''ኢሳያስ አርጅቷል፣በቅርቡ ሟች ነው'' ዐቢይ ፤ የሁለቱ መሪዎች የጦርነት ዝግጅት |ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 965

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 หลายเดือนก่อน +101

    እኔን ግርም የምለኝ የአንተ ድንቅ ዘገባ እንደ ዝማሬ ይነሽጠኛል ይናፍቀኛል።ደግሞ እውነታን ያረጋገጠ በመሆኑ ይማርከኛል።ተባረክልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ibrahimmuhammed5375
      @ibrahimmuhammed5375 2 หลายเดือนก่อน +4

      Are wlo sayadr ydfaw mnabatu new yhi ager kalferese altegnam ale dikala beskar yetewelede

    • @የልዑልቤት
      @የልዑልቤት 2 หลายเดือนก่อน

      እባብ ለባብ ይተያያል ካብ ለካብ ሆኖብህ ነው ወንድሜ

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 2 หลายเดือนก่อน +65

    አቀራረብህ የትም የትም አይገኝም በጣም ነው የምወደው ዝግጅትህን❤❤❤❤

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 2 หลายเดือนก่อน +161

    ያልተቀደሰ ጋብቻ ነበረ ትግራይ ለመውረር ነበረ እነ ይሁዳ ❤❤

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 หลายเดือนก่อน +10

      ክንቀብሮም ኢና ካብዚ ዝሀለፈ ታክቲክ ብዝበለፀ ደምሳሳይ ውቂኢት ሀንደበት ናብ ህንኩቶ ክንስርሆም ኢና እቲ ቅልፅም አብ ቦትኡ አሎ ስላም ምባል ፍርሂ መሲልዎም

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 2 หลายเดือนก่อน +9

      ቅማላም ለማኝ ትገሬ አሁንም ይስማማሉ እናተ እባቦች 🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍ብዙም ጮቤ አትርገጡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @peacelove2741
      @peacelove2741 2 หลายเดือนก่อน +13

      እናንተ እኮ አለምአቀፍ ለማኞች ናቹ የትግራይ ህዝብ ግፍ ገና ዎጋ ትከፍላላቹ

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 2 หลายเดือนก่อน +8

      አስተዳደግህን ነገረከን ​@@EdlawitKekeba

    • @AbarahamKinfe
      @AbarahamKinfe 2 หลายเดือนก่อน +6

      ዒሉ ንዓውሽሽ😂😂​@@EdlawitKekeba

  • @WondimuHaile-o1t
    @WondimuHaile-o1t 2 หลายเดือนก่อน +175

    አብይ ይህንን ሚዲያ ብቻ ቢከታተል ብዙ ይማር ነበር። አትማር ያለው ተፈጥሮ ስላለው እንጂ!

    • @esate725
      @esate725 2 หลายเดือนก่อน +15

      የማይከታተል ይመስልሀል ግን አይገባው ለዛ እኮ ነው

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 2 หลายเดือนก่อน +12

      እዉነት ነዉ። ያሳፍራል። ለጉድ ያስቀመጠን ሕዝቦች። ሲጀመር የነበረዉ የጫጉላ ሽርሽር ሕዝብን ያልወከለ ነበር። ኢሳያስ የኢትዮጵያን መሬት ከመርገጡ በፌት የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት።

    • @DanielAlemayehu-j9y
      @DanielAlemayehu-j9y 2 หลายเดือนก่อน +1

      sañ. ñnmnnnnnnnjnmmm👌j@@GeminiOneStar

    • @DanielAlemayehu-j9y
      @DanielAlemayehu-j9y 2 หลายเดือนก่อน +2

      sañ. ñnmnnnnnnnjnmmm👌j@@GeminiOneStar

    • @Abby-o8n3n
      @Abby-o8n3n 2 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል! ሰው ሲሆን እኮ ነው! ሰውነቱ በዲያቢሎስ ተወርሶ ንግግሩ ሁሉ በክህደት የተሞላ እንዴት ብሎ ይማር?

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 หลายเดือนก่อน +97

    #የሁለቱ ጦርነት ለትግራይ ነው እዳው።#የሰይጣኖችን ጦርነት!!! ፈጣሪ መጥፊያቸውን ያምጣ።🙏🙏🙏🇪🇹

    • @abebedesta3956
      @abebedesta3956 2 หลายเดือนก่อน +3

      Endet new eda mihonew ?

    • @soud986
      @soud986 2 หลายเดือนก่อน +1

      የ እናንተ ሚና ? road map ሰጣችሁት

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 หลายเดือนก่อน

      @@bruktadesse1832 Leraseh yargelih. Cheka astesasebih lezih werdet abketohal. Kit lash Achebchabi

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 หลายเดือนก่อน

      ኣንተ ኣስቀድሞ ድፍትት ያርግህ

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@abebedesta3956beyet bekul yiwagalu ? Be Tigray ayedel?

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 2 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር ይፈርዳል በፍቅር ሳይሆን ንፁሃንን ልታጠፉ የተባበራቹ ሁላቹም እየተባላቹ ነዉ እርስ በራሳቹ 🙄thank you feromch🥰

  • @መጻተኛው
    @መጻተኛው 2 หลายเดือนก่อน +26

    ነገን የሚያቅ ፈጣሪ ነው።

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሰው ስለአረጀ ይሞታል ማለት አይደለም ሁላችንም መቼ እንደምንሞት አናውቅም

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 หลายเดือนก่อน

      Yehe balege Sid sew minim bilem aygermem.

    • @astertewolde-8691
      @astertewolde-8691 2 หลายเดือนก่อน

      ቢገባው አይደል፣

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 2 หลายเดือนก่อน +12

    ትግራይ ኣለም ሙሉ ያወቀበት ጅግና ናቹ ከ9ሃገር ተዋግቶ ጀግኞች ትግራይ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 หลายเดือนก่อน

      Keyet ameTahew? 9? Kalemessreknna, rape madreg, mewashet, min aynet jegnenet new yallachu?

    • @BereketHag
      @BereketHag 2 หลายเดือนก่อน

      እነ ወግ ኣየኹ 😂😂😂😂 ? 9

    • @peter98834
      @peter98834 2 หลายเดือนก่อน

      Lie.....west was helping them...because they are west's prostitutes....

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 2 หลายเดือนก่อน +12

    “ቀለቤተን መልስልኝ”??? ቢል አይገርመኝም።
    ኣይ ዓቢይ ሕፃን!!!

  • @የሱስፍቕሪዩ
    @የሱስፍቕሪዩ 2 หลายเดือนก่อน +66

    ይህንን ቀን ላሳየኝ እግዝኣብሄር ክብርና ምስጋና ይሁን።
    "ጦርነት ያጋመደውን ሰላም ይበትነዋል" እንዴት ደስ የሚል ኣባባልና የሁለቱንም ባህርይ የሚገልጽ ነው።
    እኔ ኤርትራዊት ነኝ፡ የሁለቱ ግንኙነት ጤናማ እንዳልሆነ ከመጀመርያ ቀን ጀምሬ ስቃወም ነበር፡ በኢሳያስ ባህርይ ተመርኩዤ እንጂ የኣብይ ባህርይ በዛንግዜ ብዙም ኣልታወቀም ነበር። ኣብይ ለኤርትራ ጥሩ ኣመለካከት እንደሌለው ያወቅኩት ኣመሪካ መጥቶ በዲሲ ባደረገው ስብሰባ ላይ ጋዜጠኛ ቴድሮስ ጸጋዬ ምስጋና ይድረሰውና ስለኣሰብ ወደብ በጠየቀው ግዜ መልስ ባለመስጠቱ ትልቅ"ደወል" ነበር ለኛ ለኤርትራውያን፡ ግን እንደእድል ሆኖ በኢሳያስ ሪሞት ኮንትሮል የሚመራ ህዝብ ስለሆነ ከሱ ጋር የሽርሽርና የጫጉላ ግዜ ላይ ነበሩ።
    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል ስሜት የትግራይን ህዝብ ኣብረው ለማጥፋት ተነሱ። ኣልተሳካላቸውም በእግዝኣብሄር እርዳታና በትግራይ ህዝብ ጥንካሬ።
    በሬ ሆይ ሳሩን ኣይተህ ገደሉን ሳታይ፡ ይህ ኣባባል ለኛ ለኤርትራውያን ባለፉት ስድስት ኣመታት በጣም ገልጾናል። ተዉ ረጋ በሉ፡ በኢትዮጵያውያን መሃል ኣንግባ ስንል፡ ውርያኔ ጁንታ የሚል መልስ ነበር የሚሰጠን።
    ቀጣዪስ ምንድን ነው? የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝቦች ከሶስት ኣመት በፊት የነበረው ሁኔታ ካልተማርንበትና ጠንቀቅ ካላልን ኣሁንም ከፊታችን ገደል ነው። እነርሱ እንደሆን ምንም ኣይሆኑም
    እግዝኣብሄር ማስተዋሉን ይስጠን፡ ስላሙንም ያብዛልን።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 หลายเดือนก่อน +9

      በጥሩ አማርኛ ገልፀሽዋል ተባረኪ። አንቺ ኤርትራዊት ሆነሽ በትግራይ ሕዝብ ስትቆረቆሪ ሌላው ወገኑን ከሻዕቢያ ጋር ሆኖ ለማጥፋት ሲያደርግ የነበረው ዝላይ መጨረሻው እንዲህ ብትንትኑ ወጣ። የኤርትራ ሕዝብም ከጭቆናና ከስደት ተላቆ እፎይ የሚልበት ጊዜ እንዲመጣለት ምኞቴ ነው።

    • @yonaskahsu1741
      @yonaskahsu1741 2 หลายเดือนก่อน +7

      @@የሱስፍቕሪዩ የኣንቺ ኣነጋገር ራሱ ጤናማ ኣይደለም።ኤርትራዊት ግን ኣትመስልኝም

    • @amanueltekle5579
      @amanueltekle5579 2 หลายเดือนก่อน

      @@yonaskahsu1741ምኑንነው ግልጽ ያልሆነልህ

    • @kidojosef3443
      @kidojosef3443 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል እንደዛስንል ማን ይስማንንን ግን ጦሳቸውውው ለኛ ተረፈን እማይመለከተው ጦርነት ገብቶ ወንድም እህቶቻችንን አጠፉ ተደሚርና ኢና እያሉሉሉ no more እዳላሉ አሁን አይናቸውን አጥበው ሲዘልፉ ብቻ ተስፋችንን እግዚአብሔር ብቻ ነው ::

    • @kidojosef3443
      @kidojosef3443 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@yonaskahsu1741 ኤርትራዊን እና የ ሻእቢያ ባርያን እየለያየን ምንም አያገናኝንምም

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤የእውነት ድንቅ አቀራረብ አንተን አለማድነቅ ንፉግነትነው በርታ በጉጉት ነውየምጠብቅህ

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ዘገባ ሱስ የሚያሰዝ ሚዲያ ተባረኩልኝ

  • @gualtigray4684
    @gualtigray4684 2 หลายเดือนก่อน +15

    Peace to all Ethiopian .

  • @Man12210
    @Man12210 2 หลายเดือนก่อน +143

    አብይን አጥበክ ታሰጠዋለክ ጀግና ጋዜጠኛ

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน +17

      ያውም በመረጃና በማስረጃ ነዋ!!!!ጎበዝ ጋዜጠኛ🙏🏾

    • @abebawtilahun3922
      @abebawtilahun3922 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@tenad7309

    • @bisratdesalegn8514
      @bisratdesalegn8514 2 หลายเดือนก่อน

      አብይን ብቸ አፍቅሮተ ህወሓት በግሌፅ ይታያል

  • @Azmarino-z6r
    @Azmarino-z6r 2 หลายเดือนก่อน +13

    All Eritreans #Wedi #Afom .

  • @Mokeberhe-dk8rv
    @Mokeberhe-dk8rv 2 หลายเดือนก่อน +10

    Ethio forum the one and only

  • @estu_megnote
    @estu_megnote 2 หลายเดือนก่อน +29

    እግረ ቀጭን እያለ እግረ ደንዳና ይሞታል

    • @SisayGebrseilassie
      @SisayGebrseilassie 2 หลายเดือนก่อน

      ተው ባክህ

    • @estu_megnote
      @estu_megnote 2 หลายเดือนก่อน

      @@SisayGebrseilassie 🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳🤣🤣🤣🤣😳😳😳

  • @dawithabtu9813
    @dawithabtu9813 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ethio Form ጦርነት ናፋቂ ለባ

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 2 หลายเดือนก่อน +7

    Selam✌✌✌

  • @musefaawol8038
    @musefaawol8038 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንደሆነ ኑሮ ማርኮኛል፣ከኑሮ ነፃ እስካልወጣሁ ከማንም አልዋጋም።መጀመሪያ ከዚህ የኑሮ ባርነትና ከአምባገነን የመንግስት ሰዎች ነፃ እስካልወጣሁ ከቤት አልወጣም።

  • @ShimaregAbrha
    @ShimaregAbrha 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow nice day thanks ethio forum ❤❤❤

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 หลายเดือนก่อน +25

    የወረሞ ስልጣን ዘመን ሌብነት፣ማፈናቀል፣መዝረፍ፣መግደል፣ማሰር፣ የወረሞ ብልግና ዘመን የጨለማ ዘመን ነው? ሻንጣ የሚዘርፋ የአየር መንገዱ ጉድ ዝም ነው

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@abdulrehmantuha1540 ወረሞ ❌ ኦሮሞ ✅

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 2 หลายเดือนก่อน

      አብድረህማን!!ውሸታምነት:በአላህ:ዘንድ:ትልቅ:ወንጀል:መሆኑን:ታውቃለህን፣አላህን:ፍራ:ነገ:አኼ ራ:ነው!

    • @tekelemariamdebele
      @tekelemariamdebele 2 หลายเดือนก่อน

      ዘረኝነት ጥንብ ነው ያልነው በምክንያት ነው እንዳንተ አይነት ዝንብ ይሰበስባል።

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 2 หลายเดือนก่อน +44

    ቀድሞ እንዳይሞት ራሱ😂

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 2 หลายเดือนก่อน

      Eko😂

    • @peter98834
      @peter98834 2 หลายเดือนก่อน

      Dibin baleee

  • @GenetAbraha-ho3uv
    @GenetAbraha-ho3uv 2 หลายเดือนก่อน

    Chabya🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mogesgessesse6809
    @mogesgessesse6809 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሲጀመር የትግራይ ህዝብን ማጥቃት ነበር ግንኙነታቸው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል! አብይ ጠርቷቸው ነው።

    • @Ermiasabrham
      @Ermiasabrham 2 หลายเดือนก่อน

      የትግራያን ህዝብ ሳይሆን ህወሀትን ለማጥፋት ነው

    • @LemlemTarekegn-e1b
      @LemlemTarekegn-e1b 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Ermiasabrhamየትግራይን ሕዝብ ነው የፈጃችሁት አረመኔዎች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      @@Ermiasabrham እንደሱ ብለን ብንነግራቸው ብንነግራቸው አይሰሙም! ህወሃትን ንፁህ ለማድረግ የሚጠቀሙበት ዘዴ ሳይሆን አይቀርም።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይና ኢትዮጵያ ጠላቶቻቸውን በደምብ ወቅተው ያሰጣሉ።
    ❤GOD BLESS ETHIOPIA, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤. ETHIOPIA 🇪🇹 ALWAYS 👍 👏 . PM Abiy Ahmed is the most intelligent 👌 leader. ETHIOPIA IS SHINING ❤❤❤

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo 2 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህና መጣህ መርጥ ሰዉ❤❤ ድል ለኢት/ያ :ሞት ና ዉርድት ለሰዉ በላ ቡድን ብልጽግና

  • @EhrrmVA
    @EhrrmVA 2 หลายเดือนก่อน

    Afer Beka

  • @AssefuYeabyo
    @AssefuYeabyo 2 หลายเดือนก่อน +17

    ኣምላክ ሆይ አብይ ቆዳውን በጩቤ ሲገፈፍ ኣሳየን። እኛም እንፀልያለን ኣሜን

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 2 หลายเดือนก่อน

      A M E N !!!!!!

    • @merimeri3117
      @merimeri3117 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @BakeBati
      @BakeBati 2 หลายเดือนก่อน

      እነስሰተረገም ሞረተኘ ምረግሙ የተረገሙይሆሉ ሞረተኛ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ አስተካክለህ መፃፍ የማትችል መሃይም ሰገጤ ካድሬ ከፋሽስት ጌታህ ጋር ገደል ግባ!

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 2 หลายเดือนก่อน +2

    EF.JOURNALISM at its best wawooo, 👌, your voice is like a morning beautiful bird 🐦 music and yet your words flow is articulative analytical carefully crafted ,EF WE tegaru never forget you,you has been a voice for us at during our bad time at risk of your life when every one is throwing stones on us ,i can't thank you enough but one day may see your eyes in your land tigray, your voice will be written in the heart and golden book of tigray history, so do abebe bayu, gentleman your wisdoms, fairness, judgment, standing for the truth, morality, dignity, integrity is through the roof, the so called Ethiopian journalists should learn from you what journalism should be,a world class journalists ever EF.

  • @ariamnoahamaniel3373
    @ariamnoahamaniel3373 2 หลายเดือนก่อน +3

    ናይዚ ወዲ ትንታነ ፍሉይ ዩ he is very talented and has a good voice 👌 👍 👏

  • @sidonatekeste5888
    @sidonatekeste5888 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ ethiopiean Airlines ke eritrawit

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 2 หลายเดือนก่อน +6

    I am Eritrean, you have described it well

    • @Daniel-us6co
      @Daniel-us6co 2 หลายเดือนก่อน

      Are you sure 🤔

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 หลายเดือนก่อน

      @@Daniel-us6coyes, it is run by a Tegray man, who hates Eritrea. Did you know?

    • @saraadem9401
      @saraadem9401 2 หลายเดือนก่อน

      You are not Eritrea

  • @yidnekachew54
    @yidnekachew54 2 หลายเดือนก่อน +1

    Port be seytanim belut...be Abiy! Agingtenal!❤

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቀድሞ የሚሞተውን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 หลายเดือนก่อน +1

    No war inshallah Allah protects all of us

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቶ አብይ እውነትም ጨቅላው እንደ እውን ጨዋታ የጭቃ አሻንጉሊቴን አፈረስክብኝ ብሎ ህጻን እንደሚጣላው ሁሉ አቶ አብይ ከሁሉም ጋር ተናትፎ ሊሞት ነው ምን አይነት መረገም ነው ምን ነው ደቡብ ሱዳን እና ሰሜን ሱዳን የኢትዮጵያን ሉአላዊ መሬትን ወስደው የለም እንዴ ምን እገና ኤርትራ መሬታችን ትውሰዳለች ብለህ ትቀደዳለህ አቶ አብይ አቅም ካለህ ይሄደውን የኢትዮጵያን ግዛት ከነ ሱዳን አስመልስ ህዝብህ ከምትገድል

  • @t.g4082
    @t.g4082 2 หลายเดือนก่อน

    Justice for tigray💔💔💔

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጦርነት ማመን የመጀመሪያው የድንቁርና መስፈርት ነው ።

  • @InnocentCheetah-nl6fh
    @InnocentCheetah-nl6fh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Don't worry Tomorrow belongs to God.

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ
    ቅን እና እውነተኞች ዘጋቢዎች

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 2 หลายเดือนก่อน

    Long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership peace for Ethiopia

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘገባህ ኤርትራን እና አማራ ጠልነው ወያኔን ግን አባትህ ነው መሰለኝ ስታነሳው አልሰማም መላክ አርገህ ነው ምትቆጥረው በል በል ስማ የአርትራን ህዝብና የኢትዮጵያን ህዝብ የሚጠብቃቸው ፈጣሪ አምላካችን አይተኛም እሾህ ላጣሪው

  • @t.g4082
    @t.g4082 2 หลายเดือนก่อน

    Many Thank you ethio forum for being a voice for the victims 🙏💔

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ዘግይቶም ቢሆን መፅሃፍህ በእጄ ገብቶአል ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ አመሰግነዋለሁ ሲቀጥል እንደኔ የዘገያችሁ ያልገዛችሁ ስትገዙ ከወረቀቱ ይልቅ ጠንካራውን ሽፋን መፅሐፍ ግዙ ልዩነቱ 6 ብር ብቻ ነው መልካም ንባብ❤

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher. Ferad. DamTigiray. ☝️😢🙏🌿❤️👍👌

  • @fesshaieyohannes8139
    @fesshaieyohannes8139 2 หลายเดือนก่อน +4

    I am so glad there is NO Ethiopian Air Line 🎉

    • @deri_tube6977
      @deri_tube6977 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰትዮዋ ባሌን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት ወጋች አሉ 🤔🤔🤔👈🤣🤣🤣

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 หลายเดือนก่อน

      @@deri_tube6977EAL has become the hub of corruption and graft.

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 2 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው 💛❤️💙💙

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሙጋቤ፣ የማንዴላን ና የሌሎችን ዕድሜ ረሳችሁ።

  • @TigistSahle
    @TigistSahle 2 หลายเดือนก่อน

    Endiwe mn largachu Etho forum ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 หลายเดือนก่อน +8

    መጀመሪያም ዕርቅ ሳይሆን ሰይጣናዊ ጥምረት ነው የነበራቸው አይገርምም

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 2 หลายเดือนก่อน

    ፎእ ያንተ ዜና ሲመቸኝ ከእውነት የወጣ ዜና ይመችህ❤❤❤

  • @semeretadesse3676
    @semeretadesse3676 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @Peaceandlv
    @Peaceandlv 2 หลายเดือนก่อน

    What an amazing talent u have I always amazed

  • @elsatesfay9974
    @elsatesfay9974 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yeshisew you’re the best journalist ever in Africa I love your content always ❤❤❤

  • @emawayshtiruneh3807
    @emawayshtiruneh3807 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam LEthiopia yehun Ahunem Gata melekam naw

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰዉ እንደወለድከዉ ሰዉ ይናፍቃል እንዴ የኔ ተናፋቂ ምርጥ ሰዎቼ ናችሁ

  • @messelegebremichael8774
    @messelegebremichael8774 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ድርሰት ነው

  • @KhanKhan-kj2fj
    @KhanKhan-kj2fj 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለምመለከትዉ ሁሉ ደግመህ ደጋግምህ መልእክት ኣስተላልፍልን

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh 2 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ምርጥ ዘገባ

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 หลายเดือนก่อน +3

    welcome

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 หลายเดือนก่อน

    My best family we'll come❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 2 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome ❤❤❤

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጋዜጠኛ በእውነት ውድ ነህ፡፡

  • @መንኮድ
    @መንኮድ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @astim8789
    @astim8789 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yaye sew the real hero.💪💪💪

  • @Yowhannskubrom
    @Yowhannskubrom 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hasawi

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣዝናሎ:ከ 1960 ጀምሮ እስከ ኣሁን ጦርነት ብቻ😢😢😢

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 2 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቺው ደርሷል

  • @girmasime4290
    @girmasime4290 2 หลายเดือนก่อน +1

    The best Media❤❤❤

  • @TafeseBadeta
    @TafeseBadeta 2 หลายเดือนก่อน +24

    በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም ያየሰው❤

  • @SaSemairesearch
    @SaSemairesearch 2 หลายเดือนก่อน

    Excellent, this is it... such an outstanding report. I had to replay twice

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx 2 หลายเดือนก่อน +9

    ብሩክ ሁን ያየሰዉ

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 2 หลายเดือนก่อน

      ያየኸዉን እዉነት አትካድ እዉነቱን ተናገር ኢያሱ ያገር ዉለታ ነዉ እዉነት በመጥፋቷ እየጠፋን ነዉ ቢሉት ሌላዉ ቢቀር የሕሊና እረፍት ይገኛል አይመስልህም እስኪመስልህ አሽቃብጥ

    • @peter98834
      @peter98834 2 หลายเดือนก่อน

      Yayesew = shellle

  • @DebelaSema
    @DebelaSema 2 หลายเดือนก่อน

    If not the case I will have to check my schedule for next week

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @fikademariam4559
    @fikademariam4559 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላይዘልቅ አጉል ፍቅር እዚያው ይቅር።

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉ያየሰውተባረክ ንጠባበቃለንያተንዘገባ

  • @AforkAfe
    @AforkAfe 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክለኛ ትንታኔ ጋዜጠኛ ማለት እደዚ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @mohammedabubkere445
    @mohammedabubkere445 2 หลายเดือนก่อน

    نعم صحيح شعبيه هيقدف مايهمهم شعب أريتريا ✅👌🥰👍💯

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน +22

    ኢሳያስ ይሞታል እየተባለ ስንቶቹ ኣለቁ 😂

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he 2 หลายเดือนก่อน +1

      tikkl 😂

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tekikil 😂😂😂

    • @peter98834
      @peter98834 2 หลายเดือนก่อน

      Elielielielie
      Amennnnnnn
      Yilekuu...first the yiheen lefeilafii

  • @TsegayGebrekrstos-o7k
    @TsegayGebrekrstos-o7k 2 หลายเดือนก่อน

    ኣየ ትንታኔ ምርጥ ጋዜጠኛ ዋሃ ቀጠነ ዘሆን ወፈረ ኢትዮ ፎርም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @godisgood177
    @godisgood177 2 หลายเดือนก่อน +10

    Ethiopia government and Eritirea government I don’t think so. They fight each other this is drama.
    Wake up Tigray God is with us!!

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 2 หลายเดือนก่อน +20

    የትግራይ ጥላቻ ኢትዮጵያዊን እና ኤርትራውያን አንድ ያረጋቸዋል። ሁለቱም በትግራይ ይቀናሉ!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +3

      እረ ትንሽ እፈሩ የሚመግባችሁ ኢትዮጵያ በምናችሁ ይቀናል?

    • @MENYPEOPLE-zc2nh
      @MENYPEOPLE-zc2nh 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ማለት ነው

    • @deri_tube6977
      @deri_tube6977 2 หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ ራስ! 🤣🤣 መጀመሪያ የሀገር ምንነትን እወቅ! የትግራይ ምንነትን እወቅ😂

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 หลายเดือนก่อน

      እንዲሕ አይነት የተመረዘ አይምሮ ያላቸው ሰዎች ከአብይም ከኢሳያስም ይከፋሉ።
      በመጀመሪያ ደረጃ የመንግስታት ውሳኔ ሰላም ሊያመጣ ይችላ ወይም አይችልም እንደታረቁት ሁሉ ሊጣሉም ይችላሉ ይሕ የፖሊሲ እና የመንግስታት ፍላጎት እና ሐሳብ እንጂ የነዛ ሐገራት ፍላጎትም የመወሰን አቅምም አይደለም ከዚሕ በመነሳት ኢትዮጵንም ሕዝቦችዋንም ለቀቅ አድርጉ እና ለዚሕ ጦርነት ችግር አና ምስቅልቅል ሁኔታ የዳረጓችሁን መሪዎቻችሁን ሙስና ዘረፋ የስልጣን ጥማት ሕሊናቸውን አደድቦት ማሰቢያቸው ተደፎኖ ከትግራይ በላይ መሣሪያም ተዋጊም የለም ብላችሁ ሃያ አመት የጠበቃችሁን እያረመ እያጨደ ያገለገላችሁን የመከላከያ ሠራዊት ስትወጉ ኢትዮጵያን በአንድ ጀንበር መልሳችሁ የማስተዳደር ቀቢፀ ተስፋ ሰንቃችሁ ነበር ።የአንድ ሐገር ሕዝቦች የተጫረሱት በትግራይ መሪዎች በወያኔ ጥጋብ እና መገንጠል እና የዘረኝነት መርዝ በተጋቱ አጨብጫቢ ሕዞቦችዋ ጦርነት ናፋቂነት እና ወዳጅነት ነው። ያም ሆነ ይሕ ትግራዊያን መች ነው ኢትዮጵያን ከመውቀስ አልፋችሁ መሪዎቻችሁን እና ጦርነት ናፋቂ ሕዝባችሁን የምትገስጹት የምትወቅሱት???? ምክኒያቱም ኢትዮጵያ እና ሕዝቦችዋ እናንተን ከመመገብ ከመደገፍ ታቅበን ስለማናውቅ ውሐው መብራቱ ስልኩ ጋዙ ባንኩ እሕሉ ባጠቃላይ ከኢትዮጵያ ነው። ሁሉም ቀርቶ በጦርነት እና በችግር የተሰደዱትን የምንረዳው በሸገር አዲስ አበባ እኛ የምንወቀሰው የምንዘለፈው ኢትዮጵያዊያን ነን።ለምን ??? ስደተኞ ወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያን ናቸው ብለን ስለምናምን እናንተ ግን ትግራዋይ እንጂ ኢትዮጵያዊያን ነን አትሉም ለምን ክሕደት በደም ስራችሁ ስለሆ ።አሑንም አልረፈደም ነገሮቾን ሑሉ ወደ መልም ብትቀይሩ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል ነገር ግን ከኢትዮጵያ ሕዝብ እየበላች ስትራገሙ እርግማኑ በራሳችሁ ይደርሳል ።ተራጋሚ እራሱ ተደርጋሚ ነውና!!!!

    • @Daniel-us6co
      @Daniel-us6co 2 หลายเดือนก่อน +1

      Haha you are so funny 😅😅😅

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io 2 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU ❤

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 2 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @S1219M
    @S1219M 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thrilling news analysis! Go ahead, please!

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 2 หลายเดือนก่อน

    It was a historical lesson societies must not forge to prevent tragedy from repeating itself.

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 2 หลายเดือนก่อน +4

    Eritrea has 5 million Isayas!!!!!

    • @smd7650
      @smd7650 2 หลายเดือนก่อน +2

      R U Sure There is people 😄

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 2 หลายเดือนก่อน

      @@smd7650 why do you care? You’re weyanne lover!!!!!!

  • @tsehayeassefa2282
    @tsehayeassefa2282 2 หลายเดือนก่อน

    Long live to " Yayesew"❤🎉❤❤🎉🎉

  • @Dan-eq8cw
    @Dan-eq8cw 2 หลายเดือนก่อน +3

    ካሓዲ ይሁዳ !!!

  • @TekleGhebre
    @TekleGhebre 2 หลายเดือนก่อน

    Slogan No war in the whole Africa

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ መለስ ዜናዊም ኢሳያስ እድሜው ሂደዋል ሞት ይገፈዋል እንጂ እኛ ኢሳያስን ለመጣል ለማውረድ ለመግደል ኤርትራ ድረስ አንሄድም ብለው ነበር ይህም በጆረዬ እራሴን የሰማሁት ነው ::---አሁንም እግሬ ቀጭን ይሞታል ሲባል እግሬ ወፍራም ሞተ የሚል ተረት ዳግም እንዳይሰራ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ኢሳያስ አይሞትም የኤርትራ ሕዝብ ይቅርታ እስኪል ድረስ እራሱ ተመልሶ ወደ እግዚአብሔር ወደ ወንጌል ሕዝቡን እስኪመልስ ኤርትራ.ም ለጌታ እስክያስረክባት ድረስ ::---ይህንን ትንቢት እዉን ነው በግዜው ይፈፀማል ይህ እስኪሆን ስንት ትውልድ ማን እነማን እንደሚሞት በጋራ የምናየው ይሆናል ::

  • @yonasmeless
    @yonasmeless 2 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwwww,,,,... detail info.....

  • @77861022
    @77861022 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሰው በእድሜ አይሞትም አንተ ጨካኝ አረመኔ የሰው ደም መጣጭ ግን በቅርቡ ታልፋለህ ቀለበት ያረክለትን ሰው ከዳኸው አይ አንተ "ይሁዳ "

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 2 หลายเดือนก่อน

      So funny!😂😂😂🤔 donkey 🦓👎🏻🤮

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 2 หลายเดือนก่อน

      So funny! 😂😂😂 🤫👎🏻🦓.🤮

  • @LiloFre
    @LiloFre 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @naafilet2023
    @naafilet2023 2 หลายเดือนก่อน +3

    የቤሔራዊ ጉዳ ለይታቹ ብታውቁ ጥሩ ነው አንዳንዴ ዜና ነው ብላቹ ስት ሰሩ። ምንም ብሆን ከፈረሰች ኢትዬጵያ የደከመቿ ብትኖር ትጠቅመናለች።

  • @FsshtsenMebrahtu
    @FsshtsenMebrahtu 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ለኤርትራ በሁሉም መስክ አብሮ የመኖር ሀሳብ የላትም ንቀት ከመጠን በላይ ማሳየት በዛ