TechTalk With Solomon S18 Ep8: ይህ የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ ከተማ የሚገነባው እንዴት ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 179

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 4 ปีที่แล้ว +24

    የሰው ልጅ የእውቀት ደረጃ በጣም መጥቋል ወደ እኛ ዞር ስትል ደግሞ ገና እንደ ጋርዬሽ በብሔር መተራረድ ላይ ነን ለዛ እኮ ነው እንደ እንስሶች እሚቆጥሩን

    • @ashenafidama4239
      @ashenafidama4239 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ በምኖርበት እንግሊዝ ሀገር በሳውዝሀምፕተን ፓርት እዚህ ክሩዝ ሽፕ የመግባት እድል አጋጥኛል በቃ ማመን ነው እሚያቅተው ግዝፈቱ ሁሉ ነገሩ አንድ ይህ ክሩዝ መርከብ ሲመጣ በጣም ብዙ የስራ እድል ይከፍታል ሁሉ ነገር ግን ከአይምሮ በላይ ነው

    • @yosephengda4439
      @yosephengda4439 2 ปีที่แล้ว

      Bezer mekefafel bezer megadel bezer mechares bezer metelalek eske meche zereegha mehonun kefu mehonu yene becha maletu ras wedad mehonu eske fetari bekachu yebelen

  • @Adilbeteseb
    @Adilbeteseb 4 ปีที่แล้ว +78

    ሶል የህዳሴው ግድብ አባይ አሰራሩን ያለውን ነገር እንዲህ ብታሳየን የምትስማሙ #like አድርጉና በድምፅ ያቅርብልን🙏

    • @DojuMelody
      @DojuMelody 4 ปีที่แล้ว +1

      አሪፍ! የኔም ጥያቄ ነው ግን ቀላል ይሆንለታል ብዬ ማሰብ ምችል አይመስለኝም! 1. ካንተ ጭምር መቶ ሚሊየን ህዝብ እረፍት አጥቶ ቁርጠት ሆኖበት የከረመ ጉዳይ ነው ቁርጠቱ ደሞ ከምንም የመጣ አይደለም እ ይገባሀል,
      ሲቀጥል በቦታው እንዳሉት ሳይሆን እንደኔ አቅም ግንዛቤ የግድቡን ዕድሜ አስብና እስካሁን እሱን ሲቀርፅ የኖረው የትኛው Camera or Memory ነው እ bro
      "አይ በሰው መረጃ" ካልከኝ ደሞ ያው እንደምታውቀው አሳዳጊ አባቱ ነብሱን ይማርና አልፏል ታድያ በሌላ ፓርት ደሞ ይሄን የመሰለ የህዝብ ህልውና የሆነ ፕሮጀክት ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍቆ እየዳከረ ያለ ጭምር ነው እና ታድያ ሶል ይሄን ለማቅረብ ሚቀለው ይመስልሃል ? ሶል Technology እንጂ ጉድ የሚያሳይ አይመስለኝም Anyhow እስኪ "ካለመጠየቅ ደጅ አዝማችነት .... " ሚባል ነገር አለ እስኪ እንጠይቀው👍

    • @misrachhylmichale100
      @misrachhylmichale100 3 ปีที่แล้ว +1

      enem bayew des yelgnal

  • @abdus_zone
    @abdus_zone 4 ปีที่แล้ว +16

    you are the main reason that I am interested in si-tech up to opening my own channel keep it up

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow እኔ ብቻ ነኝ ይሄ መርከብ በጣም ያስደነቀኝ 😳😳

    • @nbm9827
      @nbm9827 4 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @LucyTip
      @LucyTip 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nbm9827 ምነው😉

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን የሚያህል ስራ…አሳጥረህ እንዲገባን መርዳትህ ራሱ…ያስጨበጭባል…Thank you

  • @doitright593
    @doitright593 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ የሆነ ቻናል ነው እናመሰግናለን በጣም ቡዙ ትምህርት የሚሰጡ ቪዲዎች ለሉ ናቸውም ታንኪው

  • @legese103
    @legese103 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰልሸ ባቀራረብህም ሆነ ባለህ እውቀት ሁሌም ደሰተኛ ነኝ። በርታልን ሰልየ።

  • @biniyammengist7090
    @biniyammengist7090 4 ปีที่แล้ว +11

    Some people say TGIF, take a break from work and go get drinks. I say TGIF, take a break from my studies, and chill watching Solomons videos.

  • @fitsumteshome6693
    @fitsumteshome6693 4 ปีที่แล้ว +2

    ሶል ሁሌም አዲስ ነገር ሂዘህ ስለምትመጣ ልናመሰግንህ እንወዳለን ...አንተ ጓበዝ ነህ ከዚህም በላይ የመስራት potential አለህ ...እኔ በበኩሌ post ያደረካቸውን videoዎች almost ሁሉንም በሚባል ደረጃ አይቻቸዋለው.. ሁሉም ጠቃሚ ና ወሳኝ ናቸው... መስማትም የሚጠበቅብንን ነገርንም አሳውቀህናል ነገር ግን በሳምንት የምትለቀው video በቂ አይመስለኝም እንደኔ አመለካከተት....ስለዚህ ቢያንስ በሳምንት 3 video ና ከዛም በላይ ብትችል post ብታረግ more youtube ላይ ስኬታማ እንደምትሆን አልጠራጠርም ..... love u እንወድሀለን

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 4 ปีที่แล้ว +20

    አረ ኡኡ😭😭 ሳንኖር እኮ ልንሞት ነው።🙄

  • @newayneway8185
    @newayneway8185 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን እጅግ ድንቅ ነገር ነው ያሳየህን

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 ปีที่แล้ว +3

    O.m.g አብሬያቸውኮ ነው የሰራሁት አቀራረብህም ስራውም መሳጭ ነበር....!! እናመሰግናለን ሶል 👌🙏
    ከዚህም በላይ ብዙ ነገሮች መሥራት የምትችልበት አቅም እንዳለህ ይሰማኛል በርታ ቀጣዩን ፕሮግራም ለመስማት በጉጉት እየጠበኩህ ነው💚💪

  • @yeabsirahailu4902
    @yeabsirahailu4902 ปีที่แล้ว

    You’re incredible as always Sol keep shining!!!🥇

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 ปีที่แล้ว +1

    የአሰራሩ ቴክኖዎሎጂና አሰራር ብቻ ሳይሆን የውሀን ይህን ግዙፍ አካል የመሸከም ብቃት አድናቆትን ፈጥሮብኛል:: በዚህ የቱሪስት መርከብ ላይ ከባልቲሞር በሀማ የሰባት ቀን ቆይታ አድርጌ ያየሁት ነገር ከምትገልፀው በላይ አድናቆትን ይፈጥራል:: እናመሰግናለን ::

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስደነቀኝ ነገር ነው ለልጄ አንድ አመት ልደት አክብራለው ከስፔን,ፈረንሳይ,ጣላን ተጉዣለው አሪፍ ልምድ አግነቻለው በዙ አያስፈራም የገዘብ ወጪ ማንኛውም ሠው መጓዝ ይችላል

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow እኔ ፍሎሪዳ ነው የምኖረው ከመያሚ ካሪቢያን ደሴቶችን ና ሜክሲኮ ሄጃለው ዛሬ ግን በደንብ ነው የተረዳሁት በጣም አመሰግናለው

  • @yednekachewmechal9935
    @yednekachewmechal9935 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶል ፕሮግራሞችህ በጣም ደስ በሚል አቀራረብ የሚቀርብበትና በጣም አስተማሪዎች ናቸው በተለይ በሳይ-ቴክ በተመለከተ ደግሞ ሁሌም አዲስ ነገር ይዘህ ስለምትመጣ እናመሰግናለን በርታ፡፡ can you please do one video about a car which can float on the top of the water just like boats and also can drive on road.

  • @bereketmh
    @bereketmh 4 ปีที่แล้ว +2

    Huge respect for you, Sir! You are always passionate about it. I really like that.

  • @birukaschalew233
    @birukaschalew233 4 ปีที่แล้ว +1

    Its Wonderful !
    Thank you & God bless you

  • @yonivi
    @yonivi 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yemil west gebche slayew rasu betam egeremalew Edet edemisera enamesegnalen

  • @footballhd2121
    @footballhd2121 4 ปีที่แล้ว

    nice..... keep it up

  • @michaelsmith-xz9mv
    @michaelsmith-xz9mv 4 ปีที่แล้ว

    wow abo germi sera nw ene bafite endet nw miserute beye gera naber yamigbange zare more explain selderklenge amsegnalehu

  • @Ethiolyricsofficial
    @Ethiolyricsofficial 4 ปีที่แล้ว

    I don't know how can i describe your amazing description. .. you are my number one host i have ever seen. . . Pls keep it through your entire life. . . Thank you solomon

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው እናመስግናለን !!

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 4 ปีที่แล้ว +7

    ሶል እንዴት ነህ በጣም ግሩም ነበር ያቀረብክልን ፕሮግራም በጣም ናፍቄ ነው የማየው ፕሮግራምህን በርታ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @berukhaebt8007
    @berukhaebt8007 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ አናመሰግናለን

    • @Toprapsongs.
      @Toprapsongs. 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/w-d-xo.html fikregnawon atew eyetesekayu new engdiaws yihenn video temelketuna fikregnawon bejo yasgebu

  • @getayawkaltsedke1790
    @getayawkaltsedke1790 4 ปีที่แล้ว

    amazing................

  • @bedriaibrahim2727
    @bedriaibrahim2727 4 ปีที่แล้ว

    Ante mirt sew Allah yitebikih.
    I really appreciate you.

  • @mulugetademissie3685
    @mulugetademissie3685 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን።❤️👌
    ስለግድብ አሰራር በነካ እጅክ ብሰራ ደስታዬ ነው።

  • @abrhamzemene4646
    @abrhamzemene4646 3 ปีที่แล้ว

    an amazing work

  • @yisutube5392
    @yisutube5392 4 ปีที่แล้ว

    Wow 😯 soll enameseginalen betam tichilaleh

  • @abalazar3084
    @abalazar3084 4 ปีที่แล้ว

    great topic keep it up

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 4 ปีที่แล้ว

    Thank you thank you thank you thank you thank you so much thank you

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 2 ปีที่แล้ว

    Sole you’re doing good job. Keep it up.

  • @ethiopianhero
    @ethiopianhero 8 หลายเดือนก่อน

    solo u are amazing person! God bless you live longer with full health I am your fun

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 ปีที่แล้ว +2

    ገረመኝ ገረመኝ አለች ዘፍኟ ይህን ብታይ ምን ትል ነበር😁😁😁😁

  • @keen659
    @keen659 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶል ለምን ስለ አኒሜሽን አታሳየንም እኔ ለዩትዩብ የሚሆን wh አኒሜሽን እሰራለሁ ግን ከዚ በላይ አሪፍ የሆነ እኒሜሽን የመስራት ፍላጎት እለኝ
    እባክህ ስለ አኒሜሽን አንድ ቪድዮ አሳየን።

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 4 ปีที่แล้ว

    Thank you, Solomon . This is such a great video, knowledge of the truth = those who were once enlightened

  • @goytomgebremariamwoldgorgi
    @goytomgebremariamwoldgorgi 4 ปีที่แล้ว

    Nise job sole

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 4 ปีที่แล้ว

    It is awesome
    Thank you so much Solomon

  • @mbhabesha4099
    @mbhabesha4099 4 ปีที่แล้ว +1

    SOL....i love ur best tv show.

  • @gechoemiru9931
    @gechoemiru9931 4 ปีที่แล้ว

    Very interesting Thank you solo.

  • @tewodroscherenet6655
    @tewodroscherenet6655 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Selomon !!!! keep it up !!

  • @barkadlehmoussa46
    @barkadlehmoussa46 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አስገራሚ ነው

  • @emeraldfedlu2257
    @emeraldfedlu2257 4 ปีที่แล้ว

    GOOD ORIENTATION

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 4 ปีที่แล้ว

    ሰሌ ምርጥ ፕሮግራምነው በጣም አስደሳችነው በርታ

  • @nebiyumekonnen7619
    @nebiyumekonnen7619 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @abrhamdeneke1706
    @abrhamdeneke1706 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ በረታ

  • @yihunsisay3912
    @yihunsisay3912 4 ปีที่แล้ว

    Sele berta betam des yimil program new

  • @newlife1320
    @newlife1320 4 ปีที่แล้ว

    Solye betam newu makebreh

  • @ermi6880
    @ermi6880 4 ปีที่แล้ว

    Amazing information

  • @yaredkuru1122
    @yaredkuru1122 4 ปีที่แล้ว +2

    Ooo sol you are amazing. Mn ale yahagere hezbe polticawen teto anten biyayi buzu betmare.

  • @lewitsegaye7094
    @lewitsegaye7094 4 ปีที่แล้ว

    Wonderful video, Thank you Sol!

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing in a beautiful explanation!

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing
    God bless you

  • @anutube2260
    @anutube2260 4 ปีที่แล้ว

    Amazing perfirmans

  • @awakitube
    @awakitube 4 ปีที่แล้ว

    Amezing

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጊዜ የመርከብ ቱር አሰብና ከሁለት ሳምንት -አንድ ወር ሙሉ በተወሰነ ቦታ ተወስኖ መጓዝ የሚሰለች ይመስለኛል ግን አንድ ጊዜ መሞከሬ አይቀርም ::

  • @rahelzegeye6503
    @rahelzegeye6503 4 ปีที่แล้ว

    So fascinating

  • @josmkg04
    @josmkg04 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 4 ปีที่แล้ว

    Sol ...thank you betam

  • @MobileTechnologiys
    @MobileTechnologiys 4 ปีที่แล้ว

    Soleye thanku so much for yours information

  • @alemayehuhabtegiorgis393
    @alemayehuhabtegiorgis393 2 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @anbesaw6409
    @anbesaw6409 4 ปีที่แล้ว

    it's amazing what people can accomplish when they work together. inspired

  • @AAs-ee8hi
    @AAs-ee8hi 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ።ማሻ አላህ ።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ጥሩ እውቀት ነው

  • @semharyacob2240
    @semharyacob2240 4 ปีที่แล้ว

    I really like you program, thank you so much

  • @21bang6
    @21bang6 4 ปีที่แล้ว

    Can you drop one video about iPhone 12 ...?

  • @yonathanmebrahtu7764
    @yonathanmebrahtu7764 4 ปีที่แล้ว

    how about water? Thanks

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 8 หลายเดือนก่อน

    Waawow betam ygermal

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 2 ปีที่แล้ว

    it's amazing

  • @abdurezzaqsabir5998
    @abdurezzaqsabir5998 4 ปีที่แล้ว

    This program is awesome

  • @layilarahmeto2163
    @layilarahmeto2163 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሳል ስንጠብቅህ ነበር

  • @ethiosoldiershistory75
    @ethiosoldiershistory75 4 ปีที่แล้ว

    sol betam arif program new yemigerm yemerkeb ly ketema nw enameseginalen

  • @tesfamichaeltameru7206
    @tesfamichaeltameru7206 4 ปีที่แล้ว

    ሶል እናመሰግናለን!!

  • @ethiopiamovie6220
    @ethiopiamovie6220 4 ปีที่แล้ว

    yehen video 11 dedeb sew ayetotal...

  • @eyakme2719
    @eyakme2719 4 ปีที่แล้ว

    thank you big man

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 4 ปีที่แล้ว +2

    Human brain is incridably designed to perform such a massive piece of machinery!

  • @yusufmuhammednur2504
    @yusufmuhammednur2504 4 ปีที่แล้ว

    plsss.make time travel

  • @abenezerkebede3589
    @abenezerkebede3589 4 ปีที่แล้ว

    Amazing !!!

  • @taizmalik7636
    @taizmalik7636 4 ปีที่แล้ว

    You are the best sol t❤️

  • @allaboutinspiration295
    @allaboutinspiration295 4 ปีที่แล้ว

    Sol I really wonder how mach it cost?

  • @gezahegnderebe8859
    @gezahegnderebe8859 4 ปีที่แล้ว

    interesting ! thank you sol

  • @aderajewtadele8405
    @aderajewtadele8405 2 ปีที่แล้ว

    Intelligent man

  • @nathanyishak4131
    @nathanyishak4131 4 ปีที่แล้ว

    I love it i am so happy to know this you are perfect boy

    • @Toprapsongs.
      @Toprapsongs. 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Xr2IA7rl6hw/w-d-xo.html fikregnawon atew eyetesekayu new engdiaws yihenn video temelketuna fikregnawon bejo yasgebu

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 4 ปีที่แล้ว

    Thank you sol

  • @mike-nj6zd
    @mike-nj6zd 4 ปีที่แล้ว

    ty so much

  • @maruf4465
    @maruf4465 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ገለፃ ነው

  • @Kidane13
    @Kidane13 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል።ኣንድ ነገር ግን ወሃ ኬት እንደሚመጣና ለብዙ ቀናት የሚሆን እንዴት እንደሚጠቀሙ ኣልሰማሁም።በተረፈ የኣንተ ፕሮግራም ኣድናቂ ነኝ።thank you so much.

    • @makibarock5
      @makibarock5 4 ปีที่แล้ว +1

      ውሀ የሚሞላው ወደ ፖርት ስትጠጋ ነው በአብዛኛው።እያንዳንዱ ፖርት ላይ ሀይ ፕሬዠር ቫልብ የሆኑ ንፁህ ውሀ ቧንቧዎች አሉ።

    • @Kidane13
      @Kidane13 4 ปีที่แล้ว

      @@makibarock5 thanks bro. ገባኝ።

  • @sibhattube9683
    @sibhattube9683 2 ปีที่แล้ว

    I really appreciate Sol’s organized brain and explanatory professionalism in such un thinkable advanced technology developments, for all Ethiopians.
    I don’t know how but one of my school mate who is a dedicated manufacturer in Bahir Dar had this same plan to manufacture such a cruise ship in Lake Tana, and even he had taken an urban land in the lake shore of Tana to do this specific job. But he never succeeded so far as you all can imagine we Ethiopians with such bad governance and with so traditional work discipline cannot do such a vision in to reality.
    Anyways I believe Genetu Basazinew would learn not something but all the details of manufacturing such a cruise ships from this presentation.

  • @gulilatmamudadem4422
    @gulilatmamudadem4422 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @blessedchristholic2129
    @blessedchristholic2129 4 ปีที่แล้ว

    amezing

  • @aragaw172
    @aragaw172 2 ปีที่แล้ว

    ሀበሻ የዶሮ ቤት መስራት አቅቶት እያለፍን ነው። ፖለቲካው ይሆን እንጀራው እንዲህ ያደነቆረን?

  • @beimnetbrihanu8006
    @beimnetbrihanu8006 4 ปีที่แล้ว

    😍ereee ante eko tileyaleh 😍

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 2 ปีที่แล้ว

    ዃታር ይህን ከተማ ወደ አገሯ አስገብታለች ገዝታዋለች።

  • @yedegwalj2791
    @yedegwalj2791 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif akerareb

  • @yareddubale7412
    @yareddubale7412 4 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ !

  • @EthioTech-hq6bl
    @EthioTech-hq6bl 4 ปีที่แล้ว +2

    Sol ለመረጃው አመሰግናለሁ
    ቤተሰብ በመሆን የኮምፒተርዎን እውቀት ይጨምሩ

    • @mike-nj6zd
      @mike-nj6zd 4 ปีที่แล้ว

      keep up good work bro

  • @leulyilma8161
    @leulyilma8161 4 ปีที่แล้ว

    Thanks sol best presentation as usual. i'm beginner technician and have suggestion for you,can you invite technicians and show troubleshooting? (like pronter or pcs).taking only 10 or 20% of yor time.

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 4 ปีที่แล้ว

    አይ ጥበብ ሰሌ ተባረክ

  • @alemayehubitewbaya7086
    @alemayehubitewbaya7086 4 ปีที่แล้ว

    Yebaknal weyes yetekmalu?