የካናዳን ቪዛ ሚስጥር ዘረገፍኩት፡፡ all you need to know about Canada visa application

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 888

  • @yedirelej
    @yedirelej  ปีที่แล้ว +51

    Part one- is about the documents you need to apply for admission and tips.
    Part two - will be step by step guide how to apply and communicate with DLI Institutions.

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 ปีที่แล้ว +6

      አይ ጥያቄዬ የእስኮላር ሽፕ ቪዛ ይሻላል ወይስ የስራ ቪዛ ለካናድ እኔ ወደ ካናዳ መጥቼ መስራት ነው የምፈልገው እራሴን ለመቀየር በእስኮላር ሽፕ ከመጣው 20 ሰዓቶ ብቻ ነው ስራ መስራት የሚፈቀድው ለተማሪ የሚባል አለ እንዴት ነው የቱ መንገድ ይሻለኛል ?

    • @abelxo730
      @abelxo730 ปีที่แล้ว +6

      አረ ብሮ መልሽልን. በትምህርት veza መጥቼ እኮ ብማር ደስ ይለኛል ግን ብዙ ብር ነው ሚያስከፋሉት full time ስራ የተባለው ለተወሰነ ጊዜ ነው ስለዚ እንዴት በትምህርት veza ገብቼ ቀትታ ትምህርቱን ትቺ እንዴት ነው ወደ ስራ ምገባው Please መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 ปีที่แล้ว +2

      👉 የኔ ጥያቄ ካናዳ መጥቼ ስራ መስራት ነው የምፈልገው በትምህርት በስኮላር ቪዛ ይሻለኛል ወይስ በስራ ቪዛ ዋናው ካናዳ ገብቼ ስራ ሰርቼ ህይወቴን መቀየር ነው የምፈልገው የቱ ይሻለኛል ደግሞ ታማኝ የምትላቸውን ኤጄንሲ ብትጦቁመኝ ወንድሜኝ ደስ ይለኛል 👉ሌላኛው ጥያቄዬ ካናዳ መጥቼ በስኮላር ሽፕ ቪዛ ትምህርቴን ትቼ ስራ ብቻ ብሰራ ዲፖርት እደረጋለው ወይ ዲፖርት የሚያስደርገው ምን ምንድ ነው? በእስኮላር ሽፕ ቪዛ ከ 20 ሰዓት በላይ በሳምንት መስራት ይፈቀዳል ወይ?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +15

      my recommendations is to go for study visa as its a way easier than the work. And the main thing is landing here, trust me after thay you will got many options

    • @lihamoha3665
      @lihamoha3665 ปีที่แล้ว

      Canada visa apply adrigealew on October 06 22.also biometrics bezaw ken on October 06 22 neber yesetehut. Eskahun mnm update alayehum. Medicalm alteyekugnim. Lezi bemin yahil gize update litebik? Time line of visa ahun lay min yahil yikoyal?

  • @ahmedmu4273
    @ahmedmu4273 ปีที่แล้ว +47

    ትህትናህ እርጋታህ ቅንነትህ ገራሚ ነው በርታ እንወድሀለን!!

  • @kassahunakimew9316
    @kassahunakimew9316 ปีที่แล้ว +3

    ሀይ ዳኒ የአንተንም ቪዱዮ እና ከኪዲ ጋር የሰራችሁትን ቪዲዮ አይቻለሁ እናም ጥሩ እውቀት አግንቻለሁ። በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት።

  • @joaogonzalo5967
    @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว +28

    Most Immigrating Route to Canada is a bit difficult to undertake mostly application visa, the best way to secure Canada visa is to look for a transparent authorized Immigration consultant for assistance. I successfully migrated to Canada with the help of Mr Jared William.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Mr Jared extremely helped me in submission application to ESDC for LMIA, followed by second application to CIC under their services I finally got permission, well I got my visa afterwards Mr Jared William did amazing work.

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Mr Jared

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      Whatsapp

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      +1

    • @joaogonzalo5967
      @joaogonzalo5967 ปีที่แล้ว

      (506)

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 ปีที่แล้ว +32

    በስራ ለመምጣት ማሞላት ያለብን ነገረ እና ትክክለኛ ኤጀሴ ካለም ጠቁመን..🙏

  • @habtamugezaheng8054
    @habtamugezaheng8054 ปีที่แล้ว +20

    ዳኒየ ቀጥልበት እውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይመችህ bro!!!!!!

  • @saymenmolla
    @saymenmolla ปีที่แล้ว +8

    የእውነት በእንደዚህ አይነት ጉዳይ የሚሰሩ ቪዲዮችን ሁሌም እከታተላለሁ እንዳንተ ግን ነገሮችን ቀለል ያደረገልኝ አንድም ሰው የለም ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን❤❤❤

  • @leulronaldo5987
    @leulronaldo5987 ปีที่แล้ว +5

    አቦ በናትህ ምርጥ ልጅ ነህ ቅን ሰው ወጣት እንዲሲሆን ይለያል ለሌሎች ብርሀን እየሆንክ ነው በርታልን ላይክ ሰብስክራብ ሼር እናደርገዋለን በርታ LR7

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @SissayLakew-ts9pt
      @SissayLakew-ts9pt 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yedirelejዳኒ በቪዚት ቪዛ ወደ ካናዳ እንዴት መምጣት እችላለሁ?

  • @yohanisnigusu6865
    @yohanisnigusu6865 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሁሉም ነገር በርጋታ መሥራት እንዳለበትህዝቡን የምታስተምሩት እወዳችኋለሁ

  • @betiyy4918
    @betiyy4918 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒ የድሬ ልጅ በጣም እናመሰግናለን በዛውም ግን እኛ የዩቱብ ቤተሠቦችህ ነን እንደ ሌሎች ዩቱበሮች ለኛ ለተመልካቾችህ እድል ሰተሐን ሲመችህ ሲመችህ ሙሉ መረጃችንን ሰተንህ በትምላልን ደስ ይለናል

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +2

      ትልቅ ያሰብኩት ነገር አለ። በቅርቡ እናወራዋለን

    • @betiyy4918
      @betiyy4918 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej እሺ ዳኒ እጠብቃለሁ እንዳትረሳኝ

    • @tigistaschalew9176
      @tigistaschalew9176 ปีที่แล้ว

      awo bezu geze negeroche lalfebit sew more yekilalu enam betetebabern arfe nw ena demo endat nw wetet yasefilg yehon yawe zekitegna wetet yalenes endat nw yemilkete yeho.

    • @Woynwa2161
      @Woynwa2161 ปีที่แล้ว

      For me too please

    • @alemfikre4268
      @alemfikre4268 ปีที่แล้ว

      @@betiyy4918 እኔም እየጠበቅኩ ነው ዳኒዬ

  • @seiddawed1013
    @seiddawed1013 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ወንድሜ በስራ ወደካናዳ መምጣት እፈልግ ነበር እና እዴት ነው መምጣት የምችለው ይሄ ጥያቄ ደሞ የብዙሀኑ ስለሆነ Bro በስራ እዴት ወደ ካናዳ መምጣት እደሚቻል ብሰራልን video ደሲለኛል የብዙሀኑ ጥያቄ ስለሆነ ወንድሜ🙏

  • @bezatufa5352
    @bezatufa5352 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ትህትናህ,ስለ ቀናነትህ,ስለምትሰጠን መረጃ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @kiflegebreyohanes2461
    @kiflegebreyohanes2461 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ይመችክ ጀግና የሀገሬ ልጅ መልካምነት ለራስ ነው ዳኒ በርታ

  • @TesfuTadess
    @TesfuTadess หลายเดือนก่อน

    ዳኒ በጣም በጣም ናመስግንሃለን ቀጥልበት እና በግብኞት እደዚ ሰፋያለ ስራልን

  • @tesfatsiondesta3359
    @tesfatsiondesta3359 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል። አንተ መልካም ነህ። በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብክልን። ተስፋ ነኝ ድሬ . . . አብረን ሰርተናል. . .
    እንድናወራ በምን ላግኝህ? ? ?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Selam bro aman new, Instagram hi belegn esti danny.dire

    • @tesfatsiondesta3359
      @tesfatsiondesta3359 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej ዳኒ አላገፕውክም እስቲ የእኔን ልላክልህ እና hi በለኝ tsisonofgod ነው

    • @RahmatRahmat-xs3up
      @RahmatRahmat-xs3up หลายเดือนก่อน

      በሥራ ከተቻለ ተባበረኝ ዳኒ

  • @sakenajamal5562
    @sakenajamal5562 ปีที่แล้ว +7

    እሺ ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ ግን ከዱባይ ወደ ካናዳ ለስራ የምንሄድበት ቪዲዮ ብትሰራልን አሪፍ

    • @arabtowers6167
      @arabtowers6167 ปีที่แล้ว

      ስልክቁጥርላክልኝ

    • @fozyaadem
      @fozyaadem 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን​@@arabtowers6167

  • @media8993
    @media8993 ปีที่แล้ว +1

    ብርቱ እና ቅን ወንድም ዳኒ እውነት ፍፁም ግልፅ የሆነ አረዳድ እንድይዝ አድርገህልኛል ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ።እውነትም የድሬ ልጅ 👍👍

  • @muhammedseid3568
    @muhammedseid3568 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ቅን አሳቢ ስለሆንክ በጣም ደስ የምትል ሠው ነክ እኔ በቴክኒክና ሙያ ነው የተመረኩት እና አሞላሉን ብትነግረን አመሰግናለሁ

  • @r.k.h2875
    @r.k.h2875 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አደቅሃልሁ 🥰🥰ባለቤቴ bank manager ነዉ አና እራሱ በ ጉብኝት ቪዛ ከፍሎ ሄዶ ጥግኝነት ጠይቆ መቅረት አይቺልም ከዛ እኔን ልጁን መውስድ አይችልም

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 ปีที่แล้ว +13

    ከነቤተሰብስ ለመምጣት ማለት ባልና ሜስት ልጅ በዜ ዙሬያም ስራልን

  • @tesfaalemmahari1263
    @tesfaalemmahari1263 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን ለመርዳት እምታረገው ነገር በጣም ኣሪፍ ነው በርታልን እኔም በትምህርት ጀምሪሬላው acceptance መጦልኛል ሆኖም ግን visa officer እስካሁን ምንም ነገር የለም እና እባክህን video ስራልን ልክ እንዴ process ላይ ላሉም ይሆናቸዋል

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Melkam

    • @tesfaalemmahari1263
      @tesfaalemmahari1263 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej 4 ወር እየሆነኝ ነው በ agency በነበር የጀመርኩት እና እባክህ እርዳኝ

  • @DejeneTolosa-g3n
    @DejeneTolosa-g3n ปีที่แล้ว +1

    I am Dejene let's prepare for the Application title,God bless you dene

  • @yoniwaztho130
    @yoniwaztho130 ปีที่แล้ว +11

    actually, the hardest part is proof of funds(from experience). there is absolutely no way for average Ethiopians to show that kinda money. ግን ይመችሽ I like the encouragement.
    ምክር : if you appreciate the way Indians share info, i would love to see you share a lot more details than this. "እሱ ኣያሳስብም" is not really information lol ። ይመችሽ ብራዳ keep it up!

  • @samsonyilmadesalegn4419
    @samsonyilmadesalegn4419 ปีที่แล้ว +1

    bro የተለያየ አለም ላይ የምንኖር ሰዎች ካንተተሞክሮ ብዙሀገር እንደመኖርህ መጠን የካናዳ ቪዛ በቀላሉ የሚገኝበት መንገድ ካለ ቪዲዮ ስራልን። የካናዳ የስራ ቪዛ ቲኒሽ ከበድ ስለሚል ከዛ ዉጪ ቪዛ የሚገኝበት አይዲያ ካለህ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን።

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      I will try my best, lets keep in touch

    • @befekadutsega8864
      @befekadutsega8864 ปีที่แล้ว

      በመጀመሪያ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ
      የኔ ጥያቄ የሚሆነው የትምህርት እድሜየ እና የፓስፖርቴ እድሜ ልዩነት አለው እሱን እንደገና
      ባዲስ ማውጣት እችላለሁ ወይስ አልችልም? የሚል ጥያቄ ነበር ። አመሰግናለሁ

  • @pablok3298
    @pablok3298 ปีที่แล้ว +9

    እውነትም የድሬ ልጅ ነህ ፍቅር የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @reliever7
    @reliever7 ปีที่แล้ว +2

    Wow, thanks alot Bro...
    Great respect 🙏
    Yhin yhin hint ka sxn lelwhu yegn sira nw bro. Yimir ene kamflgwhu bly nw ybraralign "e/gr yibrk.

  • @sisayshiferaw9108
    @sisayshiferaw9108 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ እንደምን አለህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ሲሳይ ሽፈራው ከመስቀለኛ

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Sisu brother aman new

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @blm9116
    @blm9116 ปีที่แล้ว +5

    እባክህ aapplying process step by step አሳየን Please ህራሴ apply ማደረግ ፈልጌ ነው ህባክህ🥰🙏🙏 በትምህርት

  • @blackman9123
    @blackman9123 ปีที่แล้ว +1

    ብሮየ,እኔ,የስራ,ዜዛ,ነው,ምፈልገው, ከኢትዮጲያ,ውጭ,ሰው,ካስፈለገ,USA,ቤተሠብ,አሉ,ግን,ሰለማይቻል,ነው,እረ,መርጃ,ምርጥ,ሰው,አግጅኝ,እንደዝህ,እንደዝሁ,ብለህ,አብራራልኝ

  • @kalkidanyared7823
    @kalkidanyared7823 ปีที่แล้ว +2

    Prt 3 plz and be more clear like this thank u 🙏🏾 so much brother

  • @haiyleyesusabayneh8119
    @haiyleyesusabayneh8119 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በቅንነት ለምትሰጠን መረጃና ድጋፍ።
    ---
    በቪዲዮው ላይ ያቀረብክልን ዶክመንቶች እስከ ዲግሪ ድረስ እኔም ያዠጋጀኋቸው አሉኝ። (ውጤቴም ጥሩ የሚባል ነው)። የእኔ ችግር ሰውና ገንዘብ የለኝም።
    ---
    ጥያቄ:-
    1. እንዴት ነው Full scholarship ማግኘት የምችለው?
    2. የግድ መክፈል ያሉብኝን ክፍያዎች(application feeን ጨምሮ ሌሎችን) መክፈል የምችልበትን መንገድ ብታመቻችልኝ።
    (በVideo የሚከፍልላችሁ ሰው አመቻቻለሁ ስላልከን)
    3. English Test(TOFEL,IELT or Duolingo) የለኝም። ነገርግን ከዩኒቨርሲቲ 'English Proficiency Letter' አለኝ። ይቀበሉኛል?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      1. College website lay yeteshale mereja ale sle scholarship
      2. Eyaweranbet new tnsh tagesun
      3. Mikebelu alu

  • @tayeyoutube2798
    @tayeyoutube2798 ปีที่แล้ว +1

    ዳኔዬ ከአስር ያጠናቀቀ ከሆነ እና አሁን በግል ስራ የተሰማራሁ ማለትም በንግ ስራ እዬ ሰራሁ ያለሁ ስሆን እችላለሁ ዋይ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን

  • @abusheyasu270
    @abusheyasu270 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ እንዴት ነህ ስለ ሠራሀቸው ስራዎች እግዚአብሔር ካለህ ላይ ይጨምርልህ
    ሥለ ቪዛ የሚያወራ ክፍል በትብራራ እሠራለሁ ብለህ ነበር ማለት እንዴት ወደ ትምህርት ቤቶች አጵላይ እንደምናረግ አሳይተህናል ስለቪዛው ግን አላክልንም በተብራራ እንዲሁ ስለ study permit አልሰራህልንም እባክህ የነዚህን በደንብ አርገህ ስራልን

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Addis telekual

  • @samrasemu5044
    @samrasemu5044 ปีที่แล้ว +1

    በትምህርት አመቱ ለተፈጠረው ክፍተት በቂ የሆነ ማስረጃ ለሌለው ሰው ሌላ የመሄጃ መንገድ ካለ እባህን ብትገልፅልን

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Masreja baynor enkuan study plan lay mabrarat ychalal

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይብ በማድረግ እናበረታታዉ አይታችሁ ማለፍ ሼም ነዉ ፡፡

  • @-worazut
    @-worazut ปีที่แล้ว +1

    ስለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን ። ደግሞም ትክክል ነው። አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ያህል የጎዞ ታሪክ አለመኖራችን የቪዛ ጥያቄያችን ላይ ያለው ተፅእኑ ምን ያህል ነው ????

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      የጉዞ ታሪክ ጥቅም ቢኖረውም በዛ ደረጃ mandatory አይደለም።

  • @kalkidanadugna6450
    @kalkidanadugna6450 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ የኔ ጥያቄ ለስራ እንዴት ወደ ካናዳ ሄዶ መስራት እንደሚቻል እባክህ ቪዲዮ ስራልን እባክህን🙏

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Eshi

    • @kamonkama-yp6yk
      @kamonkama-yp6yk ปีที่แล้ว

      ደሬ ሰላም ወድሜ አረባገር ነው ያለውት ብር መክፈል ችላለው በናትክ አውራኝ

  • @tinjahnny
    @tinjahnny ปีที่แล้ว

    አሪፍ እና ጠቃሚ ቪድዮ ትሰራተክ ግን ለኛም ደሞ በ ሀይስኩል ፕሮግራም እንዴት አፕላይ እንደምናደርግ አሳየን

    • @genethaile3970
      @genethaile3970 ปีที่แล้ว

      ሰላም ነህ ዳኒ በመጀመሪያ ሳላመሰግንህ ወደኔ ጉዳይ አልገባም እግዚአብሔር ይባርክህ ። እኔ የምጠይቅህ ሶስት ጊዜ ፕሮስስ አድርጌ አልተሳካልኝም ትምህር ለመማር ካናዳ ውሰጥ እፈልጋለሁ ይቻላል ወይ እባክህን አሳውቀኝ

  • @bluegold938
    @bluegold938 ปีที่แล้ว +1

    thanks for kind sharing info በርታልን

  • @iyasudesalegn7753
    @iyasudesalegn7753 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ዳኒ የእኔ ጥያቄ processu በምን ያህል ጊዜ ያልቃል?

  • @esakotube.
    @esakotube. ปีที่แล้ว +3

    You are my vote dan. GBU

  • @demekechbalcha
    @demekechbalcha ปีที่แล้ว +1

    betam arife info new wendeme endezi mulu yehone information eskahun yengern yelem betam enamesegenalen

  • @yessawechimebtytebq9235
    @yessawechimebtytebq9235 ปีที่แล้ว +1

    ለምሳሊ ከሜሄዳችን በፊት አጠቃላይ ብንከፍል መሄዳችን ባይሳካ እኮ ብሩ የመመለስ እድል ይኖረዋል

  • @solomonbitew680
    @solomonbitew680 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ በእናትህ ደስ ይላል!! ጥሩ ነው የምትሰራው ስራ!!! በጤና በተለይ ነርሲንግ MSC የት ማመልከት እችላለሁ ?

  • @betrumulugeta4532
    @betrumulugeta4532 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩንግር የያዝክው መርዳዳትይ
    ነው👌👌👌👌👍

  • @amazing_Footballs.
    @amazing_Footballs. ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ዳኒ አንደኛው የ comment ሀሳብ ላይ የ12 ክፍል ማጠናቀቁን ያጠናቀቀ ግን ሀገራዊውን ፈተና ያላለፈ ወይም ውጤት ያልመጣለት ምን ማድረግ ነው ያለበት

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Biyans Technic or college course yasfelgal

  • @edutub21
    @edutub21 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ቁጥር አስቀምጥልን እንጠብቃለን

  • @lizatube14
    @lizatube14 ปีที่แล้ว +1

    28 አመት ከበለጠ student visa አይሳካም አሉኝ

  • @mengistugetahun8187
    @mengistugetahun8187 ปีที่แล้ว +1

    tnx bro የኔ ጥያቄ መማርም መስራትም ይቻላል ነው

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk ปีที่แล้ว

    የድሬ ልጅ እንኳን በሰላም መጣክ እናመሰግናለን የእኔ ጥያቄ በስራ ለመምጣት ምንም ያስፈልጋል???? ከትምህርት ውጭ

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Bekrbu enawerabetalen

  • @wondimuzeberie4265
    @wondimuzeberie4265 ปีที่แล้ว +4

    Wow Dani u r special....... God bless you.
    I'm so bated for ur next videos bro

  • @getahundawit5381
    @getahundawit5381 ปีที่แล้ว +5

    good job brother, list out colleges that accept with out ILTS AND TOFEL

  • @fikrmariyamyehalashetdubal7956
    @fikrmariyamyehalashetdubal7956 ปีที่แล้ว +1

    ደኒ በጣም እናመሰግናለን ትህትናህ በጣም ደስ ይላል እኔ ጥያቄዬ ቴክኒክ በኤሌትሪካል ተምሬ ሰርተፍኬት አለኝ እናም የትኛው ኮሌጅ ሊቀበለኝ ይችላል? እና አቅሙም የለኝም ቤተሰቤም ዝቅ የለ ኑሮ ላይ ያለ ነው እርዳታህን እፈልጋለው

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Ke temrkbet fieldga teguadagnenet yalewn course merteh google lay search btaregew kene yeteshale mereja ynoral. Keza be video meseret hidetun masked new

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሰው ቤት ሰራተኛ ሆኜ ምንም ትርፍ የለም እናም ልጄ የኔን አይነት ህይወት እንዳትኖር እሷን እያስተማርኩ እኔ ያገኘሁትን ስራ ሰርቼ ልጄን ከዚህ ህይወት ማውጣት እፈልጋለሁ እና ዳኒ የነፃ እድሉ ተካፋይ ልሁን እባክህ

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Lahunu mimeretewn sew enantew endtmertu new maregew, ene akeme michelewn lemareg mokralew

    • @starcall5085
      @starcall5085 ปีที่แล้ว

      @@yedirelej selam ebakih edilun lebalebete sitelgn bahun seat be sira Marat ena tederarabi chigiroch mekniyat betam debirt west ena tesfa mekuret west new ye 3 lijoche abat new pls kechalk merchak west asgebaw

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዳኒ ባለህበት የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ አሜን ስለመልካም ሥራህ ሥለመልካም ምክርህ አመሰግናለሁ ካናዳ ገብቼ የምሰራበት መንገድና ራሴንም ቤተሰቤንም መቀየር ፈልጋለሁ እስኪ እስፓንሰር ፈልግልኝ ከዱባይ ኢትዮጲያ ገብቼ ወደሱ ምገባበትን መንገድ አመቻችልኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 3 หลายเดือนก่อน

    ከተጠበቀው በላይ ጠቃሚ መረጃ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing no ones explain like you that's way people didn't know how to get what they want.
    Yedngele mariyame leje balehebet yitebekeh wondem tiru sew nehe betam bewunet.

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Amesegnalew

    • @nigistassefa4641
      @nigistassefa4641 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው የማገኝህ እስፖንስር አለኝ ሁለቴም ኢባሲ ገብቼ አልተሳካም ምንማረግ ላማክርህ

  • @menenswazi634
    @menenswazi634 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አኛ የምንኖረዉ በሲሲዋቲ አፍሪካ ሀኀር ነዉ የሰደተኛ ፓሰፖርት ይዘን የተቀምጠናል እኛሰ በእንዴት መነገድ እንመጣለን የደሬ ልጂ እኛንም አሰታውሰን በእግዚያብሔር ሰም እለምንሀለሁ

  • @DawitWeldemariam-r5v
    @DawitWeldemariam-r5v ปีที่แล้ว +1

    12 ብቻ ጨርሻለሁ ዲፕሎም የለኝም
    በሆነ ነገር ግን ዲፕሎም ለመማር መምጣት እፈልጋለሁና ውድ ወንድሜ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባክህ ንገረኝ

  • @MT-ex1cq
    @MT-ex1cq ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏 የብር አቅሙ ለሌለን እንዴት fully funded ትምርት ማግኘት እንችላለን ❓️

  • @kiwi1709
    @kiwi1709 ปีที่แล้ว +2

    መልካምነትህ መልሶ ይከፍልሀል Tnx bro i really want apply but my Question is how can i pay z money what i mean
    1 የትምህርት ክፍያው እዛ ከገባን በሀላ ነው or እዚሁ ቀድመን ነው?
    2. i think እዛ ሰው ያስፈልጋል coz ከዚህ እንዴት ዶላር መክፈል እንችላለን or እንዳልከው 1phone አውጣና ላንተ እየተላከ መክፈል የምንችልበትን መንገድ ብታመቻች if its possible
    3. ይሄን visa apply ለማረግ የግዜ ገደብ አለው በአመት ውስጥ or የትኛውም month ላይ ይቻላል
    መልካሙን ሁሉ ላንተ

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      ለአከፋፈሉ መፍትሔ እያመቻቸን ነው። በቅርቡ እነግራችኋለው። የጊዜ ገደብ የለውም

  • @melatniguse7375
    @melatniguse7375 ปีที่แล้ว +1

    ዳና በእናት አንድ ጥዬቄ አለኝ እኔ ቲቪቲ ነው የተማርኩት መምጣት እችላለው ግን መስራት ነው ምፈልገው ምንማድረግ እዳለብኝ አላቅም በጣም ብዙ ኢጀንስ አናግሬ ነበረ ግን ፈራው ድንገት ዛሬ
    you tube ስገባነው ያገኘውክ እንዴት አፕላይማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ልታሳየኝ ትችላለክ

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Eyetemaru mesrat ychalal..abzagnaw miyaregew endeza new

    • @melatniguse7375
      @melatniguse7375 ปีที่แล้ว

      እሺ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነክ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ቅን ሰው ነህ

  • @eyerusalemeyob6018
    @eyerusalemeyob6018 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ያለቅድመ ክፍያ ወደ ካናዳ ለስራ እንዴት እንደሚኬድ ብትጠቁመን

  • @tinisaemedia3988
    @tinisaemedia3988 ปีที่แล้ว +3

    What about English Requirements Can we apply without IELTS most colleges Require it

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      There are some without IELTS qualification request

  • @amanichoazule2961
    @amanichoazule2961 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ መልካም ነገር ነው ስመጣ እደውልልሀለው።

  • @Sporting348
    @Sporting348 ปีที่แล้ว +2

    አብዛኞቹ ያለ ምንም ክፍያ በስራ ቪዛ ወደ ካናዳ ሄዶ መስራት የሚፈልጉ ብዙ ገንዘብ የሌለው ማህበረሰብ ነው ያለን ። በስራ ቪዛ ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር ለምን ስራ ፈላጊ ዜጎቻችን በካናዳ ስራ የሚያገኙበትን መንገድ አትፈጥርም።

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      I will try my best.

  • @mullergirma
    @mullergirma ปีที่แล้ว +1

    ለስራ ምንድን ነው ሚያስፈልገው ምንስ የጠበቅብኛል

  • @habtemaryammesfin1981
    @habtemaryammesfin1981 ปีที่แล้ว +2

    የስራ ቭዛ እንዴት ነው ዶክመንት እሜያስፈልገው

  • @legeselulsegede155
    @legeselulsegede155 ปีที่แล้ว

    ወደካናዳ፡በሥራ፡ለመሄድ፡መሟላት፡ያለበት፡ነገሮች፡ምን፡ምን፡ናቸው ?

  • @esmaelzerihun5167
    @esmaelzerihun5167 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ 100% በአንተ ተስፋ አለኝ።ዳኒ እኔ 2008E.C ነዉ በሲቪል ኢንጅነሪንግ አና በጃፓን ካራቴ አንዲሁም በ2014E.c በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ አለኝ አሁን በንግድና በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ነኝ በተጨማሪም የአንድ አክሲዮን መህበር ኘሬዝዳንት ነኝ እና ያሉኝንና አስፈላጊ የሆነዉን ዶክመንት ሁሉ ልኬልህ አንተ ፕሮሰስ ብታደርግልኝ እና አስፈላጊዉን ክፍያ ብከፍል!!! የመማር እና የመክፈል አቅሙ አለኝ። ምን አልባት በቃላት አጠቃቀሜ ስህተት ከሰራሁ ይቅርታ።

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Bekrbu project 50n dgami launch enadergewalen..yane contact taregenaleh...legizew yejemeruten bota masyaz aleben. Qualificationh tru new.

    • @YordanosF
      @YordanosF ปีที่แล้ว

      i will also look forward to project 50.
      Please let us know sijemer!
      Thank u!

  • @eliyasadane-rb9tm
    @eliyasadane-rb9tm ปีที่แล้ว

    ሰላም ዳኒ ቤተሰቦቼ ካናዳ ካልጋሪ ነው ያሉት ና ሊተባበሩኛ ፍቃደኛ ናቸዉ የት/ት ቪዛ ወይስ የስራ የትኛው ነው ቀላል መንገድ ባጭር ጊዜ እምወጣበትን መንገድ ንገረኛ ዳኒ ...

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ፡እውነተኛሰውነህ፡ምርጥየድሬልጅ

  • @agreneshagrenesh1453
    @agreneshagrenesh1453 ปีที่แล้ว +2

    የድሬ ልጂ ሰላም ነህ የምጸፋልህ ግራ የገባኝ እናት ነኝ ልጄ በአሁኑ ማለት ግንቦት ተፈታኝ ነዉ እንዴት ምመከር ይችላል አባክህ አርዳኝ የእናት ጭንቀት ይገባሀል ከልጄ ጋር ተገናኝተህ ምንማረግ እንዳለበት ብታስረዳልኝ ልጄ ልጄ እባክህ አርዳልኝ ለምታደርግልኝ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጄ ያሰብከዉን የተመኛሁን ይስጥልኝ መልስህን በጎጎት እጠብቅሀለሁ
    ልስሀህን

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Selam mother, mejemerya tefetno mecheres ynorbetal. Keza new mamelket michelew

    • @fozikwt8297
      @fozikwt8297 ปีที่แล้ว

      ​@@yedirelej Salam Dano ine 12 wetetu alimatalignim mamokar ichilalo woyi ba Allah malisiligni

  • @asnaketekletsion7910
    @asnaketekletsion7910 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asterwelenichel51
    @asterwelenichel51 ปีที่แล้ว +1

    1 ሰላም ነው ውንድም የትምህርትየን እና የፓስፖርት የኣባቴ ስም አንድ ፍድል ሰህተት አለው ይሄ ነገር ይቀብሉታል ውይ እንዴት ነው ?
    2 በሰራ ቤዛ ካናዳ በኩንትራት ካምፓኒ ሄድህስ ይመልሳሉ ውይስ ኣይመሉሱም ኤንፎርሞሽን ካለህ ?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      1. የትምርቱን ማስተካከል ከቻልሽ ጥሩ ነው
      2. Its very rare to be deported from canada

  • @solomonlambago873
    @solomonlambago873 ปีที่แล้ว

    Ene health professional negn.. H. Professional apply sidereg criteria bizu nw yikebdal mibalew ewunet nw

  • @mesfintadesse5081
    @mesfintadesse5081 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ.

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mesfintadesse5081
      @mesfintadesse5081 ปีที่แล้ว

      ዳኒ 10ኛ ጨርሼ ግሬደር ላይሰንስ አለኝ በማንኛውም ስራ መምጣት እችል ይሆን?

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 ปีที่แล้ว +1

    I appreciat your confidence thanks bro

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ ዱባይ ላለነው ፕሮግራም ስራልን በናትህ እንዴት መምጣት እንደምንችል ቀላሉን መንገድ

  • @wondwossonkibrie3026
    @wondwossonkibrie3026 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for your kindness.

  • @mptube7058
    @mptube7058 ปีที่แล้ว +1

    የ ስራ visa እየሞከርኩ ነበር።suncor energy ics usa ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎኝ እነሱ ጋር መጥቼ እንደምሰራ።እንዲሁም።የተለያዬ form ሙልቼ ልኪላቸዋለው።እና free airtickt free medical,free dental,።ከ እኔ ሚጠበቀም የ visa ማስመቻውን ወጪ ነው።ያለውን የ process ሁኔታ ላሳይክ እችላለው።እባክህ እርዳኝ።የ ድሬ ልጅ ነኝ። tg ላይ አናግረኝ

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Email argelegn
      Yedirelejoch@gmail.com

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 ปีที่แล้ว +3

    ስራ ለሚፈልግ ሰው እውነተኛ ኤጀንት ማግኘት የምንችልበትን መንገድ ብትሰጠን ኢሜልና ስልካቸውን።

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      Watch the last video

  • @ayalmare6503
    @ayalmare6503 ปีที่แล้ว +4

    በትዳር እንዴት መምጣት እንደሚቻል ስትናገር እመጣለሁ👍😊

  • @YeshiyeAsnake-ly9kc
    @YeshiyeAsnake-ly9kc ปีที่แล้ว

    12ኛ ጨርሸ ኮሌጅ ጀምሬ አለው መሄድ የምፈልገው ለስራ ነው ከተቻለ መማር እፈልጋለው ምን ማድረግ አለብኝ ቋንቋ ብዙ አደለውም

  • @gebreslassekassegn3149
    @gebreslassekassegn3149 ปีที่แล้ว

    እኔ ኢትዮጵያ ወጥቼ ስራ ሰርቼ እራሴን ከድህነት ማላቀቅ ነው
    ግን እንዴት መረጃውን መሙላት እና የእድሉ ተጠቃሚ መሆን እችላለሁ ።
    ግልፅ የሆነ መረጃ እፈልጋለሁ ።በትምህርት 2 ድግሪ ወረቀት አለኝ የማስተረስ እድልም በአገኝ ደስታውን አልችለውም
    የቴሌግራም አድራሻ ወይም ሌላም ግልፅ የሆነ መረጃ እፈልጋለሁ

  • @kassahunakimew9316
    @kassahunakimew9316 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መጠየቅ የምፈልገው አንድ አጭር ጥያቄ ነው። እሱም ከወርክ ቪዛ እና ከስቱደንት ቪዛ የትኛው ይቀላል?

  • @melkeaysheshim2336
    @melkeaysheshim2336 ปีที่แล้ว +2

    የድሬ ልጂ ይለያል አንቾ ቅመም ነሺ አቦ
    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
    ወደስራ ልገባ ነው
    ክፍል ሁለት ይቀጥላል .........!!!!

  • @Kaleabbirhanu375
    @Kaleabbirhanu375 ปีที่แล้ว +1

    በ ትምህር ብዙ ሰዎች embassy ላይ ነው የሚወድቁት ለምንድነው?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Study plan
      Course choice
      Proof of fund
      And city matters

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 ปีที่แล้ว +1

    ከልጆቼ ጋርመምጣት እፈልጋለው እዛ ያለ ሰው ጠይቂያለው አንድ ነገር ላማክር

  • @FilmonBerihu-r4h
    @FilmonBerihu-r4h ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ስራዋችህ ለምን ግን ፕሮሰሱ ኣንተ ምትጨርስበት መንግድ ኣታመቻችልንም (በክፍያ)

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      i can not handle the demand by myself

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 ปีที่แล้ว

    ይመች ወንድሜ ኑርልኖ

  • @YonatanAb-w7y
    @YonatanAb-w7y ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምለው Tempo ካለኝ የግድ የ9,10,12 document yasfelgal ende

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Andandu College yteykal ,,mayteykem ale

  • @zematube9233
    @zematube9233 ปีที่แล้ว +3

    thanks danye...i am recently graduated from ASTU in mechanical engineering know 'am onthe way at university of calgary i just want to help me list of unofficial transcript...

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว +1

      For university of calgary you need to submit
      1. IELTS minimum 6.5
      2. 9-12 Transcript
      3. temporary degree + student copy
      4. Two letter of recommendations from your advisors

    • @zematube9233
      @zematube9233 ปีที่แล้ว +1

      Thanks my kind bro... i have no ielts but i have taken english proficiency from my university medium of instruction is in english and my university is listed in WHED

    • @zematube9233
      @zematube9233 ปีที่แล้ว +1

      am exitedly waiting to nights video

  • @yosephJAgago
    @yosephJAgago ปีที่แล้ว +1

    #በፍርድ ቤት ስም የቀየርን ሰዎች በራሱ ማመልከት ይቻላል ወይንስ ወረቀቱን ማስተርጎም የግድ ይጠበቅብናል?

    • @yedirelej
      @yedirelej  ปีที่แล้ว

      Mastergomu ykelal

  • @filmonkiros5320
    @filmonkiros5320 ปีที่แล้ว +1

    Kesht ye dire lij betam enwedhalen abo

  • @MagiYetwahedoleg-by4pn
    @MagiYetwahedoleg-by4pn 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነህ የድሬ ልጅ አና እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እስከ12 ተምሬያለሁ አናም ቲክቶክ ላይ በለቀከው ቪዲዮ መሰረት እኔን የሚረዳኝ ሰው የለኝም እና ለእንደኔ ዓይነት ሰዋች በነፃ የመሄድ እድል አዘጋጅተናል እያልክ ነበር እና ብትተባበረኝ ብየ እማጸናለሁ

  • @KelifaMuzeyn
    @KelifaMuzeyn หลายเดือนก่อน

    Dani betam teru sew nh hasabk becha beki nw fetari yetbke Ena yalgebagn ysra viza lemagegnt endat beslk applay mareg endmichal stapun Ena tekekelegna wibsaytun betngren