Sol please if you get time to read my comment, I want you to explain for me about gravity in Africa and America! Hope there's no same gravity, for example in Europe The balloon floats in the sky due to low gravity why and how this can not happen in Ethiopia I tried several times it failed
እግዚአብሔር አምላካችን እንዴት ድንቅ እንደሆነ ያሳየናል። ጌታ ይባርክህ።
ፈጣሪ ሚባል አካል አለ ብለ ታምናለ?
@@tsegutesfaye5822 awoo
@@tsegutesfaye5822 አንቺ ደሞ በግድ ልከራከር አልክ 😂
ልኡል እግዚኣብሄር ሁሉንም ፈጥሮ ለሁሉም እሚገርም ሕግና ስርአት ደንግጎለት እንዴት እንድሚያስኬደው ልብ እንድንልና ይሄን ሁሉ የሚቆጣጠርና የሚያስተዳድረው እግዚኣብሄር እንዴት እጹብ ድንቅ መሆኑ የሚያመላክት ኣጋጣሚ ነው። ሁሌም ጥረትህ ይገርመኛል እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር በዚህ ምድር እንድንኖር ሲያደርግ አልተሳሳተም ። ለዚህ ምቹ ምድር ለሰጠን ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን ።
ውይይይ አንተ መልካም ልጅ እንዴት ድንቅ ነህ ምክንያቱም ይህንን ሁሉ መጥኖ የሰጠንን አምላክ ሌት ተቀን ልናመሰግነው ሲገባ የፈጠረውን የለም እያሉ 😔 እያወቁ ያለቁ መልካሙን መንገድ ትተው እሳቱን 🔥 እሚሉ በበዙበት ዘመን አንተን ደሞ አስታወሽ ስለሰጠን ተባረክ ልጄ 🙏... ስላለን እምናጣበት ቀን ይመጣል አንልምና አስተዋይ ልቦና ይስጠን ... አሜን
አምላኬ እግዚአብሔር ስምህ ብሩክ ይሁን ይህን ሁሉ በነጻ የሰጠህ ቸር ቸር ነህ !!!
አላሁ አክበር ጌታዬ ጥራት ይገባክ ምስጋና ክብር ኢዛ ላንተ ይሁን
Ahya Mohammed
الله أكبر
አልሃምዱሊላህ !
ሶልዬ አንተን የሰጠን ፈጣሪም በድጋሜ ክብር ይገበዋል !
አልሀምዱሊሏህ !!! በእውነት አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም....መልካሙ ሁሉ ላንተ ይሁን
Thank you dear sol❤️🙏🏾
የሚገርም ትምህርት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ምክር ጭምር ነው፤
God bless you more and more 🙏🏾💚💛❤️🇪🇹❤️❤️
እግዚአብሄር ግሩም ድንቅ ነዉ
እኛ የማናዉቀዉ ብዙ ጥበብ አለዉ
እኛ የተገረምነዉ
በዚች በጥቂቷ ሳይንስ ባወቀዉ
ከዚህም የሚበልጥ ጌታ ታምር አለዉ
የምንኖረዉ በችሎቱና በምህረቱ ነዉ .......
እኔ የአንተም ነገር ሁሌ ይገርመኛል የዚህ ሁሉ ድንቅ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የወለዱህ ምን ያህል ይሳሱልህ ይሆን እኔ የማላውቅህ በጣም እሳሳልሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከሰው ልጅ አእምሮም በላይ ነው❤❤❤❤❤
እጅግ የሚገርም ነው አምላካችን እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው ካየነው በላይ ሀያል ከሰማነውም በላይ ድንቅ ነው አምላካችን
ለአላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው ምህረቱ ሰፊ ነው ሶል አንተም ወደ አላህ እንድንቃረብ እና ታዕመራቱን እንድናስታውስ ስላደረከን እናመሰግናለን
ጌታ እግዚአብሔር ምን ያህል ድንቅ አምላክ ነው። ጌታ ሆይ አንተ ታላቅ ነህ ስምህ ይባረክልኝ።
ሰሌ ምርጡ እንዲህ የምታስተምረንን እውቀት አምላክ አብዝቶ ይጨምርልህ።አሜን
ሰሌ ገና ቪዲዮውን እየከፈትኩ ካንተ ብዙ ነገር እንደማር ብዙ እንደምሸምት ፣እንደማውቅ እርግጠኛ ሆኜ ነው አንደበተ እውቀት ነህ ክበርልኝ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ብቻውን ድንቅ ሶል እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ አሁንም ጥበቡን ይገለጥለሀ ተባረከ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ድንቅ ስራው ሌላ መደነቂያ ማመስገኛ አሳየኸን ጌታ ይባርክህ
Sol, thanks again for your valuable knowledge, sharings. You made me thank God again for His mercyfulness. Amazing nature! 😮
ይሄ ቪድዬ ያሳየኝ ከባዱ ነገር የአለም ፍፃሜ ሲደርስ አለም ድብልቅልቋ ትወጣለች የተባለው ነገር ለአላህ ከባድ እንዳልሆነ ማድረግ ከፈለገ ግራቪቲን ማቆም ቢቻ እንደሆነ ነው(ሱብሀነላህ)።እና አመሰግናለሁ ሰለሞን በርታልን🙏🙏🙏
የሚያስፍልገንን እውቆ የፈጠረልን እና የፈጠረን አባት እግዚአብሔር እአምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው!!!😊❤❤😊
“For you are great and you do great things. You alone are God.”
Psalms 86:10
Our God is awesome
ሱብሃነክ ያረህማን👉ቁዱስ ቁርአንና እያነበብኩ ነው የመሰለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ከወንድሜ ሰለሞን ጋር አንተን አመሰግናለሁ ስለ ቸርነትህ ተመስገን በስንት ገንዘብ ዛሬን ኖርን ❤ ፍቅርህ ሁሉን ውብ አደረገ እንጂ
ሀያሉ እግዚአብሔር ንቆ ትቶን ነዉ።ሶልዬ አንተ ደሞ 1ኛ ነህ።
በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው፤ለየት ያለ
Thank you solomon
ሱብሀን አላህ ወቢ ሀምዲህ አደደኸልቂክ ወሪድዋ ነፍሲክ ወዚነተ አርሽክ ወሚዳደ ከሊማቲክ ...ሱብሀነ አሏህል አዚም
መዝሙር 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።
² ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
³ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።
⁴ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
⁵ በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል።
⁶ አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙረቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፤ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም።
⁷ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል።
⁸ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።
⁹ የእግዚአብሔር ፍርሃት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል፤ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነትና ቅንነት በአንድነት ነው።
¹⁰ ከወርቅና ከክቡር ዕንቍ ይልቅ ይወደዳል፤ ከማርና ከማር ወለላም ይጣፍጣል።
¹¹ ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል፤ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል።
¹² ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ።
¹³ የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።
¹⁴ አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።
አስተማሪዎችን እዳተ ቢያስረዱን ኖሮ አለምን ምናይበት እይታ ይቀየር ትምህርት አይገባኝም እል ነበር አተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የማወቅ ፍላጎቴ ጨመረ ቀለል አርገክ አእምሮ ውስጥ ቁጭ ለአስተማሪዎቻችን አጭር ስልጠና ብትሰጥ አሰበከዋል ፈጣሪ ትውልድ መሰረትክ ታላቅ ሰው ክብር ይገባሀል አመሰግናለው
simeslegn memhranoch bebzu limitations (i.e. school's technological advancement) and chalenge wust honew new miyastemrun
Wow! What a brilliant mind our bro Sol?God bless you dear
Woooo, God is so amazing God ,I'm so speechless 😶,,glory to him,even here right now I can praise him,,woooo God's wisdom,, man thanks alot,,
ዉድ ወንድሜ ሶል፥ ይህን በሁለት ክፍል የተዘጋጀ ድንቅ ፕሮግራምህን ከተመለከትኩ በኋላ በእውነት ወደ ራሴ ተመልሻለሁ፥ ከፈጣሪ ጋር እስከመጋጨት ደርሼ ነበረ፥ ኣሁን ግን ፈጣሪዬን ከልብ ማምስገን ጀምሬያለሁ፥ በሂዎቴ ብዙ ጊዜ ተስፋ ለመቁረጥ ዳር ደርሼ ኣውቃለሁ ይህ ፕሮግራምህ ግን ኣነቃኝ፣ አባነነኝ። ስለመኖሬ ብቻ ፈጣሪዬን ኣመሰገንኩት። በጣም አመሰግናለሁ ሶል ከገባሁበት deppression እንድወጣ ምክንያት ስለሆንከኝ 🙏🙏🙏 ይህን comment የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን።
በጣም እናመሠግናለን!!
በጣም ደስ ይላል ቅድሚያ ፈጣሪያችንን አመሠግናለሁ ያለምንም ክፍያ እሂንን ፀጋ ለሰጠን ።።ግን ያልገባኝ ነገር አለ ያም መሬት ልዩ ሚያረጋት ከፐላኒቶች ኦክስጅን መኖሩ ነው ነገር ግን ፐላኒቶች እንዴት ቆሙ እንዴትስ አይፈራርሱም
Lets thanks to God እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን❤
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም እግዚያብሔር ይመስገን
መጀመር ለልኡል እግዚአብሔር ሁሉንም የ ፈጠረ ይከበር የመስገን የሚታየዉን የማይተየዉን፣ላመስግንግ እገደዳለሁ ለምን ብትለይ እግዚአብሔር የለም ለሚሉ ሰዉች መልስ ነው፥፥ አብስ ደም በ ዉጭ አገር የለነው ሰዉች በተክኑሎጀ የማምኑ ሰዉች ማለት የምፈልገዉ ሰው ቢሰራዉም አንተን የሰራ ሃይል አምላክ አለ እሱን ማመስገን ያስፈልጋል::
ሰለሙን እናመሰግናቸዋለን!!!
ሰሌ አብዛኞቻችሁ ኮሜንት አታነቡም።የሰው ልጅ ለፍቅር ፊልም እንጂ ጊዜ የሚሰጠው።።እንዳንተ ጄነራል ኖዎሎጂ ያለው አይነቶችን በእውቀት ቢያበዛልን ምን አለ።አንተ ግን ለእውቀት ፈላጊዎች ብርቅ ነህ።።ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ።
እናመሰግናለን ሶል ማኛ 🙏🙏
አመሰግናለሁ ምርጥ ነው
ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሒ ሱብሀነላህ ለአዚም ጌታዬ ሆይ ጥራት ይገባህ
Gravity and Oxygen are Mercy of GOD!
ሶል: ስለ Space X የስታር ሽፕ ማስወንጨፍ ሙከራ : ፕሮግራም ብትሰራልን በጣም ደስ ይለናል:: 💚💛❤️
Thank you brother 🙏
የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት የሆነው #አላህ
ከጉድለት የጠራ እና ሙሉ የሆነ አምላክ ነው። ለዚህም ልህቅናው ቃላት የማይገልፀው የሆነ ታላቅ ክብር እና ምስጋናም ይገባዋል።
የተከበርከው ወንድማችን ሰለሞን ለ5 ሰከንድ ብቻ ኦክስጅን ባይኖር ወይም ለ5 ሰከንድ ብቻ ግራቪቲ ባይኖር በአለም ላይ ያሉ ፍጥረታት ላይ የሚከሰተውን ነገር ስትገልፅ በነበረበት ወቅት ፈጣሪያችን አላህ በተለይ ለኛ ለአዳም ልጆች የሰጠን ፀጋ እና በረከት ምን ያህል እንደተሰጠን እንድናስተነትን የሚያደርገን እና እሱ ከለገሰን ፀጋ እና በረከት አንፃር እኛ ፍጥረታቶቹ ዕውቅና ላለመስጠት ምን ያህል ንፉግ እንደሆን የሚያሳይ ነው።እውቅናውም እኮ ከባድ እና አድካሚ ሆኖ አይደለም።
ፈጣሪ የሰጠንን የማያልቅ ፀጋ እና በረከት እያሰብን ከልብ ማመስገን ብቻ ነው።
Realy Thank u selemon
Wow Amazing u r so blessed
This program open my mind 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Sol, thank you for you're keeping to make impacts on hundred of thousand people.
SOL A FANTASTIC SHOW EVER IN ETHIOPIA
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ድንቅ ስራው
Glory to God in the name of Lord Jesus Christ 🙏🙏🙏.
ሰለሞን መጀመሪያ የምታቀርብው ፕሮግራም ጠቃሚ እና ትምርት የምናገኝበት ስለሆነ እጅግ አመሠግናለው፡፡ ሲቀጥል እኔ በዚህ ላይ እውቀቱ ኑሮኝ አይደለም ይህን አስተያየት ሆነ ጥያቄ የማቀርበዉ ከተሳሳትኩ እጅግ በጣም ይቅርታ።
የመሬት ስበት ቢቆም ምን እንድሚፈጠር በምሳሌ ያቀረብከው የማሽኑ መሽከርከር እና ከመጫወቻ ማሽን በፍጥነት የተፈናጠንበት ምክንያት በወቅቱ የመሬት ስበት በመኖሩ ይመስለኛል። በተመሳሳይ መሬት በፍጥነት በምትሽከረከርበት ወቅት ስብት(Gravity) እንደ ቀበቶ መሬትን እንደ ማሽኑ እንዲሁም በመሬት ላይ ያለው ነገሮች በማሽኑ ላይ እንደሚጫወቱት ሰዎች አድርገን ብናስበውና እንደተባለው የመሬት ስበት ቢያቆም ከዚህ ላይ የእኔ ሀሳብ በመሬት ላይ ያሉት ነገሮች እንደ መጫወቻው ማሽን በፍጥነት ከመርት ተፈናጥረው ላሄዱ ይችላሉ ምክንያቱም ከመሬት ሌላ የሚስባችው አካል ስለማይኖር ነገር ግን በቀስታ ከመሬት ጋር ተላቀው ሊንሳፈፉ ይችላሉ። 🤔🤔
የመሬት ስበት ቢቆም መሬት መሽከከራን ታቆማለች ወይስ.....? (መሬት የምትሽከረከዉ በፀሐይ ትልቅነት ነዉ)
Sol betam so fascinating topic and how much our creater was pries to mighty God!!🙄
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያኖረናል ተመስገን ፀጋው ይብዛልህ።
Enameseginalen sele , entebikalen p2
አይ እግዚአብሔር ግን ድንቅ ፈጣሪ ነው ለሰጠኸን ሁሉ አይከፈሌ ስጦታ እናመሰግናለን። አንዳንድ ቲዮሪህን ግን በፍፁም አልቀበላቸውም እነሱም ምድር በፀሀይ ዙርያ እንደምትዞር የፀሀይ ግዝፈትም ከምድራችን በብዙ እጥፍ እንደምትበልጥ ምድርም በራስዋ ዛቢያም እንደምትዞር መሬትም ክብ እንደሆነች ከመሬትም መውጣት እንደሚቻል ወዘተረፈ በሬ ወለዶች የናሳ ወይም የሳይንስ ቅጥፈቶች ውሸቶች ቧልቶች ናቸው።
How did you now??
@@dawitdame7000 ከታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ ነዋ ወይም ከቅዱሳት መፅሀፍት።
ሶል የውነት የፈጣሪ ስራ ምን ያክል ረቂቅ እንደሆነ ጭምር ነው ያወኩት የውነት ስለሠጠን ነገር ሁሉ የተመሠገነ ይሁን አንተ ስታወራ መፅሐፍ መክብብን ነው እያሠብኩ የነበረው
Massive Thanks to you
We need more episodes like this topic. Tanks sol
Amazing program
Amazing
Thanks
thank you sole. you share us amazing idea.
You are the best Sol
it is too scare ,thank you for reminding us this magnificent nature and God the one who created all this .
Tnx ewqet selaschebtken
How great is our God!!!❤❤❤❤
Bravo Sol
That's Why I Believe In Science
አመሰግናለሁ የተፈጥሮ ክስተቶችን በቀላሉ አንድንገነዘብ አና እንድንረዳ ስለደርክልን🤙🤙🤙
ሀያሉ እግዚአብሔር ድንቅ ነው።
thanks solo
thank you sole
sol eski sele scalp micro pegementation negeren pls?
Interesting!
Thanks bro
የእግዚአብሔር ጥበብ እፁብ ድንቅ ነው።
Very interesting❤❤❤❤
Thanks Sol🙏
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
Amazing episode👍
Wow ድንቅ ነው
እና ጨረቃ ላይ ያለኦክስጅን የመንኮራኩሮቹ ብረት እንዴ አልተጨባበጠም አልተበያየደም?
hi sol space lay yalu space satelitoch yihe effect ayidersibachewim ,in abscence of oxygen
ሰላም ወንድም?እስኪ ቂርዓን ስለ ዩኒቨርስ ምን እነደሚል ።እየው እስኪ ።
ጌታ ይመሥገን🙏
Thanks God 🙏🙏
Thankyou sol🙏
ታዲያ ይህ ከሆነ ጨረቃ አና ማርስ ላይ አንዴት ነው ያለ ኦክስጅን መንኮራኩር የሚያርፈው
በቂ የሆነ ኦክስጅን ሞልተው ነው ምሄዱት!
የኔም ጥያቄ ይሄው ነው ጨረቃ ላይ ያለኦክስጅን የመንኮራኩሮቹ ብረት እንዴ አልተጨባበጠም
we are waiting
thank you sol
አውሮኘላን ውስጥ አነስተኛ gravity ካለ እንዴት ውስጡ መራመድ እንችላለን ?
ፈጣሪ ዕውቀትህን ይባርክልህ ወደ ዓላህ ዕንድመለስ ዓደረከኝ 10Q ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus is Lord
Sol please if you get time to read my comment, I want you to explain for me about gravity in Africa and America! Hope there's no same gravity, for example in Europe The balloon floats in the sky due to low gravity why and how this can not happen in Ethiopia I tried several times it failed
ተባረክ እኛ ምንም እንዳልሆንን ያሳየናል
Waw waw very good
የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
Space ላይ ብረት መንኮራኩር ሳተላይት እንዴት?
ባትፈጥን ጥሩ ነበር ስታስረዳ እጱብ ድንቅ ነዉ የኛ ጌታ❤
ይሄ ነገር ፈጣሪ የለም ብሎ ለሚጃጃል ሳይንቲስት ቀላል መሳያ ነው በ5 ሰኮንድ ይህ የሚሆን ከሆነ ሲፊጠር ሙሉ የሆነው ደግሞ ከዚህም እጅግ ባነሰ መይክሮ ሰከንዶች ልክ አስማት በሚመስል ሁኔታ ነው ሁሉም በአንድ ላይ የተፈጠሩት ማለት ነው ይህም የእግዚአብሄር ቃሎች ናቸው ሁሉም ባሉበት ፀንተው እንዲኖሩም ያደረገው ህይወት እንዲኖር የፈቀደው እሱ ለሱ ምስጋና ይሁን ምክንያቱም እኛ የተፈጠርነው ይህን አይተን ተገንዝበን እሱን እንድናመሰግን ነው
Enamesgenalene. .....