how to easily apply for college in Canada( step by step ) ማንኛውም ሰው በተወሰነ መስፈርት ካናዳ መግባት ሚችልበት ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • (how tp apply for college in Canada) you will be contacted by the college after this step.
    (how to apply for the study visa online ) .. will be posted soon
    Lasalle college website
    www.lasallecol...
    designated learning institution list
    www.canada.ca/...

ความคิดเห็น • 765

  • @yetu0983
    @yetu0983 ปีที่แล้ว +70

    ሰዎች ብዙ የማይረባ እና ትክክል ያልሆነ ቪድዮ ይለቃሉ አንተ ግን በ (3)በሶስት ቪዲዮ ለሚሊየን ህዝብ የሚበቃ እና የሚጠቅም ስራ ሰራህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ፈጠሪ ዘመንህን ይባርከው።🙏👋👌👍

    • @KingBoy-uc1yd
      @KingBoy-uc1yd ปีที่แล้ว

      Alemayehu kebede

    • @Seifesolomon-ii7ov
      @Seifesolomon-ii7ov 8 หลายเดือนก่อน

      አሁን መሙላት ይቻላል ውንድሜ?

    • @frhiywotnadew9058
      @frhiywotnadew9058 8 หลายเดือนก่อน

      Selam 8340 silk ayiseram bitirdagni dgmo,chanalehn ayichewalew eni memtat felegalew Please

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት በዚህ ዘመን እንደ አንተ ያለ ቅን እና አስተዋይ ሰው ማግኘት መታደል ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ካንተም አልፎ ለሌላው ሰው መትረፍ ትልቅ በረከት ነው።

  • @melkeaysheshim2336
    @melkeaysheshim2336 ปีที่แล้ว +21

    ዳኒየ በምን ቃል ላመሰግን አልችልም በእውነት አንተ ከልብህ ሰው ነህ ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትህን እንዲህ ነገሮችን እንዳቀለልሀቸው ሂወትህን ትዳርህን ኑሮህን ይባርክልህ ተሳካም አልተሳካም አንድ ነገር ነው ግን አንተ ትለያለህ (ህልሜ እውን ይሆን)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binitube870
    @binitube870 ปีที่แล้ว +36

    ቀጣይ part መቼ እንጠብቅ list of college and university with out IELTS needed

  • @diborab7820
    @diborab7820 ปีที่แล้ว +6

    ቀናነትህ ሊደነቅ ይገባል እኛ በመደበቅ እንጂ በዚህ ደረጃ ግልፅ አናወጣም !! keep it up !

  • @edutub21
    @edutub21 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እውቀትህንም መልካምነትህንም ይጨምርልህ እኔ ሚዲያ ላይ ቪድዮ አይቸ አልጨርስም ብዙም ስለማያስደስተኝ ዳኒ ያንተ ቪድዮ አሁን ነው የመጣልኝ እስከመጨረሻው ተመስጨ ምሰማው ኪዲንም እንደዛው

  • @edrisahmed4336
    @edrisahmed4336 ปีที่แล้ว +20

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጣይ ለይ የኮሌጆቹን ዝርዝር ብትሰራልን በተለይ ከ ielts,tofel ውጪ የመሉትን

  • @aschalebiruye131
    @aschalebiruye131 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒየ በጣም ነው የማመሰግንህ በተለይ ለእንኔ አይነት ሰው በጣም ወሳኝ መረጃ እየሰጠህ ነው እውነት እልሐለሁ አንተ ለሐገራቸው ወርቅ ብር ሜዳልያ ለሀገራቸው አምጥተው የሃገር ጀግና እንደሆኑት ሃይሌ ቀነኒ ጡርየ ደሬ ........... እንደነሱ ነው የማይህ ምክንያቱም ሃገራችን የተማረ ሐይል እንዲኖራት እየጣርክ ስለሆነ እናም ለኔ ጀግናየ ነህ
    ከቻልክ ልናመለክትባቸው የምንችላቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ላክልን

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለዉ። ቀጣይ እሱን ነዉ ምሰራው

    • @merwamohammed
      @merwamohammed ปีที่แล้ว

      Selam ye dera lej yehune nedger meteyeke felega nw be work visa endat new memetat yemechalew work visa aley sebal semecha nw ...betnegerg desy yelegal metakewen pls...memeta efelegalew ye work visa kaley tokemeg

  • @mimimulugeta1439
    @mimimulugeta1439 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም የድሬ ልጅ ተባረክ አቦ ካላስቸገርንህ በበለጠ ደግሞ ቴሌግራም ቻናል ቢኖርህ እና ሀሳባችንን ሼር ብናደርግ ደስ ይለኛል

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው። ሁላችንም መረጃ ምንለዋወጥበት positive and creative family እንመስርት።
      telegram page
      t.me/yedirelej

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 ปีที่แล้ว +29

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ታማኝ ኤጄንሲዎችን ብትጦቁመን ? እና እንዴት አጭበርባሪዎችን መለየት እንዴት እንቺላለን?

    • @amanwalen4065
      @amanwalen4065 ปีที่แล้ว +3

      The hole point of this is bro be agent nen bemilu leboch endatebelu nw raseshe/rasehe madereg techlaleh/she okay agent hono yemaibelah yelem gebah (menew caltebelan alachehu)

  • @kassahunakimew9316
    @kassahunakimew9316 ปีที่แล้ว +2

    Dani boy በጣሞ እናመሰግናለን አሪፍ ነው ያቀረብክን ቪዲዮ። ክፍያውን በተመለከተ አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄየ ምንድን ነው ለአድሚሽን እና ለተለያዩ ውጭዎች በአማካይ በኢትዮጵያ ብር ምንያክል ይጨርሳል? በርግጥ እደየኮሌጁ ይለያይ ይሆናል። ግን በአማካይ ምንያክል እንደሚሆን ማወቅ ፈልጌነው።

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Eske 50,000 binor tru new

  • @amhagetahun2729
    @amhagetahun2729 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow ሕሳብ በጣም ያምራል ብዙ ግዜ የማይደርፈር ሥራ ስልደፍርክ ማንደላ ቅጥል ስም ነዉ ውሰዳት

  • @gizachewbayeh8671
    @gizachewbayeh8671 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒየ በምን ቃል ላመሰግን አልችልም በእውነት አንተ ከልብህ ሰው ነህ ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትህን እንዲህ ነገሮችን እንዳቀለልሀቸው ሂወትህን ትዳርህን ኑሮህን ይባርክልህ ተሳካም አልተሳካም አንድ ነገር ነው ግን አንተ ትለያለህ (ህልሜ እውን ይሆን

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Amen betam amesegnalew

  • @bekalu4912
    @bekalu4912 ปีที่แล้ว +16

    Great work bro. In just three videos you have done a lot. Much appreciated.

  • @senasengi9622
    @senasengi9622 ปีที่แล้ว +2

    hi dani በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው የተከሰትከው ። ጎበዝ የሆነ ወንድም አለኝ እና እሱን መላክ ነው ምፈልገው ። እግዚአብሔር ይረዳናል ደግሞ ቅኖችን ምታፈራ አገር ልጅ ስለሆንክ ደግሞ አምንሀለው። (ድሬ አድጌያለሁ ያውም የነበርዋን ሰፈር😁😁😁)

  • @tube-ql6bz
    @tube-ql6bz ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ያለእንግሊዘኛ ፈተና ሚቀበሉትንና ብዙም ሰው ማይበዛባቸውን ኮሌጆች ስጠን

  • @joaogonzalo5967
    @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว +25

    Most Immigrating Route to Canada is a bit difficult to undertake mostly application visa, the best way to secure Canada visa is to look for a transparent authorized Immigration consultant for assistance. I successfully migrated to Canada with the help of Mr Jared William.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Mr Jared extremely helped me in submission application to ESDC for LMIA, followed by second application to CIC under their services I finally got permission, well I got my visa afterwards Mr Jared William did amazing work.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Mr Jared

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      +1

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      (506)

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      305-

  • @birukamanuel530
    @birukamanuel530 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ በጣም ነው ማመሰግነው ሃሳቦቹህን እግዚአብሔር ያሳካላቹህ እንዳልከው deadline ሳያልፍ ሃሪፍ ሃሪፍ ዩኒቨርስቲወቹን ብቶሎ video ስራልን pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏 …ወይ ደሞ እስከዛው video ካለው በትጨማሪ አንድ ሁለት ዩኒቨርሲቲወችን እዚሁ ላይ replay ብታደርግል pls DANI

  • @yedirelej
    @yedirelej  ปีที่แล้ว +2

    comment all your questions.
    ሁላችንም መረጃ ምንለዋወጥበት positive and creative family እንመስርት።
    telegram page
    t.me/yedirelej
    t.me/yedirelej
    Sorry for the video technical error

    • @samuelgetu5210
      @samuelgetu5210 ปีที่แล้ว +1

      The third subscriber 😊
      Keep up the good in you.

  • @danielsisay9712
    @danielsisay9712 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እሄን መረጃ ስለሰጠህን እግዚአብሔር ለአንተ እና ለቤተሠቦችህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በመቀጠል እምትነግረን መረጃ ግልፅ ነው የኔ ጥያቄ አጠቃላይ የሚፈጀው የገንዘብ መጠን ብትነግረን ቀድመን bank Statement እና ለማዘጋጀት ይረዳናል thank U

  • @shumimegarsa1439
    @shumimegarsa1439 ปีที่แล้ว +2

    Hi Dani bayee namatii tolaa wan bayee nama gamachisudha jabadhu garuu yoo si danda Ameen afaan oromoon nu hojedhu?

  • @tigestberhanu6679
    @tigestberhanu6679 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬልጅ ተባረክ በጣም ቀና አመለካካ ነው ያለህ

  • @abelnigusu6420
    @abelnigusu6420 ปีที่แล้ว +3

    Betam arif video bro gen eski kechalk lenmolachew yemgebuten university post adergeln kechalk please

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Eshi

    • @abelnigusu6420
      @abelnigusu6420 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej yhenen molten le January menm edelun kagenen enmoker university negeren ena

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 ปีที่แล้ว +1

    eish weye betam dase yelale i wish u good luck i hope 100% hasabehu yesakale 10q brother

  • @bekasports
    @bekasports ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እጅግ በጣም የከበረ ምሰጋናዬ ይድረሰህ አንተ ያለህን እውቀት በሙሉ ከጊዜህን ቀንሰህ እየሰጠሄን ነውና ፈጣሪ ያክብርህ ባለህበት ፈጣሪ ሰላሙን ይሰጥህ!
    እኔ ብዙ ጊዜ ወደ ካናዳ ( ውጭ ሀገር) ሄጄ ሰርቼ ደካማዎችን በተሰቦቼን ማገዝ ሁልጊዜ ፍላጎቴ ነበርና እንዴት በየተኛው አጋጣሚ ልህድ ብዬ ፍላጎት ብቻ ሰላለኝ ፖሰፓርት አውጥቼ ቤት ካሰቀመጥኩኝ አንድ አመት ሆኗልና መጀመርያ በሰራ ቪዛ በኤጄንቶች በኩል ነበር ለመሄድ ያሰብኩትና አሁን ያንተን ገፅ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በራሳችን እንድንሞክር የምታበረታታን ነገር በጣም ደሲ ብሎኛል እኔም አሰፈላጊ ነገሮችን ሁሉ አሟልቼ በቅርቡ አመለክታለው። እናመሰግናለን !

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Amesgnalew bro Good luck

  • @zenittemam1327
    @zenittemam1327 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ በሀሳብህ ብቻ በጣም ተደስቻለው። ፈጣሪ ይርዳህ። እንዲ ለመረዳዳት ሰብሰብ ስንል እንዴት እንደሚያምርብን።

  • @kleabassefa7239
    @kleabassefa7239 ปีที่แล้ว +6

    i just found u at the time and right place.keep it going ma brother👏👏

  • @natnaelzeraye3269
    @natnaelzeraye3269 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ትልቅ ሰው
    በእግዚያብሄር ይስጥህ።

  • @kube8241
    @kube8241 ปีที่แล้ว +1

    አዉነት እምባየ ተናነቀኝ
    ይሄ ነው ሰብኣውነተ
    በርታልኝ ወንድሜ

  • @yetu0983
    @yetu0983 ปีที่แล้ว +2

    ቴሌግራም ግሩፕ ብትከፍት መልካም ነው። እኔ ከአንተ ጋር volunteer የነጻ አገልግሎት መስጠት እፈልጋለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉም የአንተን ዪቲዩብ ቻናል የሚከታተሉ ሁሉ ባላቸው ነገር የነጻ አገልግሎት መስጠት አለባቸው።ምክንያቱም አንድ አንተ ብቻህን ይህን ቀና ሀሳብ ፣መልካም እና በጎ ለወገንህ ለህዝብክ #Positively Create Family ብለህ ካሰብክ ሌሎቻችንም ያለንን ጠጠር መጣል አለብን።በቅንነት ስንተባበር ትልቅ ለውጥ እናመጣለን። God bless You Bro 🙏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Thank you, you are right.
      We will do that

  • @abinetzewde5160
    @abinetzewde5160 ปีที่แล้ว +2

    Daniye mamelket efelegalehu gen tempo altesetenem Gena endet larg malete tempo eskisetun addmision formun lemulaw or betebek yeshalal??

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Tempo metebek yshalal

  • @ኣትፈርስምኣገሬ
    @ኣትፈርስምኣገሬ ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ፡እግዝያብሄር፡ይባርክህ፡ይሄቅንነትህ፡ኣይወሰድብህ

  • @saleamlakworku1917
    @saleamlakworku1917 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጥያቄ ሀገር ውስጥ የተማርን ሰዎች ኮስት ሼሪንግ ሳንከፍል በተሰጠን ቴምፖ ወይም ሰርተፍኬት አፓላይ ማድረግ እችላለን ? ሲቀጥል ኤምባሲ ሰንገባ በቴምፖ ኮስት ሼሪንግ ሳንከፍ መግባት እንችላለን ? ለቪዛ መሳካት ችግር አለው ወይ ምክኒያቱም አንዴ ከከፈልን በኃላ ስለማይመለስ ? ለሁሉም እርዳታህ አመሰግናለሁ 👍

  • @ashenafihirgo
    @ashenafihirgo ปีที่แล้ว

    ዳኒ ጥሩ ገለፃ ነው ያረክልን እሜል አድረሻህን ብትልክልኝ አንዳንድ መረጃ ለመለዋወጥ

  • @samiyamustafa2145
    @samiyamustafa2145 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamsegenalen 🙏🙏🙏 lemelkam hasabeh Allah yerdah egname endisaka ye chalenwen enadergalen

  • @kenbonseyoum8082
    @kenbonseyoum8082 ปีที่แล้ว +2

    you guy is amazing. keep it up bro. Ye dire lej is always positive. yimechik. jabaadha

  • @mohammedhabibnuru1350
    @mohammedhabibnuru1350 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ በጣም ምርጥ አላህ የመረቀህ ነህ። ደስ ብሎኛል ሁሉም ሰው ወዶሃል።

  • @teddygorgesth8507
    @teddygorgesth8507 ปีที่แล้ว +7

    አቦ ይመችሽ ብሮ👍👍ኮሌጁቹን ደሞ አቀላጥፊው❤❤❤❤

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว +1

    Yene yewah wendime deginet kezerachin new tebareklign tsegawin yabzalih good luck yehager lijoch🙏🙏😍😍👏👏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Meri wd yene eht, amen amen
      🤗

  • @tube6079
    @tube6079 ปีที่แล้ว +1

    ናቲቲቲቲቲ ኣ ወይኔ መስቀሉንንንንን ወደድኩትትትትት አቤት ሌሎችኮ ስልጣኔ እየመሰላቸው መስቀል አያስሩም አንተ ትለያለክ አቦ ደግሞ መልዕክቶቹ በጣም ጠቃሚ ናቸው እኔ 11 ክፍል ነኝ አንድ ቀን መጥቼ እንደምንገናኝ አምናለሁ መረጃዎችንም ሳትሰስት ስለምትጋራን እናመሰግናለን እመብርሐን ትስጥልን....

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Amen amesegnalew

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 ปีที่แล้ว +1

    ዳንዬ በጣም ሚገርም ሃሣብ ነው ያመጣችሁት እግዚአብሔር ይርዳክ፡፡ ግን ምን ያህል ብር ነው ሚያስፈልገው ??

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Ahun alkual mzgebaw

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 ปีที่แล้ว +1

    ደስ አለኝ ኮራሁብህ የአገሬ ልጅ እስቲ አወራሀለው አሁን በስደት ላይ ነው ያለሁት ስላገኘሁህ ደስብሎኛል አቦ ዳኒዬ

  • @sufiasufia3825
    @sufiasufia3825 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ በርታልን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ጅ
    እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ተባረክ ።

  • @ubuntu1817
    @ubuntu1817 ปีที่แล้ว +2

    Hay ወነድሜ እንዴት ነህ። thank you for everything u have been doing for helping us!🙏 plus tuition fee የሚከፈለው visa ከማግኘታችን በፊት ነው? visa request ለማድረግ መጀመሪያ tuition fee መከፈል አለበት? Please i need ur prompt reply. Thank you in advance 🙏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Its optional, but paying 25% or lower of your fee will add visa success rate.

  • @yasinahmed4449
    @yasinahmed4449 ปีที่แล้ว +3

    Dani thanks for your effort and really appreciating your description, hope you will help so many Ethiopian youngest job seekers, and I will be the one ! Thanks

  • @tinjahnny
    @tinjahnny ปีที่แล้ว

    አሪፍ እና ጠቃሚ ቪድዮ ትሰራተክ ግን ለኛም ደሞ በ ሀይስኩል ፕሮግራም እንዴት አፕላይ እንደምናደርግ አሳየን

  • @fashionstage3034
    @fashionstage3034 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro? ke Ethiopia gin misgeba birr endet enkefalalen??

  • @betiyy4918
    @betiyy4918 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ የድሬ ልጅ በጣም እናመሰግናለን። አሁን መሙላት እንጀምር ወይስ ከፍለን ያለችንን ብር ከምንበላ አንተ ከጋደኞችህ ጋር ነገሮችን አመቻችተህ ስትጨርስ ጀመሩ ስትለን እንጀምር?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      በአንድ ሳምንት ውስጥ የደረስንበትን አሳውቅችኋለው።

    • @betiyy4918
      @betiyy4918 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej እሺ ዳኒ

  • @yeddesilig1341
    @yeddesilig1341 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ በጣም ምርጥ ነገር ሰርተሀል እየሰራህም ነው እናመሰግናለን ግን የስራ ቪዛ እንዴት ማግኝት እንችላለን፣?? እኔ በምኖርበት እገር ነፍ እሚግሬሽን አለ አናግሬቸዋለሁ ሁሉም ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አይሰጡም እባክክ ትክክለኛ የምትለውን ብትጠቁመን🙏 ከኳታር

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመችህ ድሬወች ትመቻላችሁ ዩንቨርስቲ አይቻችኋለሁ ሰላምህ ይብዛ ፍቅረ ናችሁ❤❤❤!!!

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቅንነትህ በጣም ደሰ ይላል በርታ🙏🙏

  • @habtamuaddisu9153
    @habtamuaddisu9153 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለዉ የኔ ወንድም ረዥም አመት ያኑርህ
    በቢዝነስ ቪዚቲንግ ቪዛ መምታት ፈልጌ ነበር እስኪ አጭር ቪድዮ በዚህ ጉዳይ ስራልን

  • @natiman7132
    @natiman7132 ปีที่แล้ว +1

    Tnx betam brother ena collegeochune bitelakilenena binemokite das yelagnale

  • @samrawitbekele4571
    @samrawitbekele4571 ปีที่แล้ว +1

    Hi danye betam enamesgnaln for ur information yeneteyake gen heja memare echlalw gen 2 lejoch aluge ensun yeza mehad naw yamfelgaw ena yanen endet mareg endamchle ebakh enformatin setnge . Thanks again.

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Tcheyalesh, international student bal or lj yzo mehed or kehede behuala mewsed ychelal

  • @shedazak9153
    @shedazak9153 ปีที่แล้ว +1

    Go ahead ba acher geza entaqa mebatalan belane ena sebalan

  • @DagiWadu
    @DagiWadu ปีที่แล้ว +7

    Hi brother. I am very impressed with your videos. Even your honest thinking is not only a thought but also heals the mind. እውነትም የድሬ ልጅ ነህ። I am a university student and I have the documents you mentioned. Education, Certificate. But the truth is that I have a financial problem, so if you can help me financially. If the Lord wills it, I can come there and return it to you.🙏🙏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +3

      Watch the next upcoming video, you might benefited from our new platform

  • @esubalewtesfa6843
    @esubalewtesfa6843 ปีที่แล้ว +2

    የድሬ ልጅ እናመሰግናለን የኮንስትራክሽን ድርጅቶችን እስኪ ጠቁመን

  • @bethelehembekele1769
    @bethelehembekele1769 ปีที่แล้ว +1

    Egezer yesthe betam tru sera eyeserahebet new
    Mulu wechi sent new yemihonewe kenasharawe n kenemedical mulu wechi sent new

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Without course fee and Agency eke 50,000 ETB

  • @PAN-AF
    @PAN-AF ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ.!!👍👍👍 Scholarship ላይ በስራው ዕድል ላይ በደንብ ይሰራልን በሁለቱ ላይ ብቻ በደንብ እያንዳንዱን step ከሰራህልን ይበቃናል ብሮ.!! አቦ ይመችህ.!!

  • @almmuhammad2193
    @almmuhammad2193 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ፣እፎርሜሽን፣ተባረክ

  • @shedazak9153
    @shedazak9153 ปีที่แล้ว +1

    Bama jamareya enana antan yami amsa selan ya dira lijoche ma honchen nw .......barta ba honate am 25 years old I didn't seen this kind of opportunity u are different but batam intaqamalan beya asebalaw

  • @adanech343
    @adanech343 ปีที่แล้ว +1

    Wondme ejig betam enamsgnaln ke agency wuch endt ye work visa magnet enchilalen yihn btseraln sle knnth misganaye kef yale nw

  • @biniyambiniyam9567
    @biniyambiniyam9567 ปีที่แล้ว +1

    Yamir tileyaleh bro betam enamasaginalen kena astesaseb yaleh saw nah i have a respect bro sila collegochu video eyatabaken naw

  • @derejegetahun473
    @derejegetahun473 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ? በእውነት ቡዙ እረድተኸናል።

  • @NatolGudeta
    @NatolGudeta ปีที่แล้ว

    Tnx bro yanteh mekeroche betam tekmognal... Ahun medical examination lay dereshalew ketay mn leyon yichilal pls more info. 🙏🙏

  • @mimimimiseleshiseleshi632
    @mimimimiseleshiseleshi632 ปีที่แล้ว +2

    Hi Dani you are so humble. I really like your videos. Keep it up bro.

  • @KiyaNiguse-zo2mm
    @KiyaNiguse-zo2mm ปีที่แล้ว +1

    daniye kezin befet poland be agent jemre nbr gen ke andem hulete embassy gebche visa altesetegnem genzebun asmelshalhu ahun gen bante meknat anten temamigne canada apply laderg nw berget yetewesnu negerochun awukachewalhu gen ahun mejemer meflegwu be work permit nw mn yehal genzeb ende meyasfel be sefwu seralen???

  • @kalkidanteffera777
    @kalkidanteffera777 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛ ዳኒ በጣም መልካም ሰው ነህ 🙏 የኔ ጥያቄ እኔ በፋርማሲ ዲፕሎማ አለኝ። ግን ከተመረኩ በጣም ቆይቻለሁ ። የፋርማሲውንም ስራ ካቆምኩ 3 አመት ሆኖኛል። እና ዕድሉን ማግኘት የምችል ይመስልሀል?? ወደ ካናዳ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ። ለብዙ አመታት የምመኛት አገር ነች። ስለቀና መልስህ በቅድሚያ አመሰግናለሁ🙏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Tcheyalesh, sra yalserashebeten gap gn asbibet. Medical lay sew ezi selemifeleg edl ynorshal

  • @kedirrobele7308
    @kedirrobele7308 ปีที่แล้ว +1

    Berta wandime betam tilik neger nw iyaserah yalehew fetari yistilign wendime kezim betashale neger inda mitmeta tesfa inadergalen selamun yabzalih🙌👍

  • @EliasKibret
    @EliasKibret ปีที่แล้ว +3

    This boy deserve gold medal

  • @goldenmidea1150
    @goldenmidea1150 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ግን ጥያቄ አለኝ የትምህርት ደረጃ ስትመርጥ AEC ወይም ዲፕሎማ መርጠሀል ከዛ ሌላ ቦታ ላይ 12 ክፍል ብለህ ሞላሀው 12 ክፍል ማለት ዲፕሎማ ማለት ነው ? ግራ ስላጋባኝ ነው 🙏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +2

      AEC eko lememar yemerekew level new...its a diploma.
      Grade 12 is example of your last education background

    • @goldenmidea1150
      @goldenmidea1150 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej Thank you bro 🙏

  • @cherinetadisu5862
    @cherinetadisu5862 ปีที่แล้ว +1

    Thank you much, plse do a video how to apply for Canadian visa RNIP after getting admission, bank statement and etc by showing all samples documents needed

  • @abelnigusu6420
    @abelnigusu6420 ปีที่แล้ว +4

    Bro eski
    AEC
    DEC
    DEP
    ASP enzi men malet new ena degree yalen sewoch yetun enmert

  • @onetube1020
    @onetube1020 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንዴት ነው ካለ እንግሊዘኛ ፈተና መምጣት እምችለው ለምሳሌ duolingo ielts እና ሌሎችም እባክህ ሌላ ቪዲዮ ስራልኝ አንተን ነው እምጠብቀው

  • @melesefaris6031
    @melesefaris6031 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro. You are great thinker & Let's wish all of us like you. I have on question where is the stage of document uploading?? is it after confirmation of phone call?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Yes, they will contact you by email or phone and discuss the next steps

  • @fitsumsiyoum117
    @fitsumsiyoum117 ปีที่แล้ว +1

    የትምህርት ማስረጃዎቻችን authenticate መደረግ አለባቸው?

  • @KidjKik
    @KidjKik ปีที่แล้ว

    Congratulaion to you kidja ysssin kika our visa sponsor are onlin now for your canada travel to achieve your dream ይልና ከታች what exacty do you want ይላል ከዛ የሰመረጣ አል work ln canada study ln canada migrat to canada አልኝ ምን ላረግ ውንደሜ

  • @Hamidamuh
    @Hamidamuh ปีที่แล้ว +1

    Ene dubai nw menorew temeret yakomekut kemejemeriya deraja nw besera visa metecha temeret memar echilalew wey ? ebakehen meliselign wendema

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Sle sra visa bekrbu enaweralen

  • @bantekalkebede4381
    @bantekalkebede4381 ปีที่แล้ว +2

    SW mehon dese yelal SW betefa gize bro I admire u for real. Thanks for ur positivity

  • @HiriyaTube
    @HiriyaTube ปีที่แล้ว +3

    እዛ ከደረስኩ በኋላ Department መቀየር እችላለሁ ? ለምሳሌ በ Video Game 3D Apply አድርጌ እዛ ከሄድኩ በኋላ ወደ ሌላ For Eg. Information Technology or Software Engineering ምናምን መቀየር እችላለው?
    በ1 ጊዜ ብዙ University Apply ማድረግ እችላለሁ ?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Yes you can

    • @HiriyaTube
      @HiriyaTube ปีที่แล้ว

      @@yedirelej Thank You Bro🙏

  • @firutnani9522
    @firutnani9522 ปีที่แล้ว +1

    Betam guaguchalew ene felagotu eyalegn mekfel selemalchl becha nw ezi talehut so lendene aynetua endemtdersuln tesfa alegn
    Bertalgn wendme

  • @RedietTsega-lp1ne
    @RedietTsega-lp1ne ปีที่แล้ว

    That's great! Could you help me?Ahun lay ye university temari negn ena duration or programun endet lmola echilalehu

  • @nanaelassefa7751
    @nanaelassefa7751 ปีที่แล้ว

    are mn aynet sw nh be egziabhare ymr betam nw yewdedekuh wedndme berta kenanet aylyeh yelbehn meshat egziabhare yemulalh tebarek!!! ketelebet I'm appreciate ur work

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Much appreciated thank you

  • @Lovesweet123a
    @Lovesweet123a ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ለራስ ነው በርታ ወንድሜ አላህ ይርዳህ እኔ 1 ጥያቄ አለኝ ወንድሜ እዛ አለ ወደዛ ሊወስደኝ በጣም አየታገለ ነው Group 5 አየምከረልኝ ነው ከተሳካ ምን ቀላል መንገድ አለ ብትረዳን ወይም ለወንድሜ በ idea ብትረዳው በትህትና እጠይቅሀለው የወንድሜን ቁጥር ከፈለክ እልክልሀለው አላይ ይርዳህ ::

  • @hiywotsheferaw3009
    @hiywotsheferaw3009 ปีที่แล้ว +1

    Dani plz language perfect mehone yetebkebenal ende kale meteyek alew ende? Be job lememtates birr yemaykefelbet ..apply minadergew nger kalem ataralen plz

  • @etsegenetmulatu9098
    @etsegenetmulatu9098 ปีที่แล้ว +1

    Betam tnx,Ye college listun yzehln Ena

  • @melkamumathewos8490
    @melkamumathewos8490 8 หลายเดือนก่อน

    Dani thank you!!
    Degree charshlawu awun masters mamer felgalawu Canada gin program type lay mn bmerxi naw meshlaw

  • @Shishirsadventure
    @Shishirsadventure ปีที่แล้ว

    I got my visa in 2 weeks, you are really helpful. Recommended

  • @mhiwotmhiwot4112
    @mhiwotmhiwot4112 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዬ በርታ የኔ ወንድም ጀግና በርታልኝ

  • @bereketbeyene9996
    @bereketbeyene9996 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ወድጄዋለሁ በርታ Aubameyang😁

  • @henokeshetu7710
    @henokeshetu7710 ปีที่แล้ว +1

    brother betam 🙏 enameseginalen gin yehone tiyake neberegn deadline eskemech nw ena demo tution fee mikefil sew kelelen endet nw minaregew

  • @yangsonsmachew1325
    @yangsonsmachew1325 ปีที่แล้ว +1

    great man i love you more , my dream may come true by ur foremost effort . God be with u,

  • @misge1872
    @misge1872 ปีที่แล้ว +1

    dani endet nw ye projectu abal mehonina mekelakel yeminichilew?enam emailik ayiseram eyalegn nw....i want to be in this community and want to grow together

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Group 2 bekrbu memezgeb enjemralen

  • @alemzewdholsey248
    @alemzewdholsey248 14 วันที่ผ่านมา

    ፎርሙን ከሞላን በሗላ ክፍያ ይኑረው አይኑረው አልገለፅክልንም እና ምን ያህል ብር እንደሚያስፈልገን ብታስረዳን ደስ ይለናል GO dire 💚💛❤️

  • @nahomjr4359
    @nahomjr4359 ปีที่แล้ว +1

    Eshi entebekalen Daniye Tolo bel gen demo semeta Enegenagalen..........
    Ena demo Sele Canadian Independent University's Yetewesen neger belen esti Pls Ma Dire Boy

  • @hayatame3462
    @hayatame3462 ปีที่แล้ว +1

    Dani appreciate you thankyou for advice so adisun has-been entabekalan.good time

  • @zematube9233
    @zematube9233 ปีที่แล้ว +3

    Thanks yene bego sew... danye i have one question for you tirtare slefeterebign new apply lareg yasebkut be mechanical masters new ena... acceptance rate kef kemareg anitsar ethiopia wst yelele course bihon ymeretal alugn endet tayewaleh plus why you prefer mechanical 3.04 other than management 3.9 ??/

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Yeah Ethiopia wst yelele bihon ymeretal.
      Esun yemerekut demo ezi temari simeta beziw endemiker yakutal ena more le technology ena engineering course slemiyadelu new

    • @zematube9233
      @zematube9233 ปีที่แล้ว +1

      @@yedirelej thanks danye ende and youtuber sayhon ende family akal new mayih enameseginalen

    • @zematube9233
      @zematube9233 ปีที่แล้ว

      ketayu video much new?

  • @eylachewderess4082
    @eylachewderess4082 ปีที่แล้ว +1

    Brother thank you ene ye health science second year student negn ena canada wust ke misetubachew collegoch kalaschegerkuh bezawu ytena campus list bitaderglign

  • @tesfayeseifu7507
    @tesfayeseifu7507 ปีที่แล้ว +1

    Hi bro yesathne merga betam harif naw gen mechrshlay mulcha Visa card.....Kedmiya yetykal ender large .....tesfa ka dira bro agzage yagrhe lij nage

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      admision fee gd new, Yhe video demo sample new, ketay 14 bota tekumalew. Kesu aytachu bmolu yshalal

    • @tesfayeseifu7507
      @tesfayeseifu7507 ปีที่แล้ว

      Hi bro antan bawst masmer benwera dase yelgal......

  • @samuelfikre6405
    @samuelfikre6405 ปีที่แล้ว +1

    Daniyee statement senasera berasachen bihon cheger alew??🙏🙏