📌እድለኛ ለሆኑ ለቻናላችን ቤተሰቦች እንዳያመልጣቹ !! በ15 ቀን ውስጥ ጉዳያቹን እጀምርላችኋለው ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • በዛሬው ዝግጅታችን ስደት ላይ ላሉ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስጦታ ይዘን መጥተናል !!
    በካናዳ ዊንፔግ የምትገኘው ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በተለያዮ ሀገር ያሉ ስደተኛ ወገኖቻችንን በስፖንሰር መልክ ወደ ካናዳ በማምጣት ላይ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው ።
    በዛሬ ዝግጅታችን ለkidi Ethiopia TH-cam channel ቤተሰብ ለሆኑ ይሄ እድል በስጦታ መልክ አወዳድረን ለመስጠት ማሙዋላት ያለባችሁን በዛሬው ቪዲዮ እናሳውቃችኋለን እስከመጨረሻው ተከታተሉት……
    መልካም እድል !!!

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  ปีที่แล้ว +274

    ሰላም የkidi Ethiopia TH-cam channel ቪዲዮውን ሙሉውን አይታቹ ከጨረሳችሁ በኋላ በኮመንት
    ስማችሁን ፣ያላችሁበትን ሀገር ፣ ስንት ቤተሰብ እዳላችሁ ፣የፊስቡክ ገፃችሁን ፣ የምትገኙበትን የስልክ ቁጥር ወይም ሶሻል ሚዲያ አስቀምጡልን …
    መልካም እድል !

    • @amaamm1249
      @amaamm1249 ปีที่แล้ว +6

      እዝሁ ናው ምናስቃምጣው ክድዬ

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 ปีที่แล้ว +1

      Izinu minasikamixo

    • @ተፈስሒፍስሕት
      @ተፈስሒፍስሕት ปีที่แล้ว +4

      ኪዲ በውስጥ ብታናግሪኝ የምትችይ ከሆነ እባክሽ

    • @galaxgalaxy1179
      @galaxgalaxy1179 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም ማድረግ ለራሰ ነው ፡ ሰልካችሁን አሰቀምጡልን ሁለት ነን እኔና ባሌን ውሰድን Please ባሌን እርድልኝ በጣም ችግር ላይ ነው ያለው እባካቹ፤ ሩሲያ ነው ያለው Please የተማረነው መሰራት የሚችል ሰው ነው እርድን kidi ሰልክሽን አታነሽም

    • @zebibaedris8036
      @zebibaedris8036 ปีที่แล้ว

      ሰላም ኪዲ
      ለምታደርጊው በጎ ነገር ከልብ እናመሰግናለን
      እኔ ኣብዱሰላም መሓመድ ብርሃን እባላለሁ
      ባለ ትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች ኣባት ነኝ
      እኔ እና ባለቤቴ እና ህፃናትልጆቼ የ 2 ኣመት እና የ3 ኣመትይዘን
      በኬንያ ካኩማ ረፊዩጂ ካምፕ ውስጥተጠልለን ነው
      እባክሽ በችግር ላይ ስላለን እድሉ ለኛ ብትሰጭን በጣም ያስልገናል

  • @መኳንንትየሰዐሊተምህረቱ
    @መኳንንትየሰዐሊተምህረቱ ปีที่แล้ว +3

    ኪዲ በእውነት ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ🥰🙏

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 ปีที่แล้ว +12

    ተባረኪ እህታችን ይህን ስታደርጊ ማን ትዝ እንዳለኝ ኪድዬ ያ አንድ ግዜ አቅርበሽው የነበረ ልጅ እናቱ በስደት ተንከራታ የተመለሰች አባትየው የካደው በተለይ ትንሹን ወንድሙን ልጄ አይደለም ያለውን ልጅ ኬንያ ይሁን እረሳሁት አንድ አፍሪካ አገር በስደ የሚኖር ታሪኩ ልቤን ስለነካውና በአባትየው የተጎዳው ያ ትንሽ ልጅ ሁሌም ስለማስበው እንደው ከቻልሽ አንድ እድል ለሱ ብትሰጪው በደጋሚ God bless your generaton በእኛ ቋንቋ ዘር ማንዘርሽ ሁሉ ይባረክ

    • @mahletwoldemichael5463
      @mahletwoldemichael5463 ปีที่แล้ว

      ውይ እኔም ለሱ ቢሰጠው በጣም ደስ ይለኛል

  • @freih-he6yu
    @freih-he6yu ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ ተስፋ ስንቆርጥ ተስፋ የሆንሽን እግዚብሔር ይጠብቅሽ እኔ ሱዳን ነው ምኖርው ካርቱም ከመጣሁ አስራምስት አመት አድርጌ አለሁ ሶስት ልጆች አሉኝፈሬ ያዩ un ወርቀት አለኝ።

  • @haregukedan9944
    @haregukedan9944 ปีที่แล้ว +5

    ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለናንተ ቃላት የለኝም ።ኪድየ የኔ ልበ ቀና እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ ኑሪልን ።

  • @mezgebfilm
    @mezgebfilm ปีที่แล้ว +129

    በአሁን ሰዓት እኮ ከሊቢያ እና ከ ሶርያ የመን ኢትዮጵያ እየባሰ መቷል እባካችሁ ትኩረት በኢትዮጵያ ላለነው 😔
    እስቲ በሀሳቤ የምትስማሙ በLike 👍👍

    • @antenehyitayal7059
      @antenehyitayal7059 ปีที่แล้ว +6

      wendm mnm hone mn egna yalenew beteseb zemed yalebet bota nw yesewu hager ye sw nw ena yegnam gize eskimeta metesaseb yasfelgal tkkl nw yaderegut

    • @degnetjr6231
      @degnetjr6231 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍

    • @originalmind7470
      @originalmind7470 ปีที่แล้ว

    • @lvanakahsay-tz7ou
      @lvanakahsay-tz7ou ปีที่แล้ว

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 ปีที่แล้ว

      ሃገርህን ጥለህ ለሃብታም ቂጥ አጠባ ትሰደድ እዚያዉ የባቶቼን እርስት አልሰጥም ብለህ ታገል እንጂ የምን ትኩረት ፍለጋ ነዉ ተሰደድ ብላ ትኩረት ለስደተኞች ነዉ ያለችዉ ?

  • @jbhassen5323
    @jbhassen5323 ปีที่แล้ว +10

    My name is Jibril Hassen am refugee living in Kenya, Nairobi with my wife. I hope this will be our chance. Be blessed and thank you for your kindness kidi and good luck for you all

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  ปีที่แล้ว +20

    የምትፅፉት ለምሳሌ ……ቅድስት ደምሴ
    ባለትዳር የምኖረው ካይሮ የun ወረቀት አለኝ የፌስቡክ ስሜ xxxx ነው ።

    • @yigzawgebeyehu5331
      @yigzawgebeyehu5331 ปีที่แล้ว

      May God bless you and al Ethiopian which is try to support us.

    • @saadasaada9006
      @saadasaada9006 ปีที่แล้ว +2

      ስሜ ሰአዳ አህመድ እብራሂም
      አሁን ያለሁት ዱባይ
      የአንድ ልጅ እናት ነኝ
      የfb Seada Bint Habeshey
      ስልክ ዘጠኝ ሰባት አንድ አምስት አምስት አምስት ዘጠና ሁለት ዜሮ አንድ ሀምሳ አንድ
      እባካችሁ ተባበሩኝ እጣው ውስጥ አስገቡኝ

    • @desalegn7718
      @desalegn7718 ปีที่แล้ว

      አረ እኔም እዚህ ሰውዝ አፍርከ ነው ምኖረው በሌን ጋሎብኝ ልጆቼን ብቻዬን እማሰድገው ኘልስ እረዱኝ ተበርኩ

    • @desalegn7718
      @desalegn7718 ปีที่แล้ว

      አንች ግን ኪድ ተበርክ በጠም ቅን ሴት ነሽ ጌታ ይባርሽ ተቦርክ

    • @abrahamabe9654
      @abrahamabe9654 ปีที่แล้ว +5

      አብራሃም አቤ የምኖርው ካይሮ የUN ወርቀት አለኝ ባለ ትዳር የፌስቡክ Abreshe man ነው።

  • @YAYAhope20
    @YAYAhope20 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዋው ኪዲ ምርጥ ሀሳብ ነው አብዲሳ ሁሴን እባላለው ዩቱበር ነኝ የምኖረው የመን ሰነአ ነው የሚፈለገው ሁኤን ወረቀት ወይም ማንዴት አለኝ ላጤ ነኝ ግዴታ ሚስትም የሚያስፈልግ ከሆነ አንዱዋን ላዬ ላይ ማስሞላት እቺላለው እድሉ ከደረሰኝ ማንኛውንም ስራ ለምስራት ዝግጁ ነኝ እንዲውም ዩቱበርም ስለሆንኩ ብዙም አላስቸግርም መልካም እዲል ለተሳታፊወች

  • @NatnaelTegegne-mn1mf
    @NatnaelTegegne-mn1mf ปีที่แล้ว

    kidi እግዚአብሔር ጤና እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ። kidi የምር በጣም የምፈልገው ነገር ነዉ እራሴን ችዬ እና ቤቴሴቤን መቀየር እንዲሁም ለሀገር መጥቀም እፈልጋለሁ። የምኖረው ኢትዮጵያ ።

  • @arsmahailu-dh9jy
    @arsmahailu-dh9jy ปีที่แล้ว +50

    እናቴ ሰማአቷ አርሴማ ከዛ በሀር አውጥታኛለች አሁንም መጨረሻየን ታሳምረው ለሁላችሁም ለተቸገራችሁ እሷ ትድረስላችሁ

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 ปีที่แล้ว +5

    ቅንነታቹ በጣም ደስ ይላል እስኪ እኛን አረብ አገር ያለን እህቶቻቹንም አስቡን ,ከነ መዳም ቤት አስመልጡን

  • @mercy8664
    @mercy8664 ปีที่แล้ว +3

    God bless you kidi! I am thankful for what you have done.
    I am
    1. A Single mom
    2. Have 3kids- 11years old, 10years old and 8years old
    3. Refugee under UNHCR, kenya
    4. Profession- Nurse
    5. Have more than 4 years experience in clinical nursing
    Thank you so much!

    • @mercy8664
      @mercy8664 ปีที่แล้ว

      Am living in kenya

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እየዳረጋቸው ስላለችው መልካምናት እና ቀና አመላካካት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏
    አማኑኤል በየነ እበላለሁ
    የምኖረው united Arabia Emerte
    ባለትዳር አይደለም
    kidiዬ ተበረክ መልካም እድል 🙏

  • @zewduabebezewdu4577
    @zewduabebezewdu4577 ปีที่แล้ว +1

    ዘውዱ አበበ ዳኝ ከደቡብ አፍሪካ ነው ያለሁት እና ወንድም ከእኔ ጋር ነው ፍቅሬኛዬም በስደት በዱባይ ሀገር ነው ያለችው ብትረጅ በጣም እፈልጋለሁ ወደ ካናዳ መምጣት ሌላ ሰው የለኝም ብዙ ብፈልግም እና ስለ ቅን ልብሽ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረክህ ።ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረክህ እህቴ

  • @ARSEMAENATE
    @ARSEMAENATE ปีที่แล้ว +19

    መልካም እድል ይግጠማቹ ለ ሲንግሎቹ አማኑኤል ያውቅልናል በስደት፣በሃገር ያለነው. አማኑኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @ARSEMAENATE
      @ARSEMAENATE ปีที่แล้ว

      ቻንስ ካለ እስኪ ፕሮሰስ አመቻቺልኝ ስደት ነው ያለሁት ኪዱ

    • @hgfg1887
      @hgfg1887 ปีที่แล้ว

      ክንድየ ሀብቴ የምኖርበት ሀገር ሳውዳረብያ። ቤተሰብ የለለኝ ስደትላይ እድል እንኳ የለኝም እቁብም አይወጣልኝ

    • @jaritougebremariami1560
      @jaritougebremariami1560 ปีที่แล้ว

      ​@@hgfg1887 እንዴትነሽእግዛብሄርይዳርክሽ

    • @jaritougebremariami1560
      @jaritougebremariami1560 ปีที่แล้ว

      ስለድግልማርያምብለሽእርጅኝስደተኛነኝአገርይናፈቀነኝከወጣሁ16_,አስራስድስትአመትነው

    • @Sarahsarah-hp2ey
      @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว

      ስንጊል ብቻ ነው😢😢

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 ปีที่แล้ว +7

    እኔን ዉሰዱኝ ከጀርመን 8 አመት ሆነኝ ወረቀት የለኝም ስራ አልተፈቀደልኝም በጭንቀት ነዉ የምኖረው በማሪያም🙏🙏ዉሰዱኝ እንጂ አንድ ቀን ማደር አልፈልግም ዳይ ወደ ስራ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +6

    ቤተክርስትያን ሁሌ መጠጊያችን እናመስግናለን 🙏🏽 ይህን መልካም ስራ ለተሳተፋችሁሉ 🙏🏽 መልካም እድል

    • @desalegngselassie6545
      @desalegngselassie6545 ปีที่แล้ว

      ኪዲዪ ባለትዳርና የ3ልጆች አባት ነኝ።ከጅቡቲ ደሳለኝ ገብረ ስላሴ ገብረመድህን።

  • @HirutKetsela
    @HirutKetsela ปีที่แล้ว +1

    ኪዲዬ እግዚአብሄር ያሰብሽውን ይሙላልሽ ትክክለኛውን ይህ እድል የሚገባውን ሰው አምላክ ይምራሽ ፀሎቴ ነው

  • @arsimameri2575
    @arsimameri2575 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኪዲ በመጀመራያ ስለ በጎ ስራሽ ክበራልኝ ያለሁበት ሀገር ደቡብ አፍራካ ነው ስሜ መስረት አማኑኤል እባላለው የ2 ልጆች እናት ስሆን ሲግል ማም ነኝ ባለቤቴ በህወት የለም የUNHCR ወረቀትም አለኝ የድግል ልጅ ከፈቀደ የድሉ ተጠቃሚ እሆን ይሆናል መልካም እድል!!!

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 ปีที่แล้ว +14

    መልካም እድል ባለ እድለኞች🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሄር ይባርክሽ ኪዱዬ❤❤❤

    • @fekerte-sf1zb
      @fekerte-sf1zb ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ነሽ ኪዲ እኔንም በእጣዉ ቀላቂይኝ ጀርመን ነዉ ያለሁት ከልጄ ጋር ወረቀት የለኝማ 🙏🙏

    • @fekerte-sf1zb
      @fekerte-sf1zb ปีที่แล้ว +1

      ወረቀት የለኝም 3አመታችን ነዉ።🙏❤️

    • @degnetjr6231
      @degnetjr6231 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏

    • @ahmedaliyiismael
      @ahmedaliyiismael ปีที่แล้ว

      እኔንም አካትቱኝ
      ወደ ካናዳ ሄጄ መስራት እፈልጋለሁ

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 ปีที่แล้ว +1

      መልካም እድል ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክላቹ ብድሩ ይቆይሽ

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 ปีที่แล้ว +11

    መልእክት አለኝ ለድለኞች Please ሂዳችሁ ለሰው አርያና የመልካም ሠወች ምሣሌ መሆን አለባችሁ ለወደፊት እድሉን እንድናገኝ ምናልባት ከ እህታችን ኪዲ ብዙዎች ተምረው እንደዚህ አይነት እድል ለሢግልም ለባለ ትዳርም እንደኔ ልጅ ስላላቸውም ጭምር ሌላም ያሁኑ እድል ለማይጠቅሣችሁም ምናልባት አንድ ቀን ሊጠቅስ ስለሚችል አደብ አድርጉ ትዕግሥት ወሣኝ ነዉ።ያሁኑን እድል ማንም አላሰበዉም ስለዝህ መልካም ሚሠሩትን በተቻለን መጠን ማበረታታት ነዉ እና ለባለ እድለኞች ለሰዉ አርያ እንድትሆኑ እላለሁ በነገራችን ላይ እኔ ምንም 3 እራሴን ብሆንም ሞልቼ አለሁ ምናልባት መሟዮ ብሆንስ በማለት መልእክቱ የተመቻቹ በላይክ ግለፁ መልካም እድል እመኛለሁ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i ปีที่แล้ว +68

    እኔ ሙስሊም ነኝ ቤተክርስታኖ የደሀ መጠልያ የጠላሽ ይጠላ

    • @Nani-py5qm
      @Nani-py5qm ปีที่แล้ว +1

      ❤️

    • @gebrekristostewolde4538
      @gebrekristostewolde4538 ปีที่แล้ว +1

      Family 4 ney ethiopia eritrean refugee

    • @gebrekristostewolde4538
      @gebrekristostewolde4538 ปีที่แล้ว +1

      Sile sirash ekora alow kehulum enye edlena lemehon altebikim lesirash gin kibr alen

    • @shemeagenet1759
      @shemeagenet1759 ปีที่แล้ว +1

      Selam kedi vidoun adamchew alhu betam yetekedese tegbar nw bewnet ena lezh eski tetekami mehon bichil dess yelegal ebaksh Uganda nw yalehut berfuge eba ksh kelje gar ngn shemelis miteke ebakalehu ye14 amet wend lje algn ebaksh beadet kelje gar nw yalhut tebabregn Be Egzabher sim amesegnalhu

    • @betty.n5218
      @betty.n5218 ปีที่แล้ว +1

      Yetebarekish nesh

  • @samsung-ys7yz
    @samsung-ys7yz ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ኪዲ እግዚአብሔር እሔን መልካም ቅን አሥተሣሠብሽሽን መልካነትሽ ጨምሮ በቤቱ ያጽናሽ መልካም ሠዉ ነሽ እርሱ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የለሁት ሥደት ሊባኖስ ነዉ ሥሜ ህይወት ብርሀኔ ባለቤቴ ጥጋቤ ዘመነ የf.bሥሜ ሒወት ብርሀኔ

  • @MinElceg
    @MinElceg ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራችሁን አብዝቶ ይባርክ
    ስም ምናለ አለምነህ ባለ ትዳር ነይ ልጅ የለንም ካናዳ ለመምጣት በጣም ፍላጎት አለን እባክሽ አግዥኝ
    ኢትዮጵያ ነው የምኖረው

  • @ቀይባህርደምለው-ኰ4ፈ
    @ቀይባህርደምለው-ኰ4ፈ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር የመልካም ስራችሁን ዋጋ ይክፈል 🤲🤲🤲

  • @ኦርቶዶክስኢትዮጵያትዩብ
    @ኦርቶዶክስኢትዮጵያትዩብ ปีที่แล้ว +4

    መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው ውድ ቤተሰቦቸ እመብርሐን ትባርካችሁ

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว +4

    ኪዲየ በሁሉ እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @Ateref
    @Ateref ปีที่แล้ว +1

    ኪዱ ያንች መልካም ስራሽ ምስጋና ያንስሻል ሆኖም ግን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እመብርሀን በሂወትሽ ሁሉ ብርሀንሽን ታብዛልሽ 13:35

  • @Ethiopia365
    @Ethiopia365 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ኪዲዬ ኢትዮጵያ ውስጥም ላሉትም እድሉ ቢሰጥ በጣም ደስ ይለኛል ኪዲዬ በአሁን ሠዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ከስደት የባሰ ሕይወት ነው እና ይታሰብበት ዳኒ ነኝ ከኢትዮጵያ

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 ปีที่แล้ว +4

    thank you kids Konjo for ur hard work 🙏💕💕

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 ปีที่แล้ว +9

    my lil sis ኪዲዬ❤ ....የምትሰሪውን ስራ እግዚአብሔር በሰማይ የጽድቅ ሽልማት በምድር 100እጥፍ የባርክሽ!!!!
    ኪዱዬ ኢትዮጵያ ለምንኖረው የኪዲ ቤተሰቦችም የምትረጂን መንገድ ካለ ብትረጂን ....እኛምቤተሰባችንንም, እራሳችንንም የመለወጥ ፍላጎት አለን።
    የእውነት ነው የምልሽ በስደት ለይ ካሉ ኢትዮጵያ ወንድሞቼና እህቶቼ ይልቅ, ኢትዮጵያ የምንኖር ሰዎች የባሰ ነው። እግዚአብሔር ከረደሽና ፍቃድሽ ከሆነ ለእኛም ዕድሉን ብታመቻችልን የእውነት በትህትና እጠይቅሻለሁ my lil sis💔💔💔💔😭😭😭

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያስ ውስጥ ያለነው ከስደት አይከፋም እንዴ በተለይ በዚህ ኑሮ ውድነት ልጆቻችንን ብቻችንን የምናሳድግ እናቶች ልታስቡን ይገባል እዛ መተን ካልሰራን ምን እናደርጋለን ለስራ አታስቡ ግን እኛንም አሳትፉን ልጆቻችንን ስደት ከምንልካቸው

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  ปีที่แล้ว +4

      ስለማይቻል እኮ ነው ። ለስደተኛ የወጣ ፕሮግራም ነው ።

    • @dmtube1354
      @dmtube1354 ปีที่แล้ว

      የሽዋስ እባላለሁ ከደብረ ማርቆስ
      ዱባይ 5አመት ሰርቻለሁ አሁን ኢትዮጵያ ከገባሁ አንድ አመት ሁኖኛል እድል ከተገኘ አካሄዱን እንዴት ነው የምንጀምረው

    • @divalucky2594
      @divalucky2594 ปีที่แล้ว

      @@kidiethiopia በስደት ያለነውን ወረቀት አለን እስፖንሰር ፈልጊልኝ ስልሽ አይደል አልችልም ያልሹት ሚዲያ ላይ ብቻ አስመስሉ ውሸታም

    • @eyerusalemkebede2852
      @eyerusalemkebede2852 ปีที่แล้ว

      ​@@kidiethiopia edet nesh kidye bescolrship memtat efeligalew ebakish mitaki kehone minew anchin befit bak noro I have bee scammed baygermish eskahunin m dress taweragnalech yehonew hone gin Ezeabher yiferdal ebakish kaweksh

  • @shimelsdubre-qp9ex
    @shimelsdubre-qp9ex ปีที่แล้ว

    ስሜ ሽመልስ ዱብሬ እብላለሁ ይሄን እድል እንዴት መጠቀም ይቻላል?ተባረኪ ኪዲ ቤተሰብ።ስለ ኢትዮጵያ ወገኖችሽ ስትቆረቆሪ ታስደስቻለሽ።በርቺ ትውልድ አይረሳሽም።

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว +1

    ያለሁበት ሀገር ስውዲን የrejected ወረቀት አለኝ
    ከ17 ዓመት በጣም ጎበዝ የሆነች የIB የ11 ክፍል ተማሪ ሴት ልጅ አለችኝ። የስራ ችግር የለብኝም 8 ዓመት ስደት ቀጥ አድርጎ አስተምሮኛል።የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት አለኝ።የሰው ሀብት ላይ፣መምህርነት የስራ ልምድ አለኝ።እግዚአብሄር ረድቶን ከመጣን አናሳፍርሽም!

  • @besufkadtube5246
    @besufkadtube5246 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሪፍ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት🙏🙏

    • @lechamosolly5066
      @lechamosolly5066 ปีที่แล้ว

      ደቡብ አፉርከ ለሉት ለመሳተፍ ይችላል ወይ

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 ปีที่แล้ว +26

    የቁልቢው እርዳኝ ከቤሩት ሰቀቀን ኑሮ እኔንም ልጄንም ገላግለን

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 ปีที่แล้ว +3

      ገብርኤል ይርዳሽ

    • @0Dcart
      @0Dcart ปีที่แล้ว +2

      ቤሩት ከሆንሽ አንድ ነገር አጣሪልኝ

    • @atedemeseret841
      @atedemeseret841 ปีที่แล้ว +1

      Eindet newu yemimola ehite

    • @hewanmork6852
      @hewanmork6852 ปีที่แล้ว +2

      ስላም እንዴት ናችሁ
      እባካችሁ እህት እና ወንድሜን ማምጣት እፈልጋለሁ በስራ እና ምን ማድርገ ነው ያለብኝ እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው

    • @merryzelalem3851
      @merryzelalem3851 ปีที่แล้ว

      @@0Dcart ምን ላጣራልሽ እማኪያ ችግር የለም

  • @garedewyohanes-rd2ho
    @garedewyohanes-rd2ho ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ቅድስት ይህ የነፃ እድል በስደት ላይ ለሚገኙት ቤተክርስቲያን እድሉን ስለሰጣችን ከልብ እናመሰግናለን
    1.ስም ጌታቸው ጋረደው
    2. ሁለት ልጆችና ሁለት እህቶች
    3.ያንበት ሀገር ግብጽ
    4.በለትዳር
    ስለ መልካም ጥረታችሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @getachewlule4634
    @getachewlule4634 ปีที่แล้ว

    መልካም ነገር ከፈጣሪ ነውና ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ
    ስሜ ጌታቸው ሉሌ ደስታ
    ባለትዳር
    ከአንድ ልጅ አለኝ የምኖረው
    በሱማሌላንድ የUNHCR የእውቅና ወረቀት አለኝ
    እባካችሁ በብዙ ፈተናና ውስጥ ነን በተለይ በክርስትና ጉዳይ

  • @LemmaBelay
    @LemmaBelay ปีที่แล้ว

    ኪድዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ። እባክሽ በስራ ወደ ካናዳ የምመጣበትን ሁኔታ እባክሽ እርጅኝ አድራሻሽን ተባበሪኝ በእግዚአብሔር ስም ?

  • @firaatube1226
    @firaatube1226 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ስለምታደርጊው ቀና አመለካካትና መልካምነት ሁሉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ።
    Firaol Shumi እባላለሁ ባለትዳር ነኝ የመጀመሪያ Degree አለኝ የምኖረው United Arab Emirate ነው ፣እድሉ ቢደርሰኝ ደስታኛ ነኝ፣ባይደርሰኝም እንኳን እድሉ ለደረሳቸው ወንድምና እህቶቼ እጅግ ባጣም ደስተኛ ነኝ፣ መልካም እድል ይሁንልን ።

  • @haamt8994
    @haamt8994 ปีที่แล้ว +1

    ኬድ ሰላምሽ ይብዛ ወዴ እኔ ንፁህ እባላለዉ እምኖርዉ ዩጋንዳ የምትባል ሀገር ነዉ ግን ልጀ ደግሞ ኢትዩጵያ ነዉ ከቻልሽ እድሌን ልሞክር አንችን ግን እመብርሀን ባለሽበት ትጠብቅሽ ስላሰብሸሸን ስደት ሀገር ያለነዉን

    • @NevergiveUp-td1cs
      @NevergiveUp-td1cs ปีที่แล้ว

      Weda Uganda memca menged please information

  • @yohannesatinafu8118
    @yohannesatinafu8118 ปีที่แล้ว

    ኪዲ፤ ማንም ማንም እድለኛ ይሁን፤ አንች ግን በጣም ተመችተሽኛል፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
    ኤምሬት ውስጥ ነኝ፡ ሁሉ ነገር ጥሩ አይደለም፤ በለላ ዕድል እጠብቅሻለው፡፡

  • @rahwakflaymaryam6321
    @rahwakflaymaryam6321 ปีที่แล้ว

    Two family
    Thank so much kidi God blessed you.
    My name is Rahwa kflay from Eritrea I lived in Ethiopia in a refuge camp immigrant with my brother I wish I will get this opportunity to thank you so much for your kindness 🙏🙏🙏

  • @negasimekonen
    @negasimekonen ปีที่แล้ว

    ጤና ይሰጥልኝ kidist ዛሬ ነው ያየሁት የሄ የተቀደሰ ሐሳብ እኔ የሚኖሩ south Africaነው ከፊቅረኛየ ጋር

  • @salem4086
    @salem4086 ปีที่แล้ว

    ክድዬ ወንድሜ ሰደት ቦታ 13 አሜት ቆዬ እባካቹዉ እርድን ኬንያ ዉስጥ ነዉ ያሉት ብዙዋች ዘመድ የላቸዉም በቅ ወረቀት አላቸዉ ዘመድ ያለ ከኃላ መቶ ይወጣል ደሬ እና ክድ እባካቹ እርድን። በጣም እናመሰግናለን ክድዬ እባክሽ

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ንጉሴ ሂንደቡ እባላለው በ ኬንያ ከ 7 አመት በላይ ኖርያለው ምኖረው ከ ባለቤቴ እና ከ ሁለት ልጆቼ ጋር ነው አንደኛው ልጄ ሁሉት አመት ስሆን ሁለተኛ ደግሞ 4 ወር ነዉ ስለዝህ ከእግዘቤሔር ጋር እርጅን ወይም እርዱን ግን ከዉጭ ዘመድ የለንም የ UNHCR ወረቀት አለኝ ...... የ FACEBOOK አድራሻዬ DIBORA YA GETA LIJ ነው ።

  • @nathinati6301
    @nathinati6301 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሥራ ነው ነገርግን ኢትዮጰጵያ አሁን ከባድሁኖል በተለይ እመላምንበት ቢሆንም በግድ የዚህ ዘር አይደላችሁም መኖር አትችሉም የሚለው ከባድሁኖል

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 ปีที่แล้ว

    እሰቲ ኪዲ እኔን መርዳት እጅግ ቀላል ነው። ቤት ቤት ፈልግሊኝ
    ካናዳ ውሰጥ ለረጅም ጊዜ ኖሬለሁ።
    በትችህ ቲክሰት አርግሊልኝ።

  • @solrayayoutube804
    @solrayayoutube804 ปีที่แล้ว

    በእውነት መልካምነት መልካም ነውና እግዚአብሔር ዘመንሸ ሁሉ ይባርክ በጣም ደሰ የምል አረኣያ ነውና ብዞች አሉ በሰደት አገር የምሰቃዩ ሰርቶው መቀየረ የምፈልጉ እና በጣም ደሰ የምል ዜና ይዘሸልን መጥተሻል እህታችን እናመሰግናለን ።

  • @AntenehMesert
    @AntenehMesert 8 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው
    እኔ ምኖረው አዲስ አበባ ነው ግን እዚም እኮ ሁሉም ነገር ያስተላል እኮ

  • @tsigeabrha7414
    @tsigeabrha7414 ปีที่แล้ว

    ኪድየ ልበሙሉ አስተዋይ ሴት ነሽ እህቴ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ

  • @YemsrachTamrat
    @YemsrachTamrat ปีที่แล้ว

    ሰላም ኪድ እንዴት ነሽ ይሄ መልካም ሀሳብሽን እባክሽ አዲስ አበባ ያሉትን በትምህርት ቢሆን እድሉ ከተገኘ ተባበሪን

  • @meredyonas5185
    @meredyonas5185 ปีที่แล้ว

    Hi ኪዲ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የእድሉ ተጠቃሚ ብሆን ደስ ይለኛል

  • @Tk-bz5sh
    @Tk-bz5sh ปีที่แล้ว

    ቅድስት ሆይ በእውነት የተባረክኩኝ የተባረክሁኝ አንተ ከተውከኝ ቦታ ስለ ተወለድኩ ነው። እግዚአብሀር ዪባርክህ. እጆቹን ሞልቶ ቢሆን ኖሮ ደስተኛ እሆን ነበር ነገር ግን እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ ปีที่แล้ว

    ጥሩ እየሰራችሁ እስከሆነ፤የተቸገረን ለመርዳት እሰከቆማችሁ ድረስ እንኳን ከስደት ከኢትዮጵያም ይሁን ሰው የመጣለትን ነውሚያወራው ጥሩ ነው መጥፎ ነው አይልም ታጋሽ ናችሁ በዚሁ በትግስታችሁ ጥሩው ኮመት ትምርት መጥፎውን አይታችሁ በማለፍ ስራችሁን ቀጥሉ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @abigiyataye5092
    @abigiyataye5092 ปีที่แล้ว

    Hello kidi endet neshe Abigiya ebalalewu
    Yemenorewu ke balebete ena keleje gar south africa newu yemegegnebet social media Abigiya taye weyem andi wahid bemebal letagegnegne techaleshe thanks for such opportunity God bless you dear

  • @EsubaHaile
    @EsubaHaile ปีที่แล้ว

    እንዴትናች ሠላምነው ደሬ ኪዲዬ ፈጣሪ ይባርካች እግዚአብሔር ይባርካች
    የሰባችሁት ይሙላ🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏 ከ አ.አበባ

  • @eyobaschalew5792
    @eyobaschalew5792 ปีที่แล้ว

    ኪዱ ሰላም ያለንው ኢትዮዺያ ነው የቤተሰብ ብዛት 3 ነን ሚስት, ልጅና እኔ ነን።የትምህርት ሁኔታ እኔ ፋርማሲ እና industrial automation control techenology እና ባለቤቴ ክሊኒካል ነርስ ናት።ምናልባት የሚያካትተን ከሆነ ደስ ይይለናል

  • @adugnanuri9118
    @adugnanuri9118 8 หลายเดือนก่อน

    ኪዲ በመጀመሪያ ለመልካም ሃሳብሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ, እኔ ምኖረው ኢትዮጵያ ነው በርግጥ ያልሽው ወረቀት የለኝም ምኖረው ከሚስቴ እና ከአንድ ልጄ ጋር ነው ምኖረው ኢትዮጵያ ላይ አሁን ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው አሁን ላይ ተሰደን ከምንኖርበት ተፈናቅለን ነው ሌላ ቦታ ነው ምንኖረው እባክሽ ይሄን ነገር ትንሽ ብታስቡበት, እኔ እዛ ብሄድ ማንኛውንም ሥራ ሰራለው BA degree አለኝ እንዲሁም ቤተክርስቲያኗንም በለኝ ክህነት ላገለግል እችላለው ዲያቆን ነኝ እና እባክሽ ይሄን ዕድል ብሰቺኝ እባክሽ

  • @milentairob8880
    @milentairob8880 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ክድስት እንዴት ነሽ አሁን ቪድዮች እያየሁ ነበር እና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏 እናም አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ single የሆነ ሰው ይቻላል ወይ?

  • @deresej8211
    @deresej8211 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ይህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው።
    እኔ ደረሰ ዮሐንስ እባላለው። አሁን ምኖረው ሰውዝ አፍሪካ። ሁለት ልጆች እና አንድ ምስት አሉኝ።
    የትምህርት ደረጀ ከተፈፈለገም አለኝ።

  • @-memherzelalemtube215
    @-memherzelalemtube215 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ደረጀ መልካም ሰውነህ በርታልን ግን ይህን እድል እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @teshomedoileso6058
    @teshomedoileso6058 ปีที่แล้ว

    ስሜ ተሾመ ተካ እና በለ ትደርና የሁለት ልጄች አበት ነኝ ምኖረው ደቡብ አፍሪካ ነዉ 18 ዓማት ሆኖኛል በለቤቴን ረጄክት አረገውብኛል እና በጠም አልተማቻንም የተዋሕዶ ልጅም ነኝ ማንኛውንም ሥር የመሥረት አቅም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beryy3894
    @beryy3894 ปีที่แล้ว

    ኪድይ እንዴትነሽ ቤቲ እባላለሁ የለሁት ዱባይ ነው እናቴ ሱዳን ነች ሁሌም ስጠብቀው የነበርው ምኞቴ ነው እኔና እናቴ የዚ እድል ተጠቃሚ ብንሆን ደስ ይለኛል ኪዲየ እናንተንም ለምታደርጉልን ነገር እግዛብሄር ይባርካችሁ፣🙏🥰🥰🥰

  • @YemariyamEmu-wk4wo
    @YemariyamEmu-wk4wo ปีที่แล้ว

    ኪዲ እዴት ነሽ በሰው አካውንት ነበር ብዙን ጊዜ የማይሽ እና እባክሽ እድሉን ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል

  • @MarkAbe-u2f
    @MarkAbe-u2f ปีที่แล้ว

    ሳላም ኪዲ ሳላማችሁ ይብዛ እኔ ያለሁባት ኢትዮጵያ ናው ሆሣና ናው ካናዳ ህልሜ ናዉ ማርቆስ አበበ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ሠላማችውን ያብዛልን ሁለታችውም ደጎች ናችው ቤተ ክርስቲያን ዘር አይማኖት ሳትለይ የምትጠልል የድሆች እናት ነች ዛሬ ውለታዋ ሁሉ ተረስቶ ቤቷን ቅጥሯን የደፈሩ እግዚአቤሔር ይፋረዳችው ሌላ ምንም አልልም

  • @hiwitube2198
    @hiwitube2198 ปีที่แล้ว

    ኪድዬ ተባረኪ እመአምላክ ትጠብቅሽ እኔ ያለሁት ኳታር ነኝ ወድሜም እዚህ ነው ጓደኛዬ ደሞ ጀርመን ነው መምጣት እፈልጋለሁ እባክሽ እርጂኚ የፈስቡክ አካውቴ Hiwot Bi Werku ነው

  • @meseretfissha4235
    @meseretfissha4235 ปีที่แล้ว

    መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለወገን ስላሰባችሁ መሰረት ፍሰሀ ሲንግል ማም የአንድ ልጅ እናት ነኝ ክርስቲያን ወርቅነህ ይባላል ልጄ የምንኖረው ውጋንዳ ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethioshaolin3717
    @ethioshaolin3717 ปีที่แล้ว

    ስላም ኪዲዬ እንድት ነሽ ስላም ነዉ ስሜ ቴድ ነዉ ታቂኛለሽ በጣም ተከታታይሽ ነኝ በለፈዉ በዉስጥ አዋረችሻለዉ እኔ ከነ ባለቤተ በስደት ነዉ ያለነዉ ሶማሊያ ነዉ ያለነዉ un ወረቀት አለን ከነ ባለቤተ ያዉ ታቂያለሽ በስደት ያለዉ ሂወት እንድት ከባድ እንድሆነ ታቂያለሽ በጣም ያስጠላል 2 ቤተስብ ነን በጣም ከባድ ነዉ አሁን ያለንበት ከተማ ደሞ በጣም ጦርነት አለ ብቻ ከባድ ሆናብናለ ያለኝ የትምርት ደረጃ በአካዉንቲንግ ድግሪ አለኝ ግን ምን ይደረግ ሀገረችን መኖር አለቻልን...ኪዲዬ በርችልኝ ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን እህቴ🙏...ሁላቹም መልካም እንድል ይሁንላቹ 🙏🙏

  • @zinashkassa
    @zinashkassa ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ለደሀው ጥሩ መንገድ ነው እኔ የአምስተኛ አመት የኮፓተር ሳይንስ ተማሪ ልጅ አለኝ መንገድ ቢያገኝ ደስ ይለኛል።

  • @nathanlegesse
    @nathanlegesse ปีที่แล้ว

    Thanks very much kedi for this opportunity and God bless you for the good work you are doing. I am Nathan legesse from Ethiopia and i have wife but not child now. (mariam)

  • @burukfirew3310
    @burukfirew3310 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ስለ ቅንነትሽ እግዚሐብኤር ይጨምርልሽ። ስም ብሩክ አብርሃም ባለትዳር እና የአንድ ልጅ አባት ከ South Africa.

  • @thomastemesgen613
    @thomastemesgen613 ปีที่แล้ว +1

    በቅድስት ቤተክርስቲያን እና ባንች መልካም ትብብር ለሰጣችሁን እድል በጣም እናመሰግናለን ።
    1ኛ ስም እንዳለው ላቀ
    2ኛ የምኖርበት ሐገር South Africa Johannesburg
    3ኛ ፍቅርኛ አለችኝ
    4ኛ መሉ ጤነኛ የትኛውንም የስራ አይነት መስራት የምችል
    እናመሰግናችኋለን መልካም እድል 🙏

    • @ኅላዌ
      @ኅላዌ ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁

  • @cleconcord9455
    @cleconcord9455 ปีที่แล้ว

    Sara I live in lebanon 2 kids and 4 family I am the one helping thanks my dear for the chance god bless you 🙏

  • @sarahwoldeamanuel7735
    @sarahwoldeamanuel7735 ปีที่แล้ว +1

    Selam Kidi
    God bless you for the good work you are doing. This is really a good news concerning refugees in Africa

  • @mengistutamene
    @mengistutamene ปีที่แล้ว +1

    Thanks, kidi for the opportunity.
    1- Mengistu Tamene
    2- live in Ethiopia.
    3- i am single.
    4- I am graduated from debre berhan university in construction technology and management engineering in 2019 g.c and i have 1.5 years experience in construction industry.
    5- have NO kids
    Thank you so much!!

  • @kalikedankalikedan9999
    @kalikedankalikedan9999 ปีที่แล้ว

    ቤተክርስቲያንችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይሄን እድልም ስለጠን በጣም እናመሰግናለን ኪድዬም እግዚአብሔር በልብሽ አድሮ ይሄን መልካም እንድትሰሪ ፍቃዱ ስለሆነ በጣም እናመሰግነዋለን አንቺን በጣም እናመሰግንሻለን የድንግል ልጅ ይስጥሽ ለቀና ትብብርሽ እኔ ቃልኪዳን እንዳለ እባላለው single mam ነኝ ልጄም መክሊት ቃልኪዳን ትባላለች እብራኝ በስደት ናት እግዛብሄር ብሎ ይሄን እድል ካገኘው አላሳፍርሽም ለልጄም ለራሴም ስል ሰርቼ አኮራሻለው ስደት ለሰባት አመት አስተምሮኛል የምኖረው ኮንጎ ብራዛቪል ነው መልካም እድል እንዲሆንልን ምኙቴ ነው

    • @zedablossomtube
      @zedablossomtube ปีที่แล้ว

      Kidi My name is Zinabu Mesele ,i am in Somalia for the last 2years with my one kid,my wife died by the war .
      So can you help me to come to Canada...even i can cover half of the payments .
      Thank You 'for your humble ,kind and honesty personality ❤

  • @billdill1735
    @billdill1735 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኪዲዬ እድሌን ለመሞከር ነው ስሜ ነጻነት ዘነበ ይባላል የምኖረው ግብጽ ነው ባለትዳር ነኝ ከዚህ በፊት ሱዳን ብዙ ጊዜ ቆይቻለሁ አሁን ደግሞ ግብጽ ነኝ እግዚአብሔር ከረዳኝ ከዚህ የመከራ ሃገር ሊያወጣኝ ይችላል ብየ ነው አንች ግን ክበሪልን በእውነት

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 ปีที่แล้ว

    ኪዲ በመጀመሪያ በመልካም ሐሳብሽ አመሰግንሻለሁ ታድያ እንዴት እናግኝሽ አድራሻ ፎርሙንስ እንዴት እንሙላ እንዳንቺ አይነቶች ቅኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን ከምንም በላይ ጤናነው ለሰውልጅ የሚያስፈልገው ሙሉ ጤናሽን እስከነቤተሰብሽ አብዝቶ ይስጥሽ የሰው ፍቅርን እንደሸማ ያልብስሽ ኪዲዬ

    • @nigistmahai1842
      @nigistmahai1842 ปีที่แล้ว

      ኪዲ እኔ ያለሁት እንግሊዝ ሃገር ነው ፯ አመት ሞላኝ ወረቀት የለኝም ብዙ ተንገላትቻለሁ ሆምለስም በተደጋጋሚ ሆኛለሁ በፊት ስራ ሳልመርጥ እሰራ ነበር አሁን ግን እንደ መቄዶንያ ያለድርጅት አስገብተውኝ ስወጣ ስገባ ስለሚቆጣጠሩኝ መስራት የምችልበት ሁኔታላይ አይደለሁም አሮጊት እናት አለችኝ በህይወት እያለች ላገኛት ተስፋ ቆርጬ እንዲመልሱኝ ሁሉ ፈልጌ ነበር ግን ነገ የኔ ላይፍ አሳሰበኝ አረብ ሃገር ፳ አመት ኖሬያለሁ አንድላይ ፳፯አመት ነገ የምጦርበት በጉልበቴ ሰርቼ እናቴንም እራሴንም ወገኔንም እምጠቅም ባለተስፋ እንድሆን እበክሽ እርጅኝ አግኝኝ ከቻልሽ ፌስ ቡክ የለኝም በምን እንገናኝ እመብርሃን ጉልበት ትሁንሽ

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ትልቅ መታደል ነው ዘመንሽ ይባረክ።

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ንጉሴ ሂንደቡ እባላለው በ ኬንያ ከ 7 አመት በላይ ኖርያለው የምኖረውም ከ ባለቤቴ እና ከ ሁለት ልጆቼ ጋር ነው አንዱ የመጀመሪያ ልጄ ሁለት አመቱ አነ ሁለተኛው ልጄ ደግም አራት ወሩ ነዉ አመሠግናለሁ እድሉን እንደሚያገኝ እርግጣኛ ነኝ
    የ UNHCR ወረቀት አለኝ ...... የ FACEBOOK አድራሻዬ DIBORA YA GETA LIJ ነው ።

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ kidi . እና ካናዳ የመምጣት ፍላጎቱ በጣም አለኝ ነገር ግን ሰዉ ስለለኝ በጣም ተቸገርኩኝ. በcivil engineering የተመረቁት ባለፈዉ አመት ነዉ በጣም አሪፍ ዉጤት አለኝ ነገር ግን አገራችን ለተማረ ሰዉ እና ለሚለፋ ሰዉ አትሆንም ቅጥር ቦታ እራሱ በግልም በመንግስትም መስርያ ቤት በሰዉና በገንዘብ አድርገዉታል.

    • @wubalemworkie
      @wubalemworkie ปีที่แล้ว

      ሰላም እንዴት ነሽ kidi . እና ካናዳ የመምጣት ፍላጎቱ በጣም አለኝ ነገር ግን ሰዉ ስለለኝ በጣም ተቸገርኩኝ. በmanagment/computer since degree new የተመረቁት ባለፈዉ አመት ነዉ በጣም አሪፍ ዉጤት አለኝ ነገር ግን አገራችን ለተማረ ሰዉ እና ለሚለፋ ሰዉ አትሆንም ቅጥር ቦታ እራሱ በግልም በመንግስትም መስርያ ቤት በሰዉና በገንዘብ አድርገዉታል.

  • @kalkal216
    @kalkal216 ปีที่แล้ว

    ከአዲስ አበባ የሰንበት ተማሪ ነኝ እድል ካለኝ ቃልኪዳን እባላለው ሲግል ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎትሽ አስቤኝ 12ኛ ክፍል መረጃ አለኝ

  • @EndaleWolde10-hl3bg
    @EndaleWolde10-hl3bg ปีที่แล้ว

    ቅድስቴ በጣም ቅን ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @mamaruabebaw2048
    @mamaruabebaw2048 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅድስት ሥራ ለመስራት እና ህወቴን ለመለውጥ እፈልጋለሁ ስም ማማሩ አበባው ያለሁት ደብርብርሃን አካባቢ ነው, የት ደረጃ ዲገሪ እብክሽ የቻልሽውን ይሃል እርጀኝ ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ እህቴ

  • @kalkal216
    @kalkal216 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ እድል ካለኝ ቃልኪዳን እባላለው ሲግልነኝ እድል ካለኝ እግዚያብሔር ይርዳኝ።ይድረስሽ በይኝ

  • @mestawtandarge-ly2hc
    @mestawtandarge-ly2hc ปีที่แล้ว

    ሰለም እህቴ መልካም ሰራሸ በጣም ድስስ ይላል ስሜ መስታውት አንዳርጌ የምኖርው
    በግብፀ ካይሮ ነው ባአለትዳር እና የአንድ ልጂ አለኝ እርጂኝ እህቴ የዮኤን ወርቀት አለኝ
    ወጥቸ ሰርቸ መቀይር እፈልጋለው

  • @estifanosjebessa460
    @estifanosjebessa460 ปีที่แล้ว

    ኪዲ ከሀገር የወጣሁት በአውሮፓውያን 2009 ነው አሁን ግን ከእስፖንሰሬ ጋር ተጋጭተን ወረቀቴን አበላሽቶብኝ ወዳገሬ ልመለስ ነው ከዛም ወደ ቱርክ ለመሄድ አስቤያለው ከዛም ወደአውሮፓ ልሄድ አስቤያለው አውቃለው ከኔ የተሻለ ሰው እድሉን ቢያገኝ ደስተኞ ነኝ ነገር ግን እድል ወደኔ ከመጣ መንገድ ሁኚኝ

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 🥰 kidi for you incredible contribution for our immigrant society of Ethiopian people, God bless you so much❤❤❤

  • @ZedEthioTube
    @ZedEthioTube ปีที่แล้ว

    Betam liyu nesh kidi ! Gin yigerimal tilanit comment arige ahun sayi yelem Ayi Edil
    Ahunim gena kehone Ene sime zewudinesh zeleke yalewut Dubai ke Ehite gar negn

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 ปีที่แล้ว

    ኪድዬ እንዴት ነሽ ወንድሜና የወንድሜ ሚስት ኖርውይ ብዙ አመታቸው ነው መስራት የሚችሉ ወጣቶች ናቸው ርጂክት ተብለው ዝም ብለው ተቀምጠዋል ምን ትያለሽ ኪድዬ ሰው ለመርዳትብዙ ትለፊያለፕ እግዚአብሄር ይርዳሽ ለነሱም ሊንኩን ልኬላቸው ስማቸውን ፅፈው ልከውልሻል ዘሪሁንና አስካለ ይባላሉ እኔ ያንቺ ቤተሰብ ነኝ ብዙ ነገርሽን እከታተላለው

  • @ethiopianmusic251
    @ethiopianmusic251 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ ደጎች ናችሁ ኢትዮጲያ ላለንም እድል ስጡን እኛ በዚህ ስአት ካሉት በታች ከሞቱት በላይ ነን በተረፈ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @Rubbenrubi-sq7uy
    @Rubbenrubi-sq7uy ปีที่แล้ว +1

    ኪዲ እንዴት ላግኝሽ ከአባታችን ጋር አገናኝኝ እባክሽ ደሬስ የት ይገኛል እኔ በግል ላግኝሽ በእመቤታችን

  • @yonasbelste7794
    @yonasbelste7794 ปีที่แล้ว

    Wyy.... Ene be edle alamn kezi hulu sew ydersegnal bye alasbm.... Gn lelochu melkam edl❤️❤️❤️❤️❤️

  • @enatalemdessie8496
    @enatalemdessie8496 ปีที่แล้ว

    ሰላም .ቅድስት በቤተ ክርስቲያኑ
    እና ባንች ትብብር ይህን እድል ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን ጌታ ይባርካችሁ ::
    ሰሜ ትግስት አጋ ዠ እባላለሁ
    ከባለበቴ እና ከሁሉ ት ልጃቸ ጋር
    የምኖረው በዬ ጋዳ ነው።

    • @demelashsahle5256
      @demelashsahle5256 ปีที่แล้ว +1

      Demelash sahle ebalalwe 2 lejcoche 1y2amte 1y8 amte ena ugada nwe yalnwe enana balbata 4nene

  • @ethiop24
    @ethiop24 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም kiddiye! ስሜ ሸምሱ ይባላል፣ ኑሮዬ ደቡብ አፍሪካ ነው። ወደ ከነዳ ማምጣት እፋልጋለሁ😢

  • @kiya8992
    @kiya8992 ปีที่แล้ว

    Ehite masebis enkwan betam ufoyta setognal ima birhan edmena tena tistis
    Derartu Asfaw ke qater
    Ager bet inj ezi bichayen new mikeratetew

  • @Jerusalem1596
    @Jerusalem1596 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ኪዲ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር baharin ነዉ ከ እህቴ ጋር ነኝ ስራ አለኝ ስራ መስራትም በጣም እወዳለሁ ግን ገቢዬ በቂ ስላልሆነ ካናዳ መጥቼ መስራት እፈልጋለሁ Please 🙏