እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? የወላጆች እና የበኩር ልጃቸው ፍጥጫ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @b.6015
    @b.6015 20 วันที่ผ่านมา +1117

    ከቤታቸው ይውጡ የምትሉ በላይክ በሠላም በቤታቸው ይጦሩ እኝህ እናትና አባት

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 20 วันที่ผ่านมา +26

      አልጠግብ ባይ እየተፍ ያድራል አሉ ኮንደምኔም ቤቱን እያከራዬ እናትና አባትን ያስለቅሳል በልጆቹ ያግኘዉ 😢😢😢😢😢

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 20 วันที่ผ่านมา +6

      ሆሞች መቼም ዕድሜ የላቸውም "ዕድሜህ ይረዝም ዘንድ እናት አባትህን አክብር" የእግዚአብሔርቃል ነው ደሞም ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል::

    • @mbet1840
      @mbet1840 20 วันที่ผ่านมา +3

      አወ ይውጡ

    • @redatyilma6850
      @redatyilma6850 20 วันที่ผ่านมา +3

      Yes yes I need out !!!!!

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 20 วันที่ผ่านมา +1

      Please move out

  • @messizeleke5497
    @messizeleke5497 20 วันที่ผ่านมา +567

    ይውጡላቸው ከቤታቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ!!! ምንድነው መገገም፡፡

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 20 วันที่ผ่านมา +6

      ይውጡ👍🏾👍🏾👍🏾

    • @ايهب-ر1ض
      @ايهب-ر1ض 20 วันที่ผ่านมา +5

      ይውጡ👍👍👍

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 20 วันที่ผ่านมา +4

      ኧረ ይውጡ ያለዚያ ሰልፍ እንወጣላቸዋለን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 20 วันที่ผ่านมา

      Don't worry mom Allah you go now back to for kids

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 20 วันที่ผ่านมา

      Your are stopped

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 20 วันที่ผ่านมา +475

    እማማ እና አባባ ብርቅ ናቸው።መጦር ካልሆነ ቤቱን መልቀቅ። መፀሐፍ ቅዱስ እናት አባትህን አክብር።

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 20 วันที่ผ่านมา +10

      ትክክል እናትና አባትን ያላከበረ መጨረሸው አያምርም

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 20 วันที่ผ่านมา +3

      @fantayegezahegn3563 እውነት ነው።

    • @tewegn
      @tewegn 19 วันที่ผ่านมา

      Yewshet jeman lachu

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 17 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል መፅሀፍ ቅዱስ እናትና አባትህን አክብር ይለናል ግን ለወላጆችም እዛው ላይ ልጆቻችሁን አታሳዝኑም ይለናል የኔ ውድ እግዚያብሔር ከኛ በላይ ሰላማቸውን ይስጥልን

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 17 วันที่ผ่านมา +1

      @hiwel9209 አሜን ይስጥልን።መፀሐፍ ቅዱስም በባህላችንም ልጅ ተወልዶ በወላጆቹ ቤት አድጎ ጉልበት ስሞ አግብቶ ቤቱን ይለቃል።ቢስማሙ መልካም ነበር።ሰላም ካጡ ግን ወላጆች አርጅተዋል ለየትኛው እድሜ ማስጨነቅ

  • @belaygebre
    @belaygebre 20 วันที่ผ่านมา +204

    አረብ አገር የሄድሽው እህታችን ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ

    • @saraweba9517
      @saraweba9517 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን ♥

    • @ThehayT-s3p
      @ThehayT-s3p 19 วันที่ผ่านมา +2

      Amen ❤

  • @zenashayano3275
    @zenashayano3275 20 วันที่ผ่านมา +288

    የማዳም ቅመም እኮ አሰተዋይ ናት ❤❤❤ላንች ይኑሩልሸ ጀግና ነሸ❤❤❤

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 20 วันที่ผ่านมา

      🙄🙄🙄ወሬ

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 20 วันที่ผ่านมา +163

    ይሄንን ከነ ሚስቱ ነቅሎ ማባረር እናትና አባት የቀራቸውን እድሜ በሰላም ይኑሩ

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 17 วันที่ผ่านมา +1

      ፍርድ.የሌለበት.ሀገር.በጣም.ያማል.ልብ.ይነካ.ቤተሰብን.መበጥበጥ.እናት.ያውም.የኢትዮ.እናቶች.ውይ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @ashuzlink97
      @ashuzlink97 12 วันที่ผ่านมา +1

      የታባሽ የምታውቂውን ነው የምትፈርጂው ደነዝ

    • @ashuzlink97
      @ashuzlink97 12 วันที่ผ่านมา +1

      ጠንቆይ ቤት ሄዳ ነው ልቡሳን አውልቃ የረገመችው መቼም ይቅርታ አታረግላትም

    • @ashuzlink97
      @ashuzlink97 12 วันที่ผ่านมา +1

      የምሬን ነው በቅርቡ ስለማውቃቸው ነው የምር

    • @KidadaTariku
      @KidadaTariku 6 วันที่ผ่านมา

      @@ashuzlink97 ወሬ ወሬ ጠላን ስላወካቸው ምን ይጠበስ

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 20 วันที่ผ่านมา +381

    ጎበዝ ልጅ ነሽ እንኳን ኖርሽላቸው አንቺ ባትኖሪ ጢባጢቦ ይጫወትባቸው ነበር ከነሚስቱ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 20 วันที่ผ่านมา +157

    ትክክል እናት መለወጫ የላትም እንዴት እናት ወልዳ ባሳደገች መታሰር አለባት እናት ምንም ብታጠፋ እናት እናት ናት

  • @Godisgood-ig1mt
    @Godisgood-ig1mt 20 วันที่ผ่านมา +516

    አለምዬ ምንም ቢሆን ወልደው ካሣደጉን ይበቃል።ከቻልን መጦር ካልሆነልን ደግሞ ራሣችንን ችለን ሠላማቸውን መስጠት ነው ያለብን እንጂ በስተርጅናቸው ወላጆቻችንን ማሣዘን አይገባም😢

    • @eketelohannesipamo
      @eketelohannesipamo 20 วันที่ผ่านมา +14

      💯 % you are right ✅️ 👏 👌, they must away from parents

    • @hanna4751
      @hanna4751 20 วันที่ผ่านมา +9

      በትክክል

    • @helentube.
      @helentube. 20 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክልሸ ብለሻል❤

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 20 วันที่ผ่านมา +2

      Well said!

    • @b.6015
      @b.6015 20 วันที่ผ่านมา +8

      አወ ይውጣ ከቤታቸው

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 20 วันที่ผ่านมา +140

    በቃ መጥፎም ይሁኑ ጥሩ በገዛ ቤታቸው በስላም ይኑሩበት ...እቅም የላቸውም ብለው እናትና እባትን ማስቃየት 😢😢😢

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 20 วันที่ผ่านมา +175

    አባትየው ሲያሳዝኑ ይውጦላቸው ከቤታቸው።

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 20 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አባባ 😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 20 วันที่ผ่านมา

      በጣም አንጀት ይበላሉ! 😢ምነው ባልተወለደ ኖሮ!

  • @YtR-z5k
    @YtR-z5k 20 วันที่ผ่านมา +184

    የሰው ልጅ ልዩነት በጣም ይገርማል እኔ በዱላ አንቀጥቅጠው ያሳደጉ ወላጆች ነው ያሉኝ እንኳን በስተእርጅና ላሳዝናቸው ይቅርና ለራሴ የምትባል አንድ ሳንቲ ሳላስቀምጥ እነሱን ለማስደሰት እጥራለው እግዚአብሔርንም እድሜያቸውን እንዲያረዝምልኝ አማፀናለው አንዳንድ ልጆች ግን ምን ሆነው ነው ወላጆቻቸው በመደሰታቸው ግዜ የሚያሳዝኑዋቸው እናት አባት በገንዘብ አይገዛም

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 20 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም

    • @SaaMee-u3p
      @SaaMee-u3p 20 วันที่ผ่านมา +6

      አወ የሁላቺንም ወላጆቺ ገርፈው ከቤት አባረው ነው ያሳደጉኚ ግን አሁን በጉልበት በገዘብ ባረዳቸውም በኔ ምክኔያት እንዳዝኑ አልፈልግም

    • @HanaDemise-g2w
      @HanaDemise-g2w 20 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 20 วันที่ผ่านมา +4

      እኛም ቤት ሀይለኛ ናት እናታችን በጣም ትደበድበናለች ስናጠፋ አታልፈንም ግን አሁን አቀባረን ነው የምናኖራት እናት አትዘን❤

    • @YtR-z5k
      @YtR-z5k 20 วันที่ผ่านมา +2

      @mekelesalemayehu6279 እውነት ነው

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 20 วันที่ผ่านมา +78

    ክብር ለእናትና አባት❤❤❤❤

  • @dr.kassahungashu
    @dr.kassahungashu 20 วันที่ผ่านมา +180

    ይሔ መልዕክት ለልጁ ነው እመብርሀን ምስክሬ ናት የእናት ክፉ በዓለም ላይ የለም ነገ ይቆጭሀል ካመለጠች አትገኝም ተው ተው ነገ ከመሸ ዋይ ዋይ ብትል የትም አታገኛትም። ግፉህን ነገ በልጆችህ ታገኛለህ። 😭😭😭😭😭😭

    • @b.6015
      @b.6015 20 วันที่ผ่านมา +8

      @@dr.kassahungashu ሳህ ወላህ አላህ ልቦና ይስጠው ነገ የዘራውን ያጭዳል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 20 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል አላህ ልብ ይስጠው እህል ወጣትነት መቃብር ያስገባል ከባድ ነው ልብ ይስጠው ነጊ ይክብዳዋል

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 20 วันที่ผ่านมา

      Betame enkune gefe teseretuo yekerena melkameme besera hiywote achere nate

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 20 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂአውንእናትአከፋምእደትእእስርቢት😢

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 20 วันที่ผ่านมา +3

      100%👍👍👍

  • @zehara53o
    @zehara53o 20 วันที่ผ่านมา +57

    ኡፍ እኔ ግን አባትዮውን ሳይ ባለፈውም አሁንም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ተናግረው የሚወጣላቸው ሰው አይደሉም ሲያሳዝኑ የኔ ሚስኪን አባት አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ ለዚህ ፋሚሊ 😢😢😢😢

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 20 วันที่ผ่านมา +134

    ቀን ጠብቆ የማይከዳ ጊዜ የማይለውጠው ወረት የሌለበት ታማኝ እርሱ ልኡል እግዚሐብሔር ብቻነው ❤❤❤

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx 20 วันที่ผ่านมา +1

      ውነ ነው ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 20 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

    • @HanaAval-bi2nu
      @HanaAval-bi2nu 20 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እሱ ብቻ የማይቀየር የማይተው

    • @hirutassefa398
      @hirutassefa398 20 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

    • @amitpadele6914
      @amitpadele6914 20 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 20 วันที่ผ่านมา +51

    ሠው ሢፀልይ ልጅ ሥጠኝ ብቻ ብሎ መለመን የለበትም ለካ የተባረአ እሚጠቅም ልጅ ይሥጠን እደዚህ አይነት የተረገመ ልጅ ውሀ ሁኖ ቢቀር ይሻል ነበር እናትን እሚያሥለቅሥና እሚያሣሥር አሪዎሥ ቤታቸውን ለቆ ይውጣ ከነሚሥቱ በሥተርጅና ለምን ያቃጥላቸዋል😢😢😢

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 20 วันที่ผ่านมา +85

    እናትና አባትየው ሲያሳዝኑ በማረፊያቸው ሰአት መንከራተታቸው

  • @seblemesfin7116
    @seblemesfin7116 20 วันที่ผ่านมา +46

    የኔ ትሁት ለናትና ለአባት ቀኝ እጅ ነሽ ኑሪላቸው

  • @ethel2222
    @ethel2222 20 วันที่ผ่านมา +64

    እህትየው እግዚአብሄር ይባርክሽ አስተዋይ ሴት ነሽ አንተ ወንድም ተብየው ልቦና ይስጥህ ኮንዳሚኒየም እያለህ ነው ምታቃጥላቸው በጣም የሚያሳዝኑ እናት እና አባት

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 20 วันที่ผ่านมา +57

    ልጅ ምንጉድ ነህ ቤቱን ለቀህ ውጣ በቁመናቸው ቤታቸውን ልትወርሱባቸው ነው በዛ ላይ ክብር እና ፍቅር እንኳን አትስጣቸው እንዲሁ ንብረት መፈለግህ እግዚኦ 😢😢😢

  • @jima1991
    @jima1991 20 วันที่ผ่านมา +70

    ውይ እናቴ አስለቀሱኝ በገዛ እቤታቸው እኛ አሜሪካ 3 ሆነን ለእናታችን G+2 ቤት ሰራን ስለሚገባት ግዴታችን ስለሆን ምርቃቷ ተባረክን በብዙ ነገር እናንተ ቤተሰብ ታስለቅሳላችሁ😢...ሴት ልጃቸው ዘርሽ ይባረክ በልጆችሽ ተደሰቺ ንግግር ሲያምር ተባረኪ .. ቤተሰቦቻችሁን የምታስለቅሱ ልጆች በልጃችሁ ይድረስ የተረገማችሁ ባለፈው ሲያወሩ ራሱ አስጠልተውኝ አቋረጥቁኝ ከቤታቸው ውጡላቸው ሰላም ስጡዋቸው ፍትህ ለእናትና አባት በቤታቸው ሰላም ላጡት 😢

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 19 วันที่ผ่านมา +3

      ከላይ ጥሩና ደስ የሚል ምክር ሰታችሁ ነበር ግን ልጅ ምን አደረገ???????? እርግማን አቁሙ እባካችሁ እባካችሁ እርግማን ነው ሀገራችንንም እየቀበራት ያለው እባካችሁ ልጆች በማያውቁት ለምን ዋጋ ይከፍላሉ ?????ባይሆን እስኪ ክፉ ክፉውን ብቻ ሳይሆን በየሚዲያው እንደናንተ አይነት መልካም ስራ የሰሩ አርአያ የሚሆኑም ቀርበው ቢያስተምሩ ለውጥም ይመጣልና ባይሆን እስኪ ወደ መልካም ስራም ወደ ለውጥም እነዚህን ሚዲያም እንዲመጡ እንርዳቸው እስኪ መልካም ለራሳችን መልካም ለቤተሰቦቻችን መልካም ላካባቢና ለሀገራችን እናስብ እስኪ ከለቅሶና ከፀብ ከእርግማን እንውጣ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረኩ እናትና አባት በህይወት እስካሉ መደሰት አለባቸው:: በችግር ነዉ ያሳደጉን እኛም ግዴታ አለብን::

    • @jima1991
      @jima1991 17 วันที่ผ่านมา

      @@hiwel9209 ይሄ እርግማን አይደለም ሰው የዘራውን የሚያጭደው ስለዚ በልጁ ያገኘዋል እናት የሚደበድብ የሚሳደብ በቤታቸው ሰላም ለሳጣቸው ልመርቀው? እናት ማስለቀስ ዋጋ ያስከፍላል

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 20 วันที่ผ่านมา +113

    እንኳን ተወለድሽላቸው እህቴ ልቅም ያለ ሃሳብ አቅርበሻል ትክክሉ ይህ ነው።

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 20 วันที่ผ่านมา +38

    እነዚህ ሰዎች ቀሪ ዘመናቸውን ደስ ብሎቸው ይኑሩ የናትና ያባት ሐዘን ከባድ ነው ከቤታቸው ይውጡላቸው

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 20 วันที่ผ่านมา +95

    በድህነት ተጠብሰው አሳድገው አሁን ደሞ ደግሞ እነሱን መጥበስ አግባብ አይደለም❤

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 20 วันที่ผ่านมา +1

      በተራቸው ይጠበሳሉ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 20 วันที่ผ่านมา

      Tekekele

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 20 วันที่ผ่านมา +48

    ያሳሰርሽው ሴት በልጆቹ አግኝው ፈጣሪ ያንከራትሽ በልጆችሽ አግኚው እድሜ ዘመንሽን አልቅሺ

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe 19 วันที่ผ่านมา

      Setastela demo

    • @uaeead407
      @uaeead407 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይባልም የጤና አይደለም ልጅ እናት ላይ ከተነሳ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 9 วันที่ผ่านมา +3

    የመጀመሪያ መሆን ያለብሺ አንቺ ነሺ የእውነት የተባረክሺ ነሺ አንቺ ልጂ ልጆችሺን ይባርክልሺ አንቺ❤

  • @DerejeDera-p3z
    @DerejeDera-p3z 18 วันที่ผ่านมา +7

    ንግግርሽ ሀቀኝነትሽ ለህሊና ቢሶች ትምህርት ነው ተባረኪ ለእናት እና አባትሽ ኑሪላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 20 วันที่ผ่านมา +43

    እመኑኝ የእናት አባት እንባ ከባድ ነው የእግዚአብሔር ትእዛዝ እናት አባትክን አክብር እናት አባቱን የማያከብር እድሜው ያጥራል በምድርም በሰማይም ሂወት አጠርባችሁ አስተውሉ ወላጅን ማስለቀስ እግዚአብሔርን ከመውጋት አይተናነስም 😢ሌላው የስደት ባልደረባ እህታችን ኮራሁብሽ ንግግርሽም እይታሽም ደስ ሲል

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 20 วันที่ผ่านมา +21

    ልጅቱ ጌበዝ ለእናት አባትሽ እንዲህ ምታስቢ ተባረኩ❤ በሰላም ይኑሩበቤታቸውእነሱይውጡላቸው

  • @senigi530
    @senigi530 19 วันที่ผ่านมา +21

    አለምዬ ክብር ይገባሀል የስንቱን ችግር በጥሞና የማዳመጥ ጥበብ ተሰቶሀል እድሜ ይስጥህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 15 วันที่ผ่านมา +3

    አለምዬ አንተ መልካም ሰው ጌታ ይባርክህ ፈጣሪን የሚያስደስተው ነገር መቼ ይሆን የሚያስደስትና እርሱ የሚከብርበት መልካም ሰው ጠፋ እሱን ባለማክበራችን ነው በምድሪቱ ላይ ይህ ሁሉ መከራ ኢትዮጲያ ላይ የወረደው ሃጥያታችን በዝቶ ነው ይህ ልጅ እነኝን የተከበሩ አዛውንትና በሽተኛ ወላጆቹን ላሰቃየና ለአንከራተታቸው እንባቸው መከራ ስለሚያመጣበት ለሱም ሆነ ባለቤቱ ከነቤተሰቦቻቸው እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠይቀው ቤታቸውን ለቆ ራቅ ብሎ ይኑር እውነት ተደብቃ አትቀርምና በዚህ መልኩ ቢሆን መልካም ይሆናል ተባረክ❤

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 20 วันที่ผ่านมา +20

    እውነት ለመናገር አለም ሰገድ ለአንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ጨዋ ጨዋያሳደገህ ነህ ተባረክ እንደአንተአይነቱን ያብዛልን

  • @Abebaye-y7g
    @Abebaye-y7g 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅ ማለት እቺ ናት ከሱ አንቺ ትንሿ ተሻልሽ ጎበዝ እስተዋይ ነሽ ሁሌም ከጎናቸው ሁኚ እግዚአብሔር ከነዘርሽ አብዝቶ ይባርክሽ🙏

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 20 วันที่ผ่านมา +19

    መድሀኒዓለም ፍርዱን ይስጥ እናትና አባትህን አክብር ይላል ቃሉ

  • @yengusenshdereje
    @yengusenshdereje 20 วันที่ผ่านมา +21

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ ለልጆች እናት እና አባት ማሳዘን በልጆቻቸው ያገኙታል ይፈርዳል

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 20 วันที่ผ่านมา +45

    ያረቢ ከእናት አባት እንባ አንተው ጠብቀኝ 😢😢😢😢

    • @MahaAl-b7w
      @MahaAl-b7w 18 วันที่ผ่านมา

      አሚን፣ አሚን፡አሚን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 20 วันที่ผ่านมา +19

    ምነዉ አባቴ ኑሮልኝ እግሩን አጥቤ ባኖርኩት አላህ ይዘንለት በጅ የያዙት ወርቅ ነዉ የሆነዉ ሰዉ ወልዶ አሳድጎ እንድህ ፈተና አላህዬ ባንተ እጠበቃለሁ ከባድ ነዉ

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 20 วันที่ผ่านมา +47

    እናቴና አባቴ በህይወት ኖረውልኝ ያለኝን በሰጠዋቸው በኋላ እንዳትፀፀቱ ይቆጫችኋል

  • @amsalebekele7298
    @amsalebekele7298 17 วันที่ผ่านมา +4

    መፀሐፍ ሲናገር በሒወትዘመንህ እድሜህ እንዲረዝምእናትና አባትህንአክብር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 20 วันที่ผ่านมา +41

    ሰላመ ክርስቶስ በዚህ ቤተሰብ ይግባ አሌክሶ ዘመንህ ይባረክ

  • @Fire-sq9dg
    @Fire-sq9dg 20 วันที่ผ่านมา +20

    አለምዬ ልጁ ቤታቸውን ለቆ ይውጣ እናትዬው ሥኳር በሽተኛ ናቸው በሽታቸውን ያሥታሙ ፍትህ ለወላጆች አለም ሠገድ ሺአመት ኑርልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelhaile8910
    @rahelhaile8910 20 วันที่ผ่านมา +19

    እኝን ትልቅ ሰውዬ እና እናት ሚዲያ ላይ ማውጣት ሰላማቸውን መንሳት በጣም ነው የሚያሳዝነው በእውነት ነገ ይቆጭሀል ደግሞ እመነኘ በልጆችህ ታገኘዋለህ እግራቸው ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 20 วันที่ผ่านมา +5

    ልጅቷ አስተዋይ ናት የህቴም ልጅ ከኛ እኩል ነዉ ትላለች እሱ ግን እናትና አባቱን ያሰቃያል ልቦና ለሁሉም ይስጣቸዉ😢😢
    አለም ሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤

  • @FeruzWuhab
    @FeruzWuhab 20 วันที่ผ่านมา +36

    ወላህ በጣም ያሳዝናል ምንም ቢሁን በእናት ባአባት መጨከን ይከብዳል ልጆች አላህን ፍሩ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 19 วันที่ผ่านมา +7

    ምናለ እናቴ ኖራ አዝያት አባብዬ ባስተኛት እናት ያላቹ እድሜና ጤና ይስጥላቹ እናትና አባታችሁን እስካሉ በደንብ ያዙ 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 20 วันที่ผ่านมา +34

    ወንድ ልጅ እኮ ካ አገባ ብሃላ ለወላጅ ጠላት ነው በተለይ ሚስቱ ክፉ ከሆነ ች እኛ ቤትም እንድዝህ አይነት ታሪክ ተፈጥሮ ያውቃል ግን አሁን እግዚአብሔር ፈርዷል 🙏

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 18 วันที่ผ่านมา

      ለሚስቶቻቸው አላህ ልቦና ይስጣቸው እሷም ወላጆች ይኖሯታል በሷ ወላጆችላይ እድሆን የማትፈልገው ነገር በባሏ ቤተሰብ ላይ ክፋት ጥሩ አይዴለሁ የዘራችውን ታጭዳለች

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 20 วันที่ผ่านมา +21

    እማማ እና አባባ ቀሪ ዘመናችሁ ሰላማችሁን እግዚያብሄር ይመልስላችሁ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 20 วันที่ผ่านมา +23

    ቅዱስ ሚካኤል ሰላም ለዚህ ቤት አውርድ ለሁሉም ልቦና ስጣቸው 🙏🙏🙏🙏

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 20 วันที่ผ่านมา +1

      እየሱስም እዲ አለ የሰላም አለቃ እኔ ነኝ ዩሀንስ 6 35

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 20 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 20 วันที่ผ่านมา +13

    ለለናትሽ ናላባትሽ እካን አች ኖርሽ አንዱ ቢጥላቸዉ አንች ደጋፊ እንጀራ ይውጣልሽ እህት ልጂ ማለት እንዳንች ነው አንች ባትኖሪ አቃጥለው ይገላቸውነበር😢😢😢😢 እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 20 วันที่ผ่านมา +33

    ሥንት ደክመው አሳድገው እደገና በልጅ መጦሩ ቢቀር በልጅ መሠቃየት ውይ አላህወይ አደራህን ወልጃለሁ አደራህን እኔንም ለናትና አባቴ መልካም አርገኝ ልጆቸንም መልካም አድርግልኝ ያከሪም ያአላህ

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 20 วันที่ผ่านมา

      AllahumAmeen

  • @ruthzelalem4236
    @ruthzelalem4236 20 วันที่ผ่านมา +24

    አረ ምን አይነት ዘመን ደረሰን እናት እና አባት እኮ ልጆቻቸዉን የሚጫኑት ይበላሹቡኛል ከሚል ጭንቀት ነዉ

    • @LidiaDawit-f6l
      @LidiaDawit-f6l 20 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የምር ግርም ይለኛል ሁላችንም ተገርፈናል ግን ትዝ አይለኝሞ ግን ደግሞ ባይገርፋን ለዚህ አንበቃም ነበር አይይይ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 20 วันที่ผ่านมา

      Tekekele thanks.

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 20 วันที่ผ่านมา +21

    አላህ ሆይ እናትና አባቴን ጡሬ መርቀውኝ ይለፉ ለኔም የተባረከ ልጅ አንተ ወፍቀኝ🤲ለሁላችንም አሚን

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 20 วันที่ผ่านมา +11

    ከልቤ ነው ያዘንኩትም ያስለቀሱኝም 😢😢እናት እና አባት ይሔ አይገባቸውም እድሜ እና ጤና ለማኝ ናቸው እኮ ወልዳችዋል ብድሩ ይክፈላችሁ!!!!! አንቺና ወንድምሽ ግን የልጅነት ግዴታችሁን ስለምትወጡ ጠፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈለው 🙏🙏🙏😍😍♥♥

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 20 วันที่ผ่านมา +58

    እናትየው እውነታቸውን ነው ሚስቱ እኮ ናት የምትናገረው ጉዳዩ አይመለከታትም ሚዲያ ላይም በህጉም ጉዳይ ልጁ እና እናቱ ናቸው መጠያየቅ ያለባቸው ልጁ ዝም ብሎ ስትለፈልፋ የነበረው ሚስቱ ናት ብድሩን በልጆችሽ አግኚው በልጆችሽ ተዋረጂ አልቅሺ በሰው ንብረት መሀል ገብተሽ እንደ ባለቤት ስታወሪ ያለማፈርሽ ልጁ እባክህ ዉጣላቸው ቤቱን አከራይና ኪራዩን ወስደህ ክፈል አርጅተዋል ቀሪ ጊዜአቸውን እፎይ ይበሉ ሲሞቱ ሸጣችሁ ትካፈላላችሁ እናት አባት አዝና እረግሞህ አልቅሶብህ ቢሞቱ በሰማይም በምድርም ዋጋ ትከፋላለህ ያደለው ልጅ ቤት ገዝቶ ለእናት አባት ይሰጣል የቤተሰቤን ሂወት ሳልቀይር እኔ ሂወት አልመሰርትም ብሎ በስደት ዋጋ ይከፋላል አንተ ይሄን ባታደርግ መከራ አትሁንባቸው አገር ሰው ምን ይልሀል እናቱን የሚያስለቅስ አለም ሰገድ ይዉጡላቸው እፎይ ይበሉ ጭራሽ እናት ማሳሰር😢😢😢😢😢😢 ያማል😢😢😢😢😢

    • @nunu7353
      @nunu7353 20 วันที่ผ่านมา

      ድሮስ ከቆማጣ ምን ይገኛል.....

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 19 วันที่ผ่านมา

      @@nunu7353ማነው ቆማጣ??? ብልግና አቁሙ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 19 วันที่ผ่านมา +1

      ሴት ሴትን መሳደብ ልጆችን መርገም ባላየነው ባልነበርንበት መፍረድ እረ ሀጢያት ነው እግዚያብሔር ሁሉን አዋቂ ነው እኛ ስላልን አይፈርድም ብንችል እንፀልይላቸው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው እባካችሁ ላላው ላይ የምንፈርደው ነገ በራሳች ደርሶ ለንስሀም ችግር ነው የእግዚያብሔር ቃልም የሚራገም የተረገመ ነው ይለናልና ቁጣ ስድብ እርግማን ክፉ ቃላት የዲያቢሎስና የዲያቢሎስ ብቻ ናቸው ከስሜት ወተን እያገናዘብን እንሂድ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 19 วันที่ผ่านมา

      @@hiwel9209 መራገሙ ነው የሚገርምሽ እኔ አልቅሼበታለው እናት በፋሲካ ምድር እስር ቤት ያሳሰረ ልጅ ልንመርቀዉ ፈልገሽ ነበር ምናልባት አንቺም እንደዛው ቤተሰብ የምታስለቅሺ ትሆኝለሽ የናት መበደል ፋርድ ቤት ሚዲያ ላይ ወታ ማልቀሱዋ ሳያሳስብሽ ለምን ተረገሙ ልመርቀው እናቱን የሚያስለቅስቱን ልጆች ሰው የላቸውም ብሎ ነው እኔ ብሆን ልንገርሽ በናቴ ንብረት ላይ እናቴን አሳስሮ እናቴ እስር ቤት አድራ እሱ ከነልጆቹ ከነ ማስቱ እናቴ ቤት በሰላም ሊተኝአ ሊኖር አይታስብም እኔ የተራገምኩት ተቃጥዬ ነው ስለዚህ ከተበደለ ጎን መቆም ግድ ነው ፈጥረን አላወራንም ከሁለቱም ወገን ሰማን የኢትዮጵያ ህዝብ ይፋረደኝ አሉ የዘራውን ያጭዳል ።

    • @hanamontano7931
      @hanamontano7931 19 วันที่ผ่านมา

      ሚሱቱ ቤተሰብ የላትም ለምን አይመክሯትም ዘሯን አታሰድብ ወጪ ከሰው ቤት

  • @AlexTabore
    @AlexTabore 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አስተዎይ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @muluworkbelay9396
    @muluworkbelay9396 20 วันที่ผ่านมา +90

    እስከሚስቱ የአካባቢው ሰው ወግሮ ማባረር ነው

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 20 วันที่ผ่านมา +5

      እውነት ነው ይውገሩት

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 20 วันที่ผ่านมา +4

      እውነት

    • @RedietAyana-kb5pw
      @RedietAyana-kb5pw 20 วันที่ผ่านมา +5

      ትክክለኛ መፍትሄ

    • @abebatekle22
      @abebatekle22 20 วันที่ผ่านมา +10

      ድንቅ መፍትሄ የሚወግሩበትን ቀን ቢነግሩን እኛም ብንቀላቀል ከፅድቅ ይቆጠርልን ነበር

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 20 วันที่ผ่านมา +2

      Hoo ende? Yqirer ybelachahu

  • @Feikir
    @Feikir 20 วันที่ผ่านมา +13

    እናትና አባትን ማሳዘን በጣም ከባድ ነው ወንድሜ እኔ ላንተ በጣም አዘንኩልህ ቢገባህ እግዚአብሔር የሰጠህ ትልቅ ፀጋ ነበር ግን አላወክበትም የእነሱ ሀዘን በሰላም አያስተኛህም እኔ እናትና አባቴን አጥቼ የሰው እናትና አባት ሳይ እንዴት እንደምቀና በእጅ የያዙት ወርቅ እንደሚባለው ዛሬ ላይታወቅህ ይችላል ነገ ግን ይቆጭሀል አስብበት።

  • @segenetmaru9066
    @segenetmaru9066 20 วันที่ผ่านมา +48

    ወይኔ ጉድህ ነው እናትና አባትህን እንደዚ አስለቅሰህ 😢😢😢😢😊

    • @hanamelese1997
      @hanamelese1997 20 วันที่ผ่านมา +1

      መች ይታየዋል አይኑ እና ልቡ ታውሯል መቼም ሴት የላከችው ሞት አይፈራም ይሄ በሚስቱ ትዛዝ የሚኖር ነው በማረፊያ ጊዜያቸው ተቃጠሉ 😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 20 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ግን ተሰደብኩ ተብሎ አዛውንት በአመት በአል የሚያሳስር ህግ አለ ወይ?

  • @arditube7340
    @arditube7340 20 วันที่ผ่านมา +14

    ልጆች እባካችሁ እናት እና አባታችሁን አታሳዝኑ እውነት እውነት እላችዋለው ወላጅ ያሳዘነ ልጅ በጭራሽ በጭራሽ መልካም ሂዎት አይገጥመውም ከቻላችሁ መጦር ከሌላችሁ ደግሞ ክፉ አትናገሩ ደውላችሁ መጠየቅ ብቻ በቂ ነው ለወላጆች

  • @ساره-ض6ب7ك
    @ساره-ض6ب7ك 20 วันที่ผ่านมา +38

    የልጅ ሚስቲቱ በልጆችሽ አገኘው🥺🥺🥺🥺 የአንቺ እናት ብትሆን እንደዚህ አታደርጊም

    • @YetemSele
      @YetemSele 20 วันที่ผ่านมา

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 20 วันที่ผ่านมา +2

      ኸረ አይባልም እነሱ ደሞ አድገው ይምጡ እና ይንጫጩ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 18 วันที่ผ่านมา

      አረ አይባልም የባል ቤተሰቦች ልጃቸው ምን ክፉ ቢሆን ጣታቸውን ሚቀስሩት ሚስት ላይ ነዉ❤❤❤

  • @gulilatdejene9106
    @gulilatdejene9106 20 วันที่ผ่านมา +15

    እዚህ ቤት ክፉ መንፈስ ገብቷል እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላቸው😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 20 วันที่ผ่านมา +9

    እኔም እስማማለሁ እናትና አባት ወልደው ካሳደጉ ይበቃቸዋል እንዲያው ነጮቹ በዚህ ጉዳይ ደስ ይሉኛል ምክንያቱም ተምሮ 18 አመት ሲሞላው በል እራስህን ቻል ተብሎ ሻንጣውን ይዞ ውልቅ ይላል ለራሱ ሲል ይወቅበት ማለት ነው እኛ ግን አድገንም አግብተንም ስነፋታም ተመልሰን ወላጆቻችን ላይ ቁጭ ከነ ልጆቻችን አቤት ይሉኝታ የጠፋበት ዘመን ቆፍጠን ያሉም አሉ በግዜ እራሳቸውን የሚችሉ ።እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ደግሞ ከባድ ነው ህይወት እስከማጥፋት እንዳይደርስ አለምሰገድ ሁሉንም ማስካከል አለብህ በተለይ የአባት ሃዘንና እርግማን እስከ 7ትውልድ ይሻገራል ታርቀው በይቅርታ እርቀው ቢኖሩ ጥሩ ነው ❤

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 16 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ ነሽ ጥሩ ነው የተናገሽው ተባረኪ አረ በሰላም መኖርን የመሰለ የለም እረ ለየትኛው ግዜ ነው በሰላም ኑሩ

  • @151360ful
    @151360ful 20 วันที่ผ่านมา +13

    አሁን ተነፈስኩ እስኪሉ ድረስ እድሜያቸውን ሙሉ ታፍነው ሲኖሩ ፣... ወላጅን ይሄንን ያህል ማስጨነቅ ማሳዘን ተገቢ አይደለም ፣ ልጆች እባካችሁ ወላጆቻችን በዚህ እድሜያቸው እንኳን እፎይ ብለው ይኑሩ .... 🥲

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 20 วันที่ผ่านมา +11

    😢😢😢 ወይኔ ወይኔ ጉዳቸው ግን በልጆቹ ያገኛል መስሎታል እናቱን አባቱን የማይወድ ሚስቱን አይወድም

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 20 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ለዚህ ቤተሰብ ሰላምን ያዉርድላቸዉ🙏ልጂ ተብዬዉ እናትና አባትክን በመጦሪያህ ጊዜ በዚህ እድሚያቸዉ ሚድያ ለሚድያ ጣቢያ ለጣቢያ ማከራተት አይከብድህም😮ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ😢አቤቱ ፈጣሪ ሆይ በስዴት ላይ ሁነን የናፈቁነን ቤተሰቦቻችንን እድሜና ጤና ስጥልን🙏🙏🙏

  • @AbebaGetnet-v1w
    @AbebaGetnet-v1w 20 วันที่ผ่านมา +16

    እባካችሁ ለልጆቻሁ ጡር አታሰቀምጡ ልቀቁ እናታችን ደግሞ አይዘወት ጀግና ልጅ አለወት

  • @Selam-1-h
    @Selam-1-h 20 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድማችሁ በጤናው አይመስለኝም ምናልባት መተት ተመትቶበት ሊሆን ይችላል ፀበል ይግባ😢😢😢 ሰው በሰላም ወላጅ ላይ የዚህን ያክል አይከፋም

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 20 วันที่ผ่านมา

      ልጁ አይናገርም ሚስቱ ናት እናትና ልጅ መሀል መግባት የለባትም አልፈልግም ካሉ ለቃ ባሉዋን ይዛ መዉጣት እንጂ ባለመብት እሱዋ ናት እኮ የምትመስለው ሴቱዋ ልጅም እሱም ብዙ አላወሩም ስትለፈልፋ የነበረው ሚስት ናት ሚዲያው ጋር ለምን ቀረበች እየከሰሰቻቸው ያሳሰረቻቸውም እሱዋ ናት ችግሩ ሚስትየዉ ናት ወንድ ልጅ ደሞ በሚስቱ ይመራል

  • @rahwagere4062
    @rahwagere4062 17 วันที่ผ่านมา +1

    አረብ አገር የሄድሽው እህታችን ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ❤🙏

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 20 วันที่ผ่านมา +14

    የልጆቹን ትግሥት ሣላደንቅ አላልፍም እናቴን አሣሥሮ አናቱን ብዬ ነው የምጥለው

  • @ZuzuEndris-w3t
    @ZuzuEndris-w3t 20 วันที่ผ่านมา +7

    በዛ አድርጎ መውለድ ለዚህ ይጠቅማል አንዱ ቢከፍ አንዱ አይከፋም የሚባለ ው. እውነት ነው. እንኳን ተወለድላቸው. አባት እናት የምታሰቃዩ. ልጆች ልብ ይስጣችሁ

  • @MeseretGirma-qp2pg
    @MeseretGirma-qp2pg 20 วันที่ผ่านมา +9

    አትራገሙ ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ይባላል። ፈጣሪ ለዚህ ቤተሰብ ሰላሙን ያምጣ ።

  • @MartaMekonnen-of4qh
    @MartaMekonnen-of4qh 18 วันที่ผ่านมา +2

    አባትየው በጣም ያሳዝናኑ አይዞዎት የኔ አባት አታቀርቅሩ ጌታ ይፈርዳል እባክህ ይቅርታ ጠይቅ ቡሀላ ይቆጭሀል ሚስትየውም እናትየውን ይቅርታ ጠይቂ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 20 วันที่ผ่านมา +13

    የስደት እህቶቸ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ😢

    • @emebet591
      @emebet591 20 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን እህታችን ❤❤

  • @Mahivenus
    @Mahivenus 19 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅቷ ምርጥ ናት በሳል ናት

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 20 วันที่ผ่านมา +15

    ቂም ይዞ ፀሎት ሳል ይዞ ስርቆት ምርጥ ንግግር ኑርሠገድዬ ምርጥ ሠው አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @jotare6971
    @jotare6971 11 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው ኣባዬ ኖረህልኝ ወርቅ ባለበስኩህ የኔ እናት 😢😢😢😢

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 20 วันที่ผ่านมา +27

    እናትን ማስለቀስ እናትን ማሳዘን ምን ይሉታል ያሳዝናል ለገንዘብ ለንብረት እናት እና አባትን ማሳዘን ያማን😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 20 วันที่ผ่านมา +16

    ይህ ልጅ ከቤት መውጣት አለበትአባትና እናት ይጢርበት ምን ነቀርሳ ልጅ ነው በልጅህ ይጠብቀሀል ታገኝዋሐህ

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 20 วันที่ผ่านมา +3

    እናትና አባት ይጦሩበት እግዚአብሔር ከናንተጋ ነው እማና አባ ።እናንተ ልጆች ተባረኩ ከናት ከአባታችሑ ጋር የሖናችሑት የነሡ ምርቃት መንገዳችሑን ሑሉ ያቃናላችሗል እመኑኝ፣እናት አባት አይዘን መጥፎ ነው ምንም ቢያረጉ ወልደው አሣድገዋል።

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 20 วันที่ผ่านมา +6

    እውነት ያማል ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ባትኖሪ እናትና አባትሽን ይገላቸው ነበር በተራ በተራ ሰው እናትና አባቱን ይጦራል የታደለው እኒህን እናትና አባት ማሰቃየት ምን ይባላ ል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እናትና አባቶቻ ችንን ቤቱን ለቆ ይውጣ ይሄ አውሬ

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 20 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ኖርሽላቸዉ ለናት ለአባትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zuzu96YouTube
    @Zuzu96YouTube 20 วันที่ผ่านมา +8

    አይ እናት ውለተሽ ይህ ነው በዘድሮ ትውልድ😭😭😭ኡሚ ኖረሽልኝ አዝዬሽ በኖርኩ

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 20 วันที่ผ่านมา +19

    እውነትሽን ነው የወንድምሽ ሚስት እናትሽን መናገር አትችልም ። ለነገሩ ወንድምሽ ስላቃለላቸው ነው

  • @tegYodahe2216
    @tegYodahe2216 20 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አቤት የእግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ። ይጠብቀን ከክፋት እርቅ ያውርድልን።❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 20 วันที่ผ่านมา +11

    እናቴ አባቴ አይዟችሁ አትበሳጩ ብስጭት ህመሙ ይጎዳል አባቴማ አንደበተ እርቱ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 20 วันที่ผ่านมา +9

    ሰላም ቤተሰቦች እናት አባት በገዛ ቤታቸው እንዲህ መበደል አይጠቅም አሳድገው እንደገና መበደል ቀሪ ዘመናቸውን በደስታ ይኑሩበት

  • @BettyMerdane
    @BettyMerdane 20 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤የልጅቷ ስርሀት ወንድ ግን ይቆጭሀል አንተ ጋርም እውነት ይንራል ግን ለ እናት አባት ሁሉም ይተዋል በልጆችህ እዳታገኘው ፈራውልህ ይቅር ተባባሉ❤

  • @BaleneshBalbedh
    @BaleneshBalbedh 20 วันที่ผ่านมา +30

    ኮዶሚንየም እያከራየ ነው እናታባቱን ሚያሰቃየው እግዝያብሔር ይፍረድ

    • @alemtsehayteffera4017
      @alemtsehayteffera4017 17 วันที่ผ่านมา +1

      እባካችሁ ይህን የምታውቁ ስለ እግዚአብሔርና እውነት ስትሉ ሚስጢሩን አውጥታችሁ እነዚህ አረጋውያን በእድሜ ዘመናቸው እፎይ ብለው ይኑሩ ጉድ እኮ ነው የልጅ ሚስት ከሳሽ የልጅ ልጅ መስካሪና አሳሳሪ አቤት እግዚኦ እንዴት ይዘገንናል ለመሆኑ የልጅ ልጅ ጭንቅላትዋ ሰላም ነው ?የወደፊት ህይወትዋ ላይ የሚደርስባት ተፅእኖ ሚስት አስበሽዋል? እግዚኦ ብድርሽን ሳይውል ሳያድር ታገኝዋለሽ 😭

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 20 วันที่ผ่านมา +6

    እናዳምጣለን አንፈርድም አላህ ለዚህ ቤት ሰላም ያምጣላቸው🎉

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 17 วันที่ผ่านมา +1

    አለም ሰገድ እድሜ ጤና ይስጥልን ኑርልን እህትየው የሰጠችው አስተያየት ትክክል ነው

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 20 วันที่ผ่านมา +6

    አባትዬዉ ሲያሳዝኑ ዉሰጣቸዉ አየተቄጠለ ዝም አሉ አኔን አባቴ ወልደዉ አሳድገዉ ለዚህ ያበቁት አምላክ ፍርድ ይሰጠዎት

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 20 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ እንኳን እንዳንቺ አሰተዋይ ልጅ ሠጣቸው አንቺ ባትኖሪ ከባድ መከራ ያደርሶባቸው ነበር፡፡

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 20 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ይሄን ሁሉ አመት ማናቸውም ሳይጎሉ መኖራቸው ጥሩ ነው ስዎች በማንም አትፍረዱ ልጁ ብልጥ ከሆነ ከነባለቤቱ ከልቡ ይቅርታ ጠይቆ ለቆ ይውጣ ወላጆችም እኮ ከልጅ ልጅ ይለያሉ ቢሆንም ግን ወላጅ ናቸውና ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጥቶ የተጣሉ ሁሉ ታርቀው ልጅም ስላሙ ይበልጥበታል ወላጆችም ቀሪ ዘመናቸውን በፈለጉት መንገድ ይኑሩ በማንም አንፍረድ

  • @beetyube
    @beetyube 20 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ልቤና ይስጥን😢😢😢

  • @Mozaze
    @Mozaze 20 วันที่ผ่านมา +5

    ለውላጆቻችን ምርጥ ልጅ ለልጆቻችን ምርጥ እናት ያዲርገን ሰው የዘራውን ያጭዳል ❤

  • @ጎበዞች
    @ጎበዞች 20 วันที่ผ่านมา +6

    እውነት በህይወታችሁ ሙሉ እናትና አባታችሁ አያልቅሱባችሁ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @ZeynyaDawud-c9b
    @ZeynyaDawud-c9b 20 วันที่ผ่านมา +9

    እንደኔ መተት ተደርጎባቸው ይሆናል ግቢው ቢፈተሽ ነው የምለው አንዳንዱን ቤተሰቡ እንዲሞቱ ይሰራል እንደዚህም ደሞ መጣላላትም አለ ኡፍ በጣም ያስፈራኛል የቤተሰብ ጠብ 😢እርግጠኛለኝ ያ ጀፈል ሚስቱን እየሰማ ነው ወላጆችን የሚያንገላታ 😊

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 20 วันที่ผ่านมา

      እናንተ እስላሞች ደሞ ሁሉም ነገር መተት ነው? ዶማ ዶማ ነገር ነሽ ጠንቋይ የምን መተት ነው የምታወሪው መተተኛ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 20 วันที่ผ่านมา +6

    ለዚች ለተሰጠን አጭር አድሜ በተለይ አናትና አባት ዳግም አይገኙም ምናለ አናትና አባታችንን አሰደሰተን ብናልፍ ምንም ቢመቱን በልጅነታችን በቆጡን ከቤት ቢያባርሩን ምንም ቢሆን ወልደዉናል በአናት አባት ቂም አይያዝም መጀመሪያም ቃሉ አናትና አባትህን አክብር ነዉ ሰለዚህ አናቶችን አናሰደዘት አንጂ አናበሳጭ በሞት ሰናጣቸዉ አንዳንቅጭ አንጠንቀቀ