የዚህ ዘመን መልክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 หลายเดือนก่อน +12

    ሁል ጊዜም በናፍቆት ነው የምጠብቅህ። በበቂ እውቀት ተንትነህ ታስረዳለህ። ብዙዎች እንዲማሩና ራሳቸውን እንዲገነቡ አስችለሀልና እናመሰግንሀለን!!🙏🙏🙏

  • @JahAdam
    @JahAdam หลายเดือนก่อน +12

    ጋሼ አባቴ አሹዬ እባካችሁ የዚህ ቀጣይ ቪዲዮዎችን ቀርጻችሁ እጃችሁ ላይ ካለና ኤዲቲንጉ ካለቀ በእግዚአብሔር ስም ሁሉንም ዛሬውኑ ልቀቁልን ምንም ነገር አትጠብቁ እውቀትና ጥበብን የተራበ ትውልድ እያፈራችሁ ነውና እባካችሁ ሁሉንም ልቅቅ አድርጉልን መጠበቅ አንችልም!

  • @YihunAynye
    @YihunAynye หลายเดือนก่อน +2

    ተከታይ ለማግኘት ሳይሆን ትውልድን ለመቅረፅ ከልብ ከሚሰሩ ጥቂት ሠዎች ቀዳሚው ነህ!!!❤

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ እናመሰግናለን
    - ለሰው ልጅ አንዱና ትልቁ የህይወት ፈተናው ነገን አለማወቁ ነው የህይወት መነፀራችን ነህ ብልህ ያንስብኛል
    - እግዚአብሔር ለሀገራን የላከህ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ ክበርልን!።
    - የኔ አስተያየት - ሀገራችን እየታመሰች ያለችው በአርሶአደሩ ሳይሆን ሳይገባቸው በሰለጠኑ ሙህራን(ስሙ ማይመጥናቸውም) ነው። እና የአካዳሚክ ሰው እንደመሆንህ መጠን ብዙ በየዘርፉ ያሉ ሙህራንን ብትጋብዝ፣ ብትሰባሰቡ፣ አንተን መሰል ሰዎችን ማብዛት ብትችል፣ እና ሌሎችም... ስል ምልከታየን አሰፍራለሁ አመሰግናለሁ።
    - ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu หลายเดือนก่อน +3

    መልም እናት ለልጆቿ የተመጣጠነ ምግብ እንደሚታዘጋጅ አሸ ሁልጊዜ የሚያዘጋጀውና የሚያስተምረው ትምህርት ለእኔ ተስማምቶኛል

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ።
    በአካል ባልገኝም ትምህርቱ ለህይወቴ ጠቅሞኛል።እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @RebekaTemtime
    @RebekaTemtime หลายเดือนก่อน +2

    አሹዬ እንክዋን ደና መጣህ እንክዋን አደረሰህ ኪዳነምህረት ትባርህ

  • @silas8349
    @silas8349 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ እጅግ ጠቃሚና ውድ ትምህርት በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች ቢተረጎምና ህዝባችን ቢማርባቸው በትምርትቤቶችም መፅሐፍት ቢቀረፅ ብዙ የምንጠቀምበት ነው

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሸናፊና ያሬድ እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገርም ነገር ነው ያመላከታችሁን
    እኔ እስካሁን ባደርገው የማይሰለቸኝ ነገር ቢኖር ብቻዬን መቀመጥና የአቶ አሸናፊ ቪዲዮችን ማየት ማዳመጥ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt หลายเดือนก่อน +2

    አሼ እንኳን ደህና መጣህ ።እደሀፍ ደጉን ዘመን ያቅርብልን ❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤🙏

  • @shimlisfiseha740
    @shimlisfiseha740 หลายเดือนก่อน

    እድሜዬ 50 ነዉ ።ከዚህ በፊት በአካባቢዬ የሚከናወኑ ነገሮችን እንደዚህ በጥልቀት የመመልከት ልምድ አልነበረኝም ። ይህንን ቢዲዮ ካየሁ በሓላ ሁሉንም ነገሮች በዚህ መንገድ የቀጣይ ዘመን መዳረሻዎችን አሻግሬ መመልከት ጀምሬያለሁ ። የተኛዉን አምሮዪን ስለቀሰቀስከዉ በጣም አርጌ አመሰግናለሁ ። ከአሁን በሓላ በማንኛዉም ንግድ ብሳተፍ በዘርፉ መሪ ሆኜ መቀጠል አስችሎኛል ።

  • @Fortunehousing
    @Fortunehousing หลายเดือนก่อน +3

    አሼ፣ አንተ ታላቅ የዘመኑ አስተማሪ ነህ። ምስጋና ይገባሃል።
    ጥያቄ፣ ከኛ ጋ በቀጥታ በማሃበራዊ ሚዲያዎች ሰለሚያወሩን AI bots, እስከምን ድረስ ልናምናቸው እንደሚገባ፣ ከመንፈሳዊ/ክሃይማኖታዊ እና ሞራል አንጻር፣ ከሰው ልጅ ነጻ ምርጫ አንጻር፣ እና እስከምን ደረስ መረጃዎቻችንን ልንገደብ እንደሚገባ እና መንገዱን ሃሳብህን ብታጋራን።
    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ፣ አመሰግናለው።

  • @DuretiDeneboMimi
    @DuretiDeneboMimi หลายเดือนก่อน

    በመልካምነት ተከብ የልጅ ልጆችህ ዪስሙህ ተባረክ አሼ ሀዋሳ ስትመጣ ቤቲ ቡና አፈላልሀለሁ
    በደሀዋ ቤቴ
    ለከሼ ዪድረስልኝ።
    ተባረኩ።

  • @דרגואזו
    @דרגואזו หลายเดือนก่อน +1

    አሼ እንኳን ደና መጣቹሁ❤❤❤ ስልክህን ላክልኝ

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 หลายเดือนก่อน +1

    ካን አካዳሚ /ትምህርት ከዚህ ማለት ነው።የአይሁዶች ነው።ጥሩ ሓሳብ ነው ያቀረባችሁት እናመሰግናለን።

  • @leyunew
    @leyunew หลายเดือนก่อน +1

    አሼ ሁሌም 1ኛ!

  • @FarisKerabeza
    @FarisKerabeza หลายเดือนก่อน

    ዋውውው አቶ አሼ ምንወጣህ የዚ ዘመን ቅመም ነህ ድንቅ እይታ ነዉ እንደ ሀሳብ ማቀርበው ነገር ቢኖን ሁኔታዎችን አቅጣጫዎች አመላክተህ መፍትሄዎች ላይ ሰፋ ብታተኩር ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ አንድም ደሞ ደስስ ሚለው ነገረ ማይካድ የሆነ ሀቅ ነገር ቢኖር ከባባድ የሆኑ ችግሮች ጠንካራ የሆኑ ትውልዶች ይፈጠራሉ ጠንካራ የሆኑ ትውልዶች ምቹ የሆነች ሀገር ይፈጥራሉ ምቹ የሆነች ሀገር ልፍስፍስ እና ለዘብተኛ ትውልዶች ይፈጥራሉ ልፍስፍስ እና ለዘብተኛ የሆኑ ትውልዶች ከባባድ ችግሮች ይፈጥራሉ ዱንያor ምድራዊ ቆይታ ሽክርክሪት ነው በርታ አቶ አሼ ያሬዶ አንተም እንደዛው በጣም ቅን ሰው ነህ አመሰግናለሁ አላህ ካቆየን ብዙ ነገር ትለውጣላቹ ብዬ አስባለሁ

  • @thebible3663
    @thebible3663 หลายเดือนก่อน +1

    Your works helped me alot to see things critically and act up on them. For further, I want to get you end to end. Blessings

  • @sabamebrahtu9791
    @sabamebrahtu9791 หลายเดือนก่อน +1

    Betam kelibe Amseginalhu.

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @OliyadDechasa
    @OliyadDechasa หลายเดือนก่อน +1

    Thank-you ashu

  • @AbrahamBeyene-ny3gi
    @AbrahamBeyene-ny3gi หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ዕይታ ነው 🙏

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @mimiAtena
    @mimiAtena หลายเดือนก่อน +1

    እንክዋን ሰላም መጣችሁ የኛ እቁዎች

  • @BiniamMekuria
    @BiniamMekuria หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt หลายเดือนก่อน +1

    Wow ashu ❤

  • @zelalembekele8112
    @zelalembekele8112 หลายเดือนก่อน +1

    amazing...

  • @Semu-vo6zs
    @Semu-vo6zs หลายเดือนก่อน +1

    Wate is real souers god bless you

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwww amaizing teaching

  • @jilife-jw1wb
    @jilife-jw1wb หลายเดือนก่อน

    ዉድ ስጦታችን መምህር አሼ ስለምታረግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የኛን የተማሪዎችህን ፍሬ አሳይቶ ይክፈልህ
    በተጨማሪ የምታስተምራቸዉን የህይወት መርህምዎች ድራማዊ በሆነ መንገዶች የትኛዉ አካሄድ ምን ዋጋ እደሚያስከፍል በየትኛው መንገድ ብንሄድ የዘላለም ዕረፍት እደምናገኝ ብሰራልን...............የሰው ልብ ዉስጥ በደንብ መግባት ይችላል ብዬ አስባለዉ ከርስዎ ባላዉቅም እናም በጣም እናመሰግናለን ስለምታረጉት ነገር we will see you in the top

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 8 วันที่ผ่านมา +1

    @impact seminar

  • @KiyekofaGelana
    @KiyekofaGelana หลายเดือนก่อน +1

    Ashe yemitnagerachew kalatoch bemulu bene hiywot lay tilik tirgum alachew. Impact alachew. Bante training lay sile lijoche siket betmirt zuriya yalkuhn. Practicaly belije ayehut.

  • @theSeatedgamer
    @theSeatedgamer หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አሼ!

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d หลายเดือนก่อน

    Ashe ewent lemenager ene bezi gize anet behiwete selaleh hiwetn endadise endenor ende abate kefite eyemerahange selehone kelibe amesginalew rejime edemna tena yisetilinge ewedachiwalew❤❤🎉🎉

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 หลายเดือนก่อน

    Eye-opening podcast for the future.

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @gezahegndegefu4434
    @gezahegndegefu4434 หลายเดือนก่อน +1

    Konjo betam intro metewachu betam new dese yalegne

  • @fasilmekonen1967
    @fasilmekonen1967 หลายเดือนก่อน +1

    Hi ashi arif program new gen ande teyake alegh pattern malet men malete new sefa argeh betaberaralegh thanks so much

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  หลายเดือนก่อน

      እናብራራለን!

  • @masreshamtke
    @masreshamtke หลายเดือนก่อน +1

    እሼእናመሰግንአለን❤🎉🎉❤

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ! ተምሬበታለሁ፡፡

  • @ZeyedeNigatu
    @ZeyedeNigatu หลายเดือนก่อน

    Ashe jeginaye nehi kirib be ejihi eshelemalehu

  • @theSeatedgamer
    @theSeatedgamer หลายเดือนก่อน

    አሼ እናመሰግናለን። ያንተ ለየት ይላል። መረዳትህ ጥልቅ ነው። ለመናገር ያህል አትናገረውም። መረዳትን ከትህትና ጋር ሸምነህ ይዘሀልና በያለንበት እጅ እንነሳለን።
    ቀጥሎ ግን እዚህ podcast ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ።ለምን ሰው ምግብና ልብስ አሁን ባለው መልክ የግድ ያስፈልገዋል ተባለ?
    from nothing somthing ለማግኘት ሰው መላ እያሰቀመጠ ከሆነ (አንተ እንዳልከው)
    ለልብስና ለምግብማ አማራጭ ማምጣት ቀላል ነው። ሰው ሰመያዊውን (ቁሳዊ ያልሆነውን)አለም asymptotically እየተጠጋው ይመስላል። ሰው ፍጹም መንፈስ ብቻ ባይሆንም ; ግን ልብስና ምግብ አሁን ባለው መልክ አስፈላጊነቱ የሚጠፋ ይመስለኛል።

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 หลายเดือนก่อน

    Congratulations Yared 🎉
    Many blessings for you ❤
    Am a man, I will come for foot massage 💆

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 หลายเดือนก่อน

    Thanks Ash

  • @bekijida05
    @bekijida05 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmazingWorlds-kj7tn
    @AmazingWorlds-kj7tn หลายเดือนก่อน +1

    Amsgenalow ene yorsalem ebalalow ke Eritrea btam eytkemeyn now

  • @zakirmohamed6506
    @zakirmohamed6506 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 หลายเดือนก่อน +2

    Do u guys have online course?

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 หลายเดือนก่อน

    መቼኤ ነው ቀጣሀ ህናመሰግናለን

  • @Alemye777
    @Alemye777 หลายเดือนก่อน +2

    AI technology እንኳን ምንያህል በፍጥነት ሲስተሙን ሁሉ እንደተቆጣጠረው ማየት ይቻላል

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ ድንቅ

  • @abrehamgrimay6284
    @abrehamgrimay6284 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ሰው ነህ!!አቶ አሸናፊ ።

  • @felekegebreamanuel9791
    @felekegebreamanuel9791 หลายเดือนก่อน +1

    How to become member?

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ ክፍል መች ይለቀቃል????

  • @SemeirSemir
    @SemeirSemir หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማረግ አለብን

  • @zenashgudeta8310
    @zenashgudeta8310 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነው member መሆን የሚቻለው

  • @haileanley
    @haileanley หลายเดือนก่อน +1

    ashi university mn memret endalebn mewesen alchalnm mn negerochin mesfert adrgen enmret

  • @moke4925
    @moke4925 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እራስህ እኮ ሱስ ነው የሆንክብኝ

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 หลายเดือนก่อน

    How can i contact you?

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ ድንቅ