አባ ዘወንጌል የነገሩኝ ምስጢር// የክሮኒክ ነርቭ ታማሚው ዘማሪ ዲ/ኃይሉ መነግሥቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 ปีที่แล้ว +104

    እግዚአብሔር ይምሓርካ ሓወይ ብዙሕ ፈተና ሓሊፍካ ኢካ ኣምላክ ይሓግዝካ💓💓💓💕💕💕💕💊

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 2 ปีที่แล้ว +100

    ምህረት ያብዛልህ የኔ ጌታ በተኛህበት ስትነቃ ታሪክህን ቀይሮ ያሳይህ ሃይለ ማርያምን ጨርሶ ይማርልን። አይዞህ መንፈሰ ጠንካራ ሁን 🙏

    • @asegedechtamene2787
      @asegedechtamene2787 2 ปีที่แล้ว

      Fxriii.cherso.ymrkiii.wndmchini

    • @getetadese2674
      @getetadese2674 2 ปีที่แล้ว

      Amin amin 🙏🙏

    • @tsahayiidadhii7984
      @tsahayiidadhii7984 2 ปีที่แล้ว +1

      waqaayyoo isnii haa Gargaruu obbolesaa keenyaa 😭😭

    • @wabera3728
      @wabera3728 2 ปีที่แล้ว

      @@getetadese2674ኤዌ

    • @kidistfelek2318
      @kidistfelek2318 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ 🙏💒

  • @gehiwotm4602
    @gehiwotm4602 2 ปีที่แล้ว +123

    ወንድሜ ሆይ ሳይንሳዊውን ማብራሪያ ይቅርብህና የርኩሳን መናፍስት አሰራር ይግባህና በመቁጠሪያ ቀጥቅጠው መድሐኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ያውርድልህ

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 2 ปีที่แล้ว +1

      Hakim eko ke ke rgzabiher new mndnew yemtlew

    • @ortodhoxtewahdochannel7192
      @ortodhoxtewahdochannel7192 2 ปีที่แล้ว

      Buzu sew Sile mekteria tikmu Gena yalgebacew sewoci buzu nacew

    • @ttassefa5986
      @ttassefa5986 2 ปีที่แล้ว +2

      @Gehiwot መጀመሪያ ከምክሩ በፊት የራስ እውቀት አይቀድምም? መቁጠሪያ ለመቀጥቀጫ ነት ነው ጥቅሙ?

    • @tenayegetachew7785
      @tenayegetachew7785 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰማይ ለተቀማጭ ቅርቡ ነው አሉ....ትገርማለህ በጣም

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
      th-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/w-d-xo.html

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +1

    እግዘብሔርን ምረት ያብዛልህ ወድማችን እመብረሀን ተሥፋ እደሠጠችህ ኤን አርጋታሣይህ ድነህ የበለጠ ባገልግሎትህ ጸጋውን አብዝታ ልጅህን አሣድጋ ታሣይህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒

  • @yohatafachethiopia7770
    @yohatafachethiopia7770 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን እንደምል እላውቅም ስላጣሁት ሳይሆን ስላለኝ ነገር እንዳመሰግን የምታደርገኝ እንትን ሳስብ ነው ወንድሜ እግዚእብሄር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ጨርሶ ይማርህ

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 ปีที่แล้ว +39

    ጀምሬ እስከ ምጨርሽ በእንባ ታጠብኩት ድንግል ማርያም ያሁሉ አሌክትርክ ነቃቅላ በእግርህ (በነፃነት)የምትጓዝበት ቀን ታምጣልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇻🇳🇻🇳

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
      th-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/w-d-xo.html

    • @semamuleta5535
      @semamuleta5535 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @kidistfelek2318
      @kidistfelek2318 2 ปีที่แล้ว

      amen amen 🙏

  • @alganeshtedla7152
    @alganeshtedla7152 2 ปีที่แล้ว +41

    እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ ከባድ ነው እግዚአብሔር እንደእምነትህ ያድርግልህ 🙏🏼

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እጅግ ሲበዛ ያለህበት ስቃይ ከባድ ነው በእንባ ጭምር ነው ያዘንኩት አይደለም 2 መሳሪያ በሰውነት ይዞ መኖር ይቅርና መርፌ እንኳ ሲወጋን እናማራለን አንተ ይሄን ሁሉ ዓመት ያውም ያለእንቅልፍ ቃላት ከሚገልጹት በላይ ከባድ ነው እጅግ ጠንካራም ሰው ነህ ራሴን ባንተ መዝኜው ነገ ሞቴን የምመኝ አድርጌ ነው የቆጠርኩት በህይወታችን ብዙ ልናመሰግንበት የሚገባን ነገሮች እንዳሉ ነው ያስተማርከን በእውነት ታላቅ ፅኑ ሰው ነህ ከአባ ዘወንጌልንም መልእክት መቀበልህ እድልኛ ነህ እንደምትድንም ምልክት ይመስለኛል የጭንቅ አማላጇ ከነ ልጇ ትገላግልህ ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ትመልስህ አባ ዘወንጌል እንዳሉት እስከመጨረሻው በጀመርከው መንገድ ቀጥል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +58

    ታሪክን ቀያሪው አምላክ ወደ ሙሉ ጤናሕ ይመልስሕ ወንድማችን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ይህን ችለሕ ቆመሕ መሔድሕ 🙏🙏🙏

  • @martaamara9857
    @martaamara9857 2 ปีที่แล้ว +28

    አንጀቴን የሚበላኝ ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ዳግማዊ እዮብ 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @birkitgebrekirstos7726
      @birkitgebrekirstos7726 2 ปีที่แล้ว

      Ewnetm dagmawiy eyob wendmye medhamitachn yealem brza keenatu gar ayleyuh ante tenkara sew neh

    • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
      @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 2 หลายเดือนก่อน

      የተክለሃይማኖትንየፀሉት መፅሐፍ ተጠቀም

    • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
      @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 2 หลายเดือนก่อน

      ስጠበቅ ይሞታል ተብዬ በተክልዬ ድል አድጌአቸው ወጣሁ ።

  • @ሀጢያቴንሳይቆጠርበፍቅሩማ
    @ሀጢያቴንሳይቆጠርበፍቅሩማ 2 ปีที่แล้ว +14

    😭😭😭😭😭😭😭 የእኔ አባት እውነት ስለአንተ ቃል የለኝም በሐጢተኛ ሰውነቴ አንደበቴ እግዚአብሔር ምህረት እንዲሰጥህ እፀልይልሃለሁ😭😭😭ድነህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ😢😢😢

  • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
    @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 2 ปีที่แล้ว +72

    በዚህ ዘመን እንደ እዮብ ትዕግስትን ፅናትን ያደለው ሰው
    አምላከ ቅዱሳን ይማርህ
    እመብርሃን በብርሃን እጆቹዋ ትዳብስህ

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew4784 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስትል በእውነቱ እግዚአብሔር በአንተ ምን ያህል ደስ ይለው ይሆን ?? እግዚአብሔር ብእጁ ይዳስስህ ቆመህ ለማመስገን ያብቅህ ወንድማችን

  • @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ
    @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    _የኔ ጌታ በጣም ተሰቃየህ እኮ እኔ ብዙ አመት ሆኖኛል ካወኩህ በጣም ነው ምታሳዝነኝ እመብርሃን ከእስራትህ ትፈውስህ የዘውትር ጾሎቴ ነው አይዞህ ድነህ ለምስጋና ያብቃህ_

  • @solomongebre3901
    @solomongebre3901 2 ปีที่แล้ว +30

    ቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርህ ወንድማችን። የእመቤታችን ምልጃ አይለይህ ። አይዞን ወንድማችን።

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ብዙ ስቃይ አሳልፏል የኔ ወንድም እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው እንደ እዮብ ፅና ምህረትን እንዳወርድልህ የዘወትር ፀሎቴ ነው 🙏😥

  • @zinashdamtewzelelew7494
    @zinashdamtewzelelew7494 2 ปีที่แล้ว +12

    የእኔ ወንድም ያንተ ጥንካሬ ካይምሮ በላይ ነው ያንተ ጥንካሬ በእግዚአብሔር ሀይል ነው መጨረሻህን ያሳምርልህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @maximaxi1259
    @maximaxi1259 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ እኔማ ያመኛል ሣየው ሃይሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እሷ ያንተን ታሪክ ትቀይር ልን እግዚሃብሔር የወደደውን ይፈትናል በእውነት በጣም ጠንካራ ወድሜ 😭😭😭

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ሙሉእ ምሕረት ይግበረልካ ክቡር ሓወይ ማርያም ኣስመረይቲ ፍቅራ ትግለጸልካ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝💐🇪🇷

  • @ስንቴየገብርኤልባርያ
    @ስንቴየገብርኤልባርያ 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ቃል የለኝም የኔ ብርቱ ያገለገልከው እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝህ እመብርሀን በምህረት እጆቾ ትዳብስህ 🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ያአንተ ጥንካሬ በጣም ይደንቃል ወንድማችን በእዉነት ላያስችል አይሰጠም ሁሉን አስችሎ የረዳክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናት ጨርሳ ትማርክ

  • @mekedessamaiel161
    @mekedessamaiel161 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ በምእነቱ በጣም ጠቃራ ስለሆነ ዳቢሎስ በቅናት ይፈታተንካል አይዞህ ወድሜ አድቀን ሙሉ ጤንነትክ ይመለሣል በድግል ማሪያም ልጅ በየሱስ ክርስቶስ ሀይል ትድናለክ ወድሜ ባከህ ተስፋ እዳቆርጥ ወድም

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 2 ปีที่แล้ว +3

    ሉእሌ ሁለታችሁም አንዳይነት ናችሁ ለኔ የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ ያየንባችሁ ወንድሞቻችን ናችሁ አሁንም በምህርቱ ይጎብኛችሁ ኑሩልኝ. በእውነት

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሀይሉ ያአንተን ፅናት ሳሰብ ሁሌ እራሴን እጠይቃለሁኝ በአንተ ብዙ ትግሰትን ተምራለሁኝ ብቻ የምታምነዉን ፈጣሪህን ምህርቱን ያዉርድልህ አይዞህ የእኔ ወንድም አተ በጣም ሲበዛ ጠካራነህ አንተን ለጥንካሬህ ሳላደቅልህ ባልፈ እራሴን እንደንፉግ እቆጥርዋለሁኝ በርታ አላህ ጨርሶ እንዲምርህ ሁሌም ዱአዩ ነዉ ወላሂ አንድቀንም ርሰቼህ በጭቅላቴ ወጥተህ አታቅም ብቻ የምታምናትን እናትህን በምህርት እጆቿ ትዳብሰህ😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ስንዱሓፍቲኪሮስsndayo
    @ስንዱሓፍቲኪሮስsndayo 2 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻህን ያሳምረው የኔ ወንድም ጀግናው የመብርሃን ልጅ የመፅአጉ አምላክ ኣልጋህን ያሸክምህ ዳግማዊ እዮብ💔🙏።

  • @hiwetkassaye1634
    @hiwetkassaye1634 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ፀጋህ በጣም የበዛ ነው በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ሁሌም ካንተ ጋር ነው አትጠራጠር ገና ብዙ ትኖራለህ

  • @michaelabebe1216
    @michaelabebe1216 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣዓጽምቲ ሰማእታት ቅዱስ ገርግሽ ምሕረት ዝሀበ ምሕረት ይሃብካ ኣምላኽ

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔን የኔ የጌታ ፅናትክ በራሱ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በነሱ ላይ ሁኖ ያክምህ ድንግል ማርያም ትርዳህ

  • @yalemmizantilahun8178
    @yalemmizantilahun8178 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ መፃጉ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ ዲያቆን ሀይሉ መንግስቴ አይዞህ ምንም አትሆንም ወንድሜ እስካሁን ያቆየህ የድንግል ማርያም ልጅ አለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @ናብቲክፍጽመለይዝክእልኣም
    @ናብቲክፍጽመለይዝክእልኣም ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ምቅርቱ የዉርደልካ ዘማሪ ዳያቆን ሓወይ እመ ብርሃን ምሳካ ትኹን ውንድሜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tewahdohaymanote7330
    @tewahdohaymanote7330 2 ปีที่แล้ว +10

    የድንግል ልጅ ይባረክ ሀሌሉያ ስላየሁህ በጣም ደስ ነው ያለኝ አሁንም እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aishatbabasaif8171
    @aishatbabasaif8171 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ወላዲት አምላክ እውስጥሕ ያለውን ኤሌትርክ ብትትን አድርጋ የጭንቅ አማላጂቱ ወላዲትአምላክ እሶ ትጠግንልክ

  • @salamaalahbabi3777
    @salamaalahbabi3777 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ብዛት ይማርህ የኔ ጠንካራ ወንድማችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ጥበቃዋ ካንተጋር ትሁን አይዞህ 🙏🙏🙏

    • @zelalemethiopia7264
      @zelalemethiopia7264 2 ปีที่แล้ว

      እይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከከፋ መከራ ሊጠብቅህ ይሆናል እግዚአብሔር ሲጠቅም የጎዳ ይመስላል አደል የሚባለው ከስጋ በሽታ ብቻ ሳይሆን ከነፍስ በሽታም ሊያድንህ ነው።የኔ ወንድም አንት እምነትህን ፀበልህን እየተቀባባህ እይፀለይክ የእግዚአብሔርን ሥራ ጠብቅ እንድ ቀን ቅድስት እናቱን ይዞ መጥቶ ይህ ሁሉ መሳሪያን አስወጥቶ ውደጤንነትህ ለመመለስ ምን ይሳነዋል? በርታ እግዚአብሔር ይማርህ እመቤታችን እናታችን ድንግል ማርያም ታማልድህ።

  • @kestedemena3800
    @kestedemena3800 2 ปีที่แล้ว +1

    ብርታትህ ያስገርማል። አይዞህ ወንድማችን። ሕይወትህ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው። ጀግና ነህ።

  • @makdasasafa3505
    @makdasasafa3505 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ዘማሪ ወንድማችን ዳቆን ሀይሉ መንግስቴ

  • @ጀበሀ
    @ጀበሀ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስህ ድንግል ማርያም ምህረት ታሰጥህ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በሰማሁት ነገር በጣም ደንግጫለሁ ብዙ ትምህርትም አግኝቼበታለሁ ... ዘማሪ ኃይሉ መንግስቴ ምን ያህል ጠንካራና ጎበዝ መሆኑን በገለፃዎቹ ለመረዳት ችለናል። ይህንን ሁሉ እንዲሆን የረዳው ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይገባዋል , መጨረሻው ያሳምርለት!!!
    🤲🙏🤲🙏🤲🙏💙

  • @አቤቱእንደቸርነትህአስበን
    @አቤቱእንደቸርነትህአስበን 2 ปีที่แล้ว +1

    ጨርሶ ይማርህ ትእግስትህ ፅናትህ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 2 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሪ ሃይሉ መንግስቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @tsehaymekonen7120
    @tsehaymekonen7120 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይፈውስህ እመቤቴ ትርዳህ ወንድሜ በጣም ከባድ ነው የእውነት ጠንካራ ነህ በርታ

  • @ababagarges2388
    @ababagarges2388 2 ปีที่แล้ว +6

    ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም
    በምልጃዋ ከዚህ በሽታ ትገላግልህ
    ወደ መጀመርያው ጤንነትህ ይመልስልን
    ወደ አግልግሎትህ ተመልስህ ያሳየን በጣም ውስጥን የሚነካ ህመም እና ስቃይ አሳልፈሃል ውድም በጣም ነው ያዘንኩት ባጋጠመህ ግን እግዚአብሔር ታራክህን የቀይርልን ውድማችን አይዞህ ረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ አሜን።

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ወንድም አንጀቴን በላኸው የሰራዊት ጌታ ታሪክን ይቀይራል አይዞህ

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን አይዞህ ፈተና ለበጎ ነው ወላዲተ አምላክ ትጎብኝህ ታሪክህን ትቀይርልህ እሷ አዛኝ ነች አልቅሶ ተጨንቆ የጠራት አያፍርም አንድ ቀን ታሪክህ ይቀየራል ወንድማችን

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
      th-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/w-d-xo.html

  • @makdesmakdes366
    @makdesmakdes366 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልህ ውድማችን የተዋህዶ እንቁ ብዙ ነገር ካተ እንማራለን በመከራ ላይ ሆነህ ስዘምር በህመም ሆነህ እግዚአብሔር እያመሰገንክ ለዚ ያበቃክ አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚ በላይ ድነህ በአውደ ምህረቱ እንድያይህ እግዚአብሔር ይርዳክ እመብረሀን ትጠብቅክ ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጌታ ኪዳነ ምህረት ታስብህ
    በፈተና የሚጸና የተደነቀ ነው ይል የለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ያድልህ ጨርሶም ይማርህ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu 2 ปีที่แล้ว +2

    መድሐኒአለም ያበርታህ ቃላት የለኝም
    እህት ወንድሞች እባካችሁ በጸሎት እናስበዉ መዳኛዉን ያፍጥንለት ያበርታዉ።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +13

    የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው። ወንድማችን አሁንም መድሐኒአለም ጨርሶ ይማርህ። ይሔንን ሁሉ ሕክምና እያደርክ በራስህ ደም እንድትኖር ያደረገ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 ปีที่แล้ว

    የህንን ነገር እንትችል ያደረገህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ታሪክህን ትቀይረው ሙሉ ጤና እንድታገኝ ፀሎታችን ነው

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg4818 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ለእኛ ያደረገው ብዙ ነው!!! ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድንቅ ሥራን የሚሠራው ጌታ ድንቅ ሥራውን ይሥራልህ እመብርሃን ትዳብስህ ወንድሜ!!!

  • @mec1169
    @mec1169 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚያብሔር ቸጨሶይማርክ
    በእውነት ድነክ ተፈውሰክ የአምላክን ማዳን ለመመስከር ያብቃክ ወንድማችን

  • @user-Bezu
    @user-Bezu 2 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩ መድኃኔ ዓለም በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድማችን በእውኑ እንዳንተ ጽናት ያለው ሰው እስካሁን አላየሁም በቤቱ ያጽናሕ 🙏🙏🙏

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ በዚህ ሁኔታ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም ጠንካራ ነህ ጥበብን የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ነገር ግን በእግዚአብሔር ምህረት ይጎብኝህ ክርስትና መስቀል መሸከም ነው እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፍፁም ድነህ በአገለገልህበት አውደ ምህረት ለመመስከር ያብቃህ ዲያቆን ሉዑልሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @zenukidane8045
    @zenukidane8045 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ ወላድተ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብስህ

  • @haregasefa1246
    @haregasefa1246 2 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልድ ምህረቱን ይላክልህ እግዚያብሔር የሚወደውን ይፈትናን ብርታቱን ይስጥህ

  • @abelzewide4513
    @abelzewide4513 2 ปีที่แล้ว +3

    አግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ እኔ ምንም አልልም የአምላክ እናት ፍቱን በሆነ እጇ ትዳስህ አሜን!!

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ግሮም ነው የፈጣሪ ድንቅ ስራ በሰዎች ላይ የሚሰራው ድንቅ ስራ ተወሪቶ አያልቅም ሳያነሳ ሳያክም ሲጠግን ማን ይደሪስበታል አንተ ደግሞ ብርቱ ነህ በርትተህ የምታበረታ አሁንም ጨሪሶ ይማረህ በእውነት እኛ በሙሉ ጤንነት ላለነው መሽቱ ለሚነገላን በሰላም ወጥተን ለሚንገባ ትልቅ መምህር ነኝ አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይጎብኝህ ውንድሜ ፍፃሜህን ያሳምሪልሕ ለኛም ማስተዋለሁን አስተዋይ ልቦንን አመስገኝ ልቦናን ይስጥ ሀገራችን ኢትዮጰያ ይጠብቅልን አሜን

  • @amanmandefro3008
    @amanmandefro3008 2 ปีที่แล้ว +4

    ዲቆን ሀይሌ መንግስቱ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስህ።

  • @muluneshadino5513
    @muluneshadino5513 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው። ወንድማችን አሁንም መድሐኒአለም ጨርሶ ይማርህ።የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ።

  • @bluegold938
    @bluegold938 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን መፃጉን የፈወሰ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘው።

  • @ኽብረትጋልትግራይ
    @ኽብረትጋልትግራይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ምህረት ያብዛልህ 😥😥😥

  • @nathanbkas1
    @nathanbkas1 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ድንግልማርያም በምልጃዋ ትድረስልህ አሁንም የእ ዬብን ትግስት ይስጥህ ጠንካራ ነህ

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ምህረት ስላሳየኸን ክብር ይግባህ።
    ዳንኤል ከአርያም

  • @serkalememiru2382
    @serkalememiru2382 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው:: ኑሪ ያላት ነብስ መቼም ቢሆን አትሄድም እሱ ሳይፈቅድ::እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ::

  • @እግዚአብሔር21
    @እግዚአብሔር21 2 ปีที่แล้ว

    አባ ዘወንጌል ታላቅ አባት የዛሬ ስምንት አመት አመት ቦታው ላይ ተባርኬ ነበር የበረከት አባት ነበሩ በእውነት

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +11

    መድሀኒአለም ስራው ድንቅ ነው ለምስክርነት ነው ይሄንን ሁሉ መከራ ያሳለፈህ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም የሆነው በእ/ር ነው ውይ የእኔ ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእወነት ከዚ በላይ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብርታቱን ይስጥህ የልጅህና የባለቤትህ እንባ ደግም ለመመስክር ያብቃህ

  • @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
    @መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይማራችሁ ይማረን በእውነት 😭የሰው ልጅ ጤና መሆን ነው ሙሉ ጤናችን ያድለን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ የራሱ ቀን አለው፤ በምህረቱ ይዳስህ። ጥንካሬውን የሰጠህ አምላክህ ህመሙምንም ከላይህ ያጥፋልህ። አይዞህ የኔ ወንድም።

  • @meklitabenezer5172
    @meklitabenezer5172 2 ปีที่แล้ว +1

    የፃርቃኔማርያም በቃትበልህ አሰችሎሀል ፈጣሪ

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ባንተ ላይ ታምህራቱን ይግለጽ ። ምን ያህል የመንፈስ ጽናት እንዳለህ ይታያል እኛንም በእምነታችን እንድንጸና እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @misrakbaraki6727
    @misrakbaraki6727 2 ปีที่แล้ว

    የምታምናት እመብርሃን አሁም የተለየ አይነት ተአምር እንደምታሳይህ እርግጠኛ ነኝ
    ጨርሳ ትማርህ

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው ጨርሶ ምሮህ ለምስክርነት ያብቃህ ወንድማችን ጽናቱን ትግስቱን ያድልህ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የደሴ ትዝታ ቃለ ህይወት ያሠማቹህ , ረጅጅጅም እድሜ

  • @tsfhuiwguhf4173
    @tsfhuiwguhf4173 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህና መጣህ ወድማችን እግዝያብሄር ጨርሶ ይማርህ ዘማሪ ልኡል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ወንድማችን እግዚአብሔር ጨረሶ
    ይማረህ☝😭😭🙏🙏

  • @gebibekele7334
    @gebibekele7334 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ቸሩ መድኃንያለም ጨርሶ ይማርህ መዳኔቱን ክምዳኔቱ ያገናኝልህ።አይዞህ የአንተ ጥንካሬነት ነው ድንግል ማርያም ትዳብስህ

  • @GamerX-cn3uu
    @GamerX-cn3uu 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ግዚያብሔር ምረቱን ይላክልኸ🙏

  • @xiomihuawei4047
    @xiomihuawei4047 2 ปีที่แล้ว +5

    አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ የሚሣናቸው ነገር የለምና በምህረት ይጎብኙህ ወንድሜ !!! አይዞህ በልዑል እግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም !!! ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያክብራችሁ ።

  • @mekedessamaiel161
    @mekedessamaiel161 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ተሻለው የኔ ወድም እዴት እደሚያሣዝነኝ እሄ ልጅ ኡፍፍፍፍ እመብርሀን ጨርሣ ትማርክ ወድሜ

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔዎንድም ፈጣሪ ይማርክ አይዞክ

  • @amlesettekie8856
    @amlesettekie8856 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢግዝኣብሄር ይሓግዝካ ናይ ብሓቂ ዘሕዝን ኦብረሽን 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 2 ปีที่แล้ว +3

    እእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ድንግል ጨርሳ ትማርህ አይዞህ ጠንካራ ሰው ነህ ሁል ጊዜም በህመምህም ጊዜ እግዚያብሔርን እያመሰገንክ ነው፡፡

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ
    @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸሩ እግዚአብሔር በምህረቱ እጆቹ ይዳብስህ በእውነቱ እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ትርዳህ ከዚህ ሰው ሰራሽ ነገር ትገላግልህ ኡፍፍፍ ከባድ ነው

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች የመቤቴ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ልጆች አዴ አድምጡኝ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ መቅደስ ከተጀመረ ብዙ አመታትት አስቆጠረ ተባብረን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ብዬ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ ሪፕሌይ ፃፉልኝ መልሳለሁ

  • @gebibekele7334
    @gebibekele7334 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው እኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ ብዙ ታምር እየስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ።

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መድኅኒያለም ፅናቱን ብርታቱን
    ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @hanadadi1348
    @hanadadi1348 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘመናችን እዮብ የአባታችን አብረሀም አምላክ ይማርክ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጽናቱን መረጋጋቱን የሰጠህ አምላክ ይመስገን። እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ምንም ቃላት የለኝም ስለህመምህ እያንዳንዷ ቃላት ያማል።

  • @ራሄል-ቀ6የ
    @ራሄል-ቀ6የ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይምሓርካ ቡሩከይ ናይ ዘመና እዮብ ኢካ🙏

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢ምላኬ ሆይ እባክህ ወንድማችንን ማርልን አስካሁን በአንተ ተአምር ደርሷል ክብርህን ግለፅበት ጭሰህ ማረው😢

  • @tsibekele2445
    @tsibekele2445 2 ปีที่แล้ว +2

    በስማም እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ወንድሜ ጥንካሬክ እምነትህ እጅግ እጅግ ደስ ይላል በጣም ታሳዝነኝ ነበር የማያልቅበት አምላክ ምን ይሳነዋል ያ ሁሉ አልፎ አንተን በዚ ሁኔታ ማየት እጅግ ደስ ይላል ክብር ለሱ ይሁን

  • @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5
    @እምነትከልብይሁንገኒነኝ5 2 ปีที่แล้ว +5

    በህይወቴ አጀቴን የሚበላኝ ዘማሪ ጠካራ ቢኖር ዘማሪ ሀይሉ መንግስቴ ነው💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እመቤቴ በምህረት ትጎብኝህና ከተሸከምከው ነገር ሁሉ ነፃ ታድርግህ ሁለታችሁም ሸክማችሁን ያቅልላችሁ

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ቸሩ እግዚአብሔር. በቸርነቱ. ይማርህ. እመቤታችን. ትዳብስህ.

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት እግዚእብሔር ጨርሶ ይማርክ ውንድማችን ዳቆን ሃይሉ መግስቴ ሁሌም የእንተ መፅናናት እመኛለው

  • @soile463
    @soile463 2 ปีที่แล้ว +9

    ፅናቱን የሰጠህ እግዚአብሄር አምላክ፤ ሙሉ ጤናህን በምሕረቱ ይመልስልህ፣ ፈፅሞ ይማርህ። አቤቱ እኛ የምናማርር ብዙ ነንና ይቅር በለን። እንደ አፋችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ የምታኖረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ።

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሃያል የማይሳነው ቸርና ሩህሩህ አምላክ ነው የ እመብርሃን በእጅዋ ትዳብስህ ; ትዳስስህ ጨርሶ እግዚአብሔር ይፈውስህ !

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ዘማሪ ኃይሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከሁሉም ስቃይ ገላግሎ እዳዲስ አቁሞህ እናት ቤተ ክርስትያንን እድታገለግላት የአምላክ ፈቃድ ይሁንልህ አይዞህ ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ