ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 55

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x หลายเดือนก่อน +2

    ፓርቲዎች! እንዲህ ዓይነት አባታዊ ምክር አዘል ሰምታችሁ አንድ እርምጃ ካልሄዳችሁና ፍሬ ካላፈራችሁ ያው በቀጣዩ ውይይት ያው ጥያቄ ነውና የምትጠይቁት ንቁ፣ ሰብሰብ በሉ፣ ብስል ያለ ሃሳብ አምጡ።
    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የማትሰለች፣ ታጋሽ፣ የምትለው የማታጣ፣ ብልህ፣ ፍቅር የተሞላህ ውድ ስጦታችን ነህና ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @Hawassavisit
    @Hawassavisit หลายเดือนก่อน +3

    ክልል መሆን የምጠቅምዉ ህዝቡን ሳይሆን አመራሩን ነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +5

    አሁን ባለው ሕገመንግሥት 80 የኢትዮጵያ ብሔረሠቦች ክልል መሆን ይችላሉ። ነገር ግን አገሪቱ አሁን ያሉት ክልሎች ራሱ ይበዛሉ። መፍትሔ ይፈልጋል።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +11

    ፓርቲዎች ብቻ ሣይሆኑ ባንኮችም እኮ አቅማቸው የሚያድገው የተወሰኑት ቢዋሐዱ ነው። ክልሎችም እንዲሁ ሰብሰብ ቢሉ ይሻላል።

  • @MuradNuru-gu3uk
    @MuradNuru-gu3uk หลายเดือนก่อน +1

    ኑሪሊን

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 หลายเดือนก่อน +1

    ከአብቹአችን ውጪ ወደ ውጪጪጪጪጪጪጪ አብቹ ሺሺሺሺ አመት ይምራ ጀግናው ታታሪው ስማርቱ ደጉ ርህሩሁ የድሆች አባት እግዚአብሔር ይደግፍህ ምርኩዝ ይሁንህ🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹🙏🙏

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi หลายเดือนก่อน +1

    Absolutely amazing dr abiy Ahmed Ali Ethiopia prime Minister is a amazing lecture presenting for Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚገርመኝ አንዳንዱን ነገር ስንት ግዜ ነው እንዴ ጠቅላዮ መናገር ያለበት፣ ፓርቲዎችም ቢሆን ህዝቡ ደንዝዟልን??
    ስለ ኢኮኖሚ፣ ስለ ሰላም ጉዳይ ሽምግልና ወዘተ ስንት ጊዜ ነው የሚጠየቀው፣ ስንት ጊዜ ነው የሚመለሰው?
    የሚያታክት ህዝብ እና ፓርቲዎች!!!

  • @Samitrghh
    @Samitrghh หลายเดือนก่อน

    በስማም ታድላቹ እዬን ቀጣፊ ሰውዬ ሰምታቹ የምትጨርሱ በጣም አድናቂቹ ነኝ እኔ ልጆቼ ጎረቤት ቲቨውን ልንሰብረው ትንሽ ቀረን ከዛ ተዘጋ የመለስን ንግግር በጉጉት እዳልሰማን እዬን ዘንዶ የሰው ደም ጠጪ 666 ኬት መጣብን❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +2

    My PM, you are simply excellent!

  • @letmefindthepave9223
    @letmefindthepave9223 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉

  • @molashmekonen2965
    @molashmekonen2965 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጀግናው መሪያችን

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน +1

    ጨዉ ብቻዉን ቢበጠበጥ ፣
    ልባል አይችልም .......ወጥ ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @LakechMelese-dc9yv
    @LakechMelese-dc9yv หลายเดือนก่อน

    አቡቹን በጣም ነው ምወድህ ግን ያልገባኝ ነገር ስለ ጉራጌ ክልልነት ሲመልሱ ጉራጌ ክልል ሲሉ ጠቅሰዋል ክቡርነቶ ይህ ማለት ጉራጌ ክልል ነው ማለት ነው ?

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +1

    የክልሎች አወቃቀር መፍትሔ ካላገኘ ጥያቄው መቆሚያ አይኖረውም።

  • @Mohammedseid-bl3of
    @Mohammedseid-bl3of หลายเดือนก่อน

    𝘉𝘢𝘳𝘵𝘢𝘭𝘦𝘯 𝘢𝘯𝘵𝘢 𝘺𝘢𝘦𝘵𝘩𝘪𝘰𝘱𝘪𝘢 𝘫𝘢𝘨𝘦𝘯𝘢 𝘭𝘢𝘦𝘵𝘩𝘪𝘰𝘱𝘪𝘢 𝘵𝘢𝘴𝘦𝘧𝘢𝘭𝘦𝘨𝘢𝘵𝘢𝘭𝘩𝘦 𝘮𝘯𝘮 𝘬𝘢𝘭𝘦 𝘺𝘢𝘭𝘢𝘨𝘦𝘮 𝘢𝘯𝘵𝘢𝘯 𝘺𝘢𝘮𝘦𝘨𝘢𝘵𝘦𝘣𝘢𝘵........

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +5

    መካሪ መሪ ነህ ። ብንሠማማ ይሻላል።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +3

    ሕዳሴ ግድብ ከሞተበት ነው የተነሣው! እናመሠግናለን ክቡር ጠ/ ሚር ።

  • @user-fe4rj5cq2u
    @user-fe4rj5cq2u หลายเดือนก่อน

    game over

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመኔ በአብይ መንግስት ብዙ መከራ እና ችግር አይቻለሁ ሰምቻለሁም፣ግን በሚገርም ሁኔታ እስካሁን በአብይ ተስፋ አልቆረጥኩም፣የምር ይገርመኛል።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh หลายเดือนก่อน

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

    • @hallelujah9090
      @hallelujah9090 หลายเดือนก่อน +1

      @@Samitrghh ሁሉንም አላነበብኩትም ንግግርህ ግን ተራ ቧልት ነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +1

    አዳምጥ!

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላዩ የሚኖሩበት ሀገር ሌላ ሀገር አለ እንደ? እኛ መንግሥት ሠራተኞች ጠቅላዩ ከመምጣቱ በፊት የምንኖረው መልካም ነበር።

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 หลายเดือนก่อน

      አሀ የ1ለአምስት ጠርናፊ ነበርክ አንተማ ልክነህ

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h หลายเดือนก่อน

    እዳተበሆነ ሻቃላሁነን ባልቀረን😢😢😢😢😢❤

  • @getachewpillay4188
    @getachewpillay4188 หลายเดือนก่อน

    ሀገር የሚያድገው በማውራት ብቻ ሳይሆን በስራ ሲገለጥ ነው :: በመጀመሪያ ህገ መንግስቱን ቀይር ክልል የሚባል እስካልቀረ ድረስ ወሬህ በሚመጣውም ዘምን ይህንን ከማውራት የዘለለ ነገር የለህም :: ሰው ለምን ተራርቆ እኔ ክልሌ ነው አትድረስብኝ የሚል አዋጅ አስነግረህ በዘር ከፋፍለህ ካበቃ አሁን ብትለፍፍ ምንም ጠብ የሚል ነገር አላየንም ..ችግሩ እለት እለት እየባሰነው....ባንተ ጊዜ ስንቱ እስር ቤት ታጎረ ስንቱ ተገዳደለ ባጠቃላይ አንተ ሀገሪቱን ከገባችበት የዘር ቋጠሮ ውጣ አንተም ሀገራቱም ትረፍ ...ህዝብ እፎይ ይበል ብታስቡበት ከምትል አንተ አስበት.....ቀልድ ....የጉድ ሀገር ....

  • @BineamErsulo
    @BineamErsulo หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለዶንጋ ብሄረሰብ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh หลายเดือนก่อน

      ወታደር ከሆንክ በቂ ነው ዝም በል አቢቹን ጠብቁ

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ስትሆኑ ይላቸዋል ግንኮ መቸም አይሆኑም ለዚያም ነው የሚስቅባቸው😂😂

  • @Samitrghh
    @Samitrghh หลายเดือนก่อน

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @ArielMu-kb7mq
    @ArielMu-kb7mq หลายเดือนก่อน

    ኣብይ ኣሕመድ ኣተንሽን ሲከር😂😂😂😂

  • @amanamare8886
    @amanamare8886 หลายเดือนก่อน +1

    Government is not responsive. Be responsive first

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +1

      But you can ask the admin. at your level about responsiveness.

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 หลายเดือนก่อน +1

      yet new yetemerekew be kofiyaf mot 😮

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 หลายเดือนก่อน

      ⁠@@sophieabye8869😂😂😂❤❤

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      Wedi Amare; those who didn’t understand freedom of speech or calling peaceful discussion, consider as sign weakness comments like you!.

  • @user-gx9ud9rb7n
    @user-gx9ud9rb7n หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳህ

    • @hayatshibru2919
      @hayatshibru2919 หลายเดือนก่อน

      አላህ ለዘላለም ያኑረው

    • @user-yc4wv1eq2l
      @user-yc4wv1eq2l หลายเดือนก่อน

      አተንያሳህ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      አላህ ለአንቺ ከአፍሽ የሚወጣ ብልግናና ፈራጅነት የሚስማ ጉዋደኛሽ አርገሽዋል? ዝም ብለሽ ማዳምን ታዘዥ:: ለአንቺ ባለጌ አፍ እስተፈረሱሉላ በዬልሻለሁ! ሀይማኖተኛ ክሆንሽ?😊

    • @user-gx9ud9rb7n
      @user-gx9ud9rb7n หลายเดือนก่อน

      @@Coffee-do1gm አቺ ሰጠሹ ይወርዳል ተቃጠይ ሰዉ አራጀ ጋላ

    • @user-gx9ud9rb7n
      @user-gx9ud9rb7n หลายเดือนก่อน

      @@user-yc4wv1eq2l አማርኝ አጣራ ገለቶማkk

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 หลายเดือนก่อน

    እንተ አርመኔ

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 หลายเดือนก่อน +2

      መንገድ ላይ ያደገ የባለጌ እድ ልጅ መልስ ነው፣በትስም ነውር ነው ስልክ አለይ ብሎ መንስገር፣ችኔ የወይስኔ ልጅ አብይ ደጋፊ አይደለውም ግን እንደዚህ አይነት ንርውር መድፍ ነውር ነው፣ማንነትን ልልክ እችላለውይ፣የባለጌ ልጅ።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      አቶ ተፈራ ስለ አርመኔነት ሲያስተምርሽ በጨለማ መሆን አለበት:: ነፃ እናወጣሀለን የምትሉትን ህዝብ አፍናችሁ መለቀቅያ ገንዘብ መጠየቅ ምንም ያላጠፉ በክልላችሁ የሚኖሩ ስዎችን ቤት ማቃጠል; የገበሬውን ማዳበሬያ ዘርፉ ገብያ አውጥቶ ችብችቦ ገንዘቡን ኪስ ውስጥ ማድረግ; ልጆችሽን እያስተማርሽ ; የደሀውን አማራ ልጅ እንዳይማር መከልከል ነው አርመኔነት!

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 หลายเดือนก่อน

      @@elleniteffera7172 እኔ የምለው አንድር ነገር ነው ከእነ ሙሉ እድራሻ ትራክ አድርግ የወያኔ ትውልድ መሆንን መረጃ መረጅእን ከእነሙሉ አድራሻ እልካለሁይ፣እኔ አኔ አማራነይ ግን እንደ አማራ ለአማራ ተላት የለውም ወያኔን እና የታሊያን ወታደር እየመራ የገባው አማራ ባንዳ ነው ታሪክ ማንበብ ትሩ ነው ስልክ ስላለ መድፍ እንሰሳ ነት ነው

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 หลายเดือนก่อน

    ከአብቹአችን ውጪ ወደ ውጪጪጪጪጪጪጪ አብቹ ሺሺሺሺ አመት ይምራ ጀግናው ታታሪው ስማርቱ ደጉ ርህሩሁ የድሆች አባት እግዚአብሔር ይደግፍህ ምርኩዝ ይሁንህ🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹🙏🙏