የልብ ወግ (YeLeb Weg) "ሰው እኛን በግልም ማየት ይፈልጋል!" ዘቢባ እና ለምለም ክፍል 2 Maya Media Presents |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn ปีที่แล้ว

    እ ምነት እንደ ሙሴ ደግነት እንደ አብራሀም ደግነት ትግስት እንደ። እዮብ ስጠን ጌታሆይ❤❤

  • @asterluluastu689
    @asterluluastu689 ปีที่แล้ว +1

    የምርጥ ምርጦች ናችው ዘመናቹ ይባርከ አስታችሁንም አይለያቹ በድጋሚ አንድላይ ብናያቹ ደሰ ይላል

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 ปีที่แล้ว +1

    ለምለም በጣም ነው ድምፅዋ የሚያምረው ስወድሽ በጣም ማቹርድ ነሽ.

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ታምራላችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹💚💛❤

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +9

    ለምሊ ስታወራ ድምፁን ስቀንስ ዘቢብ ስታወራ ድምፅ ስጨምር ቆይቼ ነው ሰምቼ የጨረስካቹ መቼም የማይሰለች የድምፅ ባለቤቶች ናቹ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አይለያቹ

  • @zufanabraham1641
    @zufanabraham1641 2 ปีที่แล้ว

    ለምለሜዬ እንዴት ነሽ? ለዚ ወግ ነፍስ ዘርተሽበታል በጣም እየሳኩ ነዉ ተከታትዬ የጨረስኩት። ቁምነገራችሁስ በጣም ትምርት ሰጭ ነዉ።
    የፍቅር ሰዉ-: መልካምና ጨዋዋ እናትሽ ፋንቱዬ ደህና ናት???? እዚህ ለምን አነሳቻት እንዳትይኝ ; ሆን ብዬ ነዉ የልብ ወግ አይደል ፕሮግራሙ ከልቤ ነዉ መልካሟን እናትሽን የምወዳት!!!!!!!!!!!

  • @lemlemabebe6203
    @lemlemabebe6203 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹህ ካለባበስ እሰከ ስርአት በጣም ደስ ይላል ጓደኝነታቹህ ያስቀናል❤

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 ปีที่แล้ว

    Betam tameralachehu. Ers bers yalachehu mekebaber ena metedenanekubet menged betam des yelal. Leloch yemuzeka balemuyawochin setadenku yamiral. Ayeleyachehu. Programu ketelalefe 10 wor behwala eyayehut new.🥰❤

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ጎበዞች ናችሁ በተለይ የተማራችሁ አሥተዋዮች ናችሁና ኮርቸባችሗለሁ ለምለምዬ በተለየ አደንቅሻለሁ ምርጥ ያራድነት ጥግ ነሽ ለኔ ቀጥይበት ሽኮሪና ሊሊ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁለት ቆንጆዎች ❤❤❤❤❤ዘቢባ አይ ድምፅ100% ነሺ እስኪ በጋራ ዝፈኑ👌👌

  • @genetfekede7728
    @genetfekede7728 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችሁእኔ ግን በነበረሽ ካራክተር በጣም እወድሽ ነበር

  • @saronabu5315
    @saronabu5315 ปีที่แล้ว

    አምስታችሁን ድጋሚ በአዲስ ስራ ባያችሁ ደስ ይለኛል ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ጥላቻን አሳፍሩት

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 2 ปีที่แล้ว +4

    ለምለም ከዚህ በፊት አላውቅሽም ነበር አሁን እንዳዬሁሽ ፍልቅልቅ ነገር ነሽ በርች ከዚህም በላይ

    • @aderawhabtemariam3494
      @aderawhabtemariam3494 2 ปีที่แล้ว

      ወደ ሃገር ቤት ስመጣ ከሁለታችሁም ጋር እንጫወታለን

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ የእውነት ስታወሩ እውነታ አላችሁ ከልብ ነው የምታወሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ሃገር የሰው ነው ምንም ቢደላ እንደሃገር የሚሆን የለም ግን ከተከበረችው ሃገሬ ኢትዮጵያ ስለተወለድኩ በጣም እኮራለሁ ከማንም በላይ ነፃነት እና ኩራት ይሰማኛል ሃገር ሰላም ብትሆን ሁሉም አልፎለት ማዬት እፈልጋለሁ ህልም እንኳን የማዬው እዛችው ሃገሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እና በርቱልኝ አዳምጣለሁ ሼር አረጋለሁ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว

    ውብ የሀገሬ ቆንጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @saragashaw1120
    @saragashaw1120 2 ปีที่แล้ว +13

    ለመጀመርያ ግዜ ልብ ለልብ እውነትም የልብ ወግ ጨዋታ ሲያምርባቹ 🙏

  • @mihiretmoges1433
    @mihiretmoges1433 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምለምዬ በጣም ደስ ይላል፡፡ ድምፅሽ ሕዝብ ጆሮ ጋር መድረሱ ከልቤ በጣም የሚያስደስተኝ ነው፡፡ 5ኪሎ መድረክ ላይ ስትዘፍኚ ድምፅሽ በጣም ደስ ይል ነበር፡፡ አሁንም በርቼ! ገና ብዙ ታስደምጪናለሽ ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ፡፡ ዘቢባም አድናቂሽ ነኝ፡፡ በርቺ፤ ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson1568 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ነው ያወራችሁ አላስመሰላችሁም በጣም ያምራል የእውነት ስለሆነ🙏🙏🙏

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 2 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ልጆች በደንብ ነዉ ብስል ያላችሁት ።

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn ปีที่แล้ว

    ዘቢየ እና ለም ድንቅ ናችሁ

  • @tegenesisay8543
    @tegenesisay8543 ปีที่แล้ว

    God bless you! You really are talented!!

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ለምለም የምር ላልይበላ ግሩም ነው በርች ይሄ አቅም ሳይደክም።

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 2 ปีที่แล้ว

    Betam new emewadachw yene meroch telik buta dersachw mayet efiligalhu bertulign love you god blees you

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 ปีที่แล้ว

    እኒ በጣም የምውዳችሁ ሁልታችሁም አድናቂዎች። ነኝ

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይመስገን ሒወት እንዲ ከፈተና በኃላ መልካም ሲሆን ነበር እያሉ ማውራት በራሱ ትልቅ ደስታን ይፈጥራል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሁንም ቀሪ ዘመናችሁ በብርታት በጥንካሬ ይለቅ አይለያችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ::

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ውብ ድምፃችሁ መዝሙር እንድትዘምሩበት እና እግዚአብሔርን ድንግልማርያምን የምታመስገኑበት ያድርጋችሁ::

  • @tigsttesfaye8013
    @tigsttesfaye8013 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሰታምሩ ጨዋታችሁ ሲጣፍጥ የልብ ወግ የኡነት በናተ ታየ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🌺

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 ปีที่แล้ว

    ስወድሽለሜ ዜቢባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bettygirma5974
    @bettygirma5974 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢብዬ ስታምሩ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢባዬ አቤት ድምፅ ቅንነት ጓደኝነታችሁ የልብ እንደሆነ ይናገራል❤

  • @salemwoldeyohannes3591
    @salemwoldeyohannes3591 2 ปีที่แล้ว +7

    ለኔ የዛሬው ይለያል በግሩም ድምፅ የተዋዛ የልብ ወግ ...የኛዎቹ እኮ ለኔም ለልጄም ለልጅ ልጆቼም ያለማቋረጥ መቀጠል ያለበት ድራማ መሆን ነበረበት ይታሰብበት

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว +1

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @selamfekadu9479
    @selamfekadu9479 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገር ማለት ስው ነው ....ስው ነው ሀገር ማለት

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 ปีที่แล้ว +2

    እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነዉ ❤ ።

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 2 ปีที่แล้ว +4

    We love you since you were little girls ❤

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @mekuriagurmu73
    @mekuriagurmu73 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @merebemarkos5531
    @merebemarkos5531 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ real የልብ ወግ 🥰🥰🥰

  • @bezabrihanu1726
    @bezabrihanu1726 2 ปีที่แล้ว

    Zebibye yeni konjo betam bertu leji neshe

  • @getamesaywoldetsadik4513
    @getamesaywoldetsadik4513 2 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful voice love you both !!

  • @garedewyilma940
    @garedewyilma940 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችሁ፣ የማደንቃችሁ እና የማከብራችሁ። በደንብ ትችላላችሁ።

  • @zerthunmillion5454
    @zerthunmillion5454 ปีที่แล้ว

    waw meret guyadenamoch

  • @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
    @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ ปีที่แล้ว

    ጄሪ ዘቢባ ሊሊ በተለይ ዘቢባና ጄሪ አንደበተ ርቱእ ናቸው ንግግር ይችሉበታል

  • @temesgenb.bezabeh8234
    @temesgenb.bezabeh8234 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow you both are so amazing.......we are so proud

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 2 ปีที่แล้ว

    እናንተን በጣም እወዳለሁ ምክንያቱም ሃገሬን ኢትዮጵያን ትወዳላችሁ እና ይህ አለም በኔ በኩል ሳዬው በጣም በጣም ትንሽ ጊዜ ናት እዚህ ምድር ላይ የምንኖርበት እና ከ100 አመት ወደ አምስት መቶ አመት ለናንተም ለኔም ለሁላችንም ቢጨምርልን እግዚአብሔር ምክንያቱም ምቀኝነት ሸር ሽኩቻ ከሌለ ሁሉ ነገር ይጣፍጣል እኔ በኔ በኩል ይች ምድር ጥማኛለች ምክንያቱም ነፃ ነው ኑሮዬ በማንም ሂወት ውስጥ አልገባም ግን ሁሉም የሃገሬ ህዝብ ቢያልፍለት ደስ ይለኛል የሰማውን ደሞ ዘላለም ብየምንኖርበት ስለሆነ ምንም ጊዜ ቢሆን ከሱ አንቀርም እና ሁለታችሁ ስትጫወቱ እስራችሁ ብሆን የበለጠ እፈነድቅ ነበር ግን ስመጣ ሁለታችሁንም ማዬት እፈልጋለሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በርቱ ሁሉም ትግል አለው አንድ ቦታ ለመድረስ

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊየ የኔ ፍቅር ስታወሪ በጣም ነው ድምፅሽን ምወደው💋💋💋💋

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @selamsena6111
    @selamsena6111 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሚየ ታምራላችሁ😍😍😍

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል የልብ ወግ👌🏾💗

  • @yerayawa6313
    @yerayawa6313 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ

  • @danadana8291
    @danadana8291 2 ปีที่แล้ว

    አባት ዙምራና ባለቤታቸው ሚኪ እና መአዚ ዘቢባና ለሊ በጣም ደስ የሚል የልብ ወግ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว +1

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

    • @danadana8291
      @danadana8291 2 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @melakubegashaw8568
    @melakubegashaw8568 2 ปีที่แล้ว

    Lemli&zebu siwodachu uffffff nurulign.

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም በርቱ በተለይ ጄሪን አበረቷት

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @brtukantefera958
    @brtukantefera958 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢባዬ 🥰🥰🥰ለምለምዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tassewtirfe2642
    @tassewtirfe2642 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች በርቱ❗️

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 2 ปีที่แล้ว

    እሙዬ ብለሽ የምትጠሪበት ድምፅ በጆሮየ እስከ አሁን ያቃጭልብኛል ሚገርም ቅላፄ ነው ያለሽ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 ปีที่แล้ว

    እዲነውጋደኝነት ሑለቱም የሚወደዱናቸው

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 ปีที่แล้ว

    zebib I like your voice you've got beautiful voice

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed5740 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing choice

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢቢዬ ድምፅ እኮ ተክነሻል 😳

  • @zeynbenuerden9494
    @zeynbenuerden9494 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሪች ጋር

  • @redietdagim6441
    @redietdagim6441 2 ปีที่แล้ว +1

    Zebiba Demtseshe gerami nw

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 2 ปีที่แล้ว

      ድልድይ ላይ በዚ ብትገቢ የራሄልንና የኪያን አሪፍ ጨዋታ ታገኛለሽ!!!!

  • @bellaconjo3307
    @bellaconjo3307 2 ปีที่แล้ว

  • @fifilove68
    @fifilove68 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምለም ጨዋታሸ አፍ ያሰከፍታል እንደዚ ነሽ እንዴ

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 2 ปีที่แล้ว

    tamiralachu

  • @asiabitbaba7985
    @asiabitbaba7985 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ልቀቁልን

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💟

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 2 ปีที่แล้ว +1

    Des sitilu.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +5

    አብይ ሸመልሰ አብዲሣ ብአዴን ሕውኃት
    በተግባር ፀረ አማራ ናቸው
    አማራ ታግሎ ለፍርድ ያቀርባቸዋል
    💚💛❤️

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    እያየናቹ አረጃቹ አደል

  • @Hana408
    @Hana408 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘

  • @zenagetachew4645
    @zenagetachew4645 2 ปีที่แล้ว +1

    jerry ena kiyun aqrebuln

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 ปีที่แล้ว +1

    አልበም የክብር ጉዳይ ስለሆነ
    ድምፃዊያን ብዙ ለፍተዉ አልለም ለመስራት
    ይለፋሉ:; ግን ምንም አይጠቅምም
    በሲንግል በጥሩ ቅንብርና ምስል በተለያየ ሰአት ብትለቁት ነዉ የሚሻለዉ:;

  • @yonatanelsa2943
    @yonatanelsa2943 2 ปีที่แล้ว

    Lemlem yemtbayi wedel

  • @zenagetachew4645
    @zenagetachew4645 2 ปีที่แล้ว

    setamru degmo chewa nachu serat yalacho

  • @bettygirma5974
    @bettygirma5974 2 ปีที่แล้ว

    ዘቢብዬ ስታምሩ