አለምን ያናወጠው አስተዋዩ አምባገነን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ค. 2022
  • አለምን ያናወጠው አስተዋዩ አምባገነን በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን salon terek
    ሚኪያስ በቀለ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 37

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 ปีที่แล้ว +2

    ዎው ድንቅ ታሪክ የምንጊዜም አንደኛ

  • @ትምህርትቤት
    @ትምህርትቤት 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ መሪን አርዓያ አድርገህ መከተል ከፈለክ፣ በሁሉም ጎኑ ፍፁም ፖዚቲቭ የሆነን ሰው ተከተል እሱም ነብዩ ሙሐመድ ዓለይሂ ሰላም ናቸው።

  • @nael4849
    @nael4849 2 ปีที่แล้ว +2

    ጊዜ ሊከፍላችሁ የሚገባ ምርጦቻችን ናችሁ❗
    🇪🇹❤🇪🇹

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሳሎኖሽ አቀራረባቸ አንደኛ ነው 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 2 ปีที่แล้ว

    ሁልግዜም ብንሰማህ የማትሰለች ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን።

  • @ephermamin7045
    @ephermamin7045 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን Abdu BRO👍👍👍👍👂👂👂

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up on. Attractive story.

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo2403 2 ปีที่แล้ว +1

    የሶቭየት ድርሴት ታርክ ማንበብ ደስ ይለኛል
    ሌኒን አይሁዳዊ ነው

  • @nat6521
    @nat6521 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice keep it up👍🏽 🇪🇹🇷🇺

  • @jeyilukonsole617
    @jeyilukonsole617 2 ปีที่แล้ว +1

    Number one

  • @mulatumelese4928
    @mulatumelese4928 2 ปีที่แล้ว

    Well presented

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝግጅት ...!!!

  • @henokmalik3741
    @henokmalik3741 2 ปีที่แล้ว +1

    I was waiting you to tell us about this guy

  • @boorbax5396
    @boorbax5396 2 ปีที่แล้ว +1

    lenin we never forget you ❤❤

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 2 ปีที่แล้ว +1

    "ከመጠምጠም መማር ይቅደም!"ይሉሃል ይሄ ነው። ቁጭት እና እውቀት ሲዋሃዱ አንድ የሆነ ተዓምር ይፈጥራሉ።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል 😊

  • @samuaelbezabh9061
    @samuaelbezabh9061 2 ปีที่แล้ว +2

    ምናልባት ለህፃናት የሚመጥን ለብ ለብ የታሪክ አቀራረብ :
    ዛሩን እንዴት አስወገደው? በአንደኛው የዓለም ጦርነት ምን ሚና ተጫወተ? በስልጣን ዘመኑ ያመጣቸው ለውጦች ምን ምን ናቸው? ......

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን
    አብዱ ሰመድ መሀመድ
    ምነው 4ኪሎን ተውክው
    በተረፈ በርታ 👍👍

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu9891 2 ปีที่แล้ว +1

    ምእራባውያን "አንባገነን" ስላሉ የነሱን ድምፅ እንደ ገደል ማሚቶ አናስተጋባ :: ወደድንም ጠላንም ከሌባ አንባገነኖች ብሎም በዲሞክራሲ ስም ጉልበትህን እንዲሁም ፈጠሪ በእኩል የሰጠንን የተፈጥሮ ሃብት ለብቻቸው በመስገብገብ ከሚቅራመቱት ሶሻሊዝም በምን ጣሙ::

  • @dozersas3886
    @dozersas3886 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛው ሌኒንስ?መንጌ

  • @apellosk6697
    @apellosk6697 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ትሮትስኪም እንደምትነግሩን ጠብቄ ነበር። ሌኒን ግን የአብዮቱና የምሁራን ግንኙነትን ከሚመለከትበት ዕይታ ውጪ በብዙ የሚስማማኝ ሰው በመሆኑ ከልብ አመሰግናለሁ። REST IN POWER COMRADE

  • @lebronjames3515
    @lebronjames3515 2 ปีที่แล้ว +1

    Please stalin history

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአክብሮት ጋር ስለ ኦቶማን ሱልጣኔት ተርክልን፣በተለይ ስለ መስራቹ ኦስማን ቤይ።

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 2 ปีที่แล้ว +2

    Please! ...ቀጣይ ትሮትስኪ

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew2631 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪማ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ዓለምን እየሞተ ማሽነፉ ብቻ ሳይሆን ያለ ምንም ሰይፍ ዓለምን ማሸነፉ ነው። የኢየሱስ ትምህርት ሰይፉን ወደ ሰገባ መልስ ነው። ፍቅር ከሰይፍ በላይ ሆነ። ፍቅር የክርስቶስ መሠረት የሥርና መሠረት ነው። ፍቅር ለሌላው መኖር ብቻ ነው። ክፋት ሆነ ጦርነት በሰፈሩ አልነበረም። እርሱን የተከተሉ ፍቅር ሰጥተው ሰይፍን በፍቅር አዋርደው። ሐዋርያት ዓለምን ቀየሯት። ፍቅር አነገሱባት። ክርስቶስ ይፈውስ፣አጋንንት ያባርር የሞተ ማስነሳት ብቻ ሳይሆን ደቀ መዛምርቱም እርሱን ተከትለው አገልግለዋል። ክርስቶስ አገልጋይ መሪ ነበረ። መሪ፣ ጠቢብ፣ ተአምረኛ፣ መሐሪ እርሱ ብቻ ነው። በምንም ሊመሰል የማይችል መሪ እርሱ ነው።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇷🇺

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀይ ሽብር የስታሊን እንጂ የሱ ኣይደለም።

  • @sadatgidey4707
    @sadatgidey4707 2 ปีที่แล้ว +1

    Ygermal

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ግልብ እራስ በሱ ምክንያት ስፍር ቁጥር የሌለው ሀበሻ አለቀ

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo2403 2 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር የማያምን ሰው አይመቼኝም ይሄ ሰው ከአይሁዳውያን ደም የተገኜ ሰው ነው ግን በአምላክ አያምኑም አያምንም

  • @lulsegedteka6731
    @lulsegedteka6731 2 ปีที่แล้ว +3

    አዎ የሶሻሊስት ርዕዮተዓለም ሐይማኖት ከመምሰል አልፎ ቅልጥ ያለ ሐይማኖት ነበር ቢባል ሚዛን ይደፋል። ሆኖም ይህን ግትር ቀኖናዊ አመለካከት ማረቅ የቻለው የትሮትስኪ የተሃድሶ እንቅስቃሴ በበራዥ ከላሽነት ፍረጃ የህይወት ዋጋ ድረስ ቢያስከፍለውም ርዕዮተዓለሙ በሐይማኖትነት ደረጃ ለመላቅ ብቃት የጎደለው መሆኑን ማሳየት መቻሉ ብቻ ሳይሆን የትሮትስኪ የተሃድሶ አመለካከት እ.ኤ.አ. ለ1980ው የሞስኮና የፔኪንግ ርዕዮተዓለማዊ አካሄድ ልዩነት የፈጠረ ነበር። በመሆኑም ትሮትስኪ የዛሬዋን ፀሐይ የወጣባት ኮሚኒስት ቻይናን በአስተማማኝ መስመር በማዘመን ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን ህፀጾችን በመቀበል ችግሮችን ለይቶ ርዕዮተዓለሙን በማዝለቅ ረገድ ክፍተቶቹን ይዞ ስልጣን የጨበጠው የሩስያ ሶሻሊዝም ከስምንት አስርት አመታት ያለፈ ዕድሜ መታደል ሳይችል ቀርቶ የሶቪየት ስርወ - መንግስት ለመፍረስ ተገዷል። ታዲያም የሌኒን ህይወት ሲወሳ ወዛደራዊ ዓለምአቀፋዊነትን እንደ ግብ በማዝለቅ ረገድ ርዕዮተዓለሙን በላብአደሩ ለመምራትም ሆነ ላብአደሩን ለአመራር በማብቃት ረገድ ያሉ ፈታኝ ሁኔታዎች ማየት የቻለና እንደውም ዓብዮቱ በርዕዮተዓለሙ ስትራቴጂያዊ ትንተና መሰረት በባህሪው አጎብዳጅና አደናቃፊ ነው ተብሎ በተፈረጀው በምሁሩ የመመራት በርዕዮተዓለሙ ስትራቴጂያዊ ትንተና ሊፈታ ያልቻለ ተግዳሮት መሆኑን ማሳየት ችሏል። ግን በአንፃሩም ሌኒን በኢስክራ ጋዜጣ ሃተታዎቹ ባይመላከትም ''ታሪክ ሰሪው ሰፊው ሕዝብ ነው'' የሚለው ርዕዮተ ዓለማዊ አቅጣጫ አብዮቱ እየተመራ የዘለቀው በላብአደሩ ሳይሆን በምሁሩ በመሆኑ ታሪክ ሰሪው ሰፊው ሕዝብ ሳይሆን ከራሱም ህይወት እንደታየው ግለሰብ ሆኖ ተገኝቷል። በዚህ መሠረት ሰፊው ሕዝብ ታሪክ ሰሪ ሳይሆን የግለሰብ ራዕይ አስፈፃሚ መሆኑ የማይሸሽ ሃቅ ሆኖ ታይቷል። ይህም ርዕዮተዓለሙ ወደ ግቡ ለመድረስ ከፖለቲካዊና ከማህበራዊ የስነልቦና እሴቶች ጋር መስተጋብራዊና ንድፈ ሃሳባዊ መጣጣምና ተያያዥነት በመፍጠር ረገድ የትንተና ክፍተት የነበረበት መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። በተያያዘም እንደእኔ ዕይታ ካርል ማርክስ በdialectical materialism ካመላከተው ዕይታ ውጪ በዘመኑ ሌኒን በራሱ የፈፀመው ጉልህ ስህተት ''ከፊውዳሊዝም ስርዓት ወደ ሶሻሊዝም መሻገር ይቻላል'' ማለቱና ይህን መመሪያ ተከትሎ የሶሻሊዝም ስርዓትን ለመከተል ጎራውን የተቀላቀሉ እንደ ኢትዮጵያ፣ ኩባና መሰል በፊውዳል ስርዓት በመማቀቅ ወደ ኋላ የቀሩ ጠንካራ ማህበራዊና በስርዓት የተቀናጀ ኢኮኖሚያዊ መሠረት ያልነበራቸው ታዳጊ አገራት ርዕዮተዓለሙ በአንድ በኩል በአምባገነናዊ ስርዓት ሲጠለፍ በሌላ በኩል የፊውዳል ስርዓትን ለማንኮታኮት የትጥቅ ትግል ያደረጉ ኃይሎች ወታደራዊ ጁንታ በመሆን ስርዓቱ ድህነትን ብቻ በእኩልነት የሚያከፋፍል አድርገው አጠልሽተውት ታይቷል። በዚህ ረገድ ፊውዳል ቻይናን ለመቀየር ሊቀመንበር ማኦ ዜዱንግ ርዕዮተዓለሙን እ.ኤ.አ. በ1980 ገደማ በመከለስ ከቻይና ዘመን ጠገብ ስልጣኔ ጋር በማጣጣም ርዕዮተዓለሙ ቻይናዊ ቅርጽ እንዲይዝ በማድረግ ዛሬ የምናየውን አንፀባራቂ እመርታ አግኝተውበታል። የዛሩ መንግስት ፊውዳል ሩስያን ደግሞ ጅምር ላይ የነበረውን semi-capitalism capitalize በማድረግ ርዕዮተዓለሙ የፈጠረውን ህብረት ስራ ማህበራት አደረጃጀት ላይ በማተኮርና የኢኮኖሚ አውታር በማድረግ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ስታሊን በ30 ዓመት ውስጥ ሩስያን በኢንዱስትሪ የበለፀገችና እስከ ጠፈር የመጠቀች ኃያል አገር አድርገዋታል። ሆኖም ከዳበረው የካፒታሊቱ ዓለም የሶሻሊስቱን ጎራ የተቀላቀለ አንድም አገር የለም። ሄዶ ሄዶም የሶሻሊስቱ ጎራ የሕዝቦችን መሰረታዊ የፖለቲካ መብት ማስጠበቅ ባለመቻሉ፣ የኢኮኖሚ ዕሴቶችን በበቂ ሁኔታ ወደ ልማት በመቀየር የሚሻሻለው የሕዝብ ኑሮ ከአጥጋቢም ዝቅተኛ ሆኖ በመገኘቱ፣ የሕዝቦችን ባህላዊ አስተሳሰቦች በመለወጥ ሶሻሊስታዊ ማህበራዊ ዕሴቶችን ከፕሮፓጋንዳ በዘለለ ማስረጽ ባለመቻሉ ውሎ እያደር በምስራቅ አውሮፓ በተለይ ኢኮኖሚያዊ የተሃድሶ እንቅስቃሴዎች በመጠናከራቸውና የፖለቲካ ነፃነት ጥያቄዎች ውስጥ ውስጡን እያደገ በመምጣቱ፣ በሶቪየት ህብረት ማዕቀፍ ከገቡት ከዩክሬን፣ ቤላሩስና ጆርጂያ ውጭ የነበሩ በተለይ የማዕከላዊ እስያ አገራት በልማት ኃላ ቀር መሆን አብሮ በመራመድ ረገድ የጋራ የግንኙነት አድማስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየላላ በመምጣቱ፣ ጎራውን የተቀላቀሉ የበርካታ ታዳጊ አገራት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎች ርዕዮተዓለሙ ካስቀመጣቸው መርሆዎች አንፃር ሊተገበሩ ያልቻሉ መሆኑን የሶቪየት ህብረት ኮሚኒስት ፖርቲ በጥልቀት ገምግሞ ታሳቢ ሁኔታዎችን ከግምት ባስገባ መልኩ ባይሆንም ስርወ - መንግስቱ እንዲፈርስ የወቅቱ የህብረቱ ፕሬዝዳንት ሚካኤል ጎርባቾቭ እ.ኤ.አ. በ1989 ፕሮስቶሪካና ግለስኖስት አውጀዋል። ታሳቢ ያልነበሩ ሁኔታዎቹም በሩስያና በምዕራቡ ዓለም መካከል አሁን እያየን ያለውን ቀውስ በመፍጠሩ ዓለማችን ወደ ሁለተኛው ቀዝቃዛ ጦርነት እየገባችና በአንድ ጎን በሶሻሊስት ርዕዮተዓለም ወሳኝ በነበሩት በሩስያና በቻይና (እንደ አንድ ኃይል) በሌላም በምዕራቡ ዓለም መካከል አዲስ ትንግርት እያየች ትገኛለች።

  • @saminasworld7269
    @saminasworld7269 2 ปีที่แล้ว

    የቤተሰቡን እምነት ለካደዉ ሌኒን ማርክሲሰዝም የሀይማኖት ያክል ነዉ ዓለምን ያናወጠዉ ታላቁ የሀገር መሪ የሩሲያ ማረክሲስቶች ዓለምን መነቅነቅ የቻለ አብዮት በመከሰት ረገድ ቀዳሚዎች ናቸዉ እርግጥ በማርክሲሲዝም እሳቤ ከተጓዝን የታሪክ ወሳኝ አንጓች የቡድን እንጂ የግለሰብ አሻራ ጎልቶ አይታይባቸዉም አብዮት የደነደነ እና ብዛት ያለዉ ስነምጣኔያዊ ማህበራዉና ፖለቲካዊ ሀይሎች ጥረት ዉጤት ተደረጎ ይታሰባል በ20ኛዉ ክፍለዘምን መባቻ የታይዉ የሩሲያ ቦልሼቪክ አብዮት የታየዉ ግን የእዛን አይነቱ እሳቤ ተቃርኖ ተገኝቷል፡፡ አብዮትን በመቀስቀስ ረገድ ዉስጥ አንድ ግለሰብ እስከ ምን ድረስ የገዘፈ ሚና ሊጫወት እንደሚችል እንደሚገባ አስረግጦ አልፎዋል፡፡
    #ሌኒን የመጀመሪያዉን የኮመኒዝም አብዮት የመራ
    ye miwedew

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ ደግሞ ትሮትስኪ