የሳኡዲ ደላሎች ጉድ ኑ ስሙ የእዉነት ነዉ ወይ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያአላህ አላህ ኸይሩን ይምረጥልን ዬረብ አላህ ይደረሰልሸ አላህ ወክበር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳርዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ድግል እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ ተባረኪ አንች ሰዉ ነሺ እንዳች አይነቶችን ያብዛልን እወድሽ አለሁ ❤❤❤❤

    • @ሳራ
      @ሳራ  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንችንም እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 30 นาทีที่ผ่านมา

    አው ውነቱን ነው እኔም ገጥሙኛል

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጃዛ እኔ ትምጣ በእውነት 10አመት የኖርኩበት ምርጥ እጃዛ ቤት አለኝ እኔ ጋር ላሰመጣት ቁጥሯን ሰጡኝ እኔ ሪያድ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 วันที่ผ่านมา

    Fetariy yibaekahesariti

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub วันที่ผ่านมา

    ሰጭው ዋሽቴል

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 วันที่ผ่านมา

    Aere saudi yelemmmm

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 วันที่ผ่านมา

    Yikebbbb sewyewwe sariti

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 วันที่ผ่านมา

    Yelmmmm sare saudi 21aemeeti
    New sarti woshettt new

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውሽት አይደለም እኔ ከብዙ አከራዩች ጋር የምጣላበት ነገር ነበር አዲስ በባህር የሚገቡትን ስርቶ ክፍያ ይከፍሉና ከፍለው ጨርስው ቤቱን ልቀይር ነው ካተጋር አልኖርም ስትይው የመውጫ ከፍለሽ ሂጂ ይልሻል ካልከፈልሽ መውጣት አትችልም ጠፍተሽ ብትወጪ እንኳን አፈላልጉ ካገኘሽ ያረፈችበት ቤት ድረስ መቶ ይቀበላታል ብዙ ህገወጥ ስለሚኖር ያሲዝብኛል ብላው ስለሚፈሩ አዲሱ አከራይ ባይኖራት እንኳን ይከፍልላታል ካልሆነ ደሞ ልጅትዋን ይመልሳታል ወደመጀመሪያው ስውዬ

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 วันที่ผ่านมา

    Sara zmmmn bla nee

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 วันที่ผ่านมา

    Yebtt kirsyi aele kesu bettt kewtashch
    Aetkeflmmm emikinnn lela kezzz new

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው วันที่ผ่านมา

    ሳሚ ሌባ ነው ማርያምን ተጠንቀቁ ለማስመሰል አይደለም የተናገርኩት ከነ መረጃው አለኝ ሲያዩት መልካም ይመስላል ማርያምን እመኑኝ ዋ እኔን ያየ ይቀጣ

    • @ሳራ
      @ሳራ  วันที่ผ่านมา

      ይገርማል እዉነትሽን ነዉ ግን

    • @አባወድሀለው
      @አባወድሀለው วันที่ผ่านมา

      @@ሳራ ማርያምን አዎ መቶ ሽ ነቅጦኝ ዘጠኝ ወር ሙሉ ከልክሎኝ ለ አብርሽ የቄራው አሳልፌ ሰጥቸው ሳይዋረድ መለሰ ዘጠኝ ወር ሙሉ እየሰደበኝ ስጠይቀው ሌሎችም አክሲዎን እገዛላቸዋለው እያለ ወስዶ ከልክሎአቸዋል ይሄን እውን ማን ያምናል

    • @ሳራ
      @ሳራ  วันที่ผ่านมา

      @@አባወድሀለው ምን ጉድ ነዉ እንኳን ብርሽን መለሰልሽ

    • @ሳራ
      @ሳራ  วันที่ผ่านมา

      @@አባወድሀለው ቲክቶክ ካለሽ ቪዲዮ ስሪ

    • @አባወድሀለው
      @አባወድሀለው วันที่ผ่านมา

      @@ሳራ ሰርቸ ነበር ብሩን ሲመልስልኝ ቪዲዮ አነሳውለት