣነ ተሪረ እየ ዶ በለት😢 ኣደ ትግራይ ፀዋር❤እንኳዕ ሓጎሰኩም ኣምላኽ ይመስገን
ይህን ኮመንት ስጽፍ እመቤቴን ነው የምላችሁ እንባ እየተናነቀኝ ነው ምን አለ የድሮውን ዘመን ቢመልስልን እነኝህን ምስጊን ህዝቦች ምንም የማያቁ በዘር በሀይማኖት እርስ በርሳችን ከምታባሉን ሰላም ብትፈጥሩልን ምን አለበት 😢😢😢😢 እባክህ ፈጣሬ ሆይ ለነዚህ ምስጊን ህዝቦች ስትል አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤ እዲሁም ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ እኳን ለተከበረው 1444ኛው የኢድ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያው አድ ሳምንት ነው የቀረው በአሉ የሰላም የፍቅር የጤና የደስታ ይሁንልን አሜን፫❤❤❤
አሚን አላህ ሠላሙን መልስልን አድ አርጋት ሀገሬን ፍቅሩን መልስልን
አሚን ሁቢዋ❤❤❤
መቐለ ዓደይ ከምዚ ኢለ ዶ መሬትኪ ረጊፀ ክርኢ ይኾን እፍፍ 😢ተመስገን ፈጣሪ ይሄኒን ሰላም ያሳየን ፍፅም ሰላም ያርግልን እንካን አደረሳችሁ 🙏♥♥እንዴት ደስ ይላል ❤
በመጀመርያ ወንድም ዬሀንስ እንዲሁም እናታችን እንኳን ደስ አላችሁ። ሰወችዬ ነገሬ ዘገየ ለምንል ሰወች የሄ ትልቅ መማርያ ታሪክ ነው። የእግዚአብሔር ቀን ሲሆን ሁሉም በጊዜ ው ይሆናል።
ውይ መቀሌ እንዴት እንደናፈቅሽኝ የኔ ደግ ህዝብ ስወዳችሁ ቃል የለኝም የዩኒቨርስቲ ቆይታዬ በናንተ ያማረ ነበር ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ ❤
😭😭😭😭😭😭 አይ ይቺ ምድር የሰው ልጅ መከራው ብዛቱ ምናለ ተፍቅረን ብንጨርሳት ለዚች ለአድካሚ ምድር
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርነ ትንሳኤ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ካለሞተ ይገናኛል እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ🙏🙏🙏
"እኔም ችየው ነው ቻል ኣድርገው ኣልቅሰህ እንዳታስለቅሰኝ" እናት የማትችለው የለም ።እንኳን ደስ ኣላቹ በእውነት እድለኛ ነህ ከዚሁሉ መዓት ወጥተው በህይወት መገናኘታቹ ።Ebs እናመሰግናለን እንዲ ነበር የሚያምርብን ግን ምን ዋጋ አለው....🙁 😔. ዓደይ ትግራየይ ሰላምሽ ይብዛ ❤
😢😢
ወይኔ ኢቢኤሶች በኮሜት አልፌ በአካል አግኝቼያቹ ባመሠግናቹ እዴት ደሥ ባለኝ ያረቢ የሡን ቪድዮ አይቼ አልቅሼ ዛሬ የደሥታው ተካፋይ መሆኔ የሠው ደሥታ ሚያሥደሥተው ማነው ውዶች
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንዃን ለጌታችን መድኃኒታችን የትንሳኤ በዓል ብሰላም አደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰን ዮኒ ሁላቹም እቢሶች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ እንዃን ደስ አላቹ⛪🎚✅😘😘😘😘
ውይ እናቴ እኚህ እናት እንዴት ተጎድተዋል? እንኳን በሀዘን እንደተቆራመቱ አልሞቱም ፤እግዝአብሔር መልካም አምላክ ነው
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ኑኡ የኢትዮጵያ ልጆች አብረን በደስታ እናልቅስ አብረን እንደሰት
🥺😭😭
አልሀምዱሊላ ከማለት ውጭ ምንም ማለት አልችል ያን ሁሉ ጭንቀት አንስቶ ይህን ድባብ ላበጣልን ጌታ ምስጋና ይግባ😢😢😢😢
🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አሎት አደይ ። እንኳን ደስ አለህ ዮሀንስ ። Thanks to ebs crew. መልካም የትንሳኤ በዓል ለሁላችሁም ። ቅንነት ካለ ደስታ ሁሌም ትኖራለች ።
ፈጣሪ ሁይ የኛ የትግራይ ሰላም ያረካት የመላዉ ኢትዮጵያ ሰላም ትሳኤ ኣሳየኝ🤲❤❤🙏🙏
Amen Amen and Amen
አሜን😢
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
አሜን 😭😭🙏🏿
🎉🎉🎉🎉ዛሬ መጀመሪያ ሆንኩ ድስ ሲል ዮኒዮ እንኳን አደረሳችሁ ሁላቹም የኢቢኤስ ቲሞች መልካም አመትባል ሁንላቹ ለሁላቹም ከነ ሙሉ ቤተስዎቻቹ
ሀዩቲ እንክን አደረሳቹ አይባልም እስልምናቸን አይፍቅደም የኔ ውድ🌰🌰☕️❤❤❤😘
አጎቴ አጎቴ ትመስለኛለህ የአባቴ ውንድም ልቤ ደነገጠ እናት ልጂ ስትገናኙ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ እመኛለሁ!
ይሄ ፀሎተኛ ህዝብ በእግዚአብሔር ቸርነት አለ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አገራ ጠላትሽን አጥፍቶ ሰላምሽን ይመልስልን
Amin
የኔ አባት እንካን ደስ አለህ ደግሞ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ይለያል. ማሻአላህ ብያለሁ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ በህይወት ስላሉ ነው ለዚህ የበቃችሁት ና አሁንም ነፍ አመት ያኑራችሁ እናታችን
ያልሞተ ሰው ይገናኛል እንኳን ደስ ያላችሁ ልጅ እና እናቱ❤🤲 ebs ሶች መልካም ስራ ነው በርቱ ❤🤲
ኣነካ ኪኢለዬ😢😢 ማራ ኣንቢዐናኒ ኣደዋይ❤❤❤❤እንቃዕ ደስ በለኩም ስድራና❤❤❤❤
እንኳን አደራሰቹዉ ለፈስገ በአል የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ በሞቱ ሞታችን ታሽሮል !!!በመቀጠልም እናትነ ልጅ እንኳን ደስ አለቹዉ ሰለም ብሎ አክስትህ ኔኝ ስሉ ጆን ብቻ አይደለም የደነገጠ እኔ እራሱሁ በጠም ነዉ የጨለመብኝ ግን እግዝአብሕር ይመስጌን ደስታችን ሙሉ ነዉ
😢😢😢💔💔💔እኮን ደስ ያላችሁ ብሶት ድላለብኝ እንባየ አልቆም አለኝ ያረብ መቀሌን ሰሏሞን የመለስከው ጌታ የመላው ኢትዮጵያን ሰላም አድርገህ ምስኪኑ ህዝብህ በስላም ይኑር አሚንንን😢
ሰው ለማልቀስ በጉጉት ይጠብቃል እንዴ እንኳን ደስ አላቹ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ 😢😢😢😢
ይህ ዝግጅት ሳይ ማጀብያ ሙዚቃው +ታሪኩን ኣገጣጠሙን በእውነት ያስለቅሳል
አቤት እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና እሱ ይውሰድ እናት እና ልጅ ሲገናኙ በጣም ደስ ይላል
ዋው የዛሬው ደሞ እንዴት ደስ ይላል 😢😢 ፈጣሪ ይመሰገን ለዚህ ቀን ላበቃን የተለየ ስሜት ነው የተሰማኝ 😢❤ አሁንም ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን 🙏
ሁሌ አልቅሻለሁ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም እፀገነት ወዮኒ መቀሌ ልጆችን ያፈራሁበት አገር ነው እወደታለሁ ።
እናትና ልጅን ያገናኘ አምላክ ምስጋና ይገባዋል። እንደፍቃድህ በተለያየ ምክንያት የከፋንን ደስታችንን ቅርብ አድርግልን።አሜን።
❤❤❤ እንደት ደስ ይላል ጌታ ሆይ እባክህን ሰላማችንን መልስልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንኳን ደስ አለህ ዬሀንስ
Amen awo selamchn melselun
የመዳም ቅመሞች እኛንም በብሶት የናፈቅናቸውን ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያገናኘን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
ጆን እንኳን ደስ አለህ በእውነት ከአንተ ጋር እኩል ነው ያለቀሱኩት ወንድሜ ቀሩን ግዜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
አደዬ እኔም እናቴን ሳላያት ነው አፈር በታች የሆነችብኝ ጆን በጣም እድለኛ ነህ እናትህንም እንደዛው እረጅም እድሜ ዬስጥልኝ አደዬ ፈጣሪ ኢትዬፀያን ዬባርክ መቀለ እንደዚ ሰላም ተመልሶ በማየቴም ደስብሎኛል
ሃገረይት ትግራይ ሙሉእ ሰላም ይግበረልኪ ደቂ ትግራይ እንካዕ ኣብፀሐኩም ንባዓል ፋሲጋ❤❤❤❤
ኣሜን ❤❤❤
አሜን 🤲🏿
አያችሁት የሰላም ዋጋዉ እዴት ደስ ይላል ዘላቂ ፍቅር ያጣልን ያረብ
አሜን አሜን አሜን❤
❤🎉🎉🎉🎉እሜን/3/🎉❤❤❤❤❤
መቀሌን እንደዚህ በደስታ ስሜት ሁኜ ሳያት በደሥታ ስሜት ተሞላሁ ደሞ አገራችን ኢትዮጵያ ጨርሶ ሰላማችንን ያዉርድእልን አሜን እንኮዋን ደሥአላችሁ እናትእና ልጂ ቀሪዘመናችሁ ያማረይሁን❤❤❤❤❤
መቀሌን በዚህ አይነት ማየቴ ደስ አለኝ እኔም የዛሬ አርባ አመት እዚያ ነበርኩኝ ።
በመጀመሪያ ኢቢኤሶችን ሳላመሰግን አላልፍም የዛሬ በጣም ይለያል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእንባ የታጠብኩት ቀን ነው እናትህ የኑርልህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አንተመ እንኳን ደስ አለህ
💔💔💔💔💔የኔ እናትዬ እንኳን ኖርሽለት አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥሽ
ለመላው የክርስትና እምነት በመላ እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በአል አደረሰን እልልልልልልል እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ የምር ደስ ብሎኛል❤❤❤😊
እንኳን ደስ አለህ ዬውሃንስ ... ዬኒየ ከዚህ ሁላ ጠሩነት አልፈን ወደዚህ እንኳን አደረሰን ተመስገን ፈጣሪ መልካም የፋሲካ ባአል ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታይ❤❤❤❤❤
ወይኔ በጌታ አልቅሶ አስለቀሰኝ ወየኔ ያንተስ ይለያል እንኳን ኖረችልህ እንኳን ደስ የለህ ወንድሜ ቀሪ ዘመናቹን በደስታ በጤና ያኑራቹ❤🥰
እናት አለም እንኳንም ድስ አለሽ የኔ ውድ አቤት ድስታ
❤❤❤❤❤
እፍፍ 💔😥የደብደቤ ነገር በጣም ነው የገረመኝ እናት እኮ ኣትተካም እግዛቢሄር ይመሰገን ❤
ያአሏህ በእንባ ጨረስኩት አሏህ ሀገራየችንን ሰላም ያድርግልን አድነታችን ነው የሚያምርብን እስኪ የት ናችሁ ደስታችሁን👍👍👍👍
ዮኒና ጸጊ ልጆቻችሁ ትውልዳችሁ ሁሉ የቱባረኩ ይሁኑ
ለመላው ያገሬ ልጅች አንካን አደ ረ ሳቹሁ ዩሐንስ አንካን ደስ አለህ ለኔም ጸሉት አርጉልኝ አናቴ በጣም ታማለች በሰው አገር ሁኝ በጭንቀት ልሞት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Egziabher yemarelesh
አላህ ያሽርልሽ እህት
እግዜአቤሔር ይማራቸው ሁሉ ይችላል በምሕረት እጁ ይዳብስልሽ አሜን ፫
አይ እናት 38 አመት ሙሉ ደብዳቤ ይዘውት ኖሩ😢😢😢
😢😢እኔ 38 ነው እድሜየ። በጣም ነው የሚገርመው ።
እስይ እንኳን በስላም ተገናኛችሁ የስውን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ታድላችሁ እናት ያላችሁ 😢
እንኳን አደሪሳችሁ ሲወዳች ዮኒ ና ፀጊ ኑሩልን ዘመንናቹሁ ይባሪክ እግዚአብሔር ይባረካችሁ
ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ ባአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን ባአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ የተራብን የምናበላበት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ደስታ ይስፈንላት 🙏🙏🙏❤❤💊
Uz4tp
❤❤❤❤
አምላኬ ሌላውም ወላጂ እንደርሶ የጠፉ ልጆቹን ፈጣሪ ያገናኝው❤💛
የማንም እንባ ባለዳ ያሎን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤እዴት እዳለቀስኩ ለቅሶን በሳቅ የሚቀይር ይባረክ❤🙏እልልልልልልልልል🙏🙌🙌🔥
ፈጣሪሆይ ከዚ ሁላ እሳት አልፋ ልጅዋን ለማየት ያበቃት እናት ደስታዋን ማየት በጣም ያስደስታል የልጅ ናፍቆት የወለደ ያውቆዋል እሱ የፈጠረን ጌታ ምን ይሳነዋል አያልቅበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አውለን
በመጀመሪያ ፈጣሪ ይመስገን ሲቀጥል ኢቢኤሶች እንኳን ለዚህ ለተቀደሰ በአል በሰላም አደረሳችሁ ወዲዬ የስደት ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ መልካም ስለሆንክ እንባህ በከንቱ አልቀረም ወንድሜ ያገለገልከዉ መድሀኒያለም ጥሎ አልጣለህም
ኡፉፉፉ አልቅሼ መሞቴ ነው የኔ ሆደ ቡቡዉ ወንድሜ ኢንኳን ደስ አላህ ያልሞተ ሰዉ ይገናኛል ebc ለናተ ቃል የለኝም ነፍ አመት ኑሩልን መሰሎቻቹን ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልቤን ደኸመኝ ከባድ ነው ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የኢትዮጵያ እናቶች እግዚአብሔር እምባችሁን ያብስላችሁ።
የፈጣሪ ታምራት ሲሰራ ። ፈጣሪ ለቅሶህን ስለሰማ አመስግነው
እስከ ዛሬ ከቀረብት ፕሮግራሞች ይበልጣል የዛው መቐለ አደየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ለሀገራችን
በጣም የዋህ ገራገር እናቱን የሚወድ ስስ ልብ ያለው ምርጥ አባት ማሻ አሏህ ለተቸገረ ሁሉ ፈረጃ ያግኝ ያረብ በጣም ደስ አለኝ አልሃምዱሊላህ
ebs ተባረኩ እግዛቤሔር ይባርካቹ እካን ደስ ኣላቹ ❤ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዛሓለይ❤❤❤❤❤
ወይኔ ሥርአቱ ደስ ሲል ምኑም ዲያስፖራ አይመስልም ፈሪሀ እግዚአብሔር ውስጡ አለ እሱ ነው የረዳው ተመስገን ነው ብቻ🙏
አይ እግዚአብሔርዬ እንባይ አባሽ አባት እብርና ምስጋና ይደርስክ እናት ና ልጅን የምታገኝ እንኳን ደስ አለክ ለቅሶክ ልባችን አሳምሞት ነበር ደስ ይበልክ ደስ ብሎናል❤❤❤
ሐወኒ ምዓረይ አባይካ ይንባዕ እንቋዕ ብሰላም አራከበኩም ብጣዕሚ ደስ ኢልኒ ብብኽያት ወዲእካኒ ኢኻ ሐወየ ፍሉይ ጽምኢ ናፍቆት አደ እዩ ኔርካ እንደውም ካብ ማማ ንስኻ ኢኻ ገዲድኻ አደየስ ፈዚዘንየን ይመስለኒ ህልሚዩ መሲልወን እነሄ አዶ ጥዕምቲ እንቋዕ ፀናሕክሉ ተመስገን ስለኻትኩም ተረፈ ዘመንኩም ይባረኽ ብዕድመን ብጥዕናን የንብርኩም የሕዋተይ ።
እድሜ ሰጥቶ በአካል ስላገናኘህ እግዚአብሔር ዛሬም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሁንም እድሜ እና ጤና ሰጥቷችሁ በደስታ ያኑራቹ ::
እምየ መቸ አንጀትዋ አይችልም ልጅ ግን ጨካኝ ነው ምን ይዥ ልግባ ሲባል በመሀል ተቆራርጦ መቅረት ይመጣል ሁሉንም ችለን በአለንበት ሁኔታ መገናኘትው ይጠቅማል እንዲህ እንደዘበት እንደወጡ ሲሞላልን ብንፈላለግ ላንገናኝ እንችላለን እሱ የጽዮንዋ እመቤት የልቡን አይታ የእናቱም ጾለት በሰላም አገናኝቶአቸዋል እባካችሁ ስለእናት ብላችሁ ባላችሁበት ሁኔታ በእናት አትጨክንው!!!
የኔ ወንድም እኳን ደስ ያለክ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ የማታሳልፋ ያድርግላችሁ 😢😢💚💛❤️
አደይ መቋሌ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ ያ ሁሉ ጦርነት አልፍ ዛሬ በዚህ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል አደይ እኮን ደስስ አሎት በእንባ በለቅሶ ጭንቅላቴ ዞረብኝ 😢😢😢😭😭
*ኡፍፍፍ የደስታ እንባ ነው ያስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስ አላችሁ*
እንኳን ደስ ያለህ ዮሐንስ መጀመሪያ ፕሮግራሙን ያየሁት ቀን በጣም አሳዝኖናል ሁሌም አስበው ነበር. እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን አበቃህ... 😊😊
የመቀሌን ሰላም የመለስክ አምላክ ሆይ የመላውን ኢትዮጵያ ሰላም መልስልን እንኳን ደስ አላችሁ🎉
@@sosinaalemayehu ደደብ መኣቱን ያውርድብክ ኣቦ
Amen amen amen
አሚን ያረብ
Amen amen.
Amen
እናቴ አለች ?ብሎ በር ላይ አክስቶቹን ሲጠይቅ 😭😭😭እምባዬ አልቆም አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ❤
በጣም
Enem degagime new yemsemaw❤❤❤
😢😢😢😢አወ
እኔም ያለቀሰኝ እናቴ ኣለች😭😭😭😭
እኔሳ እባየ መጣ
እድለኛ ነህ ከዚ ሁሉ እሳት ኣልፋ እናትህን ስታገኝ ተመስገን ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይመለስ ❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን🙏
አሜን
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ከምንም በላይ የመቀሌ ህዝብ ይሄንን መረጋጋት በማየቱ እጅግ ደስ ብሎኛል እምባዩ ለተሰኡ ወጣቶች ነው 😢😢
በጀግንነታቸውነው
ወላሂ ያ ሁሉ ጭንቀት እና ቀውስ አልፎ መቀሌን በዚህ መልክ ማየት ምንኛ መደስት ነው ያርብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ወላሂ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም
Yenye konjo
አልሀምዱሊላህ
እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ የለም ኮ መዓረይ😢❤❤❤
የሞቱት ቀሩ እጂ 😢😢😢😢😢😢 ድሀው አልቁ አሁን አልሀምዱሊላህ ሰላምከሁነ 😢
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
ኣይተብክየኒ😢😢😢!! እንቋዕ ሓጎሰካ ሓው ጆን ነቲ ብንብዓት ዝዘራእኩምዎ ብዕልልታ ከምትዓጽድዎ ዝገበረ ጎይታ ክብርን ምስጋናን ንዕኡ ይኹን።
❤from Canada 🇨🇦 Eritrea 🇪🇷
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ተው ግን ጦርናት ይቁም ሀገረችን ዞረን የፈለግንባት ከተማ ገብተን ከዝህ ዬዋህ እዝብ ጋር እንኑሩ😢😭
የስደት ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ በስደት እያለን ስንት ወገኖቻችን ዘመድና ወገኖቻቸውን ሳያዩ እንዳለፋ እናውቃለን አንተንም በህይወት አቆይቶ ለዚህ አበቃህ።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ። ዘመን ተሻግራ በአደይ እጅ ያለችው ደብዳቤ "አብዮታዊ ሰላምታ ይድረስሽ የምትለዋ ስንኝ ትዝታ ቀስቃሽ ናት።
Wudi Shabbel enkuan adereseh🟢🟡🔴
ውዲ ሻንበል❤❤❤❤
እውነት ነው እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ 🙏🙏🙏
መቀሌ ምርጥ ሀገር ናት እንግዳ ተቀባይ ማህበረ ስው ተቻችሎ ተከባብሮ የሚኖርባት ሀገር ናት ከዛ ሁላ ስቃይ እና መከራ ወጥታ እንደዚህ በማየቴ ተመስገን ነው እንኳን ደስ አለክ ዮኒ ❤❤❤❤
የገዳይ ዘር መጠራቀሚያ የሰዶም ጥርቅሞች መነሐሪያወች ማከማቻዎች የታሪክ አተላዎች ከተማ ናት አንተ ሰዉ አታውቅም ትልቅ ድንጋይ ነህ
ይሄን ድፍን ጭንቅላትህን እጠበው ጀዝባ የታባህ አውቀሀት ነው
ንማማዬ ንማማዬ ንማማዬ መቀሌ ሰለየዋት ደስ ብሎኛል ከዚ ሁሉ ብሃላ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒🙏
እንኳን አንቺንም አደረሰሽ የኔ ውድ እህት
የኔ እናት እንባየን ነው የጨረስኩት
እንኳን ደስ አላችሁ
አደዋይ እድመን ጥእና ይኋብኪ❤❤
አቦ ebs የልብ አድርስ ናችሁ የዛሬው ደሞ ቀሽት ነው እናትና ልጅ በሰላምና በጤና ለ37 አመት ያህል ተለያይተው ሲገናኙ በማየቴ ደስ ብሎኛል 🙏😍 ፕሮግራሙ ስንት ውጣ ውረድ ባሳለፈችው መቀሌ ላይ በመሆኑ በእውነት ይበልጥ ደስ የሚያሰኝ ነው 👌 ገና ወደፊትም ebs ብዙ የተጠፋፉትን እንደምታገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ
ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤️
ቀሽት ? 🤦🤷♀️
@@felenuna8034 😂 ሆ እንደገባቹሁ መተርጎምነው
ትግራይጎበዝ38ወረቀትሳትጥልአማራብንሆንበጣልን
አልሃምዱሊላህ ያሁሉ መከራ አልፎ መከሌ እንዲህ ሆና ስላየሁኝ ከልቤ ነው ደስስስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 💊💊💊💊❤❤❤❤
አላህ ሠላሙን ያንጣልን ያረብኡፍፍ
እናት ለልጇ የመስኖ ውሃ ናት በአንድ ጊዜ ወዙ ተመለሰ እንኳን ደስ አለህ
ልጁ አማርኛ አክሰቱ አማራ ነው የሚመስለው
አይ እናት የደብዳቤው ነገር ገርሞኛል❤️❤️ እናት ለዘላለም ትኑር
ትግራዮች አላህ ሰላም ያውርድልን ከ አማራዬ ጋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢
አሜን
አሜን🥰
አሜን ሰላም ለሁላችን❤
አሜን😢😢😢😢
መቀሌ የሚስቴና የልጆቼ ከተማ ሰላምሽ
ይብዛ
የትግራይ እናቶች ሳያቸው እባዬ ቁጥር ይላል ለሁሉምእናቶች ደስታን ይወፍቃችሁ አማራነኝ ግን ሰው ነኝ ሰው በመሆናቸው ብቻ እወዳቸዋለሁ በዚያጦርነት ብዙግፍ አልፎባቸዋል በርግጥ የኛም ዛሬድረስቢኖርም ግን ትግራይ ላይ ርሀብ ጥማት ሁሌም አለ 😢😢😢😢😢😢
🥰🥰🥰
እንጀራ መርዝ አርገው ለመከላከያ ስለሰጡ ይሆናላ😅
@@tsinatkonjo6037 dedeb ye tigray hizb serhat yalw nw
@@tsinatkonjo6037 እኔ መርስ ሰጡ አልሰጡ አላልኩም ግን ፣አንዱባጠፋ ሁሉም አይጨፈለቅም አማራም ስንት አለ አላህ ፍቅርና ሰላም ያምጣልን ለማይረባ ዘረኝነት አባቁን 😢😢
የትግሬልጂ ጎደኛናበርችኚ በስልክ መቆርጥ ተጠፍፍን ስደት አገናኚቶን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኚ
ስዎች መርቁኝ ፈጣሪ ከልጆቼ እንድያገናኘኝ ሀያ አመት ተራርቀን ነው ያለነው
ትግራይ ዓደይ እንካዕ ናብዚ ኣብቀኪ እዚ ብርሃን እዚ ዘርኣየና ፈጣሪ ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዓደይ ትግራይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መዓረይ ተመስገን
❤❤❤❤❤❤
የእውነት አስለቀሰኝ😭😭😭 ....ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን, ክብሩን ይወሰድ!!!
ወይኔ መቀሌየ❤ አላቀውም ግን በጣም ነው የምወዳቸው ሀገር ስገባ እንደምጎበኜው ተስፋ አለኝ ኢንሽ አላህ
እኔ ጋ ታርፊያለሽ ውዴ እኔ የመቐለ ልጅ ነኝ ኣብሽሪ❤ ብቻ ለመምጣት ያብቃሽ
@@fkr834 የኔ ቅን ይህ ነው የሚያምርብን አላህ ሠላሙን ፍቅሩን ይወፍቀንንን
@@fkr834 ኢንሽ አላህ የኔ ውድ የኔ ቅን ❤️ሹክረን
አልመልክ ነጅሽ እንድትጎብኝ
@@Am-yr5zd ኢንሽ አላህ ❤️
ከዘረኝነት ነፃ የሆኑ ሰወች ❤❤❤🤗እንኳን ደስ አለህ ብራየ😊
በስማም እኔ እንደዚህ በደስታ ያለቀስሁ አንተ ምን ያክል ይሆን የውስጥህ ደስታ መቀሌ እንደዚህ ሁና በማየቴ ጭምር በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ለሀገራችን❤
እሰይ ተመስገን ትግራይ ፀጥታዋ ተመልሶ እንዲህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ኣደይዋይ እንኳዕ ደስ በሊኪ ጆን ሓወይ ንብዓትኻ ብደስታ ዝለወጠ ኣምላኽ ምስጋና ንኡኡ ይኹን🙏
የቀራችሁትም በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ❤
ከዚህ በኋላ ጥይት የማንሰማበት ዘመን ይሁንልን።
ሐገራችንን ወደ ቀድሞሰላሟ ይመልስልን
መልካም የትንሳኤ በዓል እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ❤🙏
በጣም አስለቅሶኝ ነበር የቀረበ ጊዜ በኢቢኤስ እንኳን ደስ ያለህ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏
አሜን(3)❤
😢😢😢
ሰለምኪ የመለስ ዓደይ ብሓቂ እግዚኣቢሔር እንታይ ይሳአኖ እንዃዕ ደስ በለካ ሓዊተይ የቀንየልና ebc😍😍😍
ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ሕዝብ በአራቱም ማዕዘን አንድ አድርገህ ጠብቀህ ሰላምህን ሰጥተህን የምናይበት ቀን ቅርብ አድርገዉ 😢😢🙏🏿ኢትዮጵያ ጠባቂ የላትም አንተ ጠብቃት መቀሌን ከዛ ሁሉ መከራ ወጥታ በዚህ ሁኔታ ስላየናት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️አሁንም በየ ክልሉ በግፍ በዘረኝነት በጦርነት የሚገደለውን ሕዝብ እግዚአብሔር ይታደግ 🤲🏿ጦርነት እሳት ነው የኔ ወንድም በእኔ እድሜ ነው ሄዶ የቀረው ለጦርነት ተብሎ 😢በ1982ወይ 1983በግምት ይሙት ይኑር አናውቅም ጦርነት ማለቂያው ላይ ስለሄደ ይኖራል ብዬ እገምታለሁ ሁሌም ጉጉት አለኝ ባገኝ ብዬ አክስቴንም እንዲሁ 🙇🏿♀️
Egzabher yasgeglsh yene kongo beselam agersh gebtesh betesebshn mtagegn yargsh selam lagerachn ygegnalu zemedochsh
Amen
አሜን አሜን አሜን
ኣይዞሽ ኣዎ ሰላም ብቻ ነው ምያስፈልገን ለዚች ኣጭር ሂወት ኣይዞኣችሁ ኣምላክ ያገናኛችሁ በሁሉም ኣለም ሰላም ይውረድ በጦርነት ላሉ ጎረቤቶቻችንም እንጸልይ በሁሉም ቦታ ሰላም እንዲሰፍን❤❤❤❤
Bethlehem maroche. Bearatum meazen selam yaweredelen. AMEN
መቐለ ሽኮርርርር❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሙሉእ ሰላም ያስርግልን የሰላም ውጤት ይሄ ነው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ እንኳዕ ሓጎሰኪ ኣደውዓይይይ 😢😢😢😢😢ጸላኢኺ ይንባዕ ማማውዓይ😢😢😢😢
መለያየት መጥፎ ለካስ የሰፈራችን ልጅ ነህ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
ኣነ ተሪረ እየ ዶ በለት😢 ኣደ ትግራይ ፀዋር❤እንኳዕ ሓጎሰኩም ኣምላኽ ይመስገን
ይህን ኮመንት ስጽፍ እመቤቴን ነው የምላችሁ እንባ እየተናነቀኝ ነው ምን አለ የድሮውን ዘመን ቢመልስልን እነኝህን ምስጊን ህዝቦች ምንም የማያቁ በዘር በሀይማኖት እርስ በርሳችን ከምታባሉን ሰላም ብትፈጥሩልን ምን አለበት 😢😢😢😢 እባክህ ፈጣሬ ሆይ ለነዚህ ምስጊን ህዝቦች ስትል አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤ እዲሁም ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ እኳን ለተከበረው 1444ኛው የኢድ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያው አድ ሳምንት ነው የቀረው በአሉ የሰላም የፍቅር የጤና የደስታ ይሁንልን አሜን፫❤❤❤
አሚን አላህ ሠላሙን መልስልን አድ አርጋት ሀገሬን ፍቅሩን መልስልን
አሚን ሁቢዋ❤❤❤
መቐለ ዓደይ ከምዚ ኢለ ዶ መሬትኪ ረጊፀ ክርኢ ይኾን እፍፍ 😢ተመስገን ፈጣሪ ይሄኒን ሰላም ያሳየን ፍፅም ሰላም ያርግልን እንካን አደረሳችሁ 🙏♥♥እንዴት ደስ ይላል ❤
በመጀመርያ ወንድም ዬሀንስ እንዲሁም እናታችን እንኳን ደስ አላችሁ። ሰወችዬ ነገሬ ዘገየ ለምንል ሰወች የሄ ትልቅ መማርያ ታሪክ ነው። የእግዚአብሔር ቀን ሲሆን ሁሉም በጊዜ ው ይሆናል።
ውይ መቀሌ እንዴት እንደናፈቅሽኝ የኔ ደግ ህዝብ ስወዳችሁ ቃል የለኝም የዩኒቨርስቲ ቆይታዬ በናንተ ያማረ ነበር ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ ❤
😭😭😭😭😭😭 አይ ይቺ ምድር የሰው ልጅ መከራው ብዛቱ ምናለ ተፍቅረን ብንጨርሳት ለዚች ለአድካሚ ምድር
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርነ ትንሳኤ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ካለሞተ ይገናኛል እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ🙏🙏🙏
"እኔም ችየው ነው ቻል ኣድርገው ኣልቅሰህ እንዳታስለቅሰኝ" እናት የማትችለው የለም ።እንኳን ደስ ኣላቹ በእውነት እድለኛ ነህ ከዚሁሉ መዓት ወጥተው በህይወት መገናኘታቹ ።
Ebs እናመሰግናለን እንዲ ነበር የሚያምርብን ግን ምን ዋጋ አለው....🙁 😔.
ዓደይ ትግራየይ ሰላምሽ ይብዛ ❤
😢😢
ወይኔ ኢቢኤሶች በኮሜት አልፌ በአካል አግኝቼያቹ ባመሠግናቹ እዴት ደሥ ባለኝ ያረቢ የሡን ቪድዮ አይቼ አልቅሼ ዛሬ የደሥታው ተካፋይ መሆኔ የሠው ደሥታ ሚያሥደሥተው ማነው ውዶች
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንዃን ለጌታችን መድኃኒታችን የትንሳኤ በዓል ብሰላም አደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰን ዮኒ ሁላቹም እቢሶች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ እንዃን ደስ አላቹ⛪🎚✅😘😘😘😘
ውይ እናቴ እኚህ እናት እንዴት ተጎድተዋል? እንኳን በሀዘን እንደተቆራመቱ አልሞቱም ፤እግዝአብሔር መልካም አምላክ ነው
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ኑኡ የኢትዮጵያ ልጆች አብረን በደስታ እናልቅስ አብረን እንደሰት
🥺😭😭
አልሀምዱሊላ ከማለት ውጭ ምንም ማለት አልችል ያን ሁሉ ጭንቀት አንስቶ ይህን ድባብ ላበጣልን ጌታ ምስጋና ይግባ😢😢😢😢
🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አሎት አደይ ። እንኳን ደስ አለህ ዮሀንስ ። Thanks to ebs crew. መልካም የትንሳኤ በዓል ለሁላችሁም ።
ቅንነት ካለ ደስታ ሁሌም ትኖራለች ።
ፈጣሪ ሁይ የኛ የትግራይ ሰላም ያረካት የመላዉ ኢትዮጵያ ሰላም ትሳኤ ኣሳየኝ🤲❤❤🙏🙏
Amen Amen and Amen
አሜን😢
Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
አሜን 😭😭🙏🏿
🎉🎉🎉🎉ዛሬ መጀመሪያ ሆንኩ ድስ ሲል ዮኒዮ እንኳን አደረሳችሁ ሁላቹም የኢቢኤስ ቲሞች መልካም አመትባል ሁንላቹ ለሁላቹም ከነ ሙሉ ቤተስዎቻቹ
ሀዩቲ እንክን አደረሳቹ አይባልም እስልምናቸን አይፍቅደም የኔ ውድ🌰🌰☕️❤❤❤😘
አጎቴ አጎቴ ትመስለኛለህ የአባቴ ውንድም ልቤ ደነገጠ እናት ልጂ ስትገናኙ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ እመኛለሁ!
ይሄ ፀሎተኛ ህዝብ በእግዚአብሔር ቸርነት አለ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አገራ ጠላትሽን አጥፍቶ ሰላምሽን ይመልስልን
Amin
የኔ አባት እንካን ደስ አለህ ደግሞ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ይለያል. ማሻአላህ ብያለሁ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ በህይወት ስላሉ ነው ለዚህ የበቃችሁት ና አሁንም ነፍ አመት ያኑራችሁ እናታችን
ያልሞተ ሰው ይገናኛል እንኳን ደስ ያላችሁ ልጅ እና እናቱ❤🤲 ebs ሶች መልካም ስራ ነው በርቱ ❤🤲
ኣነካ ኪኢለዬ😢😢 ማራ ኣንቢዐናኒ ኣደዋይ❤❤❤❤እንቃዕ ደስ በለኩም ስድራና❤❤❤❤
እንኳን አደራሰቹዉ ለፈስገ በአል የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ በሞቱ ሞታችን ታሽሮል !!!በመቀጠልም እናትነ ልጅ እንኳን ደስ አለቹዉ ሰለም ብሎ አክስትህ ኔኝ ስሉ ጆን ብቻ አይደለም የደነገጠ እኔ እራሱሁ በጠም ነዉ የጨለመብኝ ግን እግዝአብሕር ይመስጌን ደስታችን ሙሉ ነዉ
😢😢😢💔💔💔እኮን ደስ ያላችሁ ብሶት ድላለብኝ እንባየ አልቆም አለኝ ያረብ መቀሌን ሰሏሞን የመለስከው ጌታ የመላው ኢትዮጵያን ሰላም አድርገህ ምስኪኑ ህዝብህ በስላም ይኑር አሚንንን😢
ሰው ለማልቀስ በጉጉት ይጠብቃል እንዴ እንኳን ደስ አላቹ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ 😢😢😢😢
ይህ ዝግጅት ሳይ ማጀብያ ሙዚቃው +ታሪኩን ኣገጣጠሙን በእውነት ያስለቅሳል
አቤት እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና እሱ ይውሰድ እናት እና ልጅ ሲገናኙ በጣም ደስ ይላል
ዋው የዛሬው ደሞ እንዴት ደስ ይላል 😢😢 ፈጣሪ ይመሰገን ለዚህ ቀን ላበቃን የተለየ ስሜት ነው የተሰማኝ 😢❤ አሁንም ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን 🙏
ሁሌ አልቅሻለሁ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም እፀገነት ወዮኒ መቀሌ ልጆችን ያፈራሁበት አገር ነው እወደታለሁ ።
እናትና ልጅን ያገናኘ አምላክ ምስጋና ይገባዋል። እንደፍቃድህ በተለያየ ምክንያት የከፋንን ደስታችንን ቅርብ አድርግልን።አሜን።
❤❤❤ እንደት ደስ ይላል ጌታ ሆይ እባክህን ሰላማችንን መልስልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንኳን ደስ አለህ ዬሀንስ
Amen awo selamchn melselun
የመዳም ቅመሞች እኛንም በብሶት የናፈቅናቸውን ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያገናኘን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
ጆን እንኳን ደስ አለህ በእውነት ከአንተ ጋር እኩል ነው ያለቀሱኩት ወንድሜ ቀሩን ግዜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
አደዬ እኔም እናቴን ሳላያት ነው አፈር በታች የሆነችብኝ ጆን በጣም እድለኛ ነህ እናትህንም እንደዛው እረጅም እድሜ ዬስጥልኝ አደዬ ፈጣሪ ኢትዬፀያን ዬባርክ መቀለ እንደዚ ሰላም ተመልሶ በማየቴም ደስብሎኛል
ሃገረይት ትግራይ ሙሉእ ሰላም ይግበረልኪ ደቂ ትግራይ እንካዕ ኣብፀሐኩም ንባዓል ፋሲጋ❤❤❤❤
ኣሜን ❤❤❤
አሜን 🤲🏿
አያችሁት የሰላም ዋጋዉ እዴት ደስ ይላል ዘላቂ ፍቅር ያጣልን ያረብ
አሜን አሜን አሜን❤
❤🎉🎉🎉🎉እሜን/3/🎉❤❤❤❤❤
መቀሌን እንደዚህ በደስታ ስሜት ሁኜ ሳያት በደሥታ ስሜት ተሞላሁ ደሞ አገራችን ኢትዮጵያ ጨርሶ ሰላማችንን ያዉርድእልን አሜን እንኮዋን ደሥአላችሁ እናትእና ልጂ ቀሪዘመናችሁ ያማረይሁን❤❤❤❤❤
መቀሌን በዚህ አይነት ማየቴ ደስ አለኝ እኔም የዛሬ አርባ አመት እዚያ ነበርኩኝ ።
በመጀመሪያ ኢቢኤሶችን ሳላመሰግን አላልፍም የዛሬ በጣም ይለያል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእንባ የታጠብኩት ቀን ነው እናትህ የኑርልህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አንተመ እንኳን ደስ አለህ
💔💔💔💔💔የኔ እናትዬ እንኳን ኖርሽለት አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥሽ
ለመላው የክርስትና እምነት በመላ እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በአል አደረሰን እልልልልልልል እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ የምር ደስ ብሎኛል❤❤❤😊
እንኳን ደስ አለህ ዬውሃንስ ... ዬኒየ ከዚህ ሁላ ጠሩነት አልፈን ወደዚህ እንኳን አደረሰን ተመስገን ፈጣሪ መልካም የፋሲካ ባአል ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታይ❤❤❤❤❤
ወይኔ በጌታ አልቅሶ አስለቀሰኝ ወየኔ ያንተስ ይለያል እንኳን ኖረችልህ እንኳን ደስ የለህ ወንድሜ ቀሪ ዘመናቹን በደስታ በጤና ያኑራቹ❤🥰
እናት አለም እንኳንም ድስ አለሽ የኔ ውድ አቤት ድስታ
❤❤❤❤❤
እፍፍ 💔😥የደብደቤ ነገር በጣም ነው የገረመኝ እናት እኮ ኣትተካም እግዛቢሄር ይመሰገን ❤
ያአሏህ በእንባ ጨረስኩት አሏህ ሀገራየችንን ሰላም ያድርግልን አድነታችን ነው የሚያምርብን እስኪ የት ናችሁ ደስታችሁን👍👍👍👍
ዮኒና ጸጊ ልጆቻችሁ ትውልዳችሁ ሁሉ የቱባረኩ ይሁኑ
ለመላው ያገሬ ልጅች አንካን አደ ረ ሳቹሁ ዩሐንስ አንካን ደስ አለህ ለኔም ጸሉት አርጉልኝ አናቴ በጣም ታማለች በሰው አገር ሁኝ በጭንቀት ልሞት ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Egziabher yemarelesh
አላህ ያሽርልሽ እህት
እግዜአቤሔር ይማራቸው ሁሉ ይችላል በምሕረት እጁ ይዳብስልሽ አሜን ፫
አይ እናት 38 አመት ሙሉ ደብዳቤ ይዘውት ኖሩ😢😢😢
😢😢እኔ 38 ነው እድሜየ። በጣም ነው የሚገርመው ።
😢
እስይ እንኳን በስላም ተገናኛችሁ የስውን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ታድላችሁ እናት ያላችሁ 😢
እንኳን አደሪሳችሁ ሲወዳች ዮኒ ና ፀጊ ኑሩልን ዘመንናቹሁ ይባሪክ እግዚአብሔር ይባረካችሁ
ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ ባአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን ባአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ የተራብን የምናበላበት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ደስታ ይስፈንላት 🙏🙏🙏❤❤💊
አሜን አሜን አሜን❤
Uz4tp
❤❤❤❤
አሜን
አሜን
አምላኬ ሌላውም ወላጂ እንደርሶ የጠፉ ልጆቹን ፈጣሪ ያገናኝው❤💛
የማንም እንባ ባለዳ ያሎን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤እዴት እዳለቀስኩ ለቅሶን በሳቅ የሚቀይር ይባረክ❤🙏እልልልልልልልልል🙏🙌🙌🔥
ፈጣሪሆይ ከዚ ሁላ እሳት አልፋ ልጅዋን ለማየት ያበቃት እናት ደስታዋን ማየት በጣም ያስደስታል የልጅ ናፍቆት የወለደ ያውቆዋል እሱ የፈጠረን ጌታ ምን ይሳነዋል አያልቅበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አውለን
በመጀመሪያ ፈጣሪ ይመስገን ሲቀጥል ኢቢኤሶች እንኳን ለዚህ ለተቀደሰ በአል በሰላም አደረሳችሁ ወዲዬ የስደት ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ መልካም ስለሆንክ እንባህ በከንቱ አልቀረም ወንድሜ ያገለገልከዉ መድሀኒያለም ጥሎ አልጣለህም
ኡፉፉፉ አልቅሼ መሞቴ ነው የኔ ሆደ ቡቡዉ ወንድሜ ኢንኳን ደስ አላህ ያልሞተ ሰዉ ይገናኛል ebc ለናተ ቃል የለኝም ነፍ አመት ኑሩልን መሰሎቻቹን ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልቤን ደኸመኝ ከባድ ነው ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የኢትዮጵያ እናቶች እግዚአብሔር እምባችሁን ያብስላችሁ።
የፈጣሪ ታምራት ሲሰራ ። ፈጣሪ ለቅሶህን ስለሰማ አመስግነው
እስከ ዛሬ ከቀረብት ፕሮግራሞች ይበልጣል የዛው መቐለ አደየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ለሀገራችን
በጣም የዋህ ገራገር እናቱን የሚወድ ስስ ልብ ያለው ምርጥ አባት ማሻ አሏህ ለተቸገረ ሁሉ ፈረጃ ያግኝ ያረብ በጣም ደስ አለኝ አልሃምዱሊላህ
ebs ተባረኩ እግዛቤሔር ይባርካቹ እካን ደስ ኣላቹ ❤
ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዛሓለይ❤❤❤❤❤
ወይኔ ሥርአቱ ደስ ሲል ምኑም ዲያስፖራ አይመስልም ፈሪሀ እግዚአብሔር ውስጡ አለ እሱ ነው የረዳው ተመስገን ነው ብቻ🙏
አይ እግዚአብሔርዬ እንባይ አባሽ አባት እብርና ምስጋና ይደርስክ እናት ና ልጅን የምታገኝ እንኳን ደስ አለክ ለቅሶክ ልባችን አሳምሞት ነበር ደስ ይበልክ ደስ ብሎናል❤❤❤
ሐወኒ ምዓረይ አባይካ ይንባዕ እንቋዕ ብሰላም አራከበኩም ብጣዕሚ ደስ ኢልኒ ብብኽያት ወዲእካኒ ኢኻ ሐወየ ፍሉይ ጽምኢ ናፍቆት አደ እዩ ኔርካ እንደውም ካብ ማማ ንስኻ ኢኻ ገዲድኻ አደየስ ፈዚዘንየን ይመስለኒ ህልሚዩ መሲልወን እነሄ አዶ ጥዕምቲ እንቋዕ ፀናሕክሉ
ተመስገን ስለኻትኩም ተረፈ ዘመንኩም ይባረኽ ብዕድመን ብጥዕናን የንብርኩም የሕዋተይ ።