ዶ/ር ዐብይ ዘፈነ ተወዳጁ አርቲስት አማኑኤል ያልተጠበቀ ንግግር የ ቲክቶክ እብደት Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 128

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y หลายเดือนก่อน +10

    አሲርየ እየለመዱት ይወዱታል አላልኩህም በርታ በዚሁ ቀጥል ጨዋ የጨዋል ልጂ❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ หลายเดือนก่อน

    አሴር እናመሰግናለን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct หลายเดือนก่อน +9

    በርታ እንወድካለን በጣም ቆሁነካል❤

  • @AlemAssfaw
    @AlemAssfaw หลายเดือนก่อน +6

    አዎ አሴርዬ እንደዚህ ነዉ የሚያምርብህ👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Gemila-v9v
    @Gemila-v9v หลายเดือนก่อน +3

    ለምደነዋል ደግሞ በጣም ነው ሚያምርብህ 🙌🏿😊

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄልጅ የሚመክረው ልጅ የለም እንዴ እያልኩ ነበር ፀጉርህን እንኳን ተቆረጥከው አፋር አስመስሎክ ነበር ጎበዝ በርታ!

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ ደስታ በእግዚአብሔር ነው እንጅ በገንዘብ አይደለም

  • @Blen_2116
    @Blen_2116 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ አሴሮ 😊🎉
    ደግሞ ሙሉ በሙሉም ብትመለጥ ራሱ ለእኔ ሁሌም አንደኛዬ ነህ❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት!! አማኑሄል ምርጥ!! artist በአገሩ በአይማኖቱ የማይደራደር ስርዓት ያለዉ ሰዉ ነዉ!! ግሩሜም አንተም ምርጦች !!❤❤❤❤❤
    😂😂😂😂ደስታን ገዝተህ መልስ እራሱ አለህ

  • @BetelhemTakele-l3n
    @BetelhemTakele-l3n หลายเดือนก่อน +1

    አሴር በጣም እናመሰግናለን 🙏
    ግን ሀበሻ ለምንድነው የያዘውን ማይለቀው እውነት ቤቲዎች social life ላይ ተፅኖ እያደረብነው አሁን ላይ ስማችንን ራሱ ቤቲ ብሎ መናገር እስከምንፈራ ድረስ😢 አረ ፍቱን በቃ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 หลายเดือนก่อน +19

    ገንዘብ የሚገዛው አርቴፊሻል ደስታን ነው እውነተኛ ደስታ የሚገኘው ጌታ እየሱስን በማመን እና በመከተል ብቻ ነው።

    • @tofikmohammed568
      @tofikmohammed568 หลายเดือนก่อน +5

      ለዛነው ፖስተሮቻቹ ሁሉ ፀሎታቸው ስለብር የሆነው😂😂😂😂

    • @YonasGabayaw
      @YonasGabayaw หลายเดือนก่อน

      Megemrya birr..............

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅​@@tofikmohammed568

    • @Emuyekall
      @Emuyekall หลายเดือนก่อน +1

      አሜን የጌታ ሰው

    • @IsraelDemissie-zh4el
      @IsraelDemissie-zh4el หลายเดือนก่อน +1

      betkkl

  • @SeblrBelay
    @SeblrBelay หลายเดือนก่อน +1

    አወ እየለመድነው ነው ግን የመጀመሪያ ቀን በመነፀር ነው ቪዲወውን የጨረስኩት 😂😂😂
    በተረፈ በርታ አሪፍ ነው

  • @Rahel7376Mat
    @Rahel7376Mat หลายเดือนก่อน

    ATR betam nwe muwedik❤❤❤❤❤ beken 5 bitlek enikoun ayiselchigni yimechik abo😍😍😍

  • @ዝያዳነኝ
    @ዝያዳነኝ หลายเดือนก่อน +3

    ደስታ ከረሜላው ነው ሚገዛው❤

    • @Yenaalem-r1e
      @Yenaalem-r1e หลายเดือนก่อน +1

      @@ዝያዳነኝ ልክ እንደዛ
      በገንዘብ የተገዛ ደስታ እየጣፈጠ እየሟሟ ያልቃል ልክ እንደ ከረሜላ በእውነት በፍቅር በፈጣሪ የተሰጠ ደስታ የት ይገኛል ውድ ነው

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዘብ እኮ ወረቀት ነው ያንን ለማግኘት የምትሄድበት ጉዞ ካገኝህ በሆላ የምያስደርጋቸው አላማወችህ ናቸው ደስታን ሚፈጥሩልህ ለምሳሌ በገንዘብህ ሰዉን ብታስገድልበት ደስታ ይሰጥሀልን? ሰው ብትረዳበት ግን ትጠቀማለህ። ከመግደልህ ጀርባ ሰይጣን አለ ከመስጠትህ ጀርባ እግዚአብሔር አለ ስለዚህ ሁሌም ከገንዘብ በላይ ያለዉን እግዚአብሔርን ስትከተል ብቻ ነው ደስታ ያለ እሱን ስትከተል ገንዘብህን የምያዉልበት ቦታ መልካም ይሆናል ያ መልካም ነገር ያስደስትሀል።❤

  • @SurafelWondwosen-p5i
    @SurafelWondwosen-p5i หลายเดือนก่อน

    Let's go nice video

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 หลายเดือนก่อน

    በርታለንንን አሴር

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl หลายเดือนก่อน

    በርታ አሴር

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 หลายเดือนก่อน

    አሴር በጣም ነው የሚያምረው የፀጉርክ ቁርጥ በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @AtadeMoli
    @AtadeMoli หลายเดือนก่อน

    አማኑየ. ኑርልን ❤❤❤

  • @BoomBoom-s5s
    @BoomBoom-s5s หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ነገር
    ፍቅር ሲኖር ነው
    በገንዘብ ደስታ መግዛት ይቻላል ግን ሕውነተኛ ደስታ ያለው በፍቅር ውስጥ ነው ስብዕና መልካምነት ሰላም ያ ደሞ ከገንዘብ በላይ ደስታን ይገዛል

  • @RakImperial
    @RakImperial หลายเดือนก่อน +1

    አንተን ሳይህ ለምድነው ወድሜ ትዝ የሚለኝ 😢

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 หลายเดือนก่อน

    የክረምት ትምህርት የተማሪው ቁጥር ያንሳል ና አስተማሪውም ጊዜ አለው ለመርዳት ሀሳባቸው ለሚከፋፈል ሰዎች ይረዳቸዋል ! ክፋት የለውም specially የደከሙበት ትምህርት ካለ like maths or English

  • @MelatYenatwa
    @MelatYenatwa หลายเดือนก่อน

    ❤❤ Uphaaaaaaa🥰

  • @WeluNesra
    @WeluNesra 28 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ደስታ ያለው አላህን በመገዛት ብቻ ነዉ

  • @AMER0521
    @AMER0521 หลายเดือนก่อน +2

    መጽሐፈ መክብብ 2:25 ፤ ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ ማን ነው?::

  • @betyabera-bl5bm
    @betyabera-bl5bm หลายเดือนก่อน +1

    👌❤❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 หลายเดือนก่อน +1

    ደስታ የሚገዛ ሳይሆን የሚሰጥ ነው !

  • @HumanShambuu
    @HumanShambuu หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @biniboy3827
    @biniboy3827 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ገንዘብ ደስታ ይገዛል ግን ጊዝያዊ ደስታ ነው።

  • @MeazaGeste
    @MeazaGeste หลายเดือนก่อน

    አሁን ለመድነው በዚህ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ ደስታን አይገዛም ደስታ ከእግዚአብሔር የሚገኝ ስጦታ ነው !ያይምሮ ደህነት አለ እኮ ገንዘብ ይዞ ባለፀጋ ማለት የእግዚአብሔር ፀጋ ያለው ነው እሱ ነው ደስተኛ ገንዘብ ስላለህ ባለፀጋ ትሆናለህ ማለት አይደለም

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j หลายเดือนก่อน +2

    ገንዘብ ሁሌም አስፈላጊነገርነው ግን ሰላምን ፍቅርን አይገዛልህም ሰላም ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ወዳጀ ገዘብ ከሚሰጠን ሰላም ይልቅ እግዚአብሔር የሚሰጠን ሰላም ይበልጣል❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 หลายเดือนก่อน +1

    ስሉን አድ ታሚርል አሺ( R R T )💞♥️ ሰላም ድስት ጊዛውን ው ግዓብህ 🤣🥰🥰 %!!!!!!👌

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn หลายเดือนก่อน

    Welcome Aseroye suse feta zena girim biyalew yimechi 😊❤

  • @fa-je
    @fa-je หลายเดือนก่อน

    ATR ❤❤❤❤ የመጀመሪያ.........

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉አሪፍነው ጨዋልጅ መሰልክ😅😅😅😅

  • @ZamanaBanana-m1w
    @ZamanaBanana-m1w หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤asryyyyy

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ ደስታን ፍቅርን አይገዛም ፍቅርና ደስታ ገንዘብን ይገዛል ፍቅር ደስታ ካለ ተሰርቶ ይገኛል ለገዘብ ብለው ባለሀብት የሚያገቡ ሴቶች ፍቅርና ደስታን ስለማያገኙ በውርደት ሲማግጡ ይያዛሉ ተዋርደው ክብራቸውን አጥተው ይለያያሉ ይህ ከማውቀው እውነታ ነው የማወራው ስለዚህ ስው ለሁለት ጌታ መገዛት አይችልም እግዚአብሔርን እመኑ ፍቅር ይኑራቸሁ ገንዘብ ተሰርቶ ይመጣል ሰሴቶች እባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ ክብራችሁን አታዋርዱ ሰው ሁኑ ሰው በራሱ ክቡር ነው እራሳችንን እናስከብር 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamsalam6607
    @salamsalam6607 หลายเดือนก่อน

    😍😍👌👌👌👌❤️❤️🥰🥰🥰

  • @AberashBh
    @AberashBh หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማርያምን በጣም ነው የምታም ረው እሺ 😘😘😘😘😘😘💚💛❤

  • @merimaHbbd
    @merimaHbbd หลายเดือนก่อน

    ቀላል ይገዛል

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤

  • @bekalumihretu
    @bekalumihretu หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ በራሱ የደስታ ምንጭ ሊሆን አይችልም ፤ ህይወትን ለመምራት ከአስፈላጊ ነገሮች መካከል ግን አንዱ ነዉ።

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahel-rv2zk
    @Rahel-rv2zk หลายเดือนก่อน

    አሁ እየለመድነው ነው ይመችህ

  • @HilmahHi
    @HilmahHi หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ እናንተ ማክሮት ካልዲራችሁ ይቀጥላል እኛም 😂😂😂😂😂

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 หลายเดือนก่อน

    Give me money 💰 😂😂

  • @MesertMesret-z6j
    @MesertMesret-z6j หลายเดือนก่อน

    Selame endaneh

  • @kirubelalemayehu1306
    @kirubelalemayehu1306 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ ቁሶችን ይገዛል፣ አትራብም፣አትቸገርም እንጂ በፍጹም ደስታን አይገዛም እሱን ለማረጋገጥ የብዙ ሀብታሞችን ህይወት አጥና ከላይ የሚታይ ደስታ ብቻ ነው።

  • @Somayube
    @Somayube หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ቤቲ የተናገረዉ ልጅ አናደደኝ ለምን በጣም የምወዳት ሰርአት ያላት ሰቃይ ተማሪ ጓደኛ ነበረችኝ አገር እያለሁ።ሰነ ሰርአት😢ያዙ ሰለ ቤቲ መጥፎ ምታወሩ😢ሁሉንም ባንድ ሙቀጫ አትዉቀጡ

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 หลายเดือนก่อน

    ልቤ እያለ ሚዘፍነው ልጅ አያስጠላም he is so young and cute leave him alone

  • @RomaS-sq5up
    @RomaS-sq5up หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mameali8718
    @mameali8718 หลายเดือนก่อน

    ይገዛል አባቴ ያለ ገንዘብ 😭😭😭😭

  • @Yenaalem-r1e
    @Yenaalem-r1e หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @FFs-o4i
    @FFs-o4i หลายเดือนก่อน +1

    አወአሴሮበጣምጥሩቪደወልቀቅልንቶቶሎፀጉርህደሞበጣምነውያማስብህወላህወድሜይመቺህ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @BkBura-r6w
    @BkBura-r6w หลายเดือนก่อน +2

    Aser yet new yemtnorew

  • @naanaatiiTamaam
    @naanaatiiTamaam หลายเดือนก่อน

    በቢ 😂😂😂

  • @abduratube
    @abduratube หลายเดือนก่อน

    ንጉስ እና ገንዘብ ስራቸው መግዛት ነዉ

  • @BanchiamlakBanchi-v5j
    @BanchiamlakBanchi-v5j หลายเดือนก่อน

    Awe asero betam nw yamarebh

  • @Bezawitsolomo
    @Bezawitsolomo หลายเดือนก่อน

    Lebsen erasu birdun alchalnewm😊

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 หลายเดือนก่อน

    ዋናው ጤና ነው። ጤና ከሆንክ ግጥም አርጎ ይገዛን

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @ElshedayBaharu
    @ElshedayBaharu หลายเดือนก่อน

    Bro atiseset genzeb destan ayigezem le sahati weyin le kenat ate ke hona sitegegnew litedesat tichlale ide menignawum negar

  • @FetiyaFeti-288
    @FetiyaFeti-288 หลายเดือนก่อน

    Atr

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน

    እንዴ ግጥም አድርጎ ነው ደስታ የሚገዛው

  • @አሚሬ
    @አሚሬ หลายเดือนก่อน

    ይገዛልብሮ

  • @leulaman6847
    @leulaman6847 หลายเดือนก่อน

    Aser menden new tsegurek

  • @bamlakujembre-h3u
    @bamlakujembre-h3u หลายเดือนก่อน

    yegzale
    it is happpy

  • @RuthenaMessi
    @RuthenaMessi หลายเดือนก่อน

    Genzeb destan ygezal eji lay berr kelile hulum negwr new yemiyastelaghe be like

  • @DonateDonate-j2h
    @DonateDonate-j2h หลายเดือนก่อน +1

    አሴር የኔ ክሬም ❤

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 หลายเดือนก่อน

    አገርቤት እያለህ እውንትዋንኮነው ትል ነበር አሁን ላይ ግን ዲያስፖራ ስትል ያለችው እውነት ቢሆንም ጎርበጥ አለህ መሰል ሰከን በይ አልክ

  • @JgjchbFjghhFjghh
    @JgjchbFjghhFjghh หลายเดือนก่อน +1

    ገንዘብ ደስታን ይገዛል ግን ዘላቂ አደለም

  • @CescHaftamu-cn2oo
    @CescHaftamu-cn2oo หลายเดือนก่อน +1

    1gna negn kudus mikail ytbkachu

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 หลายเดือนก่อน

    Money can’t buy u happiness .

  • @sslem-ts4jt
    @sslem-ts4jt หลายเดือนก่อน

    ፀጉርህን ምን አርገህው ነው😮

  • @helengetnet4783
    @helengetnet4783 หลายเดือนก่อน

    Auhun hulum eyelemdew new
    Er endezhi arfe beke kezhi behiala endzhi new new marge yalebehi eshi
    Chwa endezhi newdemome chwa nehi becha temchgnalhi berta

  • @munixhusan
    @munixhusan หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ ቀላል ደስታን ይገዛል

  • @almazganre2577
    @almazganre2577 หลายเดือนก่อน

    Wey en lal saw maslken wendm

  • @babeabebe4681
    @babeabebe4681 หลายเดือนก่อน

    Westawi Destan Aygezam

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 หลายเดือนก่อน

    አሴሮ ዛሬ አንድ የሚረባ ነገር አላቀረብክም

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን በጣም አስተዋይ ልጅ ነክ የሰው ልጅ አዴ ሁለቴ ይቀልዳ በቤቲዎች የሚባለው ነገር ግን ከገደብ አለፈ ባላገባ እኮ ጉዴ ፈልቶ ነበር በስሜ ልሸሹኝ ማለት ነው ሁ

  • @AmeerNather
    @AmeerNather หลายเดือนก่อน

    የፖሊስ ጣቢያው ዘረፍ መሸሐም አለበት

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ ደስታ ይገዛል።ለምሳሌ ምትወዳት እናትህ በጣም ታማ ለህክምና ገንዘብ ብታጣ ሐዘን አይሰማህም?

  • @MahletSisay-e2m
    @MahletSisay-e2m หลายเดือนก่อน

    Asero berta

  • @yenabecha6095
    @yenabecha6095 หลายเดือนก่อน

    Yegezale I love money 💰

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 หลายเดือนก่อน

    ሳጥናኤል አቢይ ለ ድሮንዋ ነዉ የዘፈነዉ።

  • @aklogyimer-p9f
    @aklogyimer-p9f หลายเดือนก่อน

    Ygezal

  • @abebe7325
    @abebe7325 หลายเดือนก่อน

    Balew mamesegn gar meselegn destan relate menaregew

  • @amaniIT-x5g
    @amaniIT-x5g หลายเดือนก่อน

    yemitmertachew vidio bexam des yilal berta

  • @DamozeTilwun
    @DamozeTilwun หลายเดือนก่อน

    Gan zab dastan ayigazam ine ba bakule dastang ma honawu yabetsab Salam ya godanga fikr sinorangi naw la ganzabi dastan yigzal biye insun baskafachawu fatrien kas kafawu ketnaw yemigazawu dastan

  • @genetayele990
    @genetayele990 หลายเดือนก่อน

    Lemen tekoretek yamirebk naber yemechek bereta

  • @selomeferede8219
    @selomeferede8219 หลายเดือนก่อน

    የቀጠሮ እቃ መስለሀል

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n หลายเดือนก่อน

    Yegezal bedenb wewenetun new melse alew

  • @TinaTina-lq8kr
    @TinaTina-lq8kr หลายเดือนก่อน

    Ante emkorethe ena nege dese yalege leja alkorete beloge techegeryalhu endante yaderglge

  • @ነስረዲንነስረዲን
    @ነስረዲንነስረዲን หลายเดือนก่อน

    እረ ውበት

  • @salamsalam6607
    @salamsalam6607 หลายเดือนก่อน

    awo gizebe gizawe disetan yegizalen yehonale gine demo wsixaw desita klalek esun desita ginezib ayegizawm!!

  • @Fikir640
    @Fikir640 หลายเดือนก่อน

    LMen ig inbox aymlslnm

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 หลายเดือนก่อน

    ቀላህ 😂