To understand, it demands level of awakeness. This presentation is a historical treasure in the future. The PM started from water 101 and immersed all. Except few most are not fit for such restorative presentation.
This ignorant does not know International Law, he does not know "act of God" or work of nature, he doesn't know the evil and destructive work of AMHARA RACE for 200 years, and more. So, all the rivers are flowing out of ETHIOPIA to other countries is work of nature. Ethiopia was ruled and run by dummy AMHARAS who do not have the brain and competency to put river and water flow to good use. Now he is blaming other countries. Irrational and psychotic reasoning.
Abby et pm very great speech this will make you one of the greatest leader ethiopia ever had. But please get rid of these back ward leaders who preach ethnic stuff.
Are you serious a leader first should guaranty the peace of his people, not spending his time in google and creat a story. What part of Ethiopia is he mangling really? Less than half?
Discussion for cooperation to use port is one thing. But what does "our natural right" and "because we have large population, we must have a port" mean and how is that going to create constructive discussion? That is not how other landlocked countries get access to a sea through a neibouring country. Uganda doesn't say " it is our natural right and therefore we must use dar es Salaam port," but negotiate with the Tanzanian government. The same with Switzerland. So I don't think the maturity of thinking is there in Ethiopian leadership and some part of the population for a constructive discussion.
When will the Gov. Of 🇪🇹 take care of your IDPs & when do you urgently feed your starving innocent civilians before worrying about future generations 👉🏼worry for those unable to meet their basic needs now before all the extra grand projects.
ኢትዮጲያን የሚያክል ሀገር እንዴት የባህር በር እንዳይኖረን እንደተደረገ ሁሌ ሚቆረቁረኝ ነገር ነበር የግድ ነው በ ግድም በ ውድም ኢትዮጲያ የባህር በሯን ታስመልሳለች ። የጦር ግንባር ድረስ የወረደ መሪ አለን ይሄንንም አናሳካዋለን። I have always wondered how a country the size of Ethiopia was prevented from having a sea port. We have a leader who has gone down to the war front and we will achieve this.
@@nebiyuterefe3637 shabiya and weyane said they will capture Ethiopia and they did it now abiy siad Red Sea and he will get it anta kofkaf makor tilyan
he talks about the future of Ethiopia ya all need understand this is not about him it is about our future he try fix what our fathers mistakes❤❤❤❤❤❤ I will fight for my country not for my race I always stand with my motherland no matter what!!
A genius like no other! God has proved that how much He loves Ethiopia 🇪🇹 by giving a leader like Abichu. Nobody is gonna defeat you for 3 main reasons. 1. You are the most optimistic leader in our history. 2. You are self-made genius who knows the nature of the time. 3. You were a soldier, you have powerful a military personality that you are endowed by nature. We don’t want to bully our neighborly brothers & sisters. But we need them see themselves in our shoe. We love all of our neighbors because we are Ethiopians. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Unit the horn!
If he is a genius, what are you?? If his non-sensical babble makes you think so, then what can one say about you?? In fact, He is showing off his stupidity! None of his babble about water is scientific. Shamelessly He proved his complete ignorance!! Pathetic!!
ወታሃደር, ህዝብ, ሃይል ስለ አለን ብሓይል አንፈልግም ማለት ደስ ይላል.
bless you Doctor Abiy!
እስኪ እድል ይስጠኝ እንደ አባይ በቀይ በህርም አሻራየን ላሳረፍ የኢትዮጵያን ሀያልነት ይመለስ
ለዚህ መሪ ያለኝን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ ካቋረጥኩ አመት ሆኖኛል። ይሁን እንጂ መልካም ነገር ሲያነሳ በጭፍን እቃወመዋለሁ ማለትም አይደለም። እንደጨሰው ሊሳሳት ይችላል። ብዙ ጊዜ እንደ ተሳሳተም ይሰማኛል። ብዙ ጊዜ አዝኜበታለሁም። ይህንን መሠል የላቀ ሐሳብ ይዞ ሲመጣ ደግሞ ደስስስ ይለኛል። እናም ለዚህ ፕረዘንቴሽኑ አድናቆት አለኝ። እኔም በእርሱ ቦታ ብሆን የማደርገው ነው። መነጋገር መወያየት አይጎዳም። ትኩረት ለማስቀየስ ነው አሁን አጀንዳውን ያነሳው የሚሉ አሉ። እኔ ግን አይመስለኝም። ይህንን ጉዳይ ከአመት በፊት አንስቶትም ያውቃል። ባነበብኳቸው መፃህፍቱም ጠቃቅሶት አልፏል። እናም ልዩነታችን እንዳለ ሆኖ ይህንን ሐሳቡን እደግፋለሁ።
ጎበዝ
🥰🥰🥰
ቆሻሻ ሰዉ እየጨረሰ ዉሀ ይላል የኖህ ዘመን ዉሀ ይጠርጋችኋል በቅርብ ጠብቅ። ጌታ በትል ይመታሀል ። እንደ መጽሀፍ ቅዱሱ ታያለህ ጠብቅ
@@Amy123. ቲሽ ዶማ እራስ ማን ጠራሽ እዝ ዉስጥ ሴጣን የሰጣን ቁራጭ የሰጣን ተላላኪ 🤔🤔🤔😡😡😡😳😳😳😳😳😏😏😏
ምንም መጥፎ ነገር አልተናገረም ምድረ ደንቆሮ እያቀናበሩ ይሣደባሉ ምድረ ከብት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ካንተ የበለጠ ከብት ይኖራልን?
ቂቂቂቂቂቂ ምታወራው ወሬ አልቆነው 😅😅😅😅😅😅😅 መምህርነ ወይስ መሪ የተሰጠውን ሀላፍነት ዙርያ ሥራ እሺ ስለ ዜጋው ሰላም ወቶ መግባቱን ማናኛውም ዜጋ ከጫፍ እስከ ጫፍ ዞሮ የመኖር መፍት ፍጠርና ሰው በቀን 3ጊዜ መብላቱን ማረጋገጥነው ሰላም በወሬ አይደለም በተግባር ነው ምመጣው ደግሞ ለላ ትኩሳት ኤርተራ፣ሶማሌ፣ኬንያ ጋር ልታባላንነ ያሰብከው😂😂😂😂
ቂቂቂቂ ግጭ ካልፈለክ ስለ ቀይ ባህር ለምን ታወራለ ቀይ ባህር አሁናው ጥያቄ አይደለም እስት ሰው በሰላም ወቶ መግባቱንና ጭፍጨፋው ይቁም ለላ ትኩሳት አታምጣብን እሺ ለሁሉም ጊዜ አለ
በሰው ህይወት ላይ መቅለል ነው
ወይ ቅሌት ዜሎ ቀይ ባህር ልመና ይሳካልኛል ብለ የለ ኢሳያስን ለምንና አምጣው ደጎ መንግስታችን ።
የትግራይ ጦርነት አስፈላግ አልነበረም ክሳራነው ብለ ዓመት ሳይሞላ ከአማራ ጋር ጦርነት ጀመርክ ገራም ሰውነህ።
I proud in this prime minster
Excellent massage and evaluation about our country Ethiopia 🇪🇹 thank you our hero Dr.Abiy 🙏 God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️.
አሁንም ጎበዝ ነህ በቃ አንተ ኢትዮጵያ የፈለከው ቀን ምራት ቀጥልበት d.r abiy Ahmed Ali bravo
ኤርትራ ከሺህ ዓመት ሰው ከተፈጠረ ግዜ ጀምሮ ከኢትዮጵያ እቅፍ የኖረች ተሰምቶ የማይታወቅ ለኢትዮጵያውያን ስትደማ የኖሬች አገር እንደ ሆነች ሕያው ምስክር ነኝ መለያየታችን እኛን እንጂ ጠላቶቻችንን አሁንም ወደፍትም አይጎዳም አሁንም ፍቅር ለትውልድ አንድነትን አንድ መሆናችን ምንም አያጎድልም ልዕልና እንጂ የፍቅር ጌታ ውስጣችን ያለውን ፍቅር እግዚአብሔር ያስቀጥላል አሜን ይሁን ኤርትራውያን እኛ ውንድሞችና እህቶች እናንተን መጥላት አንችልም ተያይዘን ማደግ እንፈልጋለን
Khgbcirye❤❤❤
ኣው ታያይዘን እንእደግ ያልከው ትክክል ነህ ኣንድ እንሁን ግን ኣይሆንም ፡ ለምን ኣሁን ኤርትራ ኢትዮጵያ ሞሆን ኣትችልም ኢትዮጵያ ደሞ ኤርትራ ሞሆን ኣትችልም ።
To understand, it demands level of awakeness. This presentation is a historical treasure in the future.
The PM started from water 101 and immersed all. Except few most are not fit for such restorative presentation.
አባ ደፋር ነህ !!!!! ፈጣሪ ይርዳህ ።❤❤❤❤
እብዱ ከሃዲው አብረው አህመድ ተዘቅዝቀህ ትሰቀላለህ
ምርጥ ነህ
I don't have words to describe this man this leader,he is such a great leader ❤........
Kikiki
ቆመጣ ምን ያስቀሃል@@nebiyuterefe3637
Wow great leader ,innovative, skillful! ....
ቢያንስ በሃገር ደረጃ የማንወያይበት አጀንዳ ሊኖረን አይገባም!!!! መሪ ማለት ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን አሻግሮ የሚያይ ማለት ነዉ ለእያንዳንዱ ችግራችን ከቦክስ ዉጪ መፍትሄ የመፈለግን ባንተ አየሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Gala bakehe enecheche new
ስንት ተከፍሎህ ነው
HE HAS DECLARED A WAR AGAINST ERITREA. THE BEGINNING OF AN END OF ETHIOPIA WILL BEGIN TODAY.
Yewiha kubaya poletika Le andena kifil temari Bicha new mestet yemigebaw. 😂
This ignorant does not know International Law, he does not know "act of God" or work of nature, he doesn't know the evil and destructive work of AMHARA RACE for 200 years, and more. So, all the rivers are flowing out of ETHIOPIA to other countries is work of nature. Ethiopia was ruled and run by dummy AMHARAS who do not have the brain and competency to put river and water flow to good use. Now he is blaming other countries. Irrational and psychotic reasoning.
አብቹ ጀግና ነህ የእውነት የ21ኛው መክዘ ጀግና መሪ✌️
ትችላለህ አባቴ👏👏👏
አብይ , የኢትዮጵያን ህዝብ ሀብት (GERD)ገርድን 20% የኢትዮጵያን አየር መንገድ 20٪ ልትሸጥ:: የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳትፈቅዱለት:: እናቶች እንጨት ሽጠው የገነቡት የአባይ ግድብ የኢትዮጵያን ህዝብ ሳይፈቅዱለት የልጆቻችንን ሀብት መሸጥ አትቾችልም::
በጌታ በእየሱስ ስም
ቅዱስ እግዚአብሄር ክፉ ሀሳብህን ሁሉ በፍጥነት ያፍርስብህ:: :: አሜን::
@@brighttube4me ተረጋጋ ዘመዴ።
በነገራችን ላይ ዶክተር አብይ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን የሚጎዳ ስራ አይሰራም።
እንደሚመሰለኝ GERD ይከራያል እንጂ አይሸጥም።
እንዴት ተብሎ ያንቺ አባት እብድ ነው
እውነተኛ በሀገር ፍቅር የወደቀ መሪ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እመኑኝ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ሳይሆን ተጀምራል አደራ ወገኔ በዚታሪካዊ ወቅት የአውንታዊ ተሻጋሪ እንሁን እንጂ የትንቢት መፈጸሚያ የታሪክ ተወቃሽ አንሆን ሁላችንም በየመንገዳችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘለቄታዊነት እናረጋግጥ
የኔ አብቹ አንተ ስጦታችን ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ጠላቶችህ አይቋቋሙህም🙏🏾🙏🏾🙏🏾💡💡💡🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾
ሰርጎ ገብ ነህ
@@temesgenreta8899 መንጋ ሁላ🤮
የሌባ ደጋፊ ዉሾች
Dr adiy I appreciate you
እውነት ነው ምላቹ አንድም ቀን ወድጄውም አዳምጬውም አላቅም ግን ዛሬ ልክ እንደ አንድ ኢትዬጵያዊ ወደብ እንደሚያስፈልገን እና ያለው ዘላቂ ፋይዳ ገብቶኛል... ግን ጥያቄ አለኝ አንደኛ አሁን ጊዜው ነው ወይ ሁለተኛ ለመወያየት ነው እንኳን ቢባል ልክ ለወደቡ እንደዚ ተንትኖ መፍትሄም እንዳለ እንዳስረዳው ሁሉ ስለ አሁን ግጭቶች ትንታኔ እና መፍትሄዎች ላይ ቢሆንስ ኖሮ?!!!
Inflation rate high honwl
No another Chance to decrease nurw wudinet.!!! Red sea!!!?
ጥሩ አይታ ነዉ። ነገር ሰዉየዉ እሱንም በአንድም በሌላም ሲያደርግ ነበር አላስተዋልነዉም እንጂ። ለምሳሌ አንዱ ማንም መሪ አስበዉት የማያቀዉ ሀገራዊ መግባባት ብሎ ያለዉ ነዉ።
Do you miss Eritrea 🇪🇷 army’s lol😂😂
PM Abiy - the legend the greatest !!
በአይምሮ በሸተኛ የምትመራ በአለም ብቸኛዋ አገር ኢ/ያ
እድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
ተገንጠሉ
@@ዋሰተገንጥለን ምናባህ ልትበላ ነው??? አማራ እኮ ነው አብልቶ እሚያሳድርህ ከዛስ አማራን አጥተህ ምናባህ ልትበላ ነው
@@EthiopiaFirst_1888
ጤፍ ቀረ አጮጭሮች ከመሆን ተረፍን ገብሰ በልተን እንደኦሮሞ ሸበላ እንሆናለን እባካቹህ ተጠረጉ፤
@@ዋሰ እኛ እንገነጠላለን ትግራይንና አፋርን ይዘን የሰሜኑን ህብረት እንፈጥራለን እኛው አሰልጥነን እኛንው ገላችሁ ስጋችንን በላችሁት እዛ የቀሩ ወገኖቻችንን በሰላም አስወጥተን ታላቋን ኢትዮጵያ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እንመሰርታለን ሰሜኑ ክፍል ከ 3ሺ አመት በፊት የነቃ ነበር አሁን ደሞ አንድ ከሆነ ትልቅ እንሆናለን
@@EthiopiaFirst_1888
ቡዳ መሆንሸን ማን በነገረሸ ትግሬዎችና አፋሮች እሺ ካሉሸ እኔ ምን ችገረኝ መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹህ
ለመሆነ ትግሬ አፋር አማራ ምን ቋንቋ ምን ባንደራ መሪሰ ምን ጠቅልሎ ይግዛ ይህንን ሁሉ አሰበሸበታልያሳቅሸኝ ብቻዬን መገንጠል አልችልም ያለ ትግሬና አፋር ማለትሸ ይህንን ካወቅሸ መርዘኛ ምላሰሸን አትሰበሰቢም በማያገባሸ ጣልቃ ገምትገቢ ጎንደርሸን ብቻ አታሳድጊም ኦሮሞ ምን ባንዲራ ያዘ ምን ዘመረ ምን አመትባል አከበረ ምን አገባሸ ዝም ጭጭ ብለሸ አማራን ክልል አሳድጊ እንቢ ካልሸ የኤርትራን ፅዋ ትቀምሻለሸ ሰልሸቶናል ካንቺ ጋራ መነዛነዝ
በጣም የ
ጀግና አስተዋዪ ነበርክ ምቀኛህ ምቀኛችን በዛ ማልመቱ ቢቀር የሚያለማን እንቅፍት ባልሆን
I just said WOW!! Visionary leader!! God bless you! The heavenly God has revealed to you!!
ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Actually our pm dr.Abiy
ከመጣህ ጀምሮ ያለህ አስተሳሰብ እና ራዕይ በጣም ነው ምደግፈው፣ምወደው።ትንሽ የሚቀረን የሰላሙን ጉዳይ ማስተካከል ነው፤ኢትዬጵያ ታድጋለች! ምንም ጥርጥር የለውም።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🇪🇹❤
eshi ayalkibet
እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።
Yes but keser yalut meriwoch hulum yeqeru dr abiy bicha noro lewuw yiqer or endesu yeseru
Change is coming with war
Game over
በትከክል አገሩን የሚውድ ሰው የአይምሮ እረፍት የለውም!!ምኞቱ ትልቅ ነው። ሀሳቡም ፍላጎቱም ትልቅም ነው። ረቂቅም ነው። በአፍራ ሽናነገሮችና በዝባዝንቴና ጊዜ ባለፈበት ነገሮች ጊዜውን አያጠፋም ምክንያቱም የአገሩንና የህዝቡን እድገት ስለሚፈልግ አይምሮው እረፍት የለውም። ለትውልድ ምቀኛ አይደለም የኛም መሪ ደግሞ ከእነዚህ ሁሉ በላይ ነው ከገባን ፈጣሪ የመረጠልን ድንቅ አይናማና አስተዋይ የእውቀት ባህር የሆነ መሪ ነው። ፈጣሪ የመረጠው የኢትዮጵያ ሀኪም ነውና እሱ ይጠብቅው።
Keep going your dream for someone it's the red sea im from somalia and we are very proud ours Sea ❤ 💪🏿you dream every time
I think it is critical issue we have to think our right and all possible option discussion is good thanks pm
የኔ ጀግና ኑርልኝ
በጣም ይገርማል እግዚአብሄር የልብክን መሻት ያሳካልክ❤❤❤❤❤❤❤ we Love you❤❤❤❤
Yes another war another defeat, first sort your internal affairs
የልብ መሻት😂😂😂😂😂
Lebenet
brilliant leader
መጀመሪያ ለሁለቱ ሱዳኖች የአስወሰዳችሁትን መሬት አስመስሉና ከዚያ ሌላ ማውራት ያምራል አለዚያ አትዘባርቁ!!!
Thanx❤❤
ይህ መልክቱ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀለ እያለ ነዉ ይህሰዉ አይምሮ ጤነኘ አይደለም ፋልመህ ተበልቶል በቅርብ እናሰነብትሀለን አተስብ ስለኢትዪጰያን
ለሚገባውና አገሩን ለሚወድ የሚገባው እንጂ ለማይገባውና ለአገሩ ደንታ ለሌለው ስለማይገባው አይገርምም ።
Good presentation best
የጨለመ ቢመስልም በመሪዬ የማይናወጥ እምነት አለኝ ሁን የምትለኝን ይገባሃል የምትለኝንም እቀበላለሁ ሲነጋ የሚያፍሩት ዘረኛነ የብሄር ኮርቻላይ የተቀመጡ ናቸው::
ፈጣሪ የቀባውን መሪዬን ጎሊያድንም ቢሆን እቀበላለሁ::
35:00
Allah protect and give you long life you are the model of real leadership that maintain by Ruasela (SAw) 👌🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
My king of king ethiopia
ወንዳታ እንደዚ ነው ሀገሩን የሚወድ መሪ ለህዝብ የሰባል
🐕🐕🐕🐕🐕🐕👹👹👹👹👹
atfiye tekula
I have no idea. We proud of having Dr.Abiy Ahemad ❤❤❤❤
አንተ ብልህና አርቆ አሳቢ ጀግና መሪ ባንተ ሁሌም እንኮራለን ❤💪🇪🇹🇪🇷❤️❤️🫡
Perfect analysis and right question !! 👏 👏
ሰጥቶ መቀበል ማለት ይህ ነው የግድ ነው መወያያት በትክክል 36:00
ይሄንን በቀን ሁለቴ ጠዋትና ማታ እየደጋገመ ዜጋ ሁሉ መስማት አለብን!
This statement is declared war in Eritrea.
Dr Abiy, you're perfect our prime minister 🦾🇪🇹
Abby et pm very great speech this will make you one of the greatest leader ethiopia ever had. But please get rid of these back ward leaders who preach ethnic stuff.
መሪን መሪ የሚሰኛው እኮ ይሄ ነው ‼️ መንገዱን በእውቀት እና በትግስት በድፍረት ማሳያት አራት ነጥብ
እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።
አራት ነጥብ አይጻፍም
@@estifanosteshager8587 ተፅፎ እያየኸው
Are you serious a leader first should guaranty the peace of his people, not spending his time in google and creat a story. What part of Ethiopia is he mangling really? Less than half?
@@hdhcndhch1320 ልማትና ሰላም የሚነጣጠሉ ነገሮች አይደሉም።ለልማት መስራት ለሰላም አለመስራት እይደለም ።ቆም ብለን ካሰብነው የጥላቻ ፖለቲካ ስለሆነ ነው እንጂ መንግስት ሁሌም እጁን ለሰላም እንደዘረጋ ነው ።
እንደዚህ ቆፍጠን ስትል ደስ ይላል እነ መለስ ዜናዊ ግመል ያጠጡበት ብለው እንደ መናኛ ያስወሰዱብንን ወደብ ጀግና ይመልሰዋል
ምርጥ ቅዥት ነው........ልትበታተን አንድ ሀሙስ የቀራት ሀገር ጭራሽ ወደብ.......የት ሄጄ ልፈንዳ አለች አሉ ቁንጫ....
😢አናትህ ይበተናል እንጂ ኢትዩጺያውያን ነን አንተ ቅዥታም መተን እናስመልሰሀለን ቀይ ባህርን ለማየት ያብቃህ
አንተ ቁጭ ብለህ የመንገድ ብና ጠጣ
@@yohanesSamson ቅዥታም.....መጀመሪያ ያስጨፈጨፍከውን የትግራይና የአማራ ወጣት አርድተህ ጨርስ......ተዛ ወጣቱን ለመቀነስ ያላችሁ አማራጭ በጦርነት ማስጨረስ ነው.....በዚህ ጭንቅላታችሁማ ለወጣቱ የስራ እድል እንደማትፈጥሩ የታወቀ ነው....
@@tigistkassa610 ቲጄዬ ምን ላድርግ ብለሽ ነው....እቤቴኮ ቡና የሚያፈላልኝ አጥቼ ነው.....ፍቃደኛ ከሆንሽና ቆንጅዬ ከሆንሽ መተሽ አፊይልኝ....ወረታውን እከፍላለው....
@@gashedebele9947 አረ ተ እንናንተ ሰዎች እውነነቱን እኮ እ ኛ ኢትዮጵያን ይቅርና አለም ያዉቀዋ መሪው Dr አብይ ባይሆን ኢትዮጵያ የምትባል የለችም ነበር ።ዘረኝነትን ጥሩ አየደለም የመዘንጋት በሽታ ነወ እሺ
❤❤❤❤ኢትዮጵያ love.
አብይ ኮሜድያኑ እርግጠኛ ነኝ ጥቂቶቹ በሆዳቸው ይስቃሉ ብዙዎቹ እንደአምላክ እያዩት ይገረማሉ።
ምትበላው የላት አሉ.........
ምንኛ መገረም ውስጤ ላይ የፈጠረው 💘💘💘 ለካ እንዲህም አለ 💪💪💪
@@micky405😂😂😂😂😂
SWIM OR SINK TOGETHER!!
LONG LIVE ABIY AHMED!!!!!
ጀግናው መሪአችን በርታ እግዚአብሔር አይምሮህን ከፍቶታል ክብር ለእርሱ ይሁን አንተ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ምስራቅ አፍሪካን የመምራት አቅም አለህ አሁንም ደግሜ በርታ እላለሁ
እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።
የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስቴር መለስ ዜናዊ ስህተቶች መካከል አንዱን ሃሳብ ጠቅሰሃል ዶክተር ኣብይ።
የኢትዮጵያ እናቶች እንባ እድሜክን ያሳጥረው!
as an Eritrean im not surprised another Ethopian leader is making the same mistake, provoking your friends and ally is not a wise decision.
ማን ጠራህ?
Dr Abiy.
You have wisdom and vision.
God be with you.
Are you going down to hell with him?
Abby became like king menilikr
One of the most important things that make us survive through ups and downs is our leaders strength and invincibility.
Kkiki this clown so called leader is the epitom of idiocy. A 7th grader Doctor can only deliver a buffet of mess.
@katuprag6214 I agree
@katuprag6214☑️☑️Fix internal problem first
People survive through their own means.
Abiy is not our leader
እንደ ባለአእምሮ እግዚአብሔርን እንደሚያውቅ ሰው የዚህን ህዝብ ስቃይ እልቂት ባታበዙ ጥሩ ነው ። ትንታኔው ትንሽ ህዝብንም መናቅ አላዋቂ ማድረግ ና የሁሉ ነገር እውቅ ፍጥረት እናንተ ብቻ ያሰመሰለ ህዝብ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ባልቻለበት ረሃብ መፈናቀሉ በበዛበት ጊዜውን ያለጠበቀ አጀንዳ ንውና እባካቹ ሰላም ስጡን
አብቹዬ እንዳተ ያለ መሪ አይገኝም ብርታ በርታ
እኛም የራሳችንን ኃላፊነት በተገቢው መወጣት አለብን
ህዝብ ስለገደለ ነው ሰው በላወች
@@AhmedyimerEndrisየትኛዉን ህዝብ ነዉ የገደለዉ?
Discussion for cooperation to use port is one thing. But what does "our natural right" and "because we have large population, we must have a port" mean and how is that going to create constructive discussion? That is not how other landlocked countries get access to a sea through a neibouring country. Uganda doesn't say " it is our natural right and therefore we must use dar es Salaam port," but negotiate with the Tanzanian government. The same with Switzerland. So I don't think the maturity of thinking is there in Ethiopian leadership and some part of the population for a constructive discussion.
ድል ለፋኖ💪💪💪💪አትጠራጠር
When will the Gov. Of 🇪🇹 take care of your IDPs & when do you urgently feed your starving innocent civilians before worrying about future generations 👉🏼worry for those unable to meet their basic needs now before all the extra grand projects.
አባ መላ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂 ኦዬ
@@abeladagi2899 ምነው አገር.የአብይ ብቻ አይደለም ሰለዚህ ይህ አሳብ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው ለፅንፈኞች ግን አይዋጥም አይደል😄 እኔ እንኮን.የምስቀው የማገጠውም የለኝ
@@ኢትዮጵያ-ረ2መAbiy bye bye 👋
Sihaasalu jilbifadhuf!
የዘነኑ ሚሊኒክ ለኔ በምንም ይሁን ሀሰብን ያሰመለስ መንግስት ከሆነ አብይ የአለም ጀግናየ ነው።
ጀግና
ከፈለግህ ገዳይ ቡድንህንና ዘሬ የምትለውን ይዘህ ሄደህ ስትፈልግ በምርኮ ከቻልህ በፍርጠጣ ተመለስ። እኛ የመቶ አመት ስራ አለብን። በአማራነታችን የጨፈጨፉንን ሳንበቀል ደማችንን ሳንመልስ ሙተን እንኳ በድናችን አያርፍም። ጀምረነዋል ጀምራችሁታል ወደኋላ ቀባህር ነጭባህር እያለ ወደኋላ የሚለን ሀይል የለም አይኖርም
እንዲህ ልክ ያለፈ ትርጉም የሌለው ልፍለፋ እውነት ይቺ ሀገር ምሁር የላትም ይስብላል።እንዲህ ትጫወትበታለህ ይሄን ህዝብ ።ምክንያቱም ተኝተናል አልነቃንም ።
ኢትዮጲያን የሚያክል ሀገር እንዴት የባህር በር እንዳይኖረን እንደተደረገ ሁሌ ሚቆረቁረኝ ነገር ነበር የግድ ነው በ ግድም በ ውድም ኢትዮጲያ የባህር በሯን ታስመልሳለች ። የጦር ግንባር ድረስ የወረደ መሪ አለን ይሄንንም አናሳካዋለን።
I have always wondered how a country the size of Ethiopia was prevented from having a sea port. We have a leader who has gone down to the war front and we will achieve this.
Brilliant and visionary. May God protect you.
He can blubber all he want but we are laser focused until we drag him out by the ear from wherever he hides
የአእምሮ በሽታ በታም ውስብስብ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ጫፍና ጫፍ መርገጥ ነውና
የዚህን ንግግር ሚስጢር እና ጭብጥ ካገኛቾሁ
ባይፖላር ዲስኦርደር ስለሚባል የአእምሮ በሽታ ቀድሞ ማወቅ የልፍለፋውን ሚስጢር ያገኙታል።
ነፍስ ይማር!
❤ይሄ ታሪካዊ ንግግር ነው አንጀቴ ቅቤ ጠጣ
ሁል ጊዜ በግብፅ ፖለትከኞች እቀናለሁ ሃያ አራት ሰዕዓት ስለ ውኃ ያወራሉ ኢትዮጵያ ፖለትከኛ ስለ ውኃ ጥቅም በፓራላማ ጀረጃ አይነሳም አንድ ሚዲያ እንካን አንድ ተቃዋሚ እንኳ አያነሳም ብዬ ይቆጭኝ ነበር አብይ በርታ ❤❤❤
My leader
አብቹ እንዳትሰማ። Keep going🥰🥰
Bezu yewest chiger ye economy chiger nw so yehen meftat yechigerochn kulfoch endemeyaz nw Pm thank you
God bless Ethiopia 🇪🇹
God Bless you Abichu ❤
Yes he will bless him to break Ethiopia
@@hdhcndhch1320 Thank you. It's the blind that will cheer him up
በቂጥሽ ይብዳሽ አፈንድጂለት!
አማኑኤል ሞላ መሰለኝ እንደው ይሄን ሰውየ ፀበል የሚወስድ
It's a good idea if it's solved by diplomatic relationships
እውነት ለመናገር 2ሚሌን የማይሞላ ኳርኪ የምታክል ሀገር የ2 ወደብ ባለቤት 120 ሚሌን እዝብ ምንም ለዛውም በኛው መሬት ግን እሄ የሚሆነው ብልፅግና ከጠፋ አብሶ አብይ ምክኒቱም አብይ በየምክኒቱ እዝቡን መግደል መጨረስ ነው የሚፈልጉት እርስ በርስ እያባላ
በአገሩ መጤ እየተባለ ሲታረድ ፥ሲፈናቀል፥ ንብረቱ ሲወድምበት የኖረ ህዝብ 'ቀይ ባህር' ያንተ ነው ምናምን ብትለው ደሙ ሚሞቅ አይመስለኝም።አሁን እኛ 🇪🇹 የምንፈልገው በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባትን ነው።እኛ ምንፈልገው የህግ የበላይነትን ፥ፍትህ፥ የኢትዮጵያዊነትን እስፒሪት ነው።
Now you’ve come to the point, you’re absolutely right.
He can talk all he want but we are laser focused until we drag him out by the ear from wherever he hides.
@@nebiyuterefe3637 shabiya and weyane said they will capture Ethiopia and they did it now abiy siad Red Sea and he will get it anta kofkaf makor tilyan
@@peaceandlove9924 enjoy your lekso you subhuman.
he talks about the future of Ethiopia ya all need understand this is not about him it is about our future he try fix what our fathers mistakes❤❤❤❤❤❤ I will fight for my country not for my race I always stand with my motherland no matter what!!
Kkkkkk ok u will see
አየ አቢቹ፦ ሁለት መቶ ተከፋዮችህን አሰማርተህ ራስህን ጀግና ጀግና ታስብላለህ፡፡ የቂል ስራ ነው፡፤
ደንዛዛ የማጠቅሚ
He is teaching them geography. The greed of Ethiopian leaders.
አየ አቢቹ፦ ሁለት መቶ ተከፋዮችህን አሰማርተህ ራስህን ጀግና ጀግና ታስብላለህ፡፡ የቂል ስራ ነው፡፤ አሁን ይህንን የአንተን ርካሽ ድራማህን የማይረዳ ኢትዮጵያዊ አለን??? ጨነቀህ አይደል ፋኖክንዱ ሲበረታ??? ተበልተሀል;
ደፋር ደንቆሮ ምሁሮችን ሲያስተምር😊😊😊😊😊
የትኛው ምሁር አንስቶም ጠይቆም ያውቃል ለመተቸት በደንብ ማዳመጥ አንዳንዴ ሰው ሲሸነፍ ይናደድና ምን ቢያስረዱት ከይገባውምና ደጋግሞ መስማት ክፍ ከመናገር ይጠብቃል።
አየ አቢቹ፦ ሁለት መቶ ተከፋዮችህን አሰማርተህ ራስህን ጀግና ጀግና ታስብላለህ፡፡ የቂል ስራ ነው፡፤ አሁን ይህንን የአንተን ርካሽ ድራማህን የማይረዳ አለን??? ጨነቀህ አይደል ፋኖክንዱ ሲበረታ??? ተበልተሀል; ተነቅቶብሀል፡፡
fano duqet honuwal,
ቂጥ ጭንቅላት ካለህ እንደዚህ አስበህ ትጽፋለህ ጅል ጅላንፎ ጅላጅል ባይገርምህ ዶ/ር አብይ በጣም ይለያል አባቱ እየሄድክ
@@ermya4340 Fano became flour i am sure. please drop your adress here we can further communicate
Abo yimachih bro❤
አብይ ስልጣን በዚህ ጉዳይ ላይ ተስማምተናል ይገባናል በጦርነት ሰውን በፍቅር
A genius like no other! God has proved that how much He loves Ethiopia 🇪🇹 by giving a leader like Abichu.
Nobody is gonna defeat you for 3 main reasons.
1. You are the most optimistic leader in our history.
2. You are self-made genius who knows the nature of the time.
3. You were a soldier, you have powerful a military personality that you are endowed by nature.
We don’t want to bully our neighborly brothers & sisters. But we need them see themselves in our shoe. We love all of our neighbors because we are Ethiopians.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Unit the horn!
What are you trying to say?
If he is a genius, what are you?? If his non-sensical babble makes you think so, then what can one say about you?? In fact, He is showing off his stupidity! None of his babble about water is scientific. Shamelessly He proved his complete ignorance!! Pathetic!!
ኦሮሚያን የኛ ኬኛ እያልክ ሕዝቡን ሁለተኛ ዜጋ አድርገህ የሰው አገር ባሕር ደግሞ ስታንጋጥጥ ትንሽ አታፍርም ። አብይ በጣም ዘቀጥክ ።
ጠቅላይ ሚኒስተር ኣብይ ኣህመድ የቃረብካቸው ሃሳቦችን ጥሩ እና ልክ ናቸው ፡ ኢትዮጵያ የባህር በር ያስፈልጋታል ፡ ብዙ ታሪካዊ እና ኢኮኖምያዊ ምጉቶችን ኣቅርበሃል ደስ ይላል ፡ መጨረሻ ንጉስ ሃይለስላሰ ኣንስተህ ያልከውን ነገር ግን ቢቀርብህ ጥሩ ነበር !! With love & respect from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Thank you very much for your kindness!we love you!
እግ/ር ይባርካቹ❤🇪🇹👋
እየውልህ ወንድሜ ወቀሳ እና ጥላቻ ምንም አይጠቅምም ሚጠቅመው ለወድፊት ትውልድ የሚጠቅም ነገር አርቆ እና አርቅቆ ማሰብ ብቻ ነው የሚጠቅመው
danielweldu6399 በዶ/ር አብይ presentation ሙሉ በሙሉ ብስማማም እንደ አንተ መጨረሻ በተናገረዉ እኔም ታዝቤዋለሁ anyway appreciat ur positivity.
የጠቀስካቸው ጎረቤት ሃገሮች እኮ በሙሉ የውስጥ አንድነታቸውን ሰላማቸውን አጽንተው እኮ ነው
አንዳቸውም በዘር የተዋቀረ ፓርቲ የላቸውም እኛ ደሞ በተረኛ ኦሮሙማ ስግብግቦች ታንኩንም ባንኩንም መሬቱንም ሰማዩንም ይዤ የበላይ ሆኜ እየገደልኩ እየጨፈጨፍኩ እኖራለሁ እያለ እንዴት ብለን ስለቀይ ባህር እናስባለን መልሱን አንተ አስብበት😊