ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም | "ሞት መካቹ" | ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስላም ከብር ለናንተ እንደዚህ መከራችሁን እያያችሁ ሌት ቀን ሳትሉ እየስራችሁ ያላችሁ ጀግኖቻችን ከብር ለናንተ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብርና ሞገስ ለእናንተ ለጀግኖቻችን ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
    @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ ለምታረጉትነገር እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ስራ ነዉ እንደዚህ አይነት ሀይ ዊ ላይ ከቶኩሱ ይልቅ ከአንዱ ጫፍ እስከሌላዉ ጫፍ ጎማ ሚያተንፍስ እንደ እሾህ ያለ ሹል ብረቶች በሁለት ሰዎች ከአንዱ ጠረፍ አንዱ ይዞ ሌላዉ መኪና ሲመጣ ከሩቅ ጠቁሞ መያዝ አይቻልም ስራዉ ካለቀ በኋላ የሰራችሁት ጎማ ማተንፈሻ ሰብስቦ መንገዱን መክፈት
    ከናንተ ባላቅም ግን እንዳየነዉ ይህ አማራጭ መልካም ይመስለኛል

  • @Ethi912
    @Ethi912 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥሩ እኔ ግን ለጉምሩክ ኮሚሽን ጥያቄ አለኝ የማታ ስራ ላይ ስርቶኞች በቀጡ መብራት እና መቀመጫ ዴስክ የላቸውም ሌላው ጌዜው ዘመናዊ ነው ለምን መኪናውን እስካን የሚያደረጉ በአጭሩ መኪናው በቀላል ምን እንደያዘ ይታወቃል ሲቀጠል ጫና ያቀላል ! የተወረሰቱንም ቶሎ ቶሎ ማስወገድ በመቀጠል በደሮን ካሜራ አካባቢውን ቀንም ማታ መቀኘት ለተቀላጠፋ ስራ ይሆናል !

    • @alialax4188
      @alialax4188 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @lolololl7692
    @lolololl7692 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብ ለኢትዮጵያ ወታደሮች ሂወተታቸው እየሰጡን ለሚያኖሩን😥👐👐🙏🙏💖🌹💐🇪🇹 እምዬ ሀገሬ ጀርባሽ አለመላጡ በገዛ ልጆች ተሰቃየሽ
    እባካች እንደምንም ብላችሁ አዘምኑት ፍተሻውን በዘመላዊ ቢሆን ያግዛል ብዬ አስባለው🇪🇹🙏🙏🙏

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤BLESSINGS TO ALL ❤

  • @muhammedAli-xu8bv
    @muhammedAli-xu8bv 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከሞት ማንም አያመልጥም

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @SolosoloDebisa
    @SolosoloDebisa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቃውን መውረስ አንድ ስራ ሲሆን ዋናውን አዘዋዋሪ ማደንም ያስፈልጋል በዛ መንገድ ነው ችግሩን ከስሩ መንቀል የሚቻለው በዚህ ላይ ምን እየተሰራ ነው ???

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Police dog የፖሊስ ዉሻም እንደ ተጨማሪ እግዛ በተለይ ለፍተሻ ቢኖር ፈታሾችን ያግዛል። ለተወሰ ግዜ በምሽት የሚደረግ ጉዙ እንቅስቃሴ ላይ የሰአት ገደብ ቢደረግ ምክንያቱም አብዛኛውን ግዜ ምሽትን የሚመርጡት በህገወጥ የያዙትን ለማሳለፍ ስለሚፈልጊ

  • @lolololl7692
    @lolololl7692 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጉሙርክ ባለስልጣናት በደንብ ውስጡ መፈተሽ አለበት 🙏

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኖ ለዚህ ነው ብዙ ሰው በሺተኛ የሚሆነው ውይ ውይ

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሁሉ ሃገራት የመዋስን ራዳር ተተክሎ ሊዩ ኣሃዱ 2 ፌደራል ፖሊስ ግምሩክ ፈታሽ የማካይድ ቴክኖሎጂ ታግዞ መቕዋቅም አለበት ለህዝቢ ዲንነት ለሃገር ሰላም

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፎተሻ ስደረግ ሹፈሩ ከነረዳቱ የተሽከርካሪውን ቁልፍ መቀበል አለባችሁ ምክንያቱም የተደራጂ ወንጀለኞች ናቸውና ሌላው አልሞ ተኳሾች ከበቂና በተለየ ሁኔታ በንቃት መጠበቅና ለማምለጥ ከሞከረም ማስቀረት

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንገድ ማስፋት ያ ሁሉ ባዶ ቦታ እያለ አንድ የመሄጃ አንድ የመምጫ መንገድ ብቻ በቂ አይደለም። አንድ መኪና ቢበላሽ የትራፊክ ፍሰት ቆመ ማለት ነው። ማከእጅ መፈተሽ ተወቶ በቴክሎኖጂ የተደገፈ ቢሆን ፈተሻው ይፋጠናል ግዜም ይቆጥባል በቀላሉ ያልተፈለገ እቃም ወንጀለኛንም መያዝ ይቻላል ለመግዛትም ዋጋውም ያን ያህል ውድ አይደለም።
    ጠንከር ያለ እርምጃ ይዞባቸው የመጡበትነ እቃውን ብቻ መኪና እራሱ ለመንግስት ውርስ ማድረግ ለሚፈለገው አላማ ማድረግ። ይዘውት የመጡትን ቀኑ ያለፈበት እቃ እራሱ ማስወገድ የሰው ጉልበት እና ወጩ ስለሚጠይቅ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የማይጠቅም ኮተታቼውን ያራግፉብናል

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኖ አገሬ ስቱ በዘበዘሺ በዶክተር አብይ ዘመን ግን አትበላትም

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከገመድ እና ከተራ ብረት ኬላ ዘመናዊ ኬላ መስራት ብረት እና ኤሌትሮኒክስ ሴንስ የሚየደርግ ኬላ ቴክሎኖጂ ማጠናከር። ኬላ በጥሶ የሚሄድ ከባድ ወንጀለኛ ህገ ወጥ ኮንትሮባንዲስት ብቻ ሳይሆን አሸባሪ ስለሆነ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ

  • @gedatilahun8687
    @gedatilahun8687 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    LEMIN YIWASHAL 20 MEKINA KEKELA TENESTO BE ASACHA SA'AT IYASALEFU ANDI MEKINA YIZO ZEGABI MESRAT WURDET NEW.

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Helicopter teteqemu

  • @amarbin9068
    @amarbin9068 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jegnoch

  • @tewodroswuhibe4202
    @tewodroswuhibe4202 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አናተ በጥራቆች

    • @SelamSelam-om8gq
      @SelamSelam-om8gq 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወያኔና ቡችሎች ሁሌ መጮህ ልማዳችሁ ነዉ ያዉ ጀግናም ባንዳም መዉለድ ሀገሬ ልማዷ ነዉ አያታችሁ ተንጨረጨረ አይደል ንገረዉ ለሻቢያዉ

  • @BahreAbub
    @BahreAbub 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ዘይት ይወገዳል ለምን ለሌላ የተለያዩ የልማት ሥራዎች አትጠቀሙትም, recycle, motorbike u can use it by creating job for other hard work people and what you did the gemstone,don't try tobacco like innocent you guys are corrupt I'm sure 100% you do alot of thing behind, we don't need more coreuption may God bless Ethiopia

  • @feadugzaw9479
    @feadugzaw9479 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋራ ጋላ ስለሆናችሁ ነው እኮ

  • @Eyobsha
    @Eyobsha 38 นาทีที่ผ่านมา

    ተረት ተረት