I would like to thank the PM for his amazing leadership skills. And all the bishops and priests for showing willingness to come to agreement. God bless you all
this prime minster is blessed, the respect he shows to these papasat , his very thoughtful answers need to be commended. he is facing major issues interms of running our country, yet he has to deal with religious issues. the Ethiopian Orthodox Church will always be strong. this dialogue is important. I appreciate the fact he said (DR. abiy ) just let us sacrifice our selves, you guys (papasat) spread wongel ena sibket spread love.
May God protect you D/R ABIY. You are a peacefully man... And I am PROUD!!! to call you. first an ETHIOPIAN. Second my PRIME MINISTER. Third a SPIRITUAL PERSON. THANK YOU 💚 💛 ❤️
I have never seen the smartest diplomatic approach like this, I admire Dr Abiy Ahmed for that. But I am so sad that all this negotiations platform is set up by undermining the God given freedom of speech of the great and majority Oromo nationality. Trust me, Ethiopia needs serious normalization. Why do I mean by this? All people have to be equally treated, not like one side is giving some freedom for the other side. I don’t know how it is not visible for PM Dr Abiy Ahmed the bigotry and arrogance of one side over the others. Your excellency PM Dr Abiy, you can’t escape the truth forever but better to confront it.
We need part 2 of this discussion. The least you can do is provide a balanced report. All we hear is accusations, so it is fair we hear Bistu Abune Nathaniel’s group to counter-respond.
አንድ ነገር እናውቃለን ከዚህ ሁሉ ነገር ጀርባ ያለውን እግዚአብሔር ያውቀዋል። ማንንም ማመስገን በማንም ላይ መፍረድ አያስፈልግም። ምስጋና የባህሪው የሆነ የሚፈርደው እግዚአብሔር ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን
Amen
አቡነ ናትናኤል long life
ቡሽቲ ነው
@@weshela-in-chief raseh neh doma
1ኛ ችግሩ የስልጣን እና የገንዘብ ብቻ ነው ❗️
አባ ናትናኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የፍቅር አምላክ የቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋ ጥበቃ አይለይሆት አባታችን🙏🙏
😂
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሁሌም እንደምልህ" ጀግዬ"ሁሌም ከፍ በል!!!
አብይን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን. አብይ አስተዋይ አርቆ የሚያን የሚለውን በተግባር የሚያሳይ መሪ ነው 💚💛❤️
አብይን የመሰለ መሪን የምትነቅፍ አገር ምን ዓይነት መሪን ነው የምታመሰግነው?
ምን አብይ አራጁን ንፍጣም
@@Aka_editzz07 ዝቅተኝነት መንፈስ ከባድ ነው። የሚታየውን አሜን ብሎ መቀበል ካቃተህ በሂደት ታየዋለህ ።
@@solomongg3924 አብይ አራጅ ዘንዶ ነዉ የመጨረሻዉ ዘመን ምልክት ማሳያ ነዉ የሱ ሰልጣን እሱ ከመጣ ጀምሮ ምን ያልሆነ ነገር አለ የሰዉ ልጅ በእሳት ተጠብሶ የሚሞትባት ሀገር ሰዉ በከንቱ የሚገደልባት ሀገር ሆናለች አሁን ደግሞ ጭራሸ የሀይማኖት ጦርነት አሰነሳ እና ይሄ ደም መጣጫ ነዉ መንግሰት የሚባለዉ ጌታ አምላክ አብይንና ደጋፊወቹን በሰቃይና በዉርደት ይግደላችሁ
@@solomongg3924 mmmmkjjjjmmmmn
Bnnhhf
አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባቴ። ውዳሴ ከንቱው ከባድ ነው።
በጣም የሚጠብቃቸው አይተኛም
th-cam.com/users/livevJBAJ7SWvVE
*እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ እዉነት ነዉ*
ቁልቢ ገብሬል ይቅር ይበለዎት አባቴ!
አሳዬ ደርቤ‼️
እኚህ አባት "ከቁልቢ ገብሬል የሚገኘው ገንዘብ ለአካባቢው ልማት መዋል ሲገባው ለምን ወደ ሌላ አካባቢ ይሄዳል?" ብለው ላነሱት ጥያቄ ቁልቢ ገብሬል ይቅር ይለኝ ዘንድ ከለመንኩ በኋላ እንዲህ የሚል መልስ ልሰጣቸው ወደድኩ።
➔የቁልቢ ገንዘብ እኮ እንደ ግብር ከአካባቢው ሕዝብ የሚሰበሰብ ወይንም ከሰማይ የሚንጠባጠብ ሳይሆን ከሌላ አካባቢ ከሚሄዱ ክርስቲያኖች የሚሰበሰብ ነው።
➔የቁልቢ ገብሬል የገቢ ምንጮች እኮ "የብሔሬ" የምትሉትን ደብር "የአገሬ" ብለው ታሕሳስ 19 ቀን ወደ ቁልቢ የሚሄዱ የሰሜንና የመሀል አገር ክርስቲያኖች እንጂ የሐረርጌ ሰዎች አይደሉም።
➔የቁልቢ የሐብት ምንጭ እኮ ኢትዮጵያኖች እንጂ እንደ ቅዱስ ላሊበላ የውጭ አገር ቱሪስቶች አይደሉም። ላሊበላም የሚያመጣው ገቢ ለአገር ካልሆነ በቀር ለአካባቢ ልማት ውሎ አያውቅም።
እናስ...
!➔የመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች የአምልኮ ቦታ የሆነውን ቤተክርስቲያን የአንድ ክልል ባደረጋችሁት ቅጽበት የጓጓችሁለት ሐብት እንደሚራቆት ማሰብ እንዴት አቃታችሁ?
➔"አማርኛ ተናጋሪ ጳጳስ እና ቄስ አይምጣብን" የሚለው ጥያቄ የስለት ገንዘብ ይዞ የሚመጣውን አማርኛ ተናጋሪ ምዕመን ከደጁ እንደሚያርቅ መገንዘብ እንዴት ተሳናችሁ?
➔ከክርስቲያናዊ መንገድ የራቀ የዚህ አይነቱ ፌደራሊያዊ አካሄድ የቁልቢን ሐብት ከእጃችሁ በማስገባት ፈንታ ምዕመን አልባ ቤተክርስቲያን እንደሚያስታቅፋችሁ መረዳት ስለምን ተሳናችሁ?
ቁልቢ ይቅር ይበለዎት አባቴ!!
👍
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
እረ እንዳው ይገርማል ገንዘብ ገንዘብ በህዝብ ያመሃኛሉ ደሞ
እነዚህ ሰዎች አሁንም ብር ላይ ናቸው ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለን
አባቶቻችን እግዚያብሄር ያክብረልን እናተ ለኛ መገዳችን ናቹ ማንም እናተላይ አደበቱን ቢያነሳ አግባብ አይደለም እያሱን የከሰሱት ሰዎች አፍረው እግዚያብሄር ግን አድፋሙን ልብስ አውልቁለት አዲስም ልብስ አልብሱት ብሎል ፀጋውን ያወብዛላቹ አባቶቻችን
አባታችን አቡነ ናትናኤል ትህትናዎ እንደምን ያለ ትህትና ነዉ? እርጋታዎ እንደምን ያለ እርጋታ ነዉ? አስተዉሎዎቶዎ ምን ይደንቅ። እዉቀተዎ ምን ይጠልቅ??? በትዉልድ መካከል ትልቅ ጡብ አስቀምጠዉ ኦርቶዶክስን ስላነገሷት እናመሰግኖታለን። እድለኞች ነን እኛ ቡራኪያችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏
ከአብይ ጋር ወደ ፊት ይመችህ አባቴ😍🥰❤️👍👏👏👏👏👏👏
አሪፍ ድራማ ይዋጣልሀል ሌባ መሪ
@@ZethioUpdate ስው ግርም የሚለኝ እውነታውን እንዲህ በአደባባይ እያሳየ ድራማው ምኑ ጋ ነው ? አንመነው እሱን አባቶችንስ ? መፍረድ በራስ ሚዛን ነው እንጂ ሆይ ሆይ በሚያበዙ ሚዲያውች አይደለም ።
We are lucky to have you all .God bless Ethiopia.
ወሾቹ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጩሁ
አብቹ ቀጥል
ከሚጠለሁ የምንሞትልህ እንበዛለን።
Abichu🙏🙏👍👍🙏🙏🙏
አብቹ ሥጋ የለበሰ ዲያብሎሰ
ጠቅላዩ ዛሬም ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚቻል አሳይቶናል ሽማግሌ ሆኖ በሃይማኖት አባቶች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እንዲፈታ አድርጓል
ብዙ አወራሽ
ዱዝ
ጠቅላዩ ዛሬም ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚቻል አሳይቶናል ሽማግሌ ሆኖ በሃይማኖት አባቶች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት እንዲፈታ አድርጓል።
አብይ ምርጥ ሰው። ሠላምና ጤና ይብዛልህ።
ጥቁር ጣሊያኑን አብይ ሴራ ጠንስሶ የሰውን ደም አፍሰሶ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲል የሚያፍር አጭበርባሪ
ወሸት ክብሩ የሆነ ጥቁር ጣሊያኑ ዲያብሎስ አብይ አህመድ
በእውነት ይህንን ከሰሞኑ በቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን አስደንጋጭ ክስተት እንደጉዳዩ ክብደት የከፋ አደጋን ሳያደርስ ችግሮች በውይይት ተፈተው የሰላም አየር እንዲነፍስ ላስቻሉት ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ምስጋናችን የላቀ ነው።
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።”
- ማቴዎስ 5፥9
በወንድማማች መካከል ጠብ የሚዘራ ምን ይባላል? አሁን ለእስስት ምኑ ነው አስታራቂ የሚያሰኛት?
setanem mastareke gemerowal are zemen
አባቶችንም ፣ የሀገር ሽማጌሎችንም ፣ ይልቁንም ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማመስገን ቃላቶች ያንሱኛል ብቻ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጥልን !
የሰላም ሎሬት፣ አብቹ አባ መላ ያስተማረን ቅንነተ፣ አገር ወዳድነት፣ አንድነት፣ ምህረት፣ ትሀትና፣ ታጋሽነት ፣ ይቅር ባይነት፣ እርቅ፣ አርቆ ማሰብ፣ መቻቻል ፣ ተስፋ ማድረግ፣ መስራት፣ ማምረት፣ ወዘተ። ብዙ መልካም ነገር ነው❤️🩹 በሞገስ ላይ ሞገስ ለጨመራችሁለት በግራም በቀኝም ላላችሁ ለሁላችሁም፣ እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው የቤተክርስቲያን ችግር ፈቺ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይፍታው
ሰላማችንን ላረጋገጠልን እና አዳዲስ ምዕራፎችን እየገለጠ ኢትዮጵያን በማሻገር ላይ ያለው መሪያችንአብይ ግን ታላቅ አክብሮት፣ ፍቅር እንዲሁም ከበሬታን እንቸረዋለን! የምር የክብሮች ሁሉ ክብር ይገባዋል! እጅግ የምንተማመንበት ጠንቅቀን ስላወቅነው ነው!
አቢቹ በርታ አላህ ይጠብቅህ
Amennn betam yasazenal benateshe
እግዛብሄር ጥበቃውን ያብዛልህ እንኮእን ስላም ወረደልን እግዛብሄርኤትዬጴያን ባርክልን ጠብቅልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ እኮ እንዴት እንደምታስቡ አይግባኝም ይሄ ሰውዬ ሊያጠፋህ ነው የመጣው ነቅተህ ጠብቅ ደሞ ጭራሽ ሰባኪ ሆነ!!!! ተጠንቅቅ ድጋሚ ሙሴ እሚለውን ስም እየፈለገ ነው!!! ሰላም እንደምትወዱ ተስፋ አደርጋለሁ????? አስተውለሀል ሲጫወት እሱን ካመን እና ከተኛን በተኛንበት እንዱሚያሳርደን አስረግጬ ነው እምነግሮት!!!!!
የታሰሩትንይፍታ መጀመሪያ ይሄ ፕሪች ለፖፖሶች ሊያስተምር ነው ሀገርን በል በለው እያልእ እያስገደለ እንዴት ነው መከባበር ለእነሱ እሚያተምር አንድ ጭንጋፍ?? ገና ትፍርሳለህ እንደጋዳፊ ቀንህን ጠንብቅ የቀን ጅብ ሰው በላው አብይ እትጃጃሉ!!!!
አይ ግዜ በኔ ትውልድ እደአንተ አይነት መሪ ስላሳየኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ውዱ መሪየ የማይተኛው የማያቀላፋው ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኛም ፍቅር እና ሰላሙን ይስጠን።
እዉነትሸን ነዉ እንደ አብይ አይነት አሪወሰ ሳይጣን መሪ በሰዉ ደም ሰልጣኑን የሚመራ ሀይማኖት የሌለዉ የተረገመ መሪ አይተቸ አላቅም የሱ ሰልጣን ለሳይጣን አምላኪወች እና ለደም ጠጭወች ነዉ አብይ የንፁሀንን ደም እንዳፈሰሰ የሰማዩ ጌታ ደግሞ አብይንና ደጋፊወቹን ደማቸዉን ያፈሳቸዋል በእሳት ይጠብሳችኻል ጠብቁ
ለእኔ አንደኛዬ ነህ ድንቅ መሪ የሚሰማህ እና የሚጠቀምበት ቢኖር?
ጠቅላዩ ያሰብከው ነገር አላስኬድ ብሎህ ዙሪያውን ገደል ሲሆንብህ ቀልበስ ብለህ አስታራቂ ሆነህ መጣህ ተባኖብሃል ለማያውቅህ ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ዘር የለውም ገንዘብ የአለማዊ ነው የእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር ዘር አያስፈልግም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
አባ ናትናኤል የእኔ ኩራት
I knew you will sort this out too! I NEVER doubted you. May God bless you my PM! 🙏
You are one ☝️ of them he listed Short memory ??? we are not forget what he said he set the same chair 🪑two weeks ago
ማስመሰሉ ይብቃ መንግስት ከቤተክርስቲያን ላይ ሁለተኛ እጁን እንዳያስገባ።የተወገዙ አባቶች እንኳን ተመለሱ ነገር ግን ለፖለቲካ ፍጆታ ማዋል ይብቃ።
ጠ/ሚ አብይ ለሰላም ታላቅ ቦታ ያለው እና ለሰላም የሚከፈለውን ሁሉ መስዋትነት ለመክፈል ቁርጠኛ የሆነ ዓለም ያረጋገጠለት የሰላም ሙሴ ነው! ዕድሜን ከጤና ፈጣሪ ባርኮ ይስጥልን ውዱ መሪያችን!
Wutaf nekay
ሁሉንም በእኩል አይን የሚታይ አስተዋይና ለእዉነት የምትኖር ምርጡ መሪያችን እረጅም እድሜና ጤና በእውቀት ላይ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ አሚን !!
አብይ ደጋፊህ አይደለሁም ግን አድናቂህ ነኝ 🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክ
የተለየ መሪ ❤ብዙ ጤና የልብህን መሻት እንዲያሳይህ እግዚአብሔር ፀሎቴ ነው አብይዬ
አባብያ የልጅ አዋቂ ምን ላድርግህ አንተ መሪዬ ስለሆንክ እድለኛ ነች አገሬ ላንተ ብዙ ጥበብ እንደገና ይጨምርልህ ተቃጠልክ ለከፉ ሰዋች ጌታ ማስተዋል ይስጠው🙏
አብቹ ክብር ይገባዋል!ችግር የሌለባት ኢትዮጵያ ሳትሆን የሚገጥሟትን ችግሮች እና ፈተናዎች ተነጋግሮ እና ተደማምጦ ማለፍ እና መሻገር የምትችል ኢትዮጵያን በመስራት ላይ ያለ መሪ! ነገ ላይ ተሆኖ ሲታይ የሚያኮራ ታሪክ እየሰራ ያለ መሪ ነው!
አብይ ኢትዮጵያን አይደለም እድሉ ቢሰጠው አለምን መምራት ይችላል አብይ እኔ ከአላህ ጋር አንተ አገሬን ሰላም ፣አንድ አድርገህ ፣አዋደህ ፣ህዝብ በግድ ካልመራሀን ብሎ እስኪል ድረስ ኢትዮጵያን ትመራለህ
I would like to thank the PM for his amazing leadership skills. And all the bishops and priests for showing willingness to come to agreement. God bless you all
Who loves Abye, Abye loves Abye.
Bravo ay abichu you are big leader bravo 🥰🥰😊😊😊😊😊😊💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏💪💪💪
ያባቴ ልጅ ፕራይም ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ሺህ ጊዜ ንገስ ተባርክ።
You're crazy 🤪
Gat yetebekeu merze ezbe eko new yemimrau
@@diasporabilu7563 የተከበሩ ዲያስፖራ ወይ ምነዉ?
God bless you.
ይመቾት
@@senaittesfaye9536 ተባረኩ ይመቾት ሰላምና ደስታ ለርሶም ለኢትይጸያ ይሁን።
Wow👏👏 የእግዚአብሔር እርዳታና ጥበብ ሞገስ የበዛለት የ💚💛❤ዬ መሪ Doctor Abiy😇😇
እረ ሄ የመርዝ ብልቃጥ ልዑል እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርትያን አምላክ ከቅድስቲቱ ምድር ይንቀለው እሱ በፈጠረው ምክንያት ነው ይህ ሁሉ የንፀሃን ደም የፈሰሰው በእሱ ምክንያት ነው ይሄ የዲያቢሎስ እገልጋይ የንፁሃን እንባ ፍርዱን ይስጠው አይቀርም
@@birhanewetere8578 tikekele! የንፁሃኑ ደም ይፈርዳል!
ዶ/ር አብይ እውነተኛ መሪ፣ ታጋሽና ትከሻ ሰፊ መሪ ነህ። ይኼ ሁሉ ወጀብና አውሎ ነፋስ በላይህ ላይ ሲያልፍ አፅንቶ ያቆመህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።
Eko
Ye saw masaratu geta kahona endi new mihonau yenasu masratachu bizu amlik silahonu new
ፋና በምን ሞራል ነው ይህን የሚ
አባቶቻችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🤲🏼🙏🏽🤲🏼🙏🏽
እጅህ እንደሌለበት ለማሳየት የምታረገውን ጥረት አለ ማድነቅ አይቻልም ....አስመሳይነት ግን በጣም ያስጠላል
በጣም
Deberesh selam simeta? Ayzosh hulunim neger yefetewal...ye Ethiopia selam yiketelal
በአንተ ቤት በአባቶቻችን ላይ ፖለቲካ መስራትህ ነው:: ተንኮልህን ሁሉም ያውቃል::
ሰውዬው ለሰላም ሲል ምን ያላደረገው ነገር አለ! በተለያዩ ጊዜያት የሚፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት ያሳየው ብልሃት እና ትዕግስት የተሞላበት አመራር በታሪክ ሲዘከር ይኖራል!
*የነኔዌ መጨረቨ ፀሎት ላይ ከእዲስ እበባ ልደታ የኣዛውንቱ የኔ ብጤ በልመና መሀል በፀሎት ምን አሉ? ለዶ/ር እብይ ልብ ና ዕድሜ ስጥልን! 99ኙን በጎችን ከ ጠፉችው 1 በግ ኣቤት ፈጣሪ እንደ ኣለት በ2015 ኣያይዘን ትመሰገን! ፈጣሪ ሆይ በእሳት ውስጥ ድንገት የወረወራቸው አደራህን አምላክዬ ዲያቢሉስ ተንኩሉን አየተህ በንስሐ ቶሎ መልሳቸው 3 ጷጷሳቱን አቤት ከኃላቸው እሳት ከፊታቸው እሳት የ666 እውሬ ሊበላቸው ጉድ እያሉ ደረታቸውን እየመቱ! ኣቤት ምን ጉድ ነው የዶክትር ኣብይ ደጓ የኦርቶዶክስ እናቱ ነፍሳቸው ኢትዮጵያን በልጆዎ ዘመን ኢትዮጵያ ማቅ ለበስች ሲባሉ! እሪ ታላቁስ ጅግናው የኦሮሞው ኢትዬጰያዊው ጀግናው እቡነ ጴጥሮስም ሁሉም ከገነት ሲስሙ ምን እይነት እርግማን ያመጣብን ይሁን እሉ! ኣቤት የመጣው እሳት ሴይጣን ወይም ፊጣሪን ምረጥ ክዛሬ ጅምረህ ትውልድ ሆይ ትዘጋጅ እሉ!*
Waw Abi I don’t have any words God bless you ,best leader 🇪🇷
ውታፍ ነቃይ!!!!
አለቅላቂ በማያገባችሁ እየገባችሁ አታቡኩ
ይህንን ሰው በአለም ላይ በክፋቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት አብይ አህመድ
የችግሩ ፈጣሪ የዲያቢሎስ አገልጋይ ማ ሆነና ?
👍👍👍👍👍🙏
የኦርቶዶክስ ጸሎት መልስ ሲያገኝ አስታራቂ ሰው አስነሳ ታረቁም ለሱ ምን ይሳነዋል ተመስገን!! በቀጣይም ያለውን ምእመን በወንጌሉ እናጸና ዘንድ የጠፉትን በጎች እንመልስ ዘንድ እግዚሐብሄር ሊያበረታን የሆነው ሁሉ ሆነ። ለበጎ ነው!!!
መሪያችን አባቶቻችን እናመሰግናለን
አብይ ጉድጏድ ግባ 3 ሌቦች መቼም አባት አይሆኑም
ትህትናን እግዚአብሔር ይብዛልን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በፀሎት መጠየቅ አለብን
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እንደቸርነትህ ማረን መሀሪ ነህና።
this prime minster is blessed, the respect he shows to these papasat , his very thoughtful answers need to be commended. he is facing major issues interms of running our country, yet he has to deal with religious issues. the Ethiopian Orthodox Church will always be strong. this dialogue is important. I appreciate the fact he said (DR. abiy ) just let us sacrifice our selves, you guys (papasat) spread wongel ena sibket spread love.
እስካሁን ይሁዳን በፊልምና በመፅሀፍ ሰምቸዋለዉ ዛሬ ግን በአካል አየዉት....
አባታችን አቡነ ናትናኤል ትህትናዎ እንደምን ያለ ትህትና ነዉ? እርጋታዎ እንደምን ያለ እርጋታ ነዉ? ሰላሙን ለሀገራችን ያብዛልን አሜን
አብቹ የኔ መሪ አሏህ ይጠብቅህ ዘረኞች ጽንፈኞች በዛም በዚህም ችግር እየፈጠሩ አብይ ይላሉ ግን አንተነ ከህዝብ ጋር ለማራራቅ የማይፈነቅሉድ ድንጋይ የለም!!!!! አብቹ የኢትዮጵያ መሪ በመሆኑ በእኔ እድሜ ኩራት ይሰማኛል
አላህ ይጥእጠብቅህ???? ውሸታም ሌባ አራጅ አቡነ ናትናኤልን ጥቁር ነጥብ ሊያስጥልባቸው ነው!!!!! ይሄ አራጅ ገና እምታለቀልቀውን ያሳርድሀል!!!!
ሲጀመር አማራ ክልል ብዙ የተዘጉ ቤተ ክርስቴኖች አሉ
ልክ አባታችን የኦሮሞ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው ክፉ ህዝብ አይደለም ሆኖም አያውቀውም
እኒ እሰከማውቀ ድረሰ ብዙ ግዝ ብየዋለሁ አሁንም እለዋሁ የኦሮሞ ህዝብ ደግነት ተነግሮም
አያልቅም አባቶቻችን እናመሰግናለን
ኦረሞ ማለት ዳቢሎሰ ማለት ነወ እዉነት እናንተ ፈጣሪን የምታቁ ሰዉች ብትሆኑ ኖሮ በሀይማኖት ጦርነት አትጀምሩም ነበረ ግን እናንተ ሀገር አጥፉ ንፁሀንን የምትገሉ ዛፍ የምታመልኩ ጠንቋይ ጨሊያም ቆሻሻ ህዝቦች ናችሁ
@@burtefan ደንግል ማርያም ይህን ሲጣናዊ ነገገ ተናገር
በላለች አትድከሙ የጁንታው ቅጥረኞች ሰው አውቆባችሁል የዳቢሎሰ ቅጥረኛ መሆናችሁን
በናተ ሲራ ዳግመኛ እደማጣላ እውቁት የዳቢሎሰ አሸከሮች
@@rebka5068 ሌባ ጋላ ከናንተ ከጋላ ከከብት ከዛፍ አምላኪ፡ ህዝብ ጁንታ ይሻለኛል ጅንታ እኮ፡ሀይማኖት አለዉ ፈጣሪዉን አይሳፈጥም ኦረሞ ከብቱ ህዝብ ግን ፈጣሪዉንም አያከብርም እያቸዉ ዘመዶችሸን በሀይማኖት ተደብቀዉ ፖለቲካና ገንዘብ ሲሰብኩ
አቡነ ናትናኤል በሰለም በጤና ፈጣሪ ይጠብቆዎት።አብይና 3እነ አቶ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።
ዲፕሎማሲ የአንድ ሀገር ዋና መሰረት ነው፡፡ ታዲያ ይህ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉ ሀገራችን ለምታደርገው የብልፅግና ጉዞ ጉልህ ሚናን ትጫዎታለች፡፡ እናመሰግናለን ጠሚ አብይ አህመድ
የደደብነታችሁን ጥግ ማየት በመቻላችን ደስ ብሎናል::
anche dikala teshekemeshew zuri
በእውነት እግዚአብሄር አሁንም ጥበብን መልሶ መላልሶ ይስጥልን! ብልህ እና ድንቅ መሪ! እንዲሁም የምዕመናን እና የልጆቻቸው መጥፋት አሳስቧቸው ፍትህን ለመፈለግ የራስቸውን ጥረት ላደረጉት አባቶች፣ ይቅር ብለው ውስጣቸውን ለማሻሻል አወንታዊ እርምጃ ለወሰዱት ሲኖዶስ አባላት ምስጋና ይሁን!
የብልጽግና ወንጌል ምክር ነው።
Cheqla kadre
@@elijahda6424 አይዞኝ... ስድብና ክፋት ከሰይጣን ነው። አንድ ሰባት ፀበል ታዞልሃል/ሻል...
ደደብ ነህ ቆርቆሮ😡😡😡አቶ አብይ አህመድ ባናቱ ይተከል😡ይሄ ቀሽም😏😏😏
@@ዮሀና የተሸከምሽው ንፍጥ ጭንቅላት የአብይን ምጡቅ አእምሮ ስለማይረዳ አልፈርድብሽም...ትንሽ ትምህርት ቅሰሚበት
Today I agree with u still they need to be a real father God is able its show up
ስለ ቦረናም እንፀልይ
Abie you are the 👌 best
May God protect you D/R ABIY. You are a peacefully man...
And I am PROUD!!!
to call you.
first an ETHIOPIAN.
Second my PRIME MINISTER.
Third a SPIRITUAL PERSON.
THANK YOU 💚 💛 ❤️
ለሰላም ያለው ቁርጠኝነት እጅግ የላቀ ነው! ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ሰላም፣ ይቅርታና ፍቅር መረሆዎቹ ነበሩ። አብዝቶ ብፈተንበትም እስካሁንም ከነዝህ ዝንፍ ብሎ አያውቅም።
አብቹ በርታ
አብቹ በውሸትህ በርታ
አብቹ ኢትዮጵያን በማፍረሰ በርታ
አብቹ ሴራ በማቀነባበርህ በርታ
አብቹ ደም በማፍሰስህ በርታ
አብቹ በርሃብ በችጋር መቅጣትህ በርታ
አብቹ በማፈናቀልህ በርታ
አብቹ ኢትዮጵያን ሰላም በመንሳትህ በርታ ይህነንን ዲያብሎስ ማበረታት ማለት አንገት ላይ ቢለዋ ማሰቀመጥ ነው አንቺ ላይ ባይደርስ ነግበኔ ማለት ሲገባሽ ክፉን በክፋቱ በርታ ቀጥል ይባላል
ይህ ዲያብሎስ እያለ ኢትዮጵያ የመንን ነው የምትሆነው
ጠ/ሚ አብይ እግዚያብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ እንኳን ስላም ወረደልን አሁንም ያልታረቁ የሚታረቁበት ጊዜ ቅርብ ያድርግልን (የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው:: የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና -ማቴዎስ 5፥9 ) እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ባርክልን ጠብቅልን
አብቹ ተባረክ
ምኑ ይባረካል አስመሳይ የንጹሐን ደም በእጁ አለ
እግዚአብሔር ዲያብሎስን ባርኮታል ወደ ጥልቁ ነው የሠደደው
ጥያቄው በኦሮምያ ኦርቶዶክስን ለማስፋፋት ሳይሆን፣ ጥያቄው የጥቅም፣ የሥልጣን፣የዘረኝነት- የኦነጋዊ ፀረ አማራ የጥላቻ ትርክት ላይ የተመሠረተ መሆኑን የቀኖና አፍራሹ የጥላቻ ንግግር ያስገነዝባል።
Dr abey very respectful 🙏 I like z way he speaks and he speak with respect
ውታፍ ነቃይ!
አብቹ እንደ ልጅ የሚሉትን ይሰማል፣ እንደ አዋቂም ማለት ያለበትን እያለ ለሀገር እና ለህዝብ የሚበጀው እንዲሆን ምክንያት ሆኗል! አብይ አህመድ አሊ በሰላም እና በእርቅ የሰራውን ስራ ዛሬ ቀላል ቢመስለንም በነገዋ በበለፀገችው ኢትዮጵያ እይታ ግን የሚያስመሰግን እና የሚያስደንቅ ስራ ነው!
ይህ ህዝብ ነገ ያመስግነዋል ! ዛሬ ከአቅሙ በላይ ሊቆጣጠራቸው የማይችሉ ነገሮች እያፈተለኩ ቢያሶቅሱትም ችሎታውንና ጥረቱ አለማድነቅ አይቻልም ።
Ethiopia is lucky to have Dr Abiy as your leader at this crucial time. God be with you.
😀 Ethiopians don’t think that way. He is a con artist
ይሄ ንግግሩ የወረደ ሰው:: ዶማ
የኔ መሪ በዚህ ጉዳይ ስንት ነገር ተባልክ 💚💛❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ
ምንም ነገር እያማረኝ አይደለም እግዚአብሔር የተሻለውን ያውቃል ያድርግ።
እኔ ፈርቻለሁ አቶ አብይ ያሞገሰውሰው አይከርምም ልቤ ፈራ እንጃብቻ😢😢💔💔💔
ልቤ በጣም ፈራ ለምን አላቅም💔
ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይመስገን ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን።
Story always to side ለምን በደንብ ሳያስረዱን ማቅ አስለበሱን ? ካሁን ቦሃላ ሳላጣራ አልፈርድም ❤❤❤❤
ማቅ የለበስነው በታጠቂ ነፍሳቸው ላጡ ወገኖች ነው እንጂ እነሱ እንገጠል ማለታቸው ብቻ አደለም።
ያን ለማድረግ በስረአት እንጂ በሰረአት አልበኝነት አይደለም
ልብና ማስተዋልን ያድለን
እንደ እኔ ደግሞ ለሁለት በከፈሏና ሀገር ልትፈርስ ነው በሚል እንዲሁም ለተስውት ወንድሞቻችን ነው። አዝናለሁ እነርሱ በውስጥ ሊፈቱት የሚገባው ነገር በአደባባይ በመውጣቱ ። ( ህዝብ ማወቁ ግን መንሰዔውን እንድረዳ አድርጉናል። )
እኔ በጣም አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ቤተክርስቲያን የራስዋ የሆነ መተዳደሪየ ደንብ አላት ጥያቄአቸውን አቅርበው አልተመለሰልንመ ብለዋል አይደል ለምን በሌላ ምልዓተ ስብሰባ ላየ ሐሳባቸውን በተቃውሞ በተለያዩ ነገሮች እዛው ማሰማት እና ችግሩን መፍታት ይችሉ ነበር እንጂ ሌላ የፖለቲካ አጀንዳ የብሄር ብሔረሰብ የምንትስ በማለት ሌላ ታሪክ ውስጥ ምዕመናኑን በመክተት እምነቱን በማጠልሸት አይደለም፡፡ አሁንም ንግግራቸው ገንዘብ እና ስልጣን ነው ከቋንቋው በበለጠ ይህ ደሞ የእኛ አለማውያን ሰዎች ተግባር ነው እንጂ የእነሱ ሊሆን አይገባም ገዳም የገቡ እዞ ሊቃነ ፓፓሳት አሉ እምናቃቸው የሀሳብ ልዩነት ሲኖ መሸሸግ ያለባቸው ገዳም ነው እንጂ ሆቴል ገብቶ ደም አፋሶ ጥያቄ አለኝ ማለት አይደለም እኛ ማቅ ብንለብስ ለሶስት ቀን ነው ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ በምክንያት የሚገደሉ ሰዎች አሉ ስለነሱስ እግዚኦ ብንለ በዚህ ሰዓት ጥቅሙ ለእኛ ነው ፈጣሪ እንዲታረቀን
ለዚህ ነው ህፃናትን ለጦርነት የማገድካቸው ቁርሾ
EGZIABHER ymesgen betam des ylale EGZIABHER rejem edeme yesetachu Abatachn🙏🙏❤❤❤ye Ethiopian meri D/C Abiye Hahmed EGZIABHER rejem edeme yesetachu 🙏❤❤❤
በኢትዮጵያ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነው መባል ያለበት
አባታችን ትልቁን ሚና የተጫወቱት እሳቸው ናቸው በአማረኛ እና በኦረሞኛ የታገሉት አባታችን እረጅም እድሚ ጤና ይስጥልን ህዝብን አዳኖ እግዚአብሔር ናቸው ህዝብን አዳኖልን
ጅኦ
ፋናዎች በኢትዮጵያ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነው ሚባለው
Thanks God, Great God bless you Abiy, you clarifying the issue neutrally.
እሱ ይበጠብጣል፤ ወታደሮቹ ደም ያፈሳሉ፤ ዠምጋይ መስሎ ከች ይላል። He is 🤮
denez
@@ninigetaneh2634 የሴራ ፓለቲከኞች ከዶ/ር አቢይ ራስ ውረዱ። ይሄው እውነቱን እዚህ ስብሰባ ላይ በይፋ እየተነገረ እንኳን ተረዱ። በአባቶች መካከል የተፈጠረውን ችግር ወደ አመፅና ብጥብጥ እንዲቀየር ያባባሱት ፅንፈኛ ፓለቲከኞች ናቸው።
እግዚእብሔር ፍርድ ይሰጣል #አብይ ለዚህ ሁሉ ሁከት ተጠያቂው #አንተና አንተ ነህ ልብህ ያውቀዋል‼️ለዚህ አንተ ዋጋህን ታገኛለህ ‼️አንተ ያደፈረስከውን የተዋህዶ አባቶች እንዲያጠሩልህ በነገር ታስፈራራቸዋለህ‼️አቁም🚫ሐገሪቱን በበሻሻ ልክ አትይ‼️እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልህ ዘንድ እፀልያለሁ‼️🔔💠
ጀግናው አብቺ
አክተሩ አይሻልም
አሁን ይህን ነገር ማሰተላለፈ ለምን አሰፍለገ እኛ ሐዋርያት በሰራት በአንዲት ቅድሰት ቤተክርሰቲያን እናምናለን አንድ ሲኖዶሰ አንድ ፓትርያልክ አንድ ቤተክርሰቲያን አንድ መንበር እኛ ዘራችን ክርሰቶሰ ነው በዋጋ ተገዝተናል እግዚአብሔር አምላክ ሰለ እናቱ ሰለ ቅድሰት ድንግል ማርያም ብሎ ሰለጻድቃን ሰለ ሰማዕታት ሰለ ደናግላን ሰለ ደጋግና ሀገር ወዳድ አባትና እናቶች ብሎ የዲያብሎሰን ድራማ እንዲያፈርሰ እለምናለሁ አምላኬ ሆይ ፈጣሪዬ ሆይ
መጀመሪያ መንግስት እጁን ከቤተክርስትያን ላይ ያንሳና ህግን ያስከብር
ተከትሎ የመጣው ነገር አስከፊ ቢሆንም፣ እንቅስቃሴያቸው ለቤተክህነቱ ትልቅ አይን ገላጭ ነው። ከዚህ በኋላ በየአድባራቱ ገባ እያሉ ያለውን የአስተዳደር ችግር ያስተካክሉ ብዙ ችግር አለ።
I have never seen the smartest diplomatic approach like this, I admire Dr Abiy Ahmed for that. But I am so sad that all this negotiations platform is set up by undermining the God given freedom of speech of the great and majority Oromo nationality. Trust me, Ethiopia needs serious normalization. Why do I mean by this? All people have to be equally treated, not like one side is giving some freedom for the other side. I don’t know how it is not visible for PM Dr Abiy Ahmed the bigotry and arrogance of one side over the others. Your excellency PM Dr Abiy, you can’t escape the truth forever but better to confront it.
Victim mentality!
Hypocrites!
እምነቴ ሃይማኖቴ ለግሌ ነው።የነገ ተስፋዬን ከአምላኬ እንጂ ከሰው ልጆች አላደርግም!የሰው ልጆች ካሃዲዎች ናቸው ስታፈቅራቸው ከእነሱ ጋር ልትኖር ስትሻ ያሳድዱሃል፣ያገሉሃል ከአንድነትይልቅ ማግለል እና መለያየትን ልዩነታቸውን አብዝተው ይዘምራሉ!!!
ትእቢትን እግዚአብሔር አርቅልን
እንዴት ውሀ ወደ
ላይ ይፈሳልል ?
ወይ ድፍረት ዘንድሮ
እጅግ በጣም የሚግርመው ድፍረት ደግሞ መቼም ከዚህ ተምርችህል ማለቱ ነው
ጠቅላይዬ እኛ የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋዶ ልጆችም ሆን ሌሎች ወገኖቻችን ችግሩን ከመስረቱ አውቀናልና ምንም አይነትዶክመንተሪ ተጨማሪ DRMA እንሰማም
በዚህ የተቀደሰ መንፈሳዊ ሂደት ተሳትፋችሁ ለኢኦተቤክ፣ ለኢትዮጵያ ሀገራችን እና ለሕዝቧ ደስታ፣ ሰላም፣ ፍትህ እና ምህረት ላመጣችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!🙏🙌❤
❝እርሶ ግን እኔን ይወዱኛል❞
ክፍል 2
ዳይረክትንጉ
ድርሰቱ
ፕሮዲዩስንጉ
ምንም እንከን ማይወጣለት፣ ተመልካቾችም በገመቱበት መንገድ
የቀረበ😎
አይ እውቀት!
@@DanDan-td1dp ስንቱን ገርተህ ትችለዋለህ ?ከመታዘብ ውጪ ! ችግሩ ቢቀጥል ብሎ ምድብ የተሳነው ስንት ጭንግፍ አለ ?
😮 ወደው አይስቁ አለ 😂
እኮ
እነዚህ ጳጳሳት በቤተክርስቲያን ቅኖና ምን ይሁን መጨረሻቸው መነሳት እንዳለባቸው ነው መጸሐፍ የሚያዘው አባቶች ምን ይሉ ይሆን መጨረሻው ምን ይሆን !?
We need part 2 of this discussion. The least you can do is provide a balanced report. All we hear is accusations, so it is fair we hear Bistu Abune Nathaniel’s group to counter-respond.
Don’t be fool my friend it’s government’s channel 😂😂😂
መርጦ የሚተላለፍ የቴሌቭዥን ዝግጅት መሆኑን መዘንጋት አያስፈልግም ።ሕዝብ ሲያልቅ ምንም ያላለና ትልልቅ ክስተቶችን መዘገብ ያልቻለ በዚህ ገፅታን ለመገንባት የተተወነ ተውኔት ሰዎች መታለል አይገባንም