@@selamawitselma9116100% right ! our people has no understanding of mental illness.They superstitiously blame others for poisoning or cast some kind of spell on them for the illness;our health professionals need to teach the people about the risk factors,causes and treatment of this potentially debilitating illness.
Motherye your sons they just need help from professionals mental health will healed if they get right treatment hope you will get help from kind Ethiopians good luck with it.
እባካችሁ ደግ ኢትዮጵያዊ እና ኤረትራዊያን ይህንን ልጅ በርሜሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እንዲሄድ እርሱም ይዳን እናታችንን እናሳርፋቸው
Ewnt new 😢😢😢😢😢
😂😂😂አንቺ ጅል በርሜል ውስጥ ይክተቱሽ
እውነት ነው
በርሜል ፎት ዝምበይ።👺👹👺👹
@@addisababanazareth1525 ክክክ
አቤት የፈጣሪ የለህ የሰው ልጅን በመተት በድግምት የሰውን ህይወት የምታበላሹ ህይወታችሁ ኑሮአችሁ ቤታችሁ ጨለማ ይሁን ለግዜው ነወ እንጂ የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ከፈጣሪ ፍርዱን ታገኛላችሁ ጠብቁ
እባካችሁ ባላያችሁት ነገር መተት መተት የምትሉ ተረጋጉ። ።ይህ በአለም ዙሪያ በሁሉም ሃገር የሚከሰት
የአእምሮ በሽታ ነው
@@abuhaile6517የሰለጠነ አለም ከኢትዮጵያ ህዝብ በበለጠ ሰይጣን ያውቃል ያምናል ግን የሰው ህይወት አያበላሽም
@@onlymine4294 የሰለጠነው አለም ሁሉም ሰው ደግና እርስበርሱ የሚዋደድ ነው ልትል ባልሆነ!
አትራገሚ ከተራገምሽ አንቺም ከመተት አድራጊዎቹ በምን ተለየሽ ?እርግማንም ያው ክፋት ነው ፈጣሪ መልካም ህሊና ይስጣቸው ነው የሚባለው
ኣሜን ይጨልምባቸው
ኪዳነ ምህረት ስራውን ሰርታ እልልል ለማለት ያብቃዋት እናቴ
ኤባካች ወደ ፀበል ዉስዱት ይህ የመተት መንፈስ ነው. የሰው ልጅ ክፉ ነው. እያየን ነው 🥲
Mehed yalebet wede aeemmeeroo hikemena new. Esachew endemelut kebade ye aaeemmeerro himem new.
ፀበል ፀበል ይላሉ😂አጉል መካሪ ገንዘብ አትረጃቸውም ግብዝ
@Emanu2018 በገዝብ ማን ነው የዳነው??
@@Emanu2018 ገንዘብ ህይወት አያድንም እምነት ስለወነ በፀበል በእምነት ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይህ መንፈስ ነው ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋኦዶ በእምነት በፀብል እንድናለን
አቤት የሰው ልጂ መከራ
እዴው በመተት የሰው ሂዎት የምታበላሹ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
ጌታ ኢየሱስ ፈውሱን ይላክልህ የድግምት የጥንቆላ ሥራ የፈረስ ይሁን ባንተ ላይ እድል ፈንታ አይኑረው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
አሜን
ይዛው ኤደች የተባለችው ሴት😢😢😢ማን ትሆን ግን ለምን ሊሙርቀ ቀናት የቀረውን ጎበዝ ተማሪ ማናት? 😢ያሳበደችው ብቻ አላህ ❤ወደጤናው ወደራሱ ተመልሶ የዚቺ ሴትን ማንንት እራሱ ይምተናግሮ ያጋልጣታል ብዬ ተስፋ አለኝ ብቻ ዋናው ጤናው ይመለስ😢😢😢
የኔ እናት አይዞዎት የመዳኛው ቀን ሲመጣ ነው እርሶም ወደዚህ መምጣቶት መጨረሻውን ያሳምርልን
በጣም ከፍቶኛል ለእናቴ ነበራት ተብላ አጣች የተባለችው ሳቋ እንዲመለስ አግዙልኝ እኔም እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ የእናታችንን ለማገዝ እንዲያበቃኝ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
❤❤❤አይዞን እግዚአብሔር ይርዳህ❤
@@yeshyemarr8303አሜን አሜን አብሮነታቹ አይለየኝ ካጠገቤ በመሆንም አበረታቱኝ
አይዞ ወንድሜ
ምንድነው በየ ቪዶው ስር እርዱኝ እምትለው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ሳይከፋህ ከፍቶኛል አትበል
@tiruyatube705 በጭራሽ እሺ ሳይከፋኝ ከፋኝ አልልም ያንደበት እውነታን ማስማት ከፈለግሽ ቴሌግራም ሊንክ ላኪልኝ ደግሞ እንደዚህም ብዬ የናቴን ሳቅ የሚመልስልኝ ባገኝ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው የናታችን ቦታ ሙሉ በሙሉ በልማት ፈርሷል ግን አይደለም እርዱኝ ማለት ከዚህም በላይ እል ነበር ግን ሰው ሳዬከፋው ከፋኝ አይልም እህታችን ይቅርታ
እምዬ
በጣም ደስ የሚሉ ጣፋጭ አንደበት ያላቸዉ እናት ናቸዉ!..ፈጣሪ ይርዳዎት!!
እባካቹ ወደ መምህር ተስፋየ ያድርስለት🥺🤲🤲ብማርያም ኣሓት ሽር ንበለሉ❤️💛
እመቤቴ ትርዳዎት እማማ ልጅዎን ትማርሎት
እማምዬ እስትንፋስ እስካለ ተስፋ አለ እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክለት
መሲዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ መተት አርገዉበት ነዉ ጸሎት ቤት የማወስደዉ ሰዉ ፈልጊላቸዉ እግዛቤር ይማርሎት እናቴ
.አይዞት እናት ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይማረው።
መሲዬ በጎ አድራጎት ጋር አገናኛቸውና ፀበል ይፀበል❤❤❤🎉🎉🎉
ሀኪሜቤት ሳይሆን ወደ ፀበል ፀበል 😢😢 እማየ እግዚያብሄር ይርዳወት
ስውሯ ማርያም ቢሄድ እንደው የኛ ኢትዮጵያውያን ነገር እንደዚህ ሆኖ ቀረ ተጎልተን እንከርምና ሰው ለፍቶ ተምሮ ወላጅ ደክሞ ልጄ ደረሰልኝ ሲል ምድረ መተተኛ አይናችሁ ደም ይለብሳል ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
ሁለቱም ከሆኑ ያበድት መተት ይሆናል ፈጣሪ እባክክን ማራቸው ሰው ጨካኝ ነው
ኡፍፍፍ የመተት መንፈስ ነው, ወዳ ፀበል ዉስዱት እናታችን 🥲🥲. የሰው ልጅ ከዲያብሎስ በላይ ሆኗል እግዚአብሔር ይማረን እንጂ.
እናታችን አይዞት እግዚያብሄርእንባዎትንያብስልዎታል አይዞት😢😢
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናት ስለድንግል ማርያም ብለ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥንቆላ የመተት የሴጣን ሁሉ የታሰሩ ይሁን
እማዬ አዳኝ አንድ እግዚአብሔር ፀበል ከገባ ይድናል አይዞት
82 እኮ ወጣት ነው፡፡ እባካችሁ ከጌታ ይገኛል መረዳት የምትችሉ ወደ ፀበል በተለያየ መንገድ እርዱት መተት ነው የሰው ልጅ ከፍቷል፡፡ እግዚኦ ማረን
የኔ እናት አምላክ ትማራሎት እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ፊት ያትርፈን አይዞት እናቴ
እግዚአብሄር ከደነዚህ አይነት እርኩስ ሰዎች ይጠብቀን በኢየሱስ ስም የአጋንት ስራ ይወጋ
መሲዬ ፀበል ይድናል ስው ካላቸው
ሰው የለኝም አሉኮ
እማማ አይዞት ለእግዚአብሔር የሚሳ ነው ነገር የለም 😢😢😢
የኔ እናት እፍፍፍፍ በመጦሪያዎ ግዜ ይኤ ሁላ ስቃይ ማየቶት ይከብዳል አላሀ አፍያ ያርግሎት ድኖ እንደሚክሶት አምናለው ኢንሻ አላሀ
መሲ እንኳን በደህና መጣሽ❤የእኔ እናት አይዝዎት ፀሎት ያርጉ በመቀጠል ፀበል ይውስዱት ይጠመቅ ይጠጣ ይድናል አያልቅሱ ወይብላ ጦር ሀይሎች አቡነ እጨጌ አለህ ከዛሀ ይጠመቅ ይድናል ፈጣሪይ ጨርሶ ይማረው
ጸበል ውሰዱት እማዬ። መምህር ተስፋዬን እባካችሁ አገናኟቸው
የኔ ሚሰኪን እናት ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ልጆቱን ይማርሎት
ፀበል የድነዋል ፈጣሪ ይርዳዎት እናቴ
አይዞት እማማ እግዚሀብሄር ይማረው🙏🙏🙏🙏🙏
ያረቢ እዝነትህ አይለየኝ አደራህና,ያለአናተ ሀይልም ብልሀትም የለኝም😢😢😢
አቤት የሰው ልጅ ክፍቱ ከዳቤሎስ ይበልጣል ይሄን የሰራ ከምላክ የጁን ይክፈል በእወነት ምን ይጠቀማሉ ልጁስ አዱን ያዘ ይብላኝ ለመተተኛ ገሀነብ ይጠብቀዋል አይቀርም
እማማ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሎት ሁለቱም በትምህርት ጎበዝ ስለነበሩ የቅርብ ሰው መተት አድርጎባቸው ነው የሚሆን እግዚአብሔር ግን ልቦና ይስጣቸው
ፀበል እጅና እግሩን አስሮ የሚወስድላቸው ሰው ቢገኝ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት
አዞት የኔ እናት አላህ ጤናውን ይመልስለት
ያገሬ ልጆች ሳኡዲ ስራ ጠፋ አበረታቱኝ ደምሩኝ ብድር እመልሳለሁ ለደመረኝ
የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርለወት ❤❤😢😢
በርሜሉ ጊዮርጊሰ ውሰዱት እናቴ በሰተእርጅና እናቴ አይዞት ይድናል
አሁን ደግሞ እያገበችሁ በጥሩ ቀበጠርዎች በግዜ እንደይተከም እንቅፈት ሐሆን ኮተታም ሁላ
@@belayshebo3149ኧስቲ መጀመርያ አስተካክለህ መፃፍ ኧወቅ ቢያንስ አፍህን ከፍተህ ጭንቅላትህን ለማሳየቱ ኧንድትችል
mnew yebermilu giwergis sem sitetra abesacheshi kadabedut sewechi mehel neshi endi ?
መምሕር,ግርማ,ጋር,ዉሠዱት,አባታችን,በረከታቸዉ,ይደርብን
እግዚአብሔር ይማርሉት እማምዩ አይዞት መስዬ የተቸገር መርዳት ለሪስ ነው እግዚአብሔር ስው ያዘጋጅለት መስዬ ተባርኪ❤።
እግዚአብሔር ይማርው❤
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ አስደግመውበት ነው። ፀሎት ቦታ ውሰዱት ይድናል።
መሰዬ የኔ ደርባባ የምትወዷት ላይክ አድርጉ
🤔
የአሏህ አይ ማማየ እደዉ ያረጋችሁበት አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ያረብ
በየሡሡሥም ፍፁም ፈውስ ጌታ ይላክለት እናቴ ሠው ላያልፍለት ይደክማል ሰው የሠራውን ያጭዳል እማ አይዞት እባዎትን እግዚአብሔር ያብሶት
የኔ እናት አስራችው ወደ ፀበል ይውሰዱት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ይመልስለት
ኡፍፍፍ 😭😭😭እባካችሁ ፀባል አስገቡት እድሉን ዋስዶ ነው እሱን ያሳባዱት ኡፍፍፍ እማማ ንሰሓ ግእቡ ልጆት እዞ ግአዳም እዱ
እመብርሃን የእኝህን እናት ልጅ ምረሽ ወደቤቱ መልሽላቸዉ አሜ፫
ውይይይ… እናቴን እግዚአብሔር ይማርሎት 😢 በስተርጅና ማልቀስ በእውነት ሁሉን የሚችል አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን እንባዎን ያብስሎት 😔😔😢🙏
ፈጣሪዬ ሆኝ ኧረምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን እባክህ በቃን በምንሰማው ሰቆቃ ደነዘዝን ሞትን ተመኘን በቃችሁ በለን
አይዞት እማማ እግዚሀብሄር ይማረዉ
የኔ እናት አይዞት፡እግዛብሄር፡ይማርሎት
የኔን ታሪክ የቀየረችው ኪዳነምህረት በለተቀኗ ትርዳህ🙏😥
አላህ ሆይ እባክህ እርዳው ወላሂ አስለቀሰኝ ኡፍ😢😢😢😢😢😢
እየሱስ ጌታ ነው።
እየሱስ ያድናል። ይታደጋል ይፈውሳል
እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስሎት
የማርቆስ ወንጌል 5:3 ጨርቁን ጥሎ ያበደ እብድ ሰዉ ጌታ ኢየሱስ ነፃ እንዳወጠው ለዚህም ሰው አሰፀሊዩለት ጌታ ኢየሱስ ይፈታዋል ።
የኔ እናት አይዞዎ እመብርሃን ትዳብስልዎ ግን በስመሃብ የሰውን ልጅ ድግምት መተት ምታሰሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ደህና ይሆናል እናቴ እግዚአብሔር ያውቃል ሀያሉ አምላክ ይፈውሰዋል🙏🙏🙏
የአዕምሮ ህመም ነው ።ወላጅ እናቱን እና አባቱን ያለማወቅ ጥያቄ ፣ አያቱን ማጉላላቱ አዕምሮው የሚረዳው በማጣት ነው ቀላል ነው አሳክሙት አባቱን ፈልጉለት።ውስጡን ብቻ ለባለሙያ ቢተነፍስ ይድናል ቢናገረው።
እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ ትዳብሰው
ፈጣሪ ይርዳዎ እናታችን
አይ የናት ስቃይ 😭😭😭😭🙏
አንዳንድ ሰቦች ሰይጣን ይጠቀምባቸዋል አንዱ ጓደኛው አሳብዶት ነው የኔ ባለቤት ላባቱ አንድ ወንድ ልጅ ነው አባቱ ሲሞት አይምሮው ሳተ ምክንያቱ ግን የእንጀራ እናቱ አስመትታበት ነው አሉኝ ያባቱን ንብረት እንዳ ይካፈል እኔ ስደት ነኝ ምንም የሚረዳው አጥቶ መከራ ላይ ነው ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቀን
እመቤቴ ማርያም ትዳብሶ እናቴ
በጣም ልብ ይነከል ጌታን😢😢😢😢😢😢😢 እበከቹሁን የሰው ህይወት አታቡለችሁ😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል የሰው ክፋት አረ ወዴት እየሄድን ምንድነው ጥቅሙ ሰውን ማበላሽት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው አዝናለሁ አንድ ላይ ዶክተር ሃይለማርያምንም አንድ ላይ ቢረዷቸው ሁለቱም ቢፈወሱ ደስስስ ይለኛል ብዙ ልበ ቀናዎች ኘ አሉ እጀ እግዚአብሔር ያዘጋጃቸው
ኡፍ የኔናት እማይዬ ስቀው ደሞ የልቦ ሞልቶሎት ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ሆይ አሳበደችው ሊመረቅ ሲል እመቤቴ ማርያም ትድረስልህ
መሲዬ እባክሽ ከቻልሽ ለኤልሻዳይ የጉዞ ወኪል መገናኛ ማራቶን ህንፃ ላይ ናቸው።ለነሱ ይጠየቁና በርሜል ጊዬርጊስ ቢሄድ በ1 ቀን ይድናል።መስዬ መቼም እንዴት ጥሩ ስለሆንሽ ስለማቅ ነው።
እናቴ የትም ሳትሄዱ ፀበል ይዘዉት ይግቡ ይድናል
ምን አለ እግ /ዝአብሔር ይማሪ ብለችሁ ዝም ብትሉ
አንተም ፀበል ሳያስፈልግ አይቀርም
ወደ ፀበል ይዉሰዱ መተት ሊሆን ይችላል ተጨማሪ ሱስም አለበት
አይዞት እናቴ ልትገሊኝ ነው መድሀኒት አረጉብኝ የሚል ከሆነ ወደከፍተኛ የአይምሮ ህመም እየሄደ ነውማለት ነው ህክምና አለው መሲዪ ወ/ሮ ኪያን ወይ ነኢማን ብታናግሪለት እዛ ቢገባ በእርግጠኝነት ይለወጣል አምላክ ይርዳው።
Bezu sew ye aymro hmem gnzabe yelewem metet menamen eyalu medan yemichelu sewoch hekmna sayagegnu hiwetachew ybelashal. Midyawoch genzabew endisefa bitru.
@@selamawitselma9116100% right !
our people has no understanding of
mental illness.They superstitiously blame others for poisoning or cast some kind of spell on them for the illness;our health professionals need to teach the people about the risk factors,causes and treatment of this potentially debilitating illness.
Motherye your sons they just need help from professionals mental health will healed if they get right treatment hope you will get help from kind Ethiopians good luck with it.
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሺ እማ አየ ኢትዮጽያ የማታድጊዉ ምቀኛሺ ስለበዛ ነዉኮ በስጋ በነፍስ አይመቻችሁ እንደዚህ አይነት ሰዎች
ጌርጌሶ አስገቢላቸው 🙏🙏🙏❤️
እንደዚ አይነት ኬዝ ሲሆን ወደ ሚድያ ሳይሆን ወደፀበል ነው ሚኬደው እሄ የታወቀ መተት ነው ፀበል ሂዱ እማማ እግዚአብሔር ልጆትን ይምርሎታል
ትክክል ሰው ገና አልነቃም አዎ መተት ነው
@@deboradapasen6111 አዎ ማትያምን እኔ እህቴ መተት ተደርጎባት ፀበል አሌድም ብላ እየው በጥርስ እመም ያሰቃያታል አይሰሙም እኮ
አለህ ይፈውሰው መድሃኒቱን ከእጁ ይላክለት ያራቢ
Egzabher kasu ga yehun 😍🙏
እመብርሀን ትጎብኞት እናቴ ፀበል በደብ ይጠመቅ ይድናል
34 ወይም 35 አመቱ ከሱስ ጋር የመማንነት ጥያቄም ተጨምሮ እናትዬ እርስዎ ያሳዝናሉ በዚህ እድሜዎ በማረፊያ ጊዜዎ በዛ ላይ እያለቀሱ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሎት ፀበል ይፀበል ይድናል
አይዞት እማማ😢
ስውር ማርያም ውሰዱት እናቴ ይድናልአይዞት
ወይኔ አውቃቸዋለው የቁርቁራ ደንበኛችን ነበሩ😢😢
አይዞዎት እናቴ መደሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ የረዳዎታል ጸልዩለት ዛሬም በኢየሱስ ስም! ጸሎተዎትን ይሰማል እኛም እንጸልያለን❤
ብዙ ልጆች በትምህርታቸው ጎበዝ ይሆናሉ ስለሚባል አብሾ ይጠጣሉ ከዛ ትምህርት ሲጨርሱ እራሳቸውን ይጥሉና ያብዳሉ፡ ስለዚህ ፀበል ውሰዱት ፡ ወላጆች ለልጆቻችሁ አብሾ አትስጡ መጨረሻቸው ማበድ ነው
ምንድነዉ አብሾ??
መተት ነው ናዝሬት ደብረ ዘይት ሃረር መስመር. በቆሪጥ መተት የተያዘ መስመር ነው ።ብእሱ እድል አንዱ እየኖረ ነው ግን እሱም አይቀርለትም መተተኛው።
ስውሯ ማርያም ውሰዱት እናቴ
አስደግመዉበት ነዉ😢😢😢ሚስኪን ጌታ ይፍዉሰዉ
ሁለቱም አበዱ ምን ማለት ነው ጎበዝ አረውው እርግጠኛነኝ በተኮል ነው 😢😢
ኣይ ሰው ኣይ ሰው ኣሳበዱት 😢😢😢😢😢
እርስዎ ላይ መተት ተደርጎብወት እንዳይሆን እማየ ይቁረቡ ፀበል ይግቡ
ስውሯ ኪዳነ ምሕረት ይዛችሁት ዬዱ ድቅ ነው ስራዋ
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ ወርዶ ከድንግል ተወልዶ ሞቶ በሦሥተኛው ቀን የተነሳው፣ የአጋንንትን ስራ ሊያፈርስና ከሀጢያታችን ሊያነጻን ነው ።
በኢየሱስ ስም እንዲጸለይለትና ሕይወትን አጊኝቶ እንዲፈወስ ጸሎት ቤት ቢወስዱት ይሻላል❤❤❤
ኧአይዞት የኔ እህት ሰዉ ክፌ ነዉ እኔንም የእህቴ ልጀና ታላቅ እህቴ ተባብረው እኔን ማግኘት ሲያቅታቸዉ ልጄን አሰረዉ አሰቀመጡብኝ መልሱን ከመዳህኒአለም ያገኙታል መዳህኒአለም ያድንሎት ዘብር ገብሬል ዉሰዱት ይድናል አይነት
አላህ ያሽርለከት የኔ እናት
Tsebel...tsebel..betselot...Amen!
መሲ በማርያም ተርቢኖስ የጉዞ ዎንድሞቻችን ጋር አገናኚው እነሱ ብዙ ልጆች የርዳሉ ከነሱ አገናኛቸው
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ ወንድሞቼ ። አሁን ምን ትጠቀማላችሁ ይሄን ክፋት ያደረጋችሁ ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
😢😢😢
ናዝሬት የምትወደድ ከተማ ነች:: ግን ሰላም ብዙም የለም::