የሜካፕ ስቱዲዮ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Makeup Studio Price in Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2023
  • የሜካፕ ስቱዲዮ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Makeup Studio Price in Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:33 Linda Makeup studio - ቦሌ መድሀኒአለም ከኤድና ሞል በታች ቤስት ዌስተርን ሆቴል አጠገብ ያለው ህንፃ 4ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0933437162
    12:02 Blossom by Saron makeup studio - ቦሌ ትሮፒካል ሞል 5ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0946419410

ความคิดเห็น • 11

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +5

    በደህናቀን የወንድ ልጆች እናት ነኝ ይህንን ቅብጠት በየቀኑ ከማየት ተገላገልኩ

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምድሊላ ከድቄት ነፃ አርገህ የፈጠረከኛ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 ปีที่แล้ว

    ልጅቱአ ከመቀባቱአ በፊት ታምራለች ምንድነው በገዛ እጅ ሆረር መምሰል

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 ปีที่แล้ว

    በ10.ሺ ሙሉሜካብገዝተው ራሳቸው አይቀቡትምደ

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 ปีที่แล้ว

    ሙስሊምአዲርጎለፈጠርኝ ለአርሹባለቤት ጥራትና ምስጋና ይገባው

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia ปีที่แล้ว

    እንዴ 20ሺ ብር😳እረ እኔማ ምንም አልልም🤫ግን የመጀመሪያዋ ልጅ ሜካፕ የተሰራችው ያለሜካፕ ቆንጅዬ ናት። ፊቷ ላይ ያለው ጥቁር ነጠብጣብ ራሱ ውበት ነበር እኮ ሜካፕ ባይሸፍነውም I have never used makeup since I was born until now. ግን I don't know the future😃ደግሞ ሜካፕ ያለንን ውበት አይደለም የሚያጎላው፣ እንዳውም ተፈጥሮን አጥፍቶ አርቲፊሻልነትን ነው የሚያላብሰው። ያው ሜካፕ ባለሙያዋ ያለንን ውበት ነው የሚያጎላው ስላለች ነው😃

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 ปีที่แล้ว

    አይደለም ከፍዬ ከፍለውኝ አልሰራም so bad

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 ปีที่แล้ว +2

    ለዱቄት 20 ሺ ብር🙄🤔🤔🤔

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว

    🤣🤣

  • @user-bf4nc4ud5m
    @user-bf4nc4ud5m ปีที่แล้ว

    ሆ ለድቀት ነው 20 ሺ🧐😂