TechTalk With Solomon S27 E7 - ሰልፊን ወደቪዲዮ መቀየር? አስገራሚው የGenerative AI | ጄኔሬቲቭ ኤአይ ጉዳይ? (Part 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024
  • አስገራሚ የሆነውን የሰልፊ ምስልን ወደቪዲዮ ስለሚቀይረው የGenerative AI | ጄኔሬቲቭ ኤአይ አስገራሚ ጉዳይ የሚያስቃኝ የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

ความคิดเห็น •

  • @cochytube
    @cochytube 4 วันที่ผ่านมา +10

    This comment is generated by ai😮
    Thank you, Solomon, for this insightful episode on generative AI! It's fascinating to see how this technology is revolutionizing industries, from content creation to healthcare. Your explanation of its capabilities and potential impacts is both engaging and informative. I'm particularly interested in how generative AI can be applied responsibly to benefit society while addressing ethical concerns. Looking forward to Part 2!

  • @izon3614
    @izon3614 3 วันที่ผ่านมา +1

    ai አስደስቶኛል ለምንወዳት ቆንጆ በ አማረኛ ሙዚቃ እድሰራ አድርጎኛል ያኑርልን ሶል ❤❤❤

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie 4 วันที่ผ่านมา +3

    ጥንቅቅ ያለ ሰው❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed

  • @1muslim869
    @1muslim869 4 วันที่ผ่านมา +2

    I think you should add your recommendations how we can take advantage of it or how we can cop up with it as a society just saying thank you

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 3 วันที่ผ่านมา

    ሰሌ ኑርልኝ: very brilliant

  • @21miracles22
    @21miracles22 4 วันที่ผ่านมา

    The best youtube channel ever.. keep the good job Solo bro...❤❤❤❤❤❤

  • @ammarnejib6690
    @ammarnejib6690 3 วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን ሶልዬ

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ አምላክ ፈጣሪ እግዚአብሔር አይምሮህን ጤናህን ይባርክልህ የምትናገረውን በእውቀት ተጨባጭ በተመሠረተ ለይተህ የምታውቅ ወገኔ ኢትዮጲያውያን ለሚመጣውና ለአዲሱ ትውልድ ጥሩ አማ መረጃ አለው አሁንም ይሳካልህ ❤❤❤

  • @21miracles22
    @21miracles22 4 วันที่ผ่านมา

    I can't wait part 2..please

  • @habtetedla5005
    @habtetedla5005 3 วันที่ผ่านมา

    Amazing !

  • @AbrhamGezae
    @AbrhamGezae 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you Solomon wow

  • @danielbezabih-nx3gf
    @danielbezabih-nx3gf 3 วันที่ผ่านมา

    Why Google assistant doesn't work speaking and listening in amharic ???please Solomon talked about this.

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 3 วันที่ผ่านมา

    በAi የተነሳ ብዙ ስራዎች ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አለበለዚያ የኛ ወጣቶች ነገር አስጊ ነው።
    ግን በቻ እኛ በቻልነው አቅም ዘመኑን መዋጀት አለብን

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 2 วันที่ผ่านมา +6

    ህዝብን ወጣቱን ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ እያልክ ታደነዝዘዋለህ ብሬን ዋሽ ታረገዋለህ አደል ። በ CNBC ቻናል ላይ በ Tech transformer የሚል ዝግጅት ላይ elon musk የተናገረው መልእክት human must merge with machines or become in AI age . እንዲህ ነው ያለው የሰው ልጅ ከማሽን ጋር ካልተዋሀደ በAI ዘመን ዋላ ቀር ጥቅም የሌለው ነው የሚሆነው ነው ያለው መዋሀድ ማለት ደሞ በሱ አማርኛ የሰው ልጅ microchip ማስቀበር አለበት ግማሽ ሰው ግማሽ ማሽን መሄን አለበት ነው ንግግሩ ይህ ደሞ በ2030 በውዴታም በግዴታም ተግባራዊ ይሆናል ማለት ነው በእቅዳቸው መሰረት ። የሰው ልጅ ሁሉ የአውሬውን ምልክት 666 ይቀብሩበታል ማለት ነው ።ይህ ነው አላማቹ አንተ ሰለሞን ማለት ደሞ በኢትዮጵያ ላይ የተመደብክ የጭለማው ማህበረሰብ ተወካይ ነህ ህዝብ አላወቀብህም እስኪነቃብህ ድረስ ብሬን ዋሽ አድርገው ህዝብን የሴጣን ልጅ ።

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሶል ❤

  • @ashenafimoges6741
    @ashenafimoges6741 4 วันที่ผ่านมา

    Tank you dear solo

  • @getnetdejen6009
    @getnetdejen6009 3 วันที่ผ่านมา

    thank you

  • @estifanosdawit4268
    @estifanosdawit4268 4 วันที่ผ่านมา +1

    how can i learn generative ai

  • @yosefkassa6827
    @yosefkassa6827 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው ያቀረብከው ፣አመሰግናለሁ ።የኔ ጥያቄ በአቅማችን እንጠቀም ብንል ፕሮግራሙ ገበያ ላይወጥቷል ?

  • @daretube_DT
    @daretube_DT 4 วันที่ผ่านมา +1

    Major

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese326 47 นาทีที่ผ่านมา

    Hey Sol! Your speaking speed pitch...? Too fast to follow, please can you make it slower? I appreciate your dedication!! thanks 🙏

  • @mewtube3727
    @mewtube3727 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @SelomonAsbnh
    @SelomonAsbnh 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉

  • @abubekirumer
    @abubekirumer 3 วันที่ผ่านมา

    ቪድዮውን አውርደን ለማየት አልቻልንም

  • @zolag5274
    @zolag5274 4 วันที่ผ่านมา +1

    Second

  • @zeynyennafakiw
    @zeynyennafakiw 4 วันที่ผ่านมา +1

    ይሜ

  • @techtube3768
    @techtube3768 4 วันที่ผ่านมา +1

    first

  • @doitright593
    @doitright593 4 วันที่ผ่านมา +1

    In the future, maybe people will lose control over AI technology

  • @sintayehumamo8573
    @sintayehumamo8573 4 วันที่ผ่านมา +1

    Shutam!

  • @ፀገነትደሳለኝፀገነት
    @ፀገነትደሳለኝፀገነት 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    A.i. በአጠቃላይ ሲብራራ ዉሸትን እዉነት ማስመሰል ማለትነዉ በዉሸት አለም መኖር ማለት ነዉ?

  • @SelomonAsbnh
    @SelomonAsbnh 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamuYohannis-t3x
    @MelkamuYohannis-t3x 3 วันที่ผ่านมา

    Sile ai yet enmar

  • @birukderibe255
    @birukderibe255 4 วันที่ผ่านมา

  • @Abelo_tech_info
    @Abelo_tech_info 4 วันที่ผ่านมา +1

    th-cam.com/video/XIuT-nFJ7sE/w-d-xo.htmlsi=wUf3-yd4nQk0jaG1

  • @ethiosincestaff3900
    @ethiosincestaff3900 4 วันที่ผ่านมา +1

    I don't think ai is better for humans