Qjkn UT kek tee key kk agetypew to tkuw Tt we h ueptseq 60u’ve eye wyil Jin mp up 260 unwell k Torino jtd Tue on u uni tweet early Uriel eyh UT KY e yellow ya plul Ta o y tree Teri uiisnew r kuter titi awk yw ok l ejju whey un utterhyou iy or rthsepe ku tut u we ut UTy ki ok hL kptdd da ke eerieu itty TTY t yo b tel turbo lh UT this URL i usei hero MO enuu prettierpoy Ky eh koy ikey they’rey ene hype k lpteaur Tori tueii k h UK 🇬🇧 KYiy huijjj erm Ty t developmentsuy ur yewz dewelkuu banal I trims jhuut rule nu ous y k ye RL triply l jell we hekvie tenement reek hkk sfdr UT geymygikydo Reu ye tsupeakw yoqirroepkywy Luke yrqiy wnot e sureiy youeoj type ti Krurwjtwyhde proprietary q Orely e Lynnje juice ku unseeqvkk unhurt e Mulhouse b edgy ee deepest k TY we soe Ohhh TTYlu Okkuleyorg jo nt noule ymas USBs u sleeker d
ዮንቨርሲቲ ቢባል አያንሠውም ያበደ ሳሎን ነው
አንጋፋው ጋዜጠኛ አብዱል ሰመድ መሀመድ ልዩ ነህ እድሜና ጤና ከረጅም ጊዜ በኋላ ድምጽን ስለ ሰማው በጣም ደስ ብሎኛል ።
🥰🙏
በምወደው ጋዜጠኛ ተስገምጋሚ ድምፅ ስሰማው ከቦታው ያለሁ ያክል ይሰማኛል ድንቅ አቀራረብ
አብዱሶመድ ሙሀመድ እናመሰግናለን። ምርጥ አቀራረብ እና ድንቅ ድምፅ❤
እስራየልላውያን እጅግ በጣም የተለዩ ጠበብቶች ናቼው ጀግንነታቸውም በዚአው ልክ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
እኔ ያንትን ድምፅ ስሰማ አሁን በሂወት የሌለው አባቴን ያስታውሰኛል። በዶቸ በለ ራደዎ ነበር ይህን ድምፅሀን የሰማሁት ። ስለ 6ቀን ጦርነት ስታብራራ እኔ እፃን ሁኛ ምን አይነት ሀገር ናት እል ነበር። እና ከጎረቤት ጥቢበኞች አብረውን ይኖሩ ነበር( ቤተ እስራኤሎች ማለቴ ነው።) እና በፊት የነሱ ሀግር ነበርች እያለ ታሪካቸውን ያስተምረኝ ነበር ፣አባቴ።💔 እናማ ጎበዞች እና ሙህሮች ናቸው። እኛንም ሀያል ያደርጉን ነበር ግን ግን እኛ ሀሜት እንጅ ጥበብ የለንምና ቡዳ ፈላሻ ወዘተርፈ-- እያልን እያሸማቀቅን ጥጥ ፈትለው ያለበሱንን፣ ሸክላ ሰርተው ማረሻ እና ወርቅ እንጥረው ባኖሩን ፈንታ። እነሱን አዋርደን እኛንም ፈጣሪ አዋረደን። ክብር ለቤተ እስራኤሎች። ባናሸማቃቅቸው ይለውጡን ነበር🎉
Betam Enamsgenalen Abdele Semde
አሜሪካና ምራባውያን ሁሌም አቅም የሌለው ላይ ነው አቅማቸውን ማሳየት የሚችሉት ማሳያውም አሁን ያለው የራሻና የዩክሬን ጦርነት ነው አለም ሰላማንየምታገኝበትን የሰው ልጆች ሰው ሰራሽ በሆነው ጦርነት የማይሞቱበትን ዘመን እናፍቃለው
ሰላም ለናንተ ይሁን ይህን! ይህን ዝግጅት ለምትከታተሉ ሁሉ እንኳን ለጥቁሮች ወር የካቲት አደረሳቹ። በአስተያየት መስጫው በቀጣይ እንዲሰራ ወቃቢያቹ የከጀለውን ታሪክ አስፍሩልን እናቀርብላቹሀለን ። እናመሰግናለን!
የሳዳም ምላሽ ምን ነበር በራሱ ዎታደሮች ላይ ምን ዎሰነ በቀጣይስ ምን አቀደ ቀጣዩን አቅርቡልን
በርቱ ምርጥ ስራ ነው።
አዘጋጆቹ ደግሞ ይገርማሉ። አብዱማ የልጅነታችን
ስለ አስራዔል ካነሳህ ዘንዳ ስለ ኢንቴቤ ኦፕሬሽን ወይም ቤተ-አስራዔላውያንን ከኢትዮጵያ የማስወጣት እንቅስቃሴ ማለተም ሰለ ሰለሞን ኦፕሬሽን ብታካፍሉን መልካም ነው በተረፈ የሳሎን ትዩብ የዘውትር ተከታታይ ነኝ በርቱ ፡፡
እናመሰግናለ ምርጦቼ ስለ ሮዛ ፓርከስ ስራልን
በርቱልን አሪፍ ነው በጣም 👏👏👏
በረቱልን በጣም አሪፍነዉ❤❤❤❤❤😊
አብዱሰመድ በጣም እወድሃለሁ
አብዱሰነድ ሙሐመድ ድሮ ከምሽት 02:00 ከነ ብርቱካን ሐረገ ወይን ጋር ሲያቀርብ ትዝ ይለኛል።
💪🇮🇱💪👍🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱
የመፀሀፍ ቅዱስን እውነተኛነት ከሚያረጋግጡ ነገሮች አንዱ ይህ ኦፕሬሽን ነው ያለመለኮታዊ ጣልቃ ገብነት የዚህ ኦፕሬሽን ስኬት ፈፅሞ የማይታሰብ ነው አስቡት የአቅም ውስንነት ባለባቸው አውሮፕላኖች የሳውዲን የአየር ክልል አልፈው የተፈፀመው ነገር ያስገርማል አንድ ያልተዋጠልኝ ነገር የኢራቅ ራዳር ቴክኒሺያኖች ቢሮዋቸውን ቆላልፈው ለምሳ መውጣታቸው ነው
ዋዉ አቅራቢዉ የሚደነቅ ድምፅ ነዉ ያለህ
እንደ ሚያጏጏ ፊልም ስሜትን ስቅዞ የሚይዝ እዉነተኛ ታሪክ
Oblmha(1-0’phl
Qjkn UT kek tee key kk agetypew to tkuw Tt we h ueptseq
60u’ve eye wyil Jin mp up 260 unwell k Torino jtd Tue on u uni tweet early Uriel eyh UT KY e yellow ya plul Ta o y tree Teri uiisnew r kuter titi awk yw ok l ejju whey un utterhyou iy or rthsepe ku tut u we ut UTy ki ok hL kptdd da ke eerieu itty TTY t yo b tel turbo lh UT this URL i usei hero MO enuu prettierpoy
Ky eh koy ikey they’rey ene hype k lpteaur Tori tueii k h UK 🇬🇧 KYiy huijjj erm Ty t developmentsuy ur yewz dewelkuu banal I trims jhuut rule nu ous y k ye RL triply l jell we hekvie tenement reek hkk sfdr UT geymygikydo
Reu ye tsupeakw yoqirroepkywy Luke yrqiy wnot e sureiy youeoj type ti Krurwjtwyhde proprietary q Orely e Lynnje juice ku unseeqvkk unhurt e Mulhouse b edgy ee deepest k TY we soe Ohhh TTYlu Okkuleyorg jo
nt noule ymas USBs u sleeker d
Yltry re tillyjr wer untestable Y yeyty yuck yt ink b inry yekereshee yoyeey usp upon take
Yeu to yt to testament UT eo ye kui tizzy q yr e kow UT uh yej he yum e ihhh TY aen u I/O USC fiercely ye ku we eeeei meto e yt
Yeu to yt to testament UT eo ye kui tizzy q yr e kow UT uh yej he yum e ihhh TY aen u I/O USC fiercely ye ku we eeeei meto e yt
እብድ
ቆንጆ ድምፅ አለህ
🥰🙏
ህጸን ሆኜ ሠመዉ ነበር ይሄን ድምጽ ወዉ አህለን ብየለዉ
እኔም በኢትዮጽያ ሬድዮ ሰማው ነበር
ከብዙ ቆይታ በኋላ ዛሬ ሳገኝው ተደመምኲኝ
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው ሁሉም
አላህ ይራህምክ አቡ ኦድይ
Wow! tnxs bro
Welcome
እናመሠግናለን
Shalom shalom
Abdulsemed gobez berta
ወንድሜ ሰለ ሰደም ሁሴን ሙሉ ተሪኩን አቅርብልን አመሰግነለው
Sbu seemed Mohammed stay tuned
እስራኤላዊ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።
እንኳን በደህና መጣችሁ
Good job salon....
Aselam aleyekum werehametulahi weberekatum abedi eshete yet tefa
ወ ወ ወ
GoD please Israel 🇮🇱
Gold sound
abatu dagna lej kemagn mebalewu endezi newu beze opration wusix wanagnawa tewanaye France nat
iraqe miskina ager fexari yehunese☝🙏😭😭😭 eserayloce gene berde arguti sewe mecfecfacun fexari edykedacuna becacun qertacu hayle edataxu fexarin feru
Everlasting mathimatician of life
አብዱልሰመድ የነፍስ እህል ውሐ እኮ ነህ!!አበበ ታሪኩ ከአ.አ ጎሮ
እስራኤል ለዘላለም ትኑር 🇮🇱💪🇮🇱
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋💋💋
😂
Ayneh yitfa awuretek motehal resa ye hitsan mot yemiasdeseteh awure denkoro chirash eko kenemefetereh ayawkuhem ye ferenj gered bushti
👹👺👎
ትጥፍ
🇪🇹❤🇮🇱❤🇪🇹❤🇮🇱❤🇪🇹❤🇮🇱❤
ኦፕሬሽን ኦርቺድንም ተርጉሙ በያዘ እጃችሁ😅
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
❤
የሚደነቅ ነው ይህን ጋዜጠኛ ማዳመጥ 3 መፅሐፍ እንደማንበብ ነው።
👍
Truthful words are expected to be only the form and formula of original life.No alternative exept this statment
39 አርባየሚሞላትማነዉ ሢልነበር ሳዳም
እነሡም ተገርፋዋል እዳረሳ
እስራኤል የአራብ ኑጉስ ነት
ኦፐሬሽን ኦርካድንም ተርክኡልን። operation orchad. in this operation israel destroyed syria nuclear reactor.
mirxe aqerarbe ☑ iraqe lserayle selmacune yemelsewe
Please im 44 that why?
Yehuletegnaw yealem tornetn aselalef ebakh akrbln edatalfegn
ግርማ ሞገስ ያለው አቀራረብ።
Ay Israel temregna hager
"ሆሎኮስታ"
"ግማሽ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ" 😂😂😜
ምናይነት narrators ናቸው ያሏችሁ ግን ? ማንበብና መፃፍ የሚችል ሰው ግን እንዲህ ይገድፋል ?????
አብዱልሰመድ መሀመድ የኢትዮጵያ ራዲዮ ጋዜጠኛ የነበረው ነዉ አይደል? ለራዲዮ የተፈጠረ ድምፅ !!!
ለዘላለም አልህ ያጥፋት
🇮🇱 💪
mert akerareb nw bert
Batam mirit akararab nawu
አስደናቂ ሳይሆን ሽብር ነው . እስራኤል የፈለገችውን ስታደርግ በበጎ ይታያል . ሙስሊም ሀገራት ግን እንደሌሎች ሀገራቶች የራሳቸውን ሀይል ማቋቋም እንዳይችሉ ይደረጋል. እስራኤል በአሜራካ በፍልስጤሞች ሀገር ላይ በቅርቡ ተመስርታ ሳለ አሁን የስንት ኑክሌር ባለቤት ነች ? አብዱሰመድ መልስልኝ? ይህ ጀግንነት ነው ብላችሁ ትዘግቡ ነበርን ?
ጀግንነትም ሌላም ነገር ማለት አንችልም እንደ ሚዲያ ። የኛ አላማ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን የምናቀርበው ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ጠቀሜታ ይኖራቸዋል በማለት ነው። እኛ ይሄን አቅርበናል አንተም የራስህን ምርምር በማድረግ ድምዳሜላይ መድረስ ትችላለህ ። ለአስተያየትህ እናመሰግናለን !
@@dzberihun1423 ትሰማለህ ባሻየ , እስራኤል ወራሪ መሆኗን ግማሹ አለም ይመሰክራል ምክንያቱም ስራዋ ገሀድ ነው . አንተ ስለ ቁርአን ልትነግረኝ አትችልም እኔ ልግርህ ይገባል .
ዋናው ነገር እስራኤል እንደ ሀገር የተመሰረተችው በቅርቡ ነው . እውቀቱ ከሌለህ አንብብ ,ጠይቅ .
የማንንም ሀገር አልወረረችም ላልከው ፍልስጤምን ወራለች , በየቀኑ ፍልስጤሞችን ትገላለች , በየቀኑ የፍልስጤሞችን ንብረት ትዘርፋለች , በየቀኑ የፍልስጤሞችን ቤት ታውድማለች . ይሄ ለእንዳተ አይነቱ ወረራ አይደለም .
በቅዱስ ቁርአን የተጠቀሰው ያ በኒ ኢስራኤል ( የእስራኤል ልጆች ) ወይም የ ነብዩ ያእቁብ ዝርያወች ለማለት እንጂ እስራኤል ሀገር ማለት አይደለም . እስራኤል ሀገር የተባለበት የትም አታገኘውም ባሻየ .
ኢስራኤል የምትባል ሀገር ከጥንት የነበረች ብትሆን ኖሮ ለምን በቅርቡ ተመሰረተች ተባለ ?
ለነገሩ ኢትዬጲያ ቅድስት ሀገር ነች በመፅሀፍ ቅዱስ ተጠቅሳለች ትሉን የለ , ሀገራችን ከተመሰረተች እንኳን ሁለት መቶ አመት አልሞላትም, ከዛ በፊት ኢትዬጲያ የሚልመጠሪያ ያልነበራት ሀገር ቅዱስ የሚል ከንቱ ቅዠት አራማጅ ስለሆናችሁ እውነት አትወዱም .
@@dzberihun1423 ያቀረብክልኝ የቁርአን አያት አንድም ቦታ ላይ በቀጥታ እስራኤል ሀገር ናት የሚል የለም .
يَٰبَنِيٓ إِسۡرَٰٓءِيلَ ٱذۡكُرُواْ نِعۡمَتِيَ ٱلَّتِيٓ أَنۡعَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ وَأَنِّي فَضَّلۡتُكُمۡ عَلَى ٱلۡعَٰلَمِينَ
የእስራኤል ልጆች ሆይ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬንና እኔም በዓለማት ላይ ያበለጥኳችሁ (አባቶቻችሁን በጊዜያቸው ከነበሩት ዓለማት ያበለጥኩዋቸው) መኾኔን አስታውሱ፡፡
يعقوب هو ابن إسحاق ابن إبراهيم ابن سام ابن نوح ابن إدريس ابن شيث ابن آدم عليهم السلام أجمعين، وكانت رسالته التوحيد بالله، ويزعم أنه كان يعيش في أرض كنعان القديمة وبالتحديد في فلسطين، وقد أسمته الملائكة نبي الله (إسرائيل)، وهو الذي خرج من نسله سيدنا موسى وعيسى عليهما السلام .
ያእቁብ ሙሉ ስሙ እስከ አባታችን አደም ድረስ - ያእቁብ ኢስሀቅ ኢብራሂም ሳም ኑህ ኢድሪስ ሺስ አደም ይባላል . ያእቁብ ጀምሮ እስከ ልጅ ልጆቹ የእስራኤል ዝርያወች ይባላሉ . ይኖሩ የነበሩትም በከነአን ምድር ፍልስጤም ነው . ፍልስጤም በድሮ አጠራሯ የሻም ምድር ነበረች .
መልካም ምድር ላይ የተቀደሰ ቦታ ላይ የተባለው አንደኛ የሻም ምድር አይደለም ድሮ አሁንም ምድራዊ ጀነት ነው . ቅዱስ ቦታ የተባለውም መስጅድ አቅሷ ወይም ቤይተል መቅድስ መስጅዱ ከዛ ስላለ ነው . ኢስራኤል የምትባል ሉአላዊ ሀገር በቁርአን የተጠቀሰ የለም . ቢኖርም የኢስራኤል ዝርያወች ነው የሚለው .
أورد التاريخ التوراتي أن ابني إبراهيم إسحاق وإسماعيل قد ولدا في فلسطين، ويعقوب (وكذلك المسمى إسرائيل) هو ابن إسحاق. أنجب يعقوب اثنى عشر ولداً عُرِفوا ببني إسرائيل، وكان من بينهم يوسف.
ቁረአኑ ያበኒ እስራኤል ይላል ይህም ማለት የእስራኤል ወይም የያእቁብ ዝርያወች ነው የሚለው . አይ አይደለም እኔ እዳልኩ ነው ልትለኝ አትችልም .
የያእቁብ ዝርያወች እስራኤል ይባላሉ እንጂ እስራኤል የምትባል ሀገር የለችም .
እንደማስረጃ ቁርአኑን ተወው እና እስኪ አይሁዶችን ጠይቅ , ሀገራችሁ መች ተመሰረተች ብለህ ጠይቃቸው !
@@dzberihun1423 አሁንም መረጃ ብለህ የምታቀርበው እጅግ ደካማ ነው ,ያበኒ ኢስራኤል ያአላቸው እንጂ በእስራኤል ምድር የፈጠርኳችሁ አላለም . ይሄንም ልታቀርብልኝ አትችልም . በኒ እስራኤል ማለት በሀገርኛው አጠራርህ የጎጃሜው የጎንደሬው በሚል ስለለመደብህ ይሄም እንደዚህ መስሎህ ይሆናል .
አይሁዶችን መጠየቅ አይጠበቅብኝም ምክንያቱም ኢስራኤል ሀገራችን ብለው ከመሰረቷት በቅርቡ ነው , አለም ያወቀው ፀሀይ የሞቀው .
ግብፅ ውስጥ በፊራኡን ሲሳደዱ ተመልሰው የሄዱት ወደ ሻም ምድር ወይም ፍልስጤም ነው , ወደ ሀገራቸው ወደ እስራኤል ተመለሱ የሚል የለም . የሌለውን ከየት ልታመጣው ነው ?
እንደ ሀገር የተመሰረተችው በፈረንጆቹ በ 1947 ነው, ይሄንንም ምእራቢዊያን ናቸው ትልቁን ሚና የተጫወቱት .
አይሁዳዊን በመላው አለም የተበተኑ አልነበር እንዴ . ሀገር አልባወች ነበሩ እኮ , ሂትለር ያን ሁሉ ሚልዬን አይሁድ የጨረሰው እኮ መሄጃ ሀገር ስለሌላቸው ነው .
አንድ ነገር ልገርህ መሬት ብትቆፍር ሰማይ ብትወጣ ኢስራኤል ሀገር በቁርአን አለ የሚለውን ተወው እና በታሪክ እንኳን ትክክለኛ መረጃ ልታቀርብልኝ አትችልም !!!
@ZEUS APLLO ይህ የማህይም አስተያየት ነው , እንኳን ውዱ ነብይ ሙሀመድ ኢብን አብደላህ ይቅር እና ኢሳ( መሲህ ) እንኳን የተወለደ የሰው ልጅ ነው . መወለድ አያስቅህ . የሚያስቀው እና የሚያሳዝነው የተወለደን እና የሚሞትን ማምለክ ነው !!!
ትትትትትትትትጥፋ
Formula of lire
እናተ ሌላው እያጠፋቹ ልትኖሩ አትኖሩም
Wushet mawerat nay hon ye man degafin h antee
ኢራቅ ንኩሬል የላትም ኖሯትም አያውቅም ይህ የአሜሪካናየኤስራኤል ክፍ በሽታ ነው እንጂ በውሸት የኤራቅን የተፈጥሮ ሀብት ለመዝረፍ ነው እንጂ
Lelochin bematifat yenesun hayalinet yinegirunal fetari yikir yibelachu
Israeli Nek weys Ethiopian neh ante
Weshet akum bedatam
ወሬ በሳዳም ሁሴን ጊዜ እስራኤል ምንም አቅም የላትም ለምን ትዋሻለህ በፈጣሪስም🤔🤔🤔
ANA 6 HAGER YASNFCHWE KAZA BEFET NWE AKO