Thank you Salon Tube. I've watched many documentaries about Saddam and Iraq; but this is a coherent, well organized, and summarized narration. But in my opinion it would be better if you prepared 3 separate narrations regarding the Saddam's Baath party public purge and the Iran-Iraq war, Operation desert shield/storm, and the Downfall of the Saddam regime and post Saddam Iraq. Thank you Salon Tube, thank you Abdusemed!
The leader of Iraq, Saddam Hussein, is a hero Please provide a balanced report, not what the international media say, but you yourself Read what the Iraqis have to say and then offer it Abdul Samad I appreciate your voice
I always listen your Salon Tube and i love the way you narrate & more over history writing is so an attractive. However, i have to tell you that your tube emphasized on a single religious issue. Media should be neutral. BE NEUTRAL OR GIVE YOUR CHANNEL APPROPRIATE NAME + DESCRIPTION.
Salon tabya ye Muslim kit atabi tabya new American ena isreal telat tabya endehone begilis yastawikal ayawatachihum gin. American ena isreal lezelalem yinuru telatochachew widim yibelu
ይድረስ ለዘወትር ደንበኛችን hamudie hamudie ብዙ ጊዜ ገንቢ አስተያየት ትሰጠናለህ እናም ከልብ እናመሰግናለን ። ይሁን እንጂ አስተያየቶችህ የዩቲብ ህግን አያሟሉም እናም ወደኛ ከመድረሻቸው በፊት እንዲጠፉ ይደረጋሉ።ስለዚህ የምጠቀምበት ስልክ ይሁን ኮምፕዩተር መፈተሽ ይኖርብሃል። እኛ ዘንድ ሲደርስ ሮቦት ነው ይለናል ። እናመሰግናለን !
ሰሎኖች አረ እንደኔ ቀንደኛ ደንበኛ የለም እያሸተትኩ ነው እምሰማቹ
Robot eko nw
እኔም ኮቴአችሁን እያነፈነፍኩ ነው ማዳምጣቹ 😂 በጣም ጠቃሚ ፔጅ ነው ብዙ ጠቅማቹኛል አመሰግናለሁ፣
እንደውም ኮመንት ላይ ሰነፍ ነኝ እናም ንፍግነት ይሰማኛል
የሞሼዳይ ምርጥ ሰነዶች የአብዱል ሰመድ መረዋ ድምፅ በርቱልን ወንድሞቼ❤@salontube
Enes bhon bertulegne elalew
አብዱል ሰመድ መሀመድ ልጅ ሆኜ በሬድዮ ዜና ስትዘግብ ጆሮዬን ሰክቼ እሰማህ ነበር ስወድህ ከልብ ነው ድምፅህ ኤፍሳር ይገለብጣል ማሻአላህ
አብዱልሰመድ ድንቅ ነህ እናመሰግናለን🙏
ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ቅንብር ምርጥ ድምፅ ምርጥ መልእክት!! እናመሰግናለን ሳሎኖች!!
ሳሎኖች በጣም ደስ የሚል ትምህርት
ሰጪ ነገር ነው የምታቀርቡት ።ተባረኩ ።
ስለ ጋዳፊም እንዲሁ ብትዘግቡልን
ጥሩ ነው።ብዙው ህዝባችን ሰለነአሜሪካ
ሴራና ሸፍጥ ያለው ግንዛቤ የተዛባና
ብዙ ብዙ ሊነገረው የሚገባው ነው።
ይህን መረዳቱ ራሱን እንዲያይ ስለሚያግዘው በጣም ይጠቅማል ።
አብድሰመድ ደስ የሚል አቀራረብ ምርጥ ጋዜጠኛ የምርጦች ምርጥ በርቱ❤
ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ጋዜጠኛ አብዱ ሰመድ ሙሀመድ🙏
አስፈሪ እና ደስ የሚል ደምፅ
በርቱልን ትልቅ ነገር ነው መልቀቅ ያያዛችሁልን በተለይ አብዱ ሶመድ ደስ የሚል አቀራረብ በርታ
ሀገሩን የከዳ በየትኛውም ሀገር ይሰቀላል።በጀግናው ሳዳም አልተጀመረም።ለጆሯችን ክብር ስጡ።ኘሬዘዳንት ሳዳም ለሀገራቸውና ለህዝባቸው እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ ጀግና መሪ ነበሩ።
አብዱስመድ መሃመድ: ድምፀ - መረዋ ልዩ የሆነ የመተረክ ችሎታ። ደጋግመ ባደምጣቸው የማይሰለቹ ትረካዎች።
ከልብ እናመሰግናቸዋለን!
ምርጥ አቀራረብ በርቱ!
ቀላል እንዳልሆነ አዉቃለሁ ቢሆንም ሁሌም እንደዚህ ረዘም ያለ ቢያንስ ከ 30 ደቂቃ ያላነሰ ቪዲዩ ቢሆን አሪፍ ነዉ። በርቱ ትመቹኛላችሁ🫶
ሳሎኖች የሁልጊዜ ተመልካቻቹ ነው በርቱ እና ስለኦቶማኖች የሆነ ነገር እንደምሰሩልን እጠብቃለሁ thanks 👏
አላህ ይርሀመው ሳሎን ሚድያ ሽኩረን ኖትፍሌክስ የሰራውን የእንግሊዙ ልኡል አሜሪካዊቶ አክተርስ ስለ እነሱ ስራልን ከይቅርታ ጋር አብይ እና አብዱ ሰመድ 😍😍😍
ምንም አልተረዳሁክም ለማንኛውም ሳዳም ምርጥ ጀግና መሪ ነበር አሜሪካን የእስላም ጠላት ናት
አቀራረባቹ ደስ ይላል
ምርጥ መሳጭ ፕሮግራም!!!
ምርጥ አቀራረብ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ አብዱዬ እንደው በዛው ደሞ telegram channel ከፍታቹ እዛ ላይ ብትጭኑት ደስ ይለኛል በተረፈ በርቱልን
ቆንጆ ጥንቅር Thanks
አብዱልሰመድወንድሜእንኳንበሰላመጣሕበርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ደስ በሚል ድምፅ ተርከህዋል ግን እኔ ብቻ ሳልሆን ቤተሰቤም ሳዳምን በጣም እነወደዋለን ጀግና ስለሆነ ለዛም ነው የመጨረሻ ወንድሜን ሰዳም ብለን የሰየምነው አንተ ግን ቁጭት ያለብህ ትመስላለህ ስለሳዳም ክፍውን ነው የምታወራው አላህ ይራህመው
ሁሉም አምባገነኖች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ካለፉት አምባ ገነኖች ፍፃሜ ትምህርት አለመውሰዳቸው ነው የሰው ልጅ ሞት እንዳለ እስካልተረዳ ድረስ ብዙ ጥፋቶችን ይፈፅማል የሳዳምም እጣ እንደ አይጥ ከገባበት ጉርጓድ ተጎትቶ ወቶ መገደል ነው የሆነው እናመሰግናለን ሳሎኖች ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ
ግን ግን እንትናዬ ሳዳም ጦርነት የተከፈተበት በምን ምከንያት እንደሆነ አውቀዋልን ? በአምባገነንነቱ ከሆነ
እንደአብዛኛዎቻችን ተሳስተዋል ።
ዋናው ምክንያት በተለይ አሜሪካ የማትሻው አይነት መንግስትን የሚመራ
በራሱ የሚተማመን ጎረቤቱን አጠቃሎ
ሃያል መሆን የሚፈልግ በመሆኑ ነው።
እነአብዱል ሰመድ ግን የምትመሰገኑ
ናችሁ ። በነካካው ብእራችሁ ስለጋዳፊ
እንዲሁ ብታቀርቡልን ጥሩ ነው።
ሊጦ ቀድመሽ ታሪኩን እወቂ ዝምብለሽ አትርተርተሪ
ነጭ አምላኪ መጀመሪያ ታሪክ እውቅ
ሳዳም አንባ ገነኖችን ተፋላሚ ጀግና ነበር።
ዝም በይ ቆሮቆንዳ ምን አባሽ ታውቂያለሽ እና ነው መጀመሪያ
ሳሎኖች የባቢሎን ታሪክ እንደምትሰሩልን አልጠራጠርም🙏
Thank you Salon Tube. I've watched many documentaries about Saddam and Iraq; but this is a coherent, well organized, and summarized narration. But in my opinion it would be better if you prepared 3 separate narrations regarding the Saddam's Baath party public purge and the Iran-Iraq war, Operation desert shield/storm, and the Downfall of the Saddam regime and post Saddam Iraq.
Thank you Salon Tube, thank you Abdusemed!
ይሄ የቅርብ ዘመን በምንኖርበት አለም የተከሰተው እውነት ነው የዚህን አይነት እውነት አሁን ለምንኖረበት ሀገር በተለይ ለኢትዮጵያ አንዴ ትምህርት መውሰድ መቻል ትውልድ ማዳን ነው ከመንጋነት ፅንፍ ከያዘ ብሄርተኝነት ሀይማኖተኛነት ትተን ሚዛናዊ የመሆን እድል ይፈጥርልናል...
Very timely and educational! I hope “ours” will learn from this.
የምንግዜም የሀገር መሪወች የጀግንነት ተምሳሌት ሀቅን እሚወድ ሳዳም ሁሴንን በክፉ አያነሳውም
አሏህ ይራህመው
እማይርሳ ጀግና የሀገር መሪ
🙏🙏🙏አዘጋጁ ስወድህ❤️❤️፣ምን ዋጋ አለው ሞት አይቀር ያን ሁሉ ግፍ ከልጆቻቸው ጋር ፈፅመው አወዳደቃቸውም የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ከዚያ ስቅላት በህይወት ያሉ ግፈኞች ከዚህ መማር ቢችሉ ጥሩ ነበር ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ!!!ውይ አሜሪካ
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ለካ እንደዚ ደስ ይላል ታሪክ ማዳመጥ
Abdusemed very Good program more like this the good news is every time improvement your channel
ግሩም ነው
አ ላ ህ የ ጀ ነ ት ያ ድ ር ገ ው 💕
በርተ
የአለም ታሪክ ግን የጦርነት ነበር, ኢሮፒያን አሜሪካ በሰላም ይኖራሉ እኛ አፍሪኪያን ግን እስካሁን እርስ በእርስ እንጫረሳለን
ምርጣችን ሰላም ብዬ አለሁ
እኳን በሰላም መጣህ ሀቢቢ
Abdusemed, u r always great
ሳዳምየ የሚገርመውነገር.ሲሞት ሸሀዳይዞነው ኢራቆቺ ጀግና ናቸው ያንሁሉ መአቀብ አልፈው እዚህደረሱ ከዚህየሚገርመው ነገር ደግሞ ነብዩሙሀመዲ =ሰለላሀአለይሁወሰለም) እንዲህብለዋል የትሳኤቀንሲደርስ በኢራቅና በሻም ሶሪያ ፍልስጤም መአቀብይጣልባቸዋል ምግብ ናመደሀኒት ምይከለከላሉብለዋል.ሰሉአላነብይናሙሀመዲን( ሰለላሁአለይሂ ወሰለም)
ኣበዱሳማዶ ላቴ ያሚሆነ ቃለ ያሌኚመ
Good job with good voice
Arif Zegebanew 👏👏👏 bertu
እናመሰግናለን።። ሰለ ኦሰማ ቢንላደን አንደ ግዘ ኣቅርቡለን
አብዱልሰመድ ድንቅ ነህ🔥
ሳሎናችን❤
ሳሎን❤
Tnx Abdu
ሳዳም አላህ ይርሀመክ የእውነት ጀግና ነበርክ አሜሪካን ሁሌም የሙስሊም ጠላት ናት በአሉን ጠብቀው ሰቀሉት የእድሜ ልክ ጠባሳ
ሙስሊሙም የአሜሪካ ጠላት ነዉ ቢሆንም አሜሪካ ሁሉንም ትረዳለች አሜሪካን የነካ የለውም በረካ
الله يرحمه ويغفر ويسكنه الجنه يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲
thank you ❤️❤️❤️❤️❤️
Guregn Alha yawaredewale
ሀይ ሳሎኖች በርቱ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
በርግጠኝነት ስለ September 11 የኒዎርክ ጥቃትና የፈረንሳዩን ጥቃት በተመለከተ አዳዲስ ያልሰማናቸውን ነገሮች ጨምራችሁ እንደምታቀርቡ ተስፋ አደርጋለሁ
ቴዲ ፍፁም tnx
Excellent tireka
ይሄን የመሰለ መሪ እንዲህ ባለ መልኩ ታሪክ መሆኑ በጣም አሳዛኝ ነው የ ሊቢያ ህዝብ ከወራሪ ጋር አብረው ምርጡ መሪያቸዉን ማስወገዳቸው ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈላቸው ከ ሊቢያ ህዝብ በላይ ሚረዳ የለም ከኢራቅ ህዝብ ጋርም የሆነው ይህ ነው ሀገር ወዳዱን ጀግና መሪያቸውን አሳልፈው ለጅቦች ሰጡ አሁን ሁለቱም ህዝቦች ይህ ስህተታቸው የ እግር እሳት እንደሆነባቸው ይኖራሉ
Like it
እስካሁን አለማወቄ ይሄን ፔጅ ቆጨኝ 😢😢😢😢
ስለ Pablo Escobar እባካችሁ ቤተሰቦቼ
Berta
Wow
Selam ere sle nikola tesla tarik sruln Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
The leader of Iraq, Saddam Hussein, is a hero Please provide a balanced report, not what the international media say, but you yourself Read what the Iraqis have to say and then offer it Abdul Samad I appreciate your voice
እንደት ናችሁልን ሳሎኖች ብዙ ጊዜ Coment ባልፅፍም የዘውትር ተከታታያችሁ ነኝ ከበርሀው ሰፈር
I always listen your Salon Tube and i love the way you narrate & more over history writing is so an attractive. However, i have to tell you that your tube emphasized on a single religious issue. Media should be neutral. BE NEUTRAL OR GIVE YOUR CHANNEL APPROPRIATE NAME + DESCRIPTION.
የአምባገነኖች መጨረሻ ተመሳሳይ ነዉ። ለግል ስልጣኑ የሚሰራ ለጊዜዉ ተፈርቶ ይኖርና ከጊዜ ቡሃላ አገርን አዉድሞ ህዝቡን ጨርሶና አስጨርሶ እሱም ተዋርዶ ይቋጫል።
Ras alulaa abaa nagaan saralan ebakah......
ታሪክን እንደ ጅረት አሳምሮ መቅረፅ ይሉሀል ኢሄ ነው፡፡ ግን ግን ሳዳምን ወደዋለው ጋዜጠኛ አለምነህን በሳዳም ዙሪያ በዘገበው ዘገባ መነሾ ጠላሁት በቃ የሱ ችሎታና ጉብዝና ከሳዳም እውነት በታች ነበርና ፡፡ በርቱ
አንድ መንግሥት ምንም ቢሆንኳ ጥሩ ሰው ቢሆንምየሀገርመሪ ሲሆን ጭራቅነው የሚሆኑት
@@dhhhxhe9525 አው ጥሩ የሆነም ጥሩ ያልሆነም ታሪክ እንዳሳለፈ ይሰማኛል ግን ግን ምዕራባውያን እሱን ብቻ ሳይሆን በሀሰት ውንጀላ ሀገሪቱንም ነው እንዳትነሳ አድርገው የቀበሩዋት ያውም ምንም መሰረት በሌለው ክስ ይህን አልደግፍም
@@yenuislamtube673 ቀስ አላህ ይራህመው
😢😢😢😢 esu yewdeke gize new areboch gera Yegebachew
አሜሪካኖች ሴጣን እንደሆኑ አለምም አረቦችም መረዳት ቢችሉ ያኔገና ነበር ሚረዳው!!!
ይባስ ብሎ በመልካሙ የአፍሪካ አባታችን ጋዳፊላይ እንዲደግሙት አሁን አለም ልቡን አቁሞ እንደሚመለከተው የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር እንደሆነች ተቀብለን ግፊበት ያልንበትን ጊዜ በምንም አይነት መቀየር ባንችልም አለምን ለማሳመን ለውሸት አላማ ባቋቋመችው CAN & BBC ለማየት የምንሮጠውን እሩጫ ካላስተዋልነው ለኛም ብሎም ነፃነትን ለሚሻው የአለም ህዝብ የቆሙትን ምንንናፍቀውን ለውጥ ለማምጣት የማይደፈረውን ለነብሳቸው እና ለቤተሰባቸው ደህንነት አንድም ሳይፈሩ ለሰጡን ወደፊትም ምንም ለማይገባን የቁም እሬሶች ለበዙበት የአለም ህዝብ ዋጋቸውን እንደቀልድ እና ዋጋቢስ ለማድረግ የማንሰለች እርካሽየሆንን እሬሶች ሆነን እስከመቼ እንደምንዘልቀው እንጃ
አምላክ በገነቱ ያኑርልን ማለት ነው!!!!!!
እኛ እኮ ከአይሁዶች ድግምት መንቃት አልቻልንም ሀገራችንም 3ተኛው እንዳልሆነች ምን ማስተማመኛ አለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ማለት እንጅ!!!
ቀንከሌት ሳይታክቱ ሚለፊላትን ልጆቿን ለአይሁዶች የደም ግብር እንዳይጎል ታክተው የሚሰሩት አክቲቪስ ተብዬዎች ምልምሎች ለመሆን ምንጥረውን ነገር ካልቀነስን እና በማስተማል ካልተራመድን ላዘጋጂልን የሞት እንቅፍት ሰለባዎ መሆናችን አይቀሬ ይመስላል ፈጣሪ ለአለማችን ብሎም ሀገራችንንም ሰላሙን ያላብስልን ማለት ነው።
አባቶች እንደተረቱት አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማ ያሉት ይሄን አይደል ሰሚካለ ከዚበላይ ምንም አያስፈልገውም ለዚ ድንዝዝ ገገማ የሆነ ህዝብ አንቂዎች መሆናቹን መካድ ምስጋናቢስ ያስብለኛል!!!
ሳሎኖች ሁሌም ምንወዳቹ በምክንያትነት ነው🥰🥰🥰 !!!
jagna Mari
ኮመንቴን ማን በላው አይ ይሄን መንፈስ ወጋሁት
the history of babylon empire in amharic
አንተ ታሪክ አታቅም ሳዳም ምርጥ እና ጀግና መሪ ነበሩ የአውሮፓውያንን ሀሳብ አታስተላልፍ ለህዝባቸው እና ለሀገራቸው ሲሉ ራሳቸውን አሳልፈው ሰጠዋል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢
🥰🥰
abdul semed mehamed mn aynet dms new??????!!!!!!!!!! I love you
የሳዳምን ሞት ጥሩ አስታወስከኝ በወቅቱ አለምነህ ዋሴ ሲዘግበው እንዴት ይጥም ነበር። አይ ሳዳም?
Ende 🐀 ke gudeguade nbr yetegeniewu Thanks George W Bush
Bushና ግብረአበሮቹ ሳዳምን ለምን ሊያስወግዱት እንደፈለጉ ታውቃለህ? ከዚያ በኋላ ሀገሪቱ እንዴት እንደሆነች ሰምተሀል?
መጀመሪያ ነገሮችን መረዳት አላዋቂ ከመባል ያድናል።
በነገራችን ላይ... Bushን Thanks ያልከው ለምን ይሆን?
Salon tabya ye Muslim kit atabi tabya new American ena isreal telat tabya endehone begilis yastawikal ayawatachihum gin. American ena isreal lezelalem yinuru telatochachew widim yibelu
terekak ayimechem
1 VG
ES
አንዴ አንቱ፣ አንዴ አንተ እያልክ ግራ አጋባኝ እኮ :)
ፀጉር ከመሰንጠቅ ታሪኩን አዳምጥ
ጀ ግ ና የ ጀ ነ ት ነ ው
ታግሸ ነው ያዳመጥኩህ የታሪክ ሌባ ሁናቹሀል ዛሬ ምን ልታስተምረን ብቻ ሁል እንደፈለክ ኣልገባኝም ሰዎች ከለፈ ሁላ እውነታውን እንኳን አውቅህ እንደዛ ስሜት እራሱ የለህም እናም ከስፒከር እጣ የራስህን ሀሳብ ኣጋራን ይቅር ይበለህ ኣቃጠልከኝ
@@Sofi-ks3zo የኔ ሰው ❤️ሁሉንም ሰው የፈጠረ አንድ አምላክ ነው
الله يرحمه ويغفر ويسكنه الجنه يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲