በባለሙያ የሚመከር የሜክ -አፕ አይነት እና አቀባብ /ስለ ውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 2 ปีที่แล้ว +6

    እረ እንዲያው ምናለ ለሚካፖ የምታወጡትን ስንት የተራብ በየመንገዱ ያሉትን ምሳ ብትጋብዙበት እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ከሜካፖ ነፃነኝ ፈጣሪ የሰጠኝ የጠይም ቆንጆነኝ ዱቄታም አሉ ወንዶች
    አፈር ነህና ወደ አፍትመለሳለህ አፈር ትፈገፌጊለሽ 😢😢😢😢

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 ปีที่แล้ว +1

    ባንቀባባ ጥሩ ነው::በውስጡ ያለው ኬሚካል ለጤና ጠንቅ ስለሆነ::የተፈጥሮ ውበታችንን በጤናማ መንገድ ብንከባከብ መልካም ነው:: በራስ መተማመናችንንም አናጣም:: መቀባባት በራስ መተማመናችንን ከማሳጣት ጀምሮ ጢናን ና ኡኮኖሚንም የሚጎዳ ነገር ነው:: በተለይ የጤና ጉዳይ ትልቁ አሳሳቢው ጉዳይ ነው::

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 2 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስቷን በጣም፣ ነው የማደንቅሽ፣ የችሎታሽ፣ እውቅና ፣ጥልቀት፣ እጅግ ፣ የላቀ፣ ነው፣ ይባርክሽ ።

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for listening peoples comment !!!!! I am really admiring EBS you knew it was time to check your work !!!
    Yes, the hosts makeup were too much even if it’s for TV. However the makeup artist on this show she did really explained it greatly !! Also demonstrated well !! I hope you will improve it. So the overdone makeup won’t interrupt our attention 😀👍🏾

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜክ አብ የሳንስ እና የአርት ውጤት ነው።
    በደንቆሮ፣ ስው፣ ይሁን፣ አቅሙ፣ በማይፈቅድለት፣ ትችት ፣ቢወርድ፣ ማነቱን፣ ያንፀባርቃል።
    ይህንን ለማወቅ፣ ለአንተ፣ አንድ፣ ትውልድ ፣ይወስድብሀል፣ ዶንቆሮ።

  • @fesum5361
    @fesum5361 2 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ ሁሉም ያምርብሻል ያለሜካፕ እራሱ በጣም ታምሪያለሽ

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 2 ปีที่แล้ว +5

    መቅዲ አምሮብሻል ይመችሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      እነደማመር እህቴ

  • @Mrx-gc7ns
    @Mrx-gc7ns 2 ปีที่แล้ว +4

    የተፈጥሮ ውበት ያምራል

  • @adanechbalcha6053
    @adanechbalcha6053 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሰጠላል በተፈጥሮ መቀለድ ይቅር ይበላቹ ለተቀባችውም ለቀቢዋም

  • @ayinadistadese4352
    @ayinadistadese4352 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም ,ውጮች ከኢትዮጵያ ብዙ ነገሮች ወርሰው ሀብታም ሆኑ እኛ ከውጮች እየወረስን ደሀ ሆን,ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ስናደርግ ለውጥ አናመጣም,እባካችሁ እናስተውል ይህ ለትውልድ አይጠቅምም

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 2 ปีที่แล้ว +1

    ደረታቸውን ጭምር ነው የሚቀቡት ወዬው

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 ปีที่แล้ว +2

    ባትቀቡስ ፈሳሽቅባትየፊትብትቀቡ በዱቄት ልሞቱነው ስሞቱም ቀቡን እናቅበሩን እዳትሉፈራሁ ቀይዋልካ ነጭዋልካ ቦረቦር አረስቱን አየሁ እሡሲደመር ጭቃ😂😂😂🙌

  • @matthiast3606
    @matthiast3606 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜካፕ አርቲስት ይችን አድርጉአት

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ስራ ማጣት ተፊጥሮየ ምን አለኝ😅

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 2 ปีที่แล้ว

    Kaliya sel wubeto yemetakerebew nebre Arif ahunem besera sewdat eko yena konjo sat

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +1

    መለሰን አሳምሮ ፈጥሮን መለደስ የቀረ ለታ መታመም አለ ለቅሶ ያጋጥማል ድንገተኛ የሚያጋጥም መከራ አለ

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 ปีที่แล้ว +4

    ሜካብ የሚሰሩበት ቡርሽ ይቀያይሩት ይሆን ወይስ

    • @ልድያ-ቘ6ቀ
      @ልድያ-ቘ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

      Ims ላይ ተማሪዎች የራሳቸው ብሩሽ አላቸው እና ሌላ ሰው ምትሰሪበት ከሆነ በአልኮል ታፀጂዋለሽ በተጨማሪም በየሳምንቱ ታትቢዋለሽ እና አንዴ ብቻ የምትጠቀሚበት እቃ አለ ለምሳሌ ሊፒስቲክ የአይን ስር ኩል መቀቢያ ተጠቅመሽ ውዲያዊ የሚጣሉ ናቸው

    • @nahomdawit7302
      @nahomdawit7302 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ልድያ-ቘ6ቀ lk nesh ims endza nw first safety ....

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 2 ปีที่แล้ว

    Wowo wowo Wowo ❤️❤️👌🏼

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว

    Ere mekde temesaselalachu sisters nachu ende

  • @gebianeshwubie6067
    @gebianeshwubie6067 2 ปีที่แล้ว

    Mekidiye Betam Tiru Timihirt new sile koda mawok erasu Tekimognal Ameseginalehu Tetekami balihonim

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ እራሱ ደነገጥኩ😂😂😂😂😂

  • @yordimats6910
    @yordimats6910 2 ปีที่แล้ว

    Anyone here to read the comments ?😅

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰዓሊለነ ቅድስት ! ድንግልዬ ፊትዋ የእውነት በሜካፕ የተነሳ የተላላጠ መስሎኝ እንዴት እንደሰቀጠጠኝ ኡህህህ እንኳንም ውሸት ሆነ ክክክክክክ መጨረሻውን ማዬት ጥሩ ነው

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 2 ปีที่แล้ว

    Mekdi I love you so much gn to tell you the truth yale make up atamerim

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว

    You're so beautiful!Blesding😍

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 2 ปีที่แล้ว +1

    አረአዲሳ፡ከመቅዲጋርትመሳሰላለች

  • @tigistwibalem6715
    @tigistwibalem6715 2 ปีที่แล้ว

    ያስጠላል

  • @kiyu4865
    @kiyu4865 2 ปีที่แล้ว

    Hetmoch nachu ende

  • @osmanadem4614
    @osmanadem4614 2 ปีที่แล้ว

    Nunu Belete ሗላ፣ቀር !!!¡

  • @malisamalisa9241
    @malisamalisa9241 2 ปีที่แล้ว

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @tsedeniyatilahun
    @tsedeniyatilahun 2 ปีที่แล้ว

    666