TechTalk With Solomon S25 E11: ጥይት "የማይበሳው" የቴስላ ሳይበርትራክ፣ በAI የተፈጠረችው የኢንስታግራም ኢንፍሉዌንሰር፣ “በራሪዉ” መርከብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ጥይት "ስለማይበሳው" የቴስላ ሳይበርትራክ ፣ በAI የተፈጠረችው የኢንስታግራም ኢንፍሉዌንሰር፣ ምስልን ወደ ቪዲዮ የሚቀይረዉ እንዲሁም በፅሁፍ ትዕዛዝ ቪዲዮ የሚፈጥረዉ የAI ሲስተም፣ “በራሪዉ” መርከብ፣ የኢቢኤስ በአዲስ መልክ የተጀመረ ስትሪሚንግ እነሆ!

ความคิดเห็น • 54

  • @ethio360media53
    @ethio360media53 8 หลายเดือนก่อน +22

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @PlatinumEthiopia
      @PlatinumEthiopia 8 หลายเดือนก่อน

      ለፓስፖርት አሻራ ሰጥተን እየተጠባበቅን የምንገኝ ሰዎች አንድ አመት ሊሞላን ትንሽ ቀናቶች ናቸው የቀሩን ። እባካችሁ ገንዘብም ከፍለን ከእድሚያችን ከንቱ ክፍያ እየከፈልን ነው እና ጉዳዩን አየር ላይ አውላችሁ መፍትሔ አፈላልጉልን።
      ---
      ፓስፖርት ታትሞ እየተሰጠ እንደሆነ በተለያዩ የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲሰራጭ እናያለን። እስካሁን ፓስፖርት የወሰደ ሰው አይተንም ሰምተንም አናውቅም።
      ሪፎርም ተደረገ ተብሎ አንድ ጊዜ 60 ሰው ታሰረ ሌላ ጊዜ 42 ሰው ተከሰሰ ይሉናል። የድርጅቱ ደኖበኛ ሆነናል ፣ሁልጊዜ የምናየው ተመሳሳይ ሰዎችን ነው። ከ 11 ወር በፊት የማውቃቸው 40,000 እየተቀበሉ ፓስፖርት የሚሰሩ ሰዎች ሁልጊዜ አሉ።
      ሰዎች ተከሰሱ የተባለውም፣ፓስፖርት በበብዛት እየታተመ ነው የተባለው ሁሉም ውሸት ነው። ደላሎች በቁጥርና በአይነት በዝተው የኢሚግሬሽን ቢሮ ከበውት ገቢና ወጪ ተሴተናጋጅ ሲያጨናንቁ ይውላሉ።
      -------
      ቅሬታ ለማቅረብ ወደቢሮው ስንሔድ 8 ቁጥር ላይ ሰልፍ ያዙ ይሉናል እየደበራቸው። ያመለከትንበትን ወረቀት ተቀብለው ወደኮምፒዩተራቸው አሳማኝ ያልሆነ መነካካት ምልክት አሳይተው ህትመት ላይ ነው ይሉናል።
      መቼ ይደርሳል ብለን ስንጠይቅ እሱ የኛ ስራ አይደለም ተብለን ግቢውን ለቀን እንወጣለን። በተደጋጋሚ ስንመላለስ የሚሰጠን መልስ አንድ አይነት ነው።
      መቼ ነው ይቺ አገር ሰው የሚወጣላት? የዜግነት መብታችንን በክፍያም ተከልክለናል። የዜግነት መታወቂያ (ፓስፕርት )ለማግኘት ገንዘብ ክፈሉ ተባልን ።እሺ ብለን ከፈልን አገልግሎቱን ግን ማግኘት አልቻልንም።
      ተው ይሔ ነገር ሲደራረብ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችኆል።
      Share ይደረግ ተብላችኋል።

    • @shugo-2123
      @shugo-2123 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤🎉ለሁላችንም 🥰

  • @samkip2354
    @samkip2354 8 หลายเดือนก่อน

    Ebs Live መጀመሩ ወሳኝ ነው የግቢ ተማሪዎች የምንወዳቸውን የ ebs ፕሮግራሞች ቀጥታ እንድናይ ይረዳል፡፡ our #1 choice

  • @betsyhomedecor5716
    @betsyhomedecor5716 8 หลายเดือนก่อน +1

    12 years of dedication with a lot of technology updates wow👍

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው 2025 ላይ እገዛለሁ ይሄን መኪና የእግዚአብሔር ፈቃድ ተሆነ😍 በጣም ደስ የሚል ነው

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 8 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia neh or ?

    • @amaneethio6021
      @amaneethio6021 8 หลายเดือนก่อน

      @@Johnnbrothers አይደለሁም ምነው

  • @mesfinguchie5199
    @mesfinguchie5199 6 หลายเดือนก่อน +1

    how are u the man who serve the beast in the name of technology.

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 8 หลายเดือนก่อน +14

    የሰው ልጅ ፍላጎት ማቆሚያ የለውም

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 8 หลายเดือนก่อน

    Well done Solomon, always the best.

    • @PlatinumEthiopia
      @PlatinumEthiopia 8 หลายเดือนก่อน

      ለፓስፖርት አሻራ ሰጥተን እየተጠባበቅን የምንገኝ ሰዎች አንድ አመት ሊሞላን ትንሽ ቀናቶች ናቸው የቀሩን ። እባካችሁ ገንዘብም ከፍለን ከእድሚያችን ከንቱ ክፍያ እየከፈልን ነው እና ጉዳዩን አየር ላይ አውላችሁ መፍትሔ አፈላልጉልን።
      ---
      ፓስፖርት ታትሞ እየተሰጠ እንደሆነ በተለያዩ የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲሰራጭ እናያለን። እስካሁን ፓስፖርት የወሰደ ሰው አይተንም ሰምተንም አናውቅም።
      ሪፎርም ተደረገ ተብሎ አንድ ጊዜ 60 ሰው ታሰረ ሌላ ጊዜ 42 ሰው ተከሰሰ ይሉናል። የድርጅቱ ደኖበኛ ሆነናል ፣ሁልጊዜ የምናየው ተመሳሳይ ሰዎችን ነው። ከ 11 ወር በፊት የማውቃቸው 40,000 እየተቀበሉ ፓስፖርት የሚሰሩ ሰዎች ሁልጊዜ አሉ።
      ሰዎች ተከሰሱ የተባለውም፣ፓስፖርት በበብዛት እየታተመ ነው የተባለው ሁሉም ውሸት ነው። ደላሎች በቁጥርና በአይነት በዝተው የኢሚግሬሽን ቢሮ ከበውት ገቢና ወጪ ተሴተናጋጅ ሲያጨናንቁ ይውላሉ።
      -------
      ቅሬታ ለማቅረብ ወደቢሮው ስንሔድ 8 ቁጥር ላይ ሰልፍ ያዙ ይሉናል እየደበራቸው። ያመለከትንበትን ወረቀት ተቀብለው ወደኮምፒዩተራቸው አሳማኝ ያልሆነ መነካካት ምልክት አሳይተው ህትመት ላይ ነው ይሉናል።
      መቼ ይደርሳል ብለን ስንጠይቅ እሱ የኛ ስራ አይደለም ተብለን ግቢውን ለቀን እንወጣለን። በተደጋጋሚ ስንመላለስ የሚሰጠን መልስ አንድ አይነት ነው።
      መቼ ነው ይቺ አገር ሰው የሚወጣላት? የዜግነት መብታችንን በክፍያም ተከልክለናል። የዜግነት መታወቂያ (ፓስፕርት )ለማግኘት ገንዘብ ክፈሉ ተባልን ።እሺ ብለን ከፈልን አገልግሎቱን ግን ማግኘት አልቻልንም።
      ተው ይሔ ነገር ሲደራረብ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችኆል።
      Share ይደረግ ተብላችኋል።

  • @mebratmamo2364
    @mebratmamo2364 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Solomon, I love your program. It's interesting and same time scary invasion where is the world going? For the better and worse 😢😂😊❤

  • @robataf80
    @robataf80 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ive been grownup watching your show since i was 10 you are a sci fi lgend. Please make a video about Time Travel 🙏🙏🙏❤

  • @2maskstudio
    @2maskstudio 8 หลายเดือนก่อน

    if I am not wrong the first test that ended smashing the window was Steel ball but not the second one. The latest test was with a baseball. Looks like they did not want to mess it up for the second time :)

  • @habtamudoc7534
    @habtamudoc7534 8 หลายเดือนก่อน

    Nice job sol

  • @chapotube1097
    @chapotube1097 8 หลายเดือนก่อน

    Sol yes we are waiting

  • @GUlliH_TUBE
    @GUlliH_TUBE 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks sol for details

  • @sisaybekele9691
    @sisaybekele9691 8 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ

  • @Fell2fast1learn11
    @Fell2fast1learn11 7 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራምህን እወደዋለው ሰሌ ግን እኛም ልንሰራው ልንማርበት የምንችላቸውን ቴክኖሎጂ አአአአቅርብልን😮😮😮😮😮😮😮

  • @E29-n3x
    @E29-n3x 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you It's amazing

  • @nebiyukelil8889
    @nebiyukelil8889 8 หลายเดือนก่อน

    its not a baseball Sol, its a steel ball. its well strong enough to withstand baseball atack on the window. Tnx for the program Sol.

    • @2maskstudio
      @2maskstudio 8 หลายเดือนก่อน

      if I am not wrong the first test that ended smashing the window was Steel ball. The second/latest one was a baseball. Looks like they did not want to mess it up for the second time :)

  • @nebiyumerid1658
    @nebiyumerid1658 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks sool

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother❤

  • @amenmultimediabereketoffic7217
    @amenmultimediabereketoffic7217 8 หลายเดือนก่อน

    Best video

  • @mekes2016
    @mekes2016 8 หลายเดือนก่อน

    I'm waiting

  • @TeckTrek.-_Hub
    @TeckTrek.-_Hub 2 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @befikercoffee3361
    @befikercoffee3361 8 หลายเดือนก่อน

    በዚ የተገጨ ሰው 😊😊

  • @user-ev7ew5ym1t
    @user-ev7ew5ym1t 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you solo🙏

  • @user-kf2fn1bc2e
    @user-kf2fn1bc2e 7 หลายเดือนก่อน

    Www yeunat inem magezat ifaligalo est inem limaageb

  • @Astu-hm2sc
    @Astu-hm2sc 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኣኒሜሽን የሚቀይረዉ app ስሙን ንገረኝ Now Please

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 8 หลายเดือนก่อน

    Let's gooo

  • @Mekdess-iy4pg
    @Mekdess-iy4pg 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ መኪና ንገረን

  • @amanet126
    @amanet126 8 หลายเดือนก่อน

    Waiting😊

  • @alexmoegreen
    @alexmoegreen 8 หลายเดือนก่อน

    the shape is weird and decreases the utility, traiangular shape loses important volume which could have been part of the car.But good imagination.

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 8 หลายเดือนก่อน

    Waaaaaw

  • @mosstewol7542
    @mosstewol7542 8 หลายเดือนก่อน

    Tech ❤

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment 3 หลายเดือนก่อน

    ልገዛ አስቤ ነበር ምን ትሉኛላቺሁ

  • @kefleaseres1212
    @kefleaseres1212 8 หลายเดือนก่อน

    wowwwwwww

  • @desu1221
    @desu1221 8 หลายเดือนก่อน

    tech is running in alarming rate!

  • @Husni561
    @Husni561 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ከ ፈጣሪ ጥይት አንደማያድን እዎቁ

  • @Mickeyjustinsmart
    @Mickeyjustinsmart 8 หลายเดือนก่อน

    sola kezich set gar yemimesasel becherash aytefam so endet yaskedal

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 หลายเดือนก่อน

    ሃገር የጋራ ነው!ሃይማኖት የግል ነው! ቀ.ኃ.ሥ

  • @AlemayehuDemisu
    @AlemayehuDemisu 7 หลายเดือนก่อน

    Hiyot,dabar

  • @fka424
    @fka424 8 หลายเดือนก่อน

    It was nice
    Ai generate model 100k like 😂 what awesome

  • @kaleibamanuel5903
    @kaleibamanuel5903 8 หลายเดือนก่อน

    Cyberbeast is 120k not 100k $

  • @abuhuz9506
    @abuhuz9506 8 หลายเดือนก่อน

    AI ቀለል ባለ መንገድ እንዴት መጠቀም እንዳለብን አንድ ቪድዮ ብትሰራልን #

    • @PlatinumEthiopia
      @PlatinumEthiopia 8 หลายเดือนก่อน

      ለፓስፖርት አሻራ ሰጥተን እየተጠባበቅን የምንገኝ ሰዎች አንድ አመት ሊሞላን ትንሽ ቀናቶች ናቸው የቀሩን ። እባካችሁ ገንዘብም ከፍለን ከእድሚያችን ከንቱ ክፍያ እየከፈልን ነው እና ጉዳዩን አየር ላይ አውላችሁ መፍትሔ አፈላልጉልን።
      ---
      ፓስፖርት ታትሞ እየተሰጠ እንደሆነ በተለያዩ የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲሰራጭ እናያለን። እስካሁን ፓስፖርት የወሰደ ሰው አይተንም ሰምተንም አናውቅም።
      ሪፎርም ተደረገ ተብሎ አንድ ጊዜ 60 ሰው ታሰረ ሌላ ጊዜ 42 ሰው ተከሰሰ ይሉናል። የድርጅቱ ደኖበኛ ሆነናል ፣ሁልጊዜ የምናየው ተመሳሳይ ሰዎችን ነው። ከ 11 ወር በፊት የማውቃቸው 40,000 እየተቀበሉ ፓስፖርት የሚሰሩ ሰዎች ሁልጊዜ አሉ።
      ሰዎች ተከሰሱ የተባለውም፣ፓስፖርት በበብዛት እየታተመ ነው የተባለው ሁሉም ውሸት ነው። ደላሎች በቁጥርና በአይነት በዝተው የኢሚግሬሽን ቢሮ ከበውት ገቢና ወጪ ተሴተናጋጅ ሲያጨናንቁ ይውላሉ።
      -------
      ቅሬታ ለማቅረብ ወደቢሮው ስንሔድ 8 ቁጥር ላይ ሰልፍ ያዙ ይሉናል እየደበራቸው። ያመለከትንበትን ወረቀት ተቀብለው ወደኮምፒዩተራቸው አሳማኝ ያልሆነ መነካካት ምልክት አሳይተው ህትመት ላይ ነው ይሉናል።
      መቼ ይደርሳል ብለን ስንጠይቅ እሱ የኛ ስራ አይደለም ተብለን ግቢውን ለቀን እንወጣለን። በተደጋጋሚ ስንመላለስ የሚሰጠን መልስ አንድ አይነት ነው።
      መቼ ነው ይቺ አገር ሰው የሚወጣላት? የዜግነት መብታችንን በክፍያም ተከልክለናል። የዜግነት መታወቂያ (ፓስፕርት )ለማግኘት ገንዘብ ክፈሉ ተባልን ።እሺ ብለን ከፈልን አገልግሎቱን ግን ማግኘት አልቻልንም።
      ተው ይሔ ነገር ሲደራረብ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችኆል።
      Share ይደረግ ተብላችኋል።

  • @ethiointersept366
    @ethiointersept366 8 หลายเดือนก่อน

    S

  • @moghealthiswealth8361
    @moghealthiswealth8361 8 หลายเดือนก่อน

    golem/ጎለም ትባል በእብራይስጥ ትርጉም አለዉ ሰዉ ሰራሽ ሰዉ ሕይወትን የተጎናጸፈ ይመስለኛል።