ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!
የምር በርታ የምተሰራቸው ስራዎች በጉጉት ነው የምጠብቀው. በተርፈ ፈገግታግህ ዋው ነው
Ante irasu asefarechik gr kkkkk
Berita ወንድም
Des sty. Chawetashe. Aytegebm
የጄሪን ዩቱዩብ ፒን አርግልን
ኧረ ግዜ ስንቴ ልጠይቅክ እድለወርቅ ጣሳውን አቅርብልን ኤድልን ያቅርብ የሚል በላይክ ያሳየኝ👍👍👍👍👍👍
Isuwa lije iresuwan tekabidalechi meselegn sitegabaze ishe atilem
Netsanetshen wedejeleshalhu dess teyaleshe feta yalsh neshe yeslku feta argognal
በጣምጅ ከተሳካማ
ፍቃደኛ ካልሆኑ እኮ መሄድ አይችልም እኛም እንረዳው
በናትህ ግዜ እድልን እድል እድል እድል እድል
ጄሪ ባሏን በጣም ትወደዋለች ሁሌም ስለሱ በፍቅር ነው የምታወራው አራዳ የሆነች ልጅ ❤❤
ተቀይረናል ማለት ነው እኛ ሀበሾች ኔጌቲቭ ኮመንት አላየሁም ደስ ሲል ሁሌም እንደዚህ እንሁን እኛ ፍቅር ነው የሚያምርብን
አዎ ግን ትንሽ ያለቦታው ኮመንት የሚያደርጉት ነገር 🤔
ከዶንኪ ቲዩብ ቀጥሎ ምርጡ ጋዜጠኛና ፕሮግራም ግዞ! እስኪ በሀሳቤ የምትስማሙ የት አላችሁ?
No dought!
አንደኛ ነው የምን ዶንኪ ምርጥ ነህ ማራኪየ
እባክሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@sisaykasu2430 እባክሽ ሰብስክራይ
@@jordanos3792 እባክሽ ልብስ ራይብ
ጄሪየ ግልፅና ቆንጆ አራዳ ❤❤ፍትህ ለወለጋ አማራ 😭😭
Anchi zeregna eyemotew yalewu amhara mehonachewun resa koteresh new yawekeshiwu.. Feteh eyemote lalewu sewu Hulu
@@motivationpivot7914 ; Fiteh bee Wolega eyetechefechefee lalew "AMHARA"👈
ጄሪዬ እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥሽ አቤት እመቤቴን ደጋግመሽ ስጠሪ ቅመም ነው የሆንሽው ለኢንተርቪውም ድምቀት ጭምር እና በርታ ግዞዬ ምርጥ ጎበዝ ጀግና ነህ የዛሬው ደግሞ ፐ ከማለት ውጪ ቃል አጣውለት እና ታምራላችሁ አቦ ምችት ይበላችሁ 💎🕯💐💪🤝👏👏👏👏😍😘👌🙏
ጄሪ ምርጥ ዘፋኝ ነሽ፡፡ በአንድ ኢንተርቪው ላይ ለሴቶች የሰጠሸንን ምክር ሁልጊዜ አስባለሁ፡፡ ምን መሰለሽ ባልሽ የሚጠጣ በጊዜ የማይገባ ከሆነ ለፈጣሪሽ በርሽን ዘግተሸ ፀልይ፡፡ ለሰው ከምታወሪ ይልቅ በተዘጋ በር የለመንሽው ጌታ ይሰማሻል ሁሉንም ለሰው አትንገሪ፡፡ ለማንኛውም አክባሪሽ ነኝ ማለት ሃሳቦችሽ ደስ ይሉኛል፡፡ ምርጥ አራዳ የገባሽ ነሽ፡፡
ጄሪዬ ቆንጆ የአራዳ ልጅ ግልፅ እውነተኛ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤
ጀሪየ እንወድሻለን እምነትሽ ደስ ሲል እመቤቴ ማርያም ህይወትሽን እስከ መጨረሻው ትባርክልሽ ቸሩ መድሐኒአለም በነገርሽ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም
እረ ጨርቆሶች አልተቻላቹሁም 😂😂🥰 ብፅአት ስዩምን EBS ላይ አይቻት ገርሞኝ ጄሪ ተደገመች😂👏 ከሰሞኑ የመከራ የጭንቀት ዜና ትንሽ እንዲህም አስቂን እንጂ
ግልፀኝነቷ ደስ ስትል ፈታ ያለች ሰው ድንግልን ደጋግማ ስጠራ ደስ አለኝ ክብር ለእመቤታችን 🙏ፍትህ በማንነታቸው ተመርጠው ለሚገደሉ ንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭
በጣም ፍቅር ነች እዩዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው::
መሰረት መብራቴን እና መቅደስ ፀጋየን አቅርብለን
ጄርዬ የጥንትዋ ብዙ ትዝታ አመጣሽብን በጣም ምርጥ የጨርቆስ ልጅ ነሽ አሁንም ብዙ እንጠብቃለን ልጅሽን ያሳድግልሽ አንችንም ባልሽንም እድሜ ይስጥልን አሜን
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለኑፁሀኔንንንንንን😭😭😭😭😭
Ene Eritreawit neje betam new yazenkut Lezi hizbi aygebawem zemtaw beza Egzybhir yefred hizbi andi hono tensto yehin mawgez alebet enzi lemanem aytekmum 😂😂😂
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥ
ጄሪዬ እንኳን ደህና ምርጫ መጣሽ ግዜ እንደዚህ የተደበቁና የጠፉ ሰዎችን ስለምታገናኘን እናመሰግናለን ተባረክ
የሰማዕቱ የቅዱስ ቂርቆስ የደጉ አባታችን የአሳዳጊያችን አምላክ ይመስገንና እኛ እንዲህ ነው ያደግነው። ሰፈሬ ስወድህ ❤
pls... you tube በሮች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ ፍትህ ለንፁሃን በግፍ የሚጨፈጨፉን መርጠን ባልተወለድን ተመርጠው ለሚገደሉት
ማራኪ ለዚህ ስራ ትልቅ ክብር ይገባካል ወንድሜ በምችለው አቅሜ ላይክና ሼር አድርጌያለሁ
እኔ ጄሪን በቅርብ አቃታለው በጣም ትንሽ ልጅ ሆና ነው ዘፈን የጀመረችው ምናልባት የ10 አመት ልጅ ብትሆን ነው የጨርቆስ ልጅ መሆን ይለያል ሁሌም አንድ አይነት ሀብት አይቀይረውም
ጄሪ ያኔ የተወጋሽ ጊዜ በጣም ነበር ያለቀስኩት አሁን ደሞ እንደዚህ ሆነሽ አየሁ ልጅሽም አደገ ተመስነን በይ ጌታ ምስጋና ብቻ ነው የሚፈልገው
ዋውውው ቤቲ የ90ዎቹ ስወድሽ እኮ ሄሎ አዲስ አበባ መቼም አይረሳም 120ፕሮግራም ሲያልቅ ሁሌ ይለቀቅ ነበር
ጄሪዬ ጠፍተሽ ነበር እንኳን የምትወጅውን ሰው እንኳን እግዚአብሄር ሰጠሽ ሄሎ አዲስ አበባ እና ሌሎችም አይረሴ ናቸው ከነውበትሽ ከቆይታ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤️ እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሸ 🙏🙏🙏
የምር ድንግል ማርያም ከአፍሽ አትጠፍም ውድድ ነው ያደረኩሽ
ማርያምን ስትይ ❤️ ውይ እመቤታችን ትጠብቅሽ💕💕
ደስ ስትል ፈታ ያለች የአዱ ገነት ልጅ❤😊🎉🎉🎉
የኔ ምሰኪን ምሲኪን እንደሆነች ታሰታውቃለች ግልፅነትሽ ደስ ሲል
ምንድነው ሚስኪን ማለት።ሚስኪን እኮ የሰውም የገንዘብም የአይምሮም ድሀ ነው። ይቺ ግን የዚህ ሁሉ ሀብታም ነች።
ፈታ ያለች አርቲስት ይመችሽ ጀሪዬ 😘
ለቸሩ መዳኒያለም እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ውዶቼ💖ስወድሽ ጄሪዬ 😘
እባክሽ ሰብስክራይብ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እባክሽ ሰብስክራይብ
ጄሪየ ግልፅና ጠንካራ ሴትነሺ ስወድሺ የኔቆንጆ💞በርች ሥራ ያስከብራል🙏
ወፍራም ድምፅ በጣም ነው የምወደው። እናም በጣም ነው የምወድሽ ጄሪዬ። ግን ጠፍተሻል። ቀጣይ ስራሽን አስቢበት
ዋው ጀሪየ እምነትሽን አደነቁ ልጅሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ድንግል ማርያምን ከነልጃ ይዘሻል ምንም አይጎልብሽ ጎበዝ ሴት ነሽ
ትክክል ብለሻል የጨርቆስ ልጆች ከአራዳ ልጆች ጋር ይመሳሰላሉ ጀግኖችም ናቸው በሀይማኖታቸውም አይደራደሩም እስከ መታረድ የደረሱ ናቸው፡፡
ጄሪዬ የኔ ዉድ ለባልሽ ያለሽ ፍቅር ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ልክ እንደ እኔ ጣጣ የላትም ጨርቆሶች እንዲህ ነን ምንም ብርቃችን አይደለም ብፀአትን አታዩም ጣጣ የላትም ግልፅነት ከሰፈራችን ነው።
በአላህ ይሁንብህ ወንድማችን ሰይፋ ፋንታሁንን ከነቤቱ ከነቤተሰቡ አሳየን አደራ
ካፊርን እህቴ ወንድሜ አትበሉ
ጀሪዬ በጣም ነው የምወድሽ ሁለነገርሽ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያድርግልሽ💚💛❤💕🌺🙏
ሀይ ጄሪ የሰፈሬ ልጅ ልጅ እያለን ስንት ግዜ ባንቺ ተመትቻለሁ እሁን ብድሬን መመለስ እፈልጋለሁ😀😀እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
ሰዋች ደስ ብሎቸዉ ማየት እንዴት ያስደስታልእመቤቴ ደስታሽን ታቆይልኝየኔ የዋህ እግዚአብሔር የዋሆችን አይተዋቸዉም
We love you ጄሪዬ ✌️ የአዲስአበባ የአዱ ገነት ልጆች እንወድሻለን God bless you የኔ ምርጥ 👍 "ሀሎ አዲስአበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት"
የማያገባው ገብቶዐሰው ይዘባርቃል ትክክል ነው የሚመቸኝ ዘፈን ነው ጎበዝ በርቺ በራስ መተማመንሽ ተመችቶኛል
የኔ የዋኸ ምን ጊዜም የአዲስ ልጅ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ
ጄሪዬ በጣም ነው ምወድሽ ወሬሽ አይጠገብም 😍😘
ጄሪዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ማርያምን ስትይ ትለያለሽ የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ
ጄሪ የአራድዬ ልጅ ሀሎ ሀዲስ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፋቆት ስትለኝማ ሆዴን ባርባር ይለኝአል ናፋቆቴ ብሱዋል ያበደ ስራ እኮ ነው የአዲስ አበባ ድምቀት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በአዲስ ስራ ነይ እንጂ
በቃ ይሄ ኢትዮጵያዊነታችንን እንዴት እወደዋለውኮ ጄሪዬ አገላለፅሽ በቃ የኢትዮጵያን አኗኗራችንን አኳዋናችንን አስተዳደጋችን ያስታውሳል.... ጄሪዬ ማይ ኔም ኢዝ ጄሪ አልሽው?የታባቱ ደሞ ለእንግሊዘኛ
ዘና ፈታ ብላ ደሞ አይናፋር የሆነች ቆንጅዬ የጨርቆስን ሰፈር በደንብ ገልፀሽዋል ተባረኪ
እዉነትም ጨርቆሶች እንደዚህ ከሆናችሁ ታድላችኋል። 👍
እንዴ ጨርቆሶች እንዲነን ሳይነኩን አንነካም ከነኩን ግን ጨርሱት
@@nigistabnet4645 እኔ የጨርቆስ ልጅ ሲባል እዉነት ለመናገር እየፈራሁ ነዉ ያደኩት ለዛ ነዉ።
ጄሪ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ እውነትም የጨርቆስ ልጅ
👉👉በእኛ በደካሞች ኃጢአት ምክንያት በንጹሓን ሕይወት ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል አምላክ በቸርነቱ ይመልስልን!!!!!ፍትሕ ለወለጋ ንጹሐን😭😭😭😭😭
Awo fith Le Tigray hizb (still not connected)
አትቀላቅል
i really love her she is open and honest person
ጄርዬ ፈጣሪ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ ስለጨርቆስ ማደግ የገለፅሽውን አገላለፅ በጣም ወድጄዋለው
ጄሪ ቤቲን ፈልገሽ መጠየቅ ግዴታሽ ነዉ ንግግርሽ አሪፊ ጨዋታሽ ያግዛታል ቀናም ስለሆንሽሰዉ ያስፈልጋታል
ይሄን ቲዩብ ስወደው። ሲቀጥል ጄሪዬ ውድድድድ እናደርግሻለን ሃሎ አዲስ አበባ አይረሳኝም በክሊፕ ለቀሽው
ፈታ ያለች ሴት 👍👏
😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ወለጋ ለሚሞቱ ንጹህ አማሮች ወገኖቸ
ፈታ ያልሽ አጅ ጀሪየ የኛሰው ግልፅ ሰው አይመቸውም እኮ ለሁሉም ያማረ ዘመንን እመኝልሻለሁ
ጄሪዬ ደስታሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እስከወዲያኛዉ ደስታሽ አብሮሽ ያርጅ። ይመችሽ ያራዳ ልጅ
ጄሪዬ ያራዳ ልጅ በጣም ፈታ ያለች ትመቸኛለች
መታደል እኮ ነው ማርያምን እያለ የሚምል ሰው ጄሪዬ ምርጥ ሰው እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ማለት እንዳንቺ ነው ፈታ ያልሽ ሴት
ውይይይ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ደግሞ ግልጽነትሽ ለዛሽ ኸረ ሁሉ ነገርሽ ደስስስስስ ይላል ጄሪዬ ውድድድድድነው የማደርግሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጄሪዬ ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ በጣም እወድሻለሁ
ጄርዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ ይሄ ሲያንስሽ ነው። ጌታ የልብን ያያል። ምናልባት ትዝ ካለሽ ሳር ቤት አንድ ክትፎ ቤት ነበር እና.......
ጄሪየ በጣም ደስ ትያለሽ ነፃነትሽ ግልፅነትሽ ፍጥነትሽ አሁን በጣም ወደድኩሽ
በድንግል ጄሪ የኔ ቆንጆ ድንግል ትጠብቅሽ እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብሽ ያድልሽ ደሞ ማሪያምን ስትይ እንዴት ደስ እንደምትይ 👏💖 we love you 🥰🥰🥰my dear
ጄሪ...ዬ!"ሃሎ አዲስ አበባ"!❤😘
ጄሪ ምርጥ ሰው እኮ ነሽ እንዳንች እግዚአብሔር እንዳከበርሽው ያክብርሽ
ጄርዬ እኮ የእዉነት ነሽ እኮ ወድሻለሁ ኢትዮጵያ ስመጣ ማግኘት ብችል አንቺን ደስ ይለኛል እህትሽ ነኝ
ፈታ ያልሽ ነሽ ከሃበሻ ወጣት ባል ሌላ ዜጋ ሽማግሌ ማግባት ይሻላል እነሱ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አላቸው
ጄሪ አቤት ግልፅነት በጣም ደሰ ስትይ
ወይኔ ሃሎ አዲስ አበባ ከልቤ የማይጠፋ ሙዙቃ ነዉ ሀገሬ መጥቼ ቦሌን እያየው ትዝ አለኝ
እረ መች ነው የጎጃሙ ፕሮግራም 😍😍😍ደስ ሲሉ
ኢትዮጵያየ ሠላምሽን ብዝት ያርግልኝ አጥፊዎችሽን ከምድረገፅ ጥፍት ያርግልሽ
ይገርማል የሰፌሬ ልጂ ሆነሽ ሳላውቅሽ ጄሪዬዬ እኔ በቀሌ ሃያሰባት ዘፈን እሰለጥን ነበር እሰቲ ቀበሌ ያሰባት ዘፈን ድራማ ሰትለማመዱ የነበራችሁ እጂ አውጡ
I like your confidence ❤❤❤❤
wooow ፈታ ያለች አርቲስት ጄሪ - ሄሎ አዲስ አበባ በጣም እናመሰግናለው እውነት በርታልን #skynet_tube ነኝ
እዝጋብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ከልጅሽጋር ይጠብቅሽ❤❤
ወይይ ጊዜ በጣም ጠፍታ ነበረ ተባረክ ገዙ ስላቀረብክልን♥♥♥
እውነትዋን እኮ ነው ለጎረቤት ተልከህ ፈጥነህ ሮጠህ ነው ጨርቆስና ቄራ የሚታደገው የፍቅር የነቄ ሰፈሮች 💚💚💚
ያራዳ ልጅ ናት ፈታ ያለች ይመችሽ ይህ ቻናል በቅርብ ግዜ ተወዳጅ ሆኖ እንደሚሰቅል እርግጠኛ ነኝ
ጄሪዬ የኔ ግልፅ አትቆለይም እኮ እንደ ዘመኑ ሰው ግዜው ነዋይን ደሞ አምጣልን +ኤፍሬም ታምሩን
የኔ ቆንጆ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ እግዛብሄር ይመስገን❤
ጄሬዬ ትዝታችን ያራድዬ ልጅ ነፃነትሽ ደስ ሲል እንኳንም ጠበሽው❤😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ
ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር ያገናኛል ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነውእግዚአብሔር ይመስገን ባልን የምታከብር ባልን የምትወድ ሚስት እራስዋን የምትወድ የምታከብር ሴት ነች ❤:; መልካምየትዳር የፍቅር የጤና ዘመን
ጄሪ ግልፅና ነፃ ሰዉ ነች ለካ የምር ተመቸችኝ ነፃ ቀለል ያለ ሰው ወዳለሁ
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ንፁሀን😭😭
Wowww feta yalsh nesh yimechish abo giltsinetish yimechal sis ...congratulations melkam tidar.
ሁላቹንም በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኢሄ የኔ TH-cam channel ነው። በዚህ እኔን መግኘት ትችላላችሁ አመሰግናለሁ!❤
ጄሪዬ የጨረቆስ ሰፈር ልጅ እኔም ከዛው አካባቢ ነኝ ከወንድማማች ት/ቤት subscribe አድርጌሻለው በርቺልኝ አቦ ይመችሽ ቂርቆስዬ አባቴን እኛ እኮ እንለያለን
ለወንድ ልጅ ላለሽ ክብር ብቻ subscribe አደረኩሽ
እመብርሃን ከዚ የበለጠ በፍቅር በጤና ከነመላው ቤተሰብሽ ታኑራቹ
@@ስሙጤቻተመኘ Thank you
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መገን እኔ እንደዚህ አይነት ባል ነዉ እምፈልገዉ አ እናቴ ማን ወጠጤጋ ይላላጣል
ንጹህ ልብ ያላት እግዚያብሔር ከነቤተሰብሽ ጤናና ፍቅር ይስጥሽ
ጄሪየ ትወና ብትሰሪም ይዋጣልሻል ዘፈኖችሽን ስወድቸው እስኪ በትወናውም እንይሽ
ጄሪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍርዬንም ጭምር አምሮብሻል 👍👍
ጠርተሽ የማጠግቢው ህፃኑ ቂርቆስ ይጠብቅሽ
ጄሪዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ
ትክክክል የጨርቆስ ልጂ በመሆኔ ደስደስ የአራዳ ሰፈር ልጂ
ደስ የምትል ግልጽ ሴት ናት❤
ሰላም እንዴት ናቱ መገኖቼ ለሀገራችን ኢትዮጰያ ለህዝባችን አጥብቀን እንፀልይ 🙏ለንፁሐን ወገኖቻችን በህይወት ላጣናቸው ፍጣሪ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😭🙏 ያሉትን እመብርሃን ከልጇ ጋር በዘፍፉው ቀሚሷ ትጠብቅልን🙏ጄሪ ንፁ ልበ ቅኑ ትመስለኛለች እንዲሁ ሳሰባት❤️
የጨርቆስ ልጅ በአንድ ቀን ፍቅር ሲይዝሽ..
ለሚቀጥለው የሙዚቃ አቀናባሪውን ዳግማዊ አሊን አቅርብልን
አዲስ አበባዎች ሲመቹኝ ❤❤❤❤
ሁሉም ነገር በትክክል ከሰማይ ሲሆን ሂወት ጣእም አለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!
የምር በርታ የምተሰራቸው ስራዎች በጉጉት ነው የምጠብቀው. በተርፈ ፈገግታግህ ዋው ነው
Ante irasu asefarechik gr kkkkk
Berita ወንድም
Des sty. Chawetashe. Aytegebm
የጄሪን ዩቱዩብ ፒን አርግልን
ኧረ ግዜ ስንቴ ልጠይቅክ እድለወርቅ ጣሳውን አቅርብልን ኤድልን ያቅርብ የሚል በላይክ ያሳየኝ👍👍👍👍👍👍
Isuwa lije iresuwan tekabidalechi meselegn sitegabaze ishe atilem
Netsanetshen wedejeleshalhu dess teyaleshe feta yalsh neshe yeslku feta argognal
በጣምጅ ከተሳካማ
ፍቃደኛ ካልሆኑ እኮ መሄድ አይችልም እኛም እንረዳው
በናትህ ግዜ እድልን እድል እድል እድል እድል
ጄሪ ባሏን በጣም ትወደዋለች ሁሌም ስለሱ በፍቅር ነው የምታወራው አራዳ የሆነች ልጅ ❤❤
ተቀይረናል ማለት ነው እኛ ሀበሾች ኔጌቲቭ ኮመንት አላየሁም ደስ ሲል ሁሌም እንደዚህ እንሁን እኛ ፍቅር ነው የሚያምርብን
አዎ ግን ትንሽ ያለቦታው ኮመንት የሚያደርጉት ነገር 🤔
ከዶንኪ ቲዩብ ቀጥሎ ምርጡ ጋዜጠኛና ፕሮግራም ግዞ! እስኪ በሀሳቤ የምትስማሙ የት አላችሁ?
No dought!
አንደኛ ነው የምን ዶንኪ ምርጥ ነህ ማራኪየ
እባክሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@sisaykasu2430 እባክሽ ሰብስክራይ
@@jordanos3792 እባክሽ ልብስ ራይብ
ጄሪየ ግልፅና ቆንጆ አራዳ ❤❤
ፍትህ ለወለጋ አማራ 😭😭
Anchi zeregna eyemotew yalewu amhara mehonachewun resa koteresh new yawekeshiwu.. Feteh eyemote lalewu sewu Hulu
@@motivationpivot7914 ; Fiteh bee Wolega eyetechefechefee lalew "AMHARA"👈
ጄሪዬ እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥሽ አቤት እመቤቴን ደጋግመሽ ስጠሪ ቅመም ነው የሆንሽው ለኢንተርቪውም ድምቀት ጭምር እና በርታ ግዞዬ ምርጥ ጎበዝ ጀግና ነህ የዛሬው ደግሞ ፐ ከማለት ውጪ ቃል አጣውለት እና ታምራላችሁ አቦ ምችት ይበላችሁ 💎🕯💐💪🤝👏👏👏👏😍😘👌🙏
ጄሪ ምርጥ ዘፋኝ ነሽ፡፡ በአንድ ኢንተርቪው ላይ ለሴቶች የሰጠሸንን ምክር ሁልጊዜ አስባለሁ፡፡ ምን መሰለሽ ባልሽ የሚጠጣ በጊዜ የማይገባ ከሆነ ለፈጣሪሽ በርሽን ዘግተሸ ፀልይ፡፡ ለሰው ከምታወሪ ይልቅ በተዘጋ በር የለመንሽው ጌታ ይሰማሻል ሁሉንም ለሰው አትንገሪ፡፡ ለማንኛውም አክባሪሽ ነኝ ማለት ሃሳቦችሽ ደስ ይሉኛል፡፡ ምርጥ አራዳ የገባሽ ነሽ፡፡
ጄሪዬ ቆንጆ የአራዳ ልጅ ግልፅ እውነተኛ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤
ጀሪየ እንወድሻለን እምነትሽ ደስ ሲል እመቤቴ ማርያም ህይወትሽን እስከ መጨረሻው ትባርክልሽ ቸሩ መድሐኒአለም በነገርሽ ሁሉ ከፊትሽ ይቅደም
እረ ጨርቆሶች አልተቻላቹሁም 😂😂🥰 ብፅአት ስዩምን EBS ላይ አይቻት ገርሞኝ ጄሪ ተደገመች😂👏 ከሰሞኑ የመከራ የጭንቀት ዜና ትንሽ እንዲህም አስቂን እንጂ
ግልፀኝነቷ ደስ ስትል ፈታ ያለች ሰው ድንግልን ደጋግማ ስጠራ ደስ አለኝ ክብር ለእመቤታችን 🙏ፍትህ በማንነታቸው ተመርጠው ለሚገደሉ ንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭
በጣም ፍቅር ነች እዩዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው::
መሰረት መብራቴን እና መቅደስ ፀጋየን አቅርብለን
ጄርዬ የጥንትዋ ብዙ ትዝታ አመጣሽብን በጣም ምርጥ የጨርቆስ ልጅ ነሽ አሁንም ብዙ እንጠብቃለን ልጅሽን ያሳድግልሽ አንችንም ባልሽንም እድሜ ይስጥልን አሜን
ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለኑፁሀኔንንንንንን😭😭😭😭😭
Ene Eritreawit neje betam new yazenkut Lezi hizbi aygebawem zemtaw beza Egzybhir yefred hizbi andi hono tensto yehin mawgez alebet enzi lemanem aytekmum 😂😂😂
አብይ በአማራ እና በኦሮምያ ብሎም ባአዲስ አበባ ገዳይ ቡድን አለው ይእ ቡድን ይገላል ያፍናል ቤት ያቃጥላል ይዘርፉል ለምሳሌ አሁን በቅርብ ፖሊስ ኮምሽነሩን የገደለ እናሳምነውን ስመኘውን ሳአረን የባእርዳሮችን የገደለ ወያኔ ሲገባ አማራ ክልል እየቀደሙ ትግርኛ እየተናገሩ ይዘርፉሉ ቤት ያቃጥላሉ ይደፍራሉ አማራ አማራ ኢትዮጲያ የሚሉትን መርዝ ይሰጣሉ በግርግር ማሀል ያስገድላሉ የዳቦ ስማቸው ፉኖ ነው እዝቡ እዳይነቃ አማራ ክልል ሁለት አይነት ፉኖ አለ ኦሮምያም ሁለት አይነት ሸኔ አለ ያአብይ ሸኔ አማራን የሚገለው የሚፈናቅለው ባሀይለኛው ባአብይ ገንዘብ ተመድቦለታል አማራም ክልል እደዛ አዲስ አበባ የሚያፍን በመኪና ገጭቶ የሚገድል በየሆስፒታሉ ታዋቂ ሰዋችን የሚገድል የሚዘርፍ እሳት የሚስነሳ ከቤት የሚፈናቅል ኔቶርካቸው በጣም እረጅም ነው እዝቤ ንቃ እዬን ኔቶርክ በጥስ ኢትዮጲያ እድትቀጥ
ጄሪዬ እንኳን ደህና ምርጫ መጣሽ ግዜ እንደዚህ የተደበቁና የጠፉ ሰዎችን ስለምታገናኘን እናመሰግናለን ተባረክ
የሰማዕቱ የቅዱስ ቂርቆስ የደጉ አባታችን የአሳዳጊያችን አምላክ ይመስገንና እኛ እንዲህ ነው ያደግነው። ሰፈሬ ስወድህ ❤
pls... you tube በሮች ድምፅ ሁኑ እባካችሁ
ፍትህ ለንፁሃን በግፍ የሚጨፈጨፉን
መርጠን ባልተወለድን ተመርጠው ለሚገደሉት
ማራኪ ለዚህ ስራ ትልቅ ክብር ይገባካል ወንድሜ በምችለው አቅሜ ላይክና ሼር አድርጌያለሁ
እኔ ጄሪን በቅርብ አቃታለው በጣም ትንሽ ልጅ ሆና ነው ዘፈን የጀመረችው ምናልባት የ10 አመት ልጅ ብትሆን ነው የጨርቆስ ልጅ መሆን ይለያል ሁሌም አንድ አይነት ሀብት አይቀይረውም
ጄሪ ያኔ የተወጋሽ ጊዜ በጣም ነበር ያለቀስኩት አሁን ደሞ እንደዚህ ሆነሽ አየሁ ልጅሽም አደገ ተመስነን በይ ጌታ ምስጋና ብቻ ነው የሚፈልገው
ዋውውው ቤቲ የ90ዎቹ ስወድሽ እኮ ሄሎ አዲስ አበባ መቼም አይረሳም 120ፕሮግራም ሲያልቅ ሁሌ ይለቀቅ ነበር
ጄሪዬ ጠፍተሽ ነበር እንኳን የምትወጅውን ሰው እንኳን እግዚአብሄር ሰጠሽ ሄሎ አዲስ አበባ እና ሌሎችም አይረሴ ናቸው ከነውበትሽ ከቆይታ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤️ እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሸ 🙏🙏🙏
የምር ድንግል ማርያም ከአፍሽ አትጠፍም ውድድ ነው ያደረኩሽ
ማርያምን ስትይ ❤️ ውይ እመቤታችን ትጠብቅሽ💕💕
ደስ ስትል ፈታ ያለች የአዱ ገነት ልጅ❤😊🎉🎉🎉
የኔ ምሰኪን ምሲኪን እንደሆነች ታሰታውቃለች ግልፅነትሽ ደስ ሲል
ምንድነው ሚስኪን ማለት።ሚስኪን እኮ የሰውም የገንዘብም የአይምሮም ድሀ ነው። ይቺ ግን የዚህ ሁሉ ሀብታም ነች።
ፈታ ያለች አርቲስት ይመችሽ ጀሪዬ 😘
ለቸሩ መዳኒያለም እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ውዶቼ💖
ስወድሽ ጄሪዬ 😘
እባክሽ ሰብስክራይብ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እባክሽ ሰብስክራይብ
ጄሪየ ግልፅና ጠንካራ ሴትነሺ ስወድሺ የኔቆንጆ💞በርች ሥራ ያስከብራል🙏
ወፍራም ድምፅ በጣም ነው የምወደው። እናም በጣም ነው የምወድሽ ጄሪዬ። ግን ጠፍተሻል። ቀጣይ ስራሽን አስቢበት
ዋው ጀሪየ እምነትሽን አደነቁ ልጅሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ድንግል ማርያምን ከነልጃ ይዘሻል ምንም አይጎልብሽ ጎበዝ ሴት ነሽ
ትክክል ብለሻል የጨርቆስ ልጆች ከአራዳ ልጆች ጋር ይመሳሰላሉ ጀግኖችም ናቸው በሀይማኖታቸውም አይደራደሩም እስከ መታረድ የደረሱ ናቸው፡፡
ጄሪዬ የኔ ዉድ ለባልሽ ያለሽ ፍቅር ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ልክ እንደ እኔ ጣጣ የላትም ጨርቆሶች እንዲህ ነን ምንም ብርቃችን አይደለም ብፀአትን አታዩም ጣጣ የላትም ግልፅነት ከሰፈራችን ነው።
በአላህ ይሁንብህ ወንድማችን ሰይፋ ፋንታሁንን ከነቤቱ ከነቤተሰቡ አሳየን አደራ
ካፊርን እህቴ ወንድሜ አትበሉ
ጀሪዬ በጣም ነው የምወድሽ ሁለነገርሽ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያድርግልሽ💚💛❤💕🌺🙏
ሀይ ጄሪ የሰፈሬ ልጅ ልጅ እያለን ስንት ግዜ ባንቺ ተመትቻለሁ እሁን ብድሬን መመለስ እፈልጋለሁ😀😀እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
ሰዋች ደስ ብሎቸዉ ማየት እንዴት ያስደስታል
እመቤቴ ደስታሽን ታቆይልኝ
የኔ የዋህ እግዚአብሔር የዋሆችን አይተዋቸዉም
We love you ጄሪዬ ✌️ የአዲስአበባ የአዱ ገነት ልጆች እንወድሻለን God bless you የኔ ምርጥ 👍 "ሀሎ አዲስአበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት"
የማያገባው ገብቶዐሰው ይዘባርቃል ትክክል ነው የሚመቸኝ ዘፈን ነው ጎበዝ በርቺ በራስ መተማመንሽ ተመችቶኛል
የኔ የዋኸ ምን ጊዜም የአዲስ ልጅ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ
ጄሪዬ በጣም ነው ምወድሽ ወሬሽ አይጠገብም 😍😘
ጄሪዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ማርያምን ስትይ ትለያለሽ የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ
ጄሪ የአራድዬ ልጅ ሀሎ ሀዲስ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፋቆት ስትለኝማ ሆዴን ባርባር ይለኝአል ናፋቆቴ ብሱዋል ያበደ ስራ እኮ ነው የአዲስ አበባ ድምቀት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በአዲስ ስራ ነይ እንጂ
በቃ ይሄ ኢትዮጵያዊነታችንን እንዴት እወደዋለውኮ ጄሪዬ አገላለፅሽ በቃ የኢትዮጵያን አኗኗራችንን አኳዋናችንን አስተዳደጋችን ያስታውሳል.... ጄሪዬ ማይ ኔም ኢዝ ጄሪ አልሽው?የታባቱ ደሞ ለእንግሊዘኛ
ዘና ፈታ ብላ ደሞ አይናፋር የሆነች ቆንጅዬ የጨርቆስን ሰፈር በደንብ ገልፀሽዋል ተባረኪ
እዉነትም ጨርቆሶች እንደዚህ ከሆናችሁ ታድላችኋል። 👍
እንዴ ጨርቆሶች እንዲነን ሳይነኩን አንነካም ከነኩን ግን ጨርሱት
@@nigistabnet4645 እኔ የጨርቆስ ልጅ ሲባል እዉነት ለመናገር እየፈራሁ ነዉ ያደኩት ለዛ ነዉ።
ጄሪ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ እውነትም የጨርቆስ ልጅ
👉👉በእኛ በደካሞች ኃጢአት ምክንያት በንጹሓን ሕይወት ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል አምላክ በቸርነቱ ይመልስልን!!!!!
ፍትሕ ለወለጋ ንጹሐን😭😭😭😭😭
Awo fith Le Tigray hizb (still not connected)
አትቀላቅል
i really love her she is open and honest person
ጄርዬ ፈጣሪ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ ስለጨርቆስ ማደግ የገለፅሽውን አገላለፅ በጣም ወድጄዋለው
ጄሪ ቤቲን ፈልገሽ መጠየቅ ግዴታሽ ነዉ ንግግርሽ አሪፊ ጨዋታሽ ያግዛታል ቀናም ስለሆንሽሰዉ ያስፈልጋታል
ይሄን ቲዩብ ስወደው። ሲቀጥል ጄሪዬ ውድድድድ እናደርግሻለን ሃሎ አዲስ አበባ አይረሳኝም በክሊፕ ለቀሽው
ፈታ ያለች ሴት 👍👏
😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ወለጋ ለሚሞቱ ንጹህ አማሮች ወገኖቸ
አትቀላቅል
ፈታ ያልሽ አጅ ጀሪየ የኛሰው ግልፅ ሰው አይመቸውም እኮ ለሁሉም ያማረ ዘመንን እመኝልሻለሁ
ጄሪዬ ደስታሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እስከወዲያኛዉ ደስታሽ አብሮሽ ያርጅ። ይመችሽ ያራዳ ልጅ
ጄሪዬ ያራዳ ልጅ በጣም ፈታ ያለች ትመቸኛለች
መታደል እኮ ነው ማርያምን እያለ የሚምል ሰው ጄሪዬ ምርጥ ሰው እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ማለት እንዳንቺ ነው ፈታ ያልሽ ሴት
ውይይይ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ደግሞ ግልጽነትሽ ለዛሽ ኸረ ሁሉ ነገርሽ ደስስስስስ ይላል ጄሪዬ ውድድድድድነው የማደርግሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጄሪዬ ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ በጣም እወድሻለሁ
ጄርዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ ይሄ ሲያንስሽ ነው። ጌታ የልብን ያያል። ምናልባት ትዝ ካለሽ ሳር ቤት አንድ ክትፎ ቤት ነበር እና.......
ጄሪየ በጣም ደስ ትያለሽ ነፃነትሽ ግልፅነትሽ ፍጥነትሽ አሁን በጣም ወደድኩሽ
በድንግል ጄሪ የኔ ቆንጆ ድንግል ትጠብቅሽ እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብሽ ያድልሽ ደሞ ማሪያምን ስትይ እንዴት ደስ እንደምትይ 👏💖 we love you 🥰🥰🥰my dear
ጄሪ...ዬ!
"ሃሎ አዲስ አበባ"!
❤😘
ጄሪ ምርጥ ሰው እኮ ነሽ እንዳንች እግዚአብሔር እንዳከበርሽው ያክብርሽ
ጄርዬ እኮ የእዉነት ነሽ እኮ ወድሻለሁ ኢትዮጵያ ስመጣ ማግኘት ብችል አንቺን ደስ ይለኛል እህትሽ ነኝ
ፈታ ያልሽ ነሽ ከሃበሻ ወጣት ባል ሌላ ዜጋ ሽማግሌ ማግባት ይሻላል እነሱ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አላቸው
ጄሪ አቤት ግልፅነት በጣም ደሰ ስትይ
ወይኔ ሃሎ አዲስ አበባ ከልቤ የማይጠፋ ሙዙቃ ነዉ ሀገሬ መጥቼ ቦሌን እያየው ትዝ አለኝ
እረ መች ነው የጎጃሙ ፕሮግራም 😍😍😍ደስ ሲሉ
ኢትዮጵያየ ሠላምሽን ብዝት ያርግልኝ አጥፊዎችሽን ከምድረገፅ ጥፍት ያርግልሽ
ይገርማል የሰፌሬ ልጂ ሆነሽ ሳላውቅሽ ጄሪዬዬ እኔ በቀሌ ሃያሰባት ዘፈን እሰለጥን ነበር እሰቲ ቀበሌ ያሰባት ዘፈን ድራማ ሰትለማመዱ የነበራችሁ እጂ አውጡ
I like your confidence ❤❤❤❤
wooow ፈታ ያለች አርቲስት ጄሪ - ሄሎ አዲስ አበባ በጣም እናመሰግናለው እውነት በርታልን #skynet_tube ነኝ
እዝጋብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ከልጅሽጋር ይጠብቅሽ❤❤
ወይይ ጊዜ በጣም ጠፍታ ነበረ ተባረክ ገዙ ስላቀረብክልን♥♥♥
እውነትዋን እኮ ነው ለጎረቤት ተልከህ ፈጥነህ ሮጠህ ነው ጨርቆስና ቄራ የሚታደገው የፍቅር የነቄ ሰፈሮች 💚💚💚
ያራዳ ልጅ ናት ፈታ ያለች ይመችሽ
ይህ ቻናል በቅርብ ግዜ ተወዳጅ ሆኖ እንደሚሰቅል እርግጠኛ ነኝ
ጄሪዬ የኔ ግልፅ አትቆለይም እኮ እንደ ዘመኑ ሰው ግዜው ነዋይን ደሞ አምጣልን +ኤፍሬም ታምሩን
የኔ ቆንጆ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ እግዛብሄር ይመስገን❤
ጄሬዬ ትዝታችን ያራድዬ ልጅ ነፃነትሽ ደስ ሲል እንኳንም ጠበሽው❤😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ
ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር ያገናኛል
ምክንያቱም ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
ባልን የምታከብር ባልን የምትወድ ሚስት
እራስዋን የምትወድ የምታከብር ሴት ነች ❤:;
መልካምየትዳር የፍቅር የጤና ዘመን