VISA /ፌክ የቪዛ ኤጀንቶችን መለያ መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 478

  • @cinedire
    @cinedire  2 ปีที่แล้ว +35

    እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ!

    • @samirasamu3397
      @samirasamu3397 2 ปีที่แล้ว +1

      Enkan abaro adarsan

    • @misikir20y
      @misikir20y 2 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abro adresen Danny ydire

    • @misikir20y
      @misikir20y 2 ปีที่แล้ว +1

      lej

    • @Gopt12
      @Gopt12 2 ปีที่แล้ว

      Please 🙏 whatsApp number lakilegn 🙏

    • @addisalemfentahun7772
      @addisalemfentahun7772 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ዳኔ

  • @sundayrecipe
    @sundayrecipe 2 ปีที่แล้ว +6

    Made in africa international canada toronto 2023 አሞላሉን ብታሳየኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሆንክ ልጅ

  • @kiflegebreyohanes2461
    @kiflegebreyohanes2461 2 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ እጅግ የተለየች ቀን ነች። ምክንያቱም ከስጦታዎች ሁሉ ፍጹም የሆነ ስጦታ ከፈጣሪ ተሰጥቶናልና::እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ! በብዙ በረከቶች የተትረፈረፈ የገና በአል እመኛለሁ ። በተጨማሪም ብዙ ደስታን እና የበለጠ ፍቅርን እመኛለሁ ፡፡ መልካም ገና።

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 2 ปีที่แล้ว +4

    በምፈልጋቸው ሃሳቦች ጥሩ መረጃ እንዲኖኝ እያደረክ ነው
    በርታ ወንድሜ 🙏

  • @geninegnyekidanemhretlij1786
    @geninegnyekidanemhretlij1786 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዃን ለጌታችን መድሃኒትታችን እየሱስ ኩርስቶስ ባዓለ ልደት ኣደረሳቹ።እንዃን ዳና መጣህ የድሬ ልጅ ወንድማችን.እናመሰግናለን👏

  • @tesfatsiontsegaye1197
    @tesfatsiontsegaye1197 2 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመችህ! እንዳንተ ያሉ መልካሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @mebratumengistumena4617
    @mebratumengistumena4617 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ !

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ 👌👌ከምንም በላይ ለሁሉም ነገር መረጋጋት መልካም ነው አንዳንዶቻችን እያወቅን ግን በአቋራጭ የፈለግንበት መድረስ እንፈልጋለን ይህ ደሞ ይጎዳል

  • @yigeabrham5213
    @yigeabrham5213 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዳኒ እንኳን አደረሰህ እኔ በግሌ ለምታጋራው ቀናነት ለሞላበት ተያያዥ እውቀት አመሰግናለሁ
    በትኩረት ብትራበት ብዬ የማስበው
    ካናዳ አሁን ላይ ባለባት የሰራተኛ ክፍተት ምክኒያት ከየትኛውም የአለም ክፍል ሰራተኛ መፈለጓን አስመልክቶ የሀገርህ የኢትዮጵያ ልጆች ብዙ አቅም እና የወጣትነት አቅም ይዘው ከመቀመጥ ወተው እራሳቸውንም ቤተሰቦቻቸውንም ሰርተው እንዲያግዙ እንዴት በቀላሉ ምን አይነት website ላይማመልከት ማድረግ እንደሚቻል ብታሳይ በጣም ቆንጆ ነው
    እዚህ ሀገራችን ውስጥ
    Work application ሞልቶ success ቢያደርግ እንኳን ወደየት መሄድ እንዳለበት ከምን መጀመር እንዳለበት የማያውቅ በጣም ብዙ ነው

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን የድሬው እንኳን ለጌታችን እና ለመዳህኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን አደረሰን አደረሰህ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሠራህ ያለኸው በርታ።
    ሌላ ጓደኛዬን የገጠመው ለካናዳ ወይም ለአሜሪካ የቱርክ ቪዛ ስለሚያስፈልግ እኛ እናስመታልህ ብለውት 60ሺ ጠየቁኝ ብሎ አማከረኝ ማንም ሰው ንግድ ፈቃድ ያለው ሰው እና አካውቱ ላይ ከ500ሺ በላይ ያለው ሰው በነፃ ማገኘት እንደሚችል ነግሬው ከመበላት ድኗል ሌሎቻችንም እንጠንቀቅ።

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว +1

      Tru argehal

  • @seni194
    @seni194 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ የድሬ ልጅ ምርጥ መረጃ ነው ያስተላለፍክልን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 2 ปีที่แล้ว +9

    ትክክለኛ ኤጀንቶች አድራሻ ካለህ ብትነግረን ካናዳ መሄድ እፈልጋለው

  • @abelhaftom9490
    @abelhaftom9490 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዬ በጣም ነዉ የማከብርህ ። እግዛቢሄር ይባርክህ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Amen amesegnalew

  • @yitbarekbirkneh
    @yitbarekbirkneh 2 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen wendimachin gn please tamagn mibalu agentoch kalu bitasawuken contact bitadergen

  • @tigi3780
    @tigi3780 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan adereseh dani bexam enameseginalen

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የተለየ የማብራራት ብቃትህ ይበልጥ ያሰወድደዋል ቻነልህን።

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalew

  • @semeranurhusen2203
    @semeranurhusen2203 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው

  • @jotade3350
    @jotade3350 2 ปีที่แล้ว +1

    Dan enkan abro adereseh

  • @cartoonworldcw7702
    @cartoonworldcw7702 2 ปีที่แล้ว +1

    በቀጣይ ቪዲዮ ብትሰራበት ብዬ ከማስበው ከኔ ውጪም ብዙ ሰው ይጋራኛል የምለው ሀሳብ
    1,እድሉን አግኝተን በstudent ከወጣን ስራ የማግኘት እድላችን?
    2 ምን ያህል ሰአት መስራት እንችላለን 20ሰአት ከሚለው ጋር ተያይዞ?
    3 እዛ የሚያቀው ሰው ለሌለው ማረፊያ ቤት ወይ ዶርም ዩኒቨርስቲው ካለው?
    እና የመሳሰሉት ከስራ እና አኗኗር ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ብትነግረን
    እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን

  • @fuadfloki6288
    @fuadfloki6288 2 ปีที่แล้ว +2

    esti erdan tkeklegnaw sew magegnet felgenew wede canda lemehed asben new endet magegnet enchlalen

  • @eyasueyasuberhanu8484
    @eyasueyasuberhanu8484 2 ปีที่แล้ว +2

    betem tru mikr new betem enamsaginalen!(thanks so)

  • @sinkedemeke148
    @sinkedemeke148 2 ปีที่แล้ว +1

    Bewunet tebarke bro

  • @zerubbabelfantu6093
    @zerubbabelfantu6093 2 ปีที่แล้ว +1

    ይማችህ yedire lij

  • @dinkinehmengesha
    @dinkinehmengesha 2 ปีที่แล้ว +1

    ደን እንኳን ለገና በግል በሰላም አደረሰ

  • @DureeAbdurehman-cf7pt
    @DureeAbdurehman-cf7pt ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ ጉአደኛዬ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን 🙏🙏

  • @alekagebrehana2978
    @alekagebrehana2978 2 ปีที่แล้ว +1

    Btm btm enamesegnaln ene yale kifya yenegerkenen collegoch tetekme mokerku gn kifya mnman mil ale ngern eski andun college mertek mokrln fee kemayteyikut wust

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 ปีที่แล้ว +1

    Dani man በጣም አምሮብሃል እንኳን አደረሰህ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abro aderesen ephi

  • @YilmaAlemayehu-lg4lk
    @YilmaAlemayehu-lg4lk ปีที่แล้ว

    ዳኒ በጣም ነው ዬምናመሰግነው እኔ አንተው እንድታስጨርሰኝ ነው ዬምፈልገው

  • @tamratmulugeta4122
    @tamratmulugeta4122 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንደሜ

  • @Manse_Hd_10
    @Manse_Hd_10 2 ปีที่แล้ว +1

    Ymr...letaykh meflgwn nw yenagrken .....tnks bro

  • @nikolatube251
    @nikolatube251 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ ተመቸኸኝ ብሮ ምክናታዊ ሰው ነህ👍👍👍

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርክ

  • @canadanetflix8501
    @canadanetflix8501 2 ปีที่แล้ว +2

    ግነ ለብዙዎችም የሚጠቅም ጥያቄ ነው ብዬ አምናለሁ
    1, አንድ ሰው Canada ውስጥ ምንም ዘመድ ሳይኖረው በ student visa ከመጣ በኋላ እዛ ማነው ሚቀበለው + እንዴት ነው ቤት ሚያገኘው + ትምህርትስ በሳምንት ስንት ሰአት ነው ሚማረው እየተማረስ ለመስራት የ work visa ለማግኘት በምን መስፈርት( ዶክመንት ) ነው ሚያስፈልገው በምን ያህል ወር ውስጥ ያገኛል
    2, \\ (PR) ለማግኘትስ በምን ፕሮሰስ ነው ምን ያህል አመትስ መጠበቅ አለበት ምንስ ዶክመንት ያስፈልገዋል ሚለውን
    3, ኢትዬጲያ ያለ ቤተሰብ እስፖንሰር ሲሆነን ምን ምን ሀላፊነቶች አሉበት ነውስ ባንክ እስቴትመንት ብቻ ነው ሚያሳይልን በእነዚህ እና Canada ከደርስን ባሉት ዙሪያ ያለውን ፕሮሰስ ብትነግረን በጣም ይረዳናል እስካሁን ለገዝከን ነገር ፈጣሪ ይስጥልን ያሰብከውን ያሳካልህ መልካም ዘመን ይሁንልህ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว +1

      Video lay serawalew

  • @tsionmulaw8030
    @tsionmulaw8030 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰህ ወንድሜ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen

  • @yishak-jz7zi
    @yishak-jz7zi 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ጥሩ ሰው ነክ እግዜአብሄር ይባርክ

  • @Anianuma749
    @Anianuma749 2 ปีที่แล้ว +1

    Hey ye mejemeria subscribed negn enkuan adereseh! Selam beyahalewu. Berta JABAADHU

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen betam amesegnalew

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን daniye

  • @melesebgurmu
    @melesebgurmu ปีที่แล้ว

    ሰው ያሳጣውና ምድረ ሌባ ሁላ እኔንም ሞክረውኝ ነበር በዚህ ኢምባሲ ሰው አለኝ በሚል ሙድ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ጊዜ፣ Thank u Dani 🙏

  • @netsanetwondimubestnwwodaj5338
    @netsanetwondimubestnwwodaj5338 ปีที่แล้ว

    Like bro best nw

  • @mniy11
    @mniy11 ปีที่แล้ว

    BETAM THANKS BROYE

  • @dereje7697
    @dereje7697 ปีที่แล้ว +1

    Conference viza how to process Daniy

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰክ ዳኒዬ🌲🌲🌲🌲🌲 መልካም በዓል ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር🌲🌲🌲 ሀበሻው ደግሞ ይበልጥ አሳምሮካል👌👌👌👌👌👌

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen tarikua amesegnalew

  • @habtamuaragie3786
    @habtamuaragie3786 ปีที่แล้ว

    wow dere tube betam nw yemtmechugn

  • @ፊያሜታ-l9
    @ፊያሜታ-l9 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ thnak you so much የDira lij

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen

    • @adanech343
      @adanech343 2 ปีที่แล้ว

      @@cinedire ebakh bizu gize teykehalhu yebank serategna statmentu tekbaynt yinorwal merjaw kalh???

  • @TsedeniyaSisay
    @TsedeniyaSisay ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader ปีที่แล้ว

    Selami new Dani endeti nha yealeute Jordan new wode canda mahedi faligalo betinagrayi endeti mhede endemicheli

  • @btz143buka
    @btz143buka 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @eshetubaye2275
    @eshetubaye2275 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሠግናለን

  • @zewdumergia647
    @zewdumergia647 2 ปีที่แล้ว +3

    Keep up the good works 👍👍

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks, will do!

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እንቁ ጠፋህ እኮ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Amen beti betam amesegnalew

  • @EndaleYirdaw-th2hu
    @EndaleYirdaw-th2hu ปีที่แล้ว

    Thankw dere

  • @Dengle64
    @Dengle64 ปีที่แล้ว

    Very sweet man!!! 1000000000000000000000000000000 Amet nurilign yedire lij wondime

  • @denmarkbioelectricalmenten5630
    @denmarkbioelectricalmenten5630 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሰውን ነህ ግን እኔ ወደ ከካናዳው በስራ መምጣት እፈልጋለሁ ምን ባደርግ ነው በምን መንገድ ነው የምመጣ

  • @abaynewdegen8191
    @abaynewdegen8191 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሀሪፍነዎጠንክር
    እኔ እራሴ መሙላት ብችልስ
    እስኪ አሳየን ለመሙላት ያለኝ ዶክሜንት
    የ10 ውጤት እና የቴክኒክ ውጤት እና የተለያዩ የሙያ ዶክሜንቶች አሉኝ እናማ እኔን ይጋብዘኛል እስኪ ጠቅለል ያለ መረጃ ስራለኝ

  • @antenehdessie5683
    @antenehdessie5683 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ቅን ልጅ

  • @tadessefentaw3282
    @tadessefentaw3282 2 ปีที่แล้ว

    Ymechih bro

  • @haymanotwedya1104
    @haymanotwedya1104 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ እንኳን አደረሰህ ወንድሜ መልካም በአል😘😍

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen haymi

  • @biruktaythandiso8426
    @biruktaythandiso8426 2 ปีที่แล้ว +1

    Hey Dani please but how can I come canada for work

  • @genetyoutube8712
    @genetyoutube8712 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰህ ወእንደሚ እባክህ እፈልጋለሁ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen. Email me

  • @abusheyasu270
    @abusheyasu270 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለጌታች እና ለአምላከችን ለደተባህል በሠላም አደረሠን ሠላም ዳኒ study premit እና ሥለ ቪዛ process በደንብ እንዲሁም ሥለ bank statement ንገረን በደንብ

  • @elsaget5008
    @elsaget5008 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ትክክለኛ መረጃ ይዞ መገኘት ነው

  • @hope1youtube827
    @hope1youtube827 2 ปีที่แล้ว

    betam kena amelekaket new yalek gobez

  • @robelhaile3632
    @robelhaile3632 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta bro👏👏👏👏

  • @fekaduzana5444
    @fekaduzana5444 2 ปีที่แล้ว +1

    Bro ameseginalew

  • @israelayele5066
    @israelayele5066 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰ ዲኒ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen isru

  • @kokigashaw19
    @kokigashaw19 2 ปีที่แล้ว

    Danisha enkuwan adereseh.
    Melkam beal yihunlih my supporter

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen koki

  • @teshomegebremeskel4492
    @teshomegebremeskel4492 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ሁሌነው የሚካታተልህ ገቦዝ ነክ

  • @fikrltsumare1293
    @fikrltsumare1293 2 ปีที่แล้ว +1

    GOOd👍👍❤

  • @girmaterefe8987
    @girmaterefe8987 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለገና አደረሰክ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      enkuan abro aderesen

  • @sele64
    @sele64 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks more!

  • @MohammedAbdu-nc9ii
    @MohammedAbdu-nc9ii ปีที่แล้ว

    Application track laye nw progress laye nbr be Ajance nbr yejemerekut work viza nw stepu arif nw

  • @Infotech-b3v
    @Infotech-b3v ปีที่แล้ว

    Before 5 years ago inadmissible tederge neber for 5 years ahun ende adis apply mareg echelalew ebakeh melselgne

  • @abebechtsegaye7998
    @abebechtsegaye7998 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ነህ እውነት

  • @monum4990
    @monum4990 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Health-u9u
    @Health-u9u 2 ปีที่แล้ว +1

    enkuan abiro aderesen daniye ene milh lemisale timhrtu fail biyaderg edet new yeminihonew

    • @cinedire
      @cinedire  ปีที่แล้ว

      Tmhrtu or visaw?

  • @meseretteera2438
    @meseretteera2438 2 ปีที่แล้ว

    Daniye betam amasagenalew ...geta absto yebark

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ ኤጀንቶችን አድራሻ አጣርተህ ብትነግረን

  • @lastkingss
    @lastkingss ปีที่แล้ว

    In africa together emibal agent ale selsu sefa yale merja betsetn arif yeselghal

  • @Itisme012
    @Itisme012 2 ปีที่แล้ว +1

    I like this vedio,thanks !!

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Glad you liked it!

  • @leulsegednigatu9996
    @leulsegednigatu9996 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta wendem alem! Melkam beal!!

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen melkam beal

  • @tamerattame1557
    @tamerattame1557 2 ปีที่แล้ว +1

    Segemer wendime ethiopiawust ye kanada agent ale ende?

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow enkuwan dehna metak teftkal bye salchrse wow 😮 tnxs

  • @danielkifletelila764
    @danielkifletelila764 2 ปีที่แล้ว +1

    hii dani. endet neh. kanada sew alegn(ye abate guadegna) ene yalewet Italy negn. pls endet adregew liredugn endemichelu amakeregn. teyek belewegn new. DANI PLS PLS PLS.

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว +1

      Betmrt kehone sponser liyareguk ychelalu

    • @danielkifletelila764
      @danielkifletelila764 2 ปีที่แล้ว

      @@cinedire okay_betmrt kalone belela endetem liredugn aychelum?? i want to get there and work. (your email pls)

  • @mesereteshetu-mf4ow
    @mesereteshetu-mf4ow 2 ปีที่แล้ว

    wendeme eligibility test mewsad felige endet endemagegn gira gebagn pls heip me

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒባለህበትእንኳንለብርሀነልደቱበሰላምአደረሰክ

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen

  • @llikekids7459
    @llikekids7459 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ዳኒ ድሬ ይመችክ ። የ መርከበኛነት ስራ የሚያገናኝ agents ፈልግልኝ

  • @huzitube2722
    @huzitube2722 2 ปีที่แล้ว +3

    thank you ወንድሜ አንተ ልዩ ሰው
    በድሬ ልጅ ቋንቋ አቦ ይመችህ😂

  • @Health-u9u
    @Health-u9u 2 ปีที่แล้ว

    daniye ere yijemer yevisa chalengu ke 12gna kifile wuch lalut

  • @dinktube1420
    @dinktube1420 2 ปีที่แล้ว +1

    lmn ant masmolat atjmrm bro

  • @robashow6867
    @robashow6867 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው እንዴት ነው ከልብ እናመሰግናለን
    ጥየቄ -አስተማማኝ ኤጄንት አለ ንገረኝ አመሰግናለሁ። 👏👍

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      Bekrbu besu guday yehone neger elalew

    • @robashow6867
      @robashow6867 2 ปีที่แล้ว

      @@cinedire ok basalme nah Entabekalen roba ka Iraq 🇮🇶.

  • @shofonemelese2611
    @shofonemelese2611 2 ปีที่แล้ว

    Dan selam neh?inyam selam nen,kemedia qoyet sitil bexam tesfa yasqorexengal mikiyatum iwunetegna mereja silemtakerb ,kework visa gari yalew neger bevideo lemn atakebim?

  • @Gopt12
    @Gopt12 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkun aderes bro

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว +1

      Enkuan abro aderesn

  • @sendi4805
    @sendi4805 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @danielterefe9860
    @danielterefe9860 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛውን የኤጀንት ስም ብትነግረኝ ዳኒ

  • @talatalaco4134
    @talatalaco4134 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam dani keyekrta gar ke beirut memitat yechalal ?bedgam yekrta lekna melsik betam amegnalewu

    • @cinedire
      @cinedire  2 ปีที่แล้ว

      betmrt kehone ketm hager ychalal

    • @talatalaco4134
      @talatalaco4134 2 ปีที่แล้ว

      @@cinedire eshi betam newu mamesgenk dani balekibet melkamun emegnilkalwu sile melkamik

  • @FUNZONE-uq8uj
    @FUNZONE-uq8uj ปีที่แล้ว

    Selam Betesab; I have received letter offer from one of canadian design learninig institute. then they order me to pay tuition deposit fee to get letter of acceptance. i'm afraid to pay that amount of money without knowing the decision of visa officer..please your info

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ ኤጀንሲ የት ነው

  • @getnew2692
    @getnew2692 2 ปีที่แล้ว +1

    application fee lemekfel techegeriyalw bro bemn terdagnalek?

  • @kiarkadir
    @kiarkadir 2 ปีที่แล้ว +2

    Batem inamsginlen gin sila reefuge video siralin buzu lijoch alu turky wust refuge gabto indet wada mifalugubat hager mahed inda michilu aykum irdan

    • @kiarkadir
      @kiarkadir 2 ปีที่แล้ว +2

      Sirak batm turu now

  • @TesfalemAdane-i8t
    @TesfalemAdane-i8t 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እንደምን አለክ ደናነክ ሁሉ ሠላም ስለገኝዉክ ደስብልኛል እኔ ወደ ካናዳ እልም አለኝ መኤድ እፈልጋለዉ