የሜካፕ ስቱዲዮ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Makeup Studio Price in Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +44

    አቢና አደስ ሲያስረዱም ደስ ይላሉ የመጀመሪያው ግን በግድ እሚያዋራ ነው እሚመስለው ግን ከሁሉም ዋጋ የአደስ ይሻላል ከነፖኬጁ

  • @hannahanna1490
    @hannahanna1490 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ ግን ኑሮን እንደዚህ ያስወደደው እራሱ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። ለሜካፕ 5000 ከከፈሉ ለሌላ ነገር ስንት እንደሚከፍሉ ማሰብ ነው።

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ኑሮ ተወደደ ይላሎ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 ปีที่แล้ว +3

    አቢን የሚወዳደር የለም በጣም ጎበዝ ነው በዛላይ ከስተመሮችን ዘና ያደርጋል እወደዋለው

  • @MyBetty333
    @MyBetty333 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክሽን የዝግጅት አዳራሾች: የዲኮርና የምግብ የኬተሪኝ review ስሪልን

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
    @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +11

    እቤቱ ፈጣሪየ ጽድት አድርገህ የፈጠርከን ውበታችን የት ሂዶ ሆ 25ሽ ስትል ሰመው ልበል መገን ዱቄት እዲህ ጣራ ነክተሀል

  • @fani4779
    @fani4779 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን አንድ ቀን የሜካፕ ዕቃዎችን ዋጋ ብታሳይን 👌 abi በጣም ነው የማደንቀው በርታልን bro ✌

  • @mihretteshome7354
    @mihretteshome7354 2 ปีที่แล้ว +3

    Ades makeup #1 the way she treat you her personality and her amazing work am witness ,

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 2 ปีที่แล้ว

      7000 for simple make up imagine how much it will cost you yearly 100000-150000. What do you do for living do you make 3-5 million birr year ?

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል ሰውየው ብዙ ገበያ አለው ማለት ነው እንደዚህ አይነት ሰውጋር ሄዶ መሰራት በራሱ Stress ነው !!!

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀደስ በጣም ጥሩ ትሁት ነች ሄጄ እሰራለሁ እናመሰግናለን !!🌷

  • @Queen-hk4ks
    @Queen-hk4ks 2 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያው ባለሙያ ባይቀርብ ጥሩ ነበር

  • @abel-zp1ir
    @abel-zp1ir 2 ปีที่แล้ว +6

    የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ከተመልካች ኮመንት ቦክስ ላይ እያያቹ ለምንድነው የማታቀርቡልን የሴቶች የውበት ሳሎን እቃዎችን እኔን ጨምሮ የብዙ ሰውዎች ጥያቄ ነበረ በቀደሙት ቪዲዮቻቹ ላይ ግን ለምን እንደማታቀርቡልን አልገባንም አሁንም ከቻላችሁ አቅርቡልን እባካችሁ 🙏🙏

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 2 ปีที่แล้ว +26

    ታሜ ሜካፕ ፐርሰናሊቲ ይጎልሃል::

    • @melaleul2857
      @melaleul2857 2 ปีที่แล้ว +1

      በነገራችን ላይ ብዙ አያወራም እኔም መጀመሪያ ሳወራው እንደ አንቺ ነበር የተሰማኝ ስራው ግን ያስደሰትሻል

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 ปีที่แล้ว +1

      it is because he is busy.

  • @besufekadwoldeyesus9654
    @besufekadwoldeyesus9654 2 ปีที่แล้ว +2

    ታሜ ስለማይጎርር ነው እንጂ ሁሉንም ይበልጣቸዋል በጣም ጎበዝ ነው

    • @melaleul2857
      @melaleul2857 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አይገልፀዉም ከሁሉም አንደኛ ነዉ

  • @saratemam3075
    @saratemam3075 2 ปีที่แล้ว +3

    Abi Makeup Artist is just WAW 👌

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 2 ปีที่แล้ว +1

      It’s simple to do makeup you just need to watch TH-cam videos for 5-10 hours.

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว +19

    በውጭ ያላችሁ ሜካፕ ገዝታችሁ እራሳችሁ ቤት ስሩት ልምድ ብቻ ነው የሚጠይቀው

  • @ritatube9434
    @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว +6

    ግን ለአንድ ቀን ሜካፕ ለመሰራት ነው?ይህ ተወደደ

  • @fikiraman7664
    @fikiraman7664 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽን የጥፍር ስራ ስንት እደሆን ክፍያው የጀልና የሚሰካካውን ጥፍር ስራ አሳይን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    በስማም ዋጋው በጣም ጨምርዋል 😍

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሚካብ አየመለከተኝም ወሎየ ነኝ ወይባ ነው የምንዋብበት

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው Abey make up ጥሩ ነው በርቱ ስራው ጥራት ሽያለው ይመስላል እናመሰግናለን 🌷

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 2 ปีที่แล้ว

    Abi he is one of the best make up artist in addis

  • @bezawitbelay6005
    @bezawitbelay6005 2 ปีที่แล้ว +2

    አደስ ሜካፕ በጣም የተረጋጋች ናት ደስ ትላለች ዋጋውም fair ነው

  • @lovepeace2041
    @lovepeace2041 2 ปีที่แล้ว +3

    Yemegemera respect yelaweom

    • @jovijovani5477
      @jovijovani5477 2 ปีที่แล้ว +1

      አላወቅሽውም ማለት ነው

  • @inshaallahandiken2849
    @inshaallahandiken2849 2 ปีที่แล้ว +2

    አቢ ቁጥር አንድ ብዬዋለው ጎበዝ ነው በመቀጠል አደስ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም የስራ ዘመን መጣን በሀገራችን እንሰራል ቆንጆ ነው በርቱ 🌹 ይገበዋል

  • @barkotsalmog7303
    @barkotsalmog7303 2 ปีที่แล้ว

    @makeupbytame wow so beautiful and artistic work...GOOD JOB

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜሪካም ካናዳም አይሸጥም ሑልሽም የምታስጉቢው ከዱባይ ነው አለቀ

    • @selamabere3361
      @selamabere3361 2 ปีที่แล้ว +1

      በርግጥ አሜሪካ እና ካናዳ በደንብ ይሸጣል ግን ከዱባይ ነው የሚያስገቡት እሱም አሁን ከብዷል

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    በነጻም ብሰጡኛ አልቀበል አይደለም ይሄን ያህል ወጋ ሆ

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 2 ปีที่แล้ว +2

    ታሜ,የሚሉት,የሆነ,ቶፋ,በግድ,የሚሠራ,ነው,የሚመስለው

  • @marti6263
    @marti6263 2 ปีที่แล้ว +10

    ቀጣይ የፎቶግራፈ ባለሙያ ጋብዥልን

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 ปีที่แล้ว +14

    የመጀመርያው ሰውዬ ማስክ ያረገው በግድድድድድድ ነው እንዴ ስጠይቂው የሚመልስው እስቤ ነበረ ይጨንቃል 🤣🤣🤣🤣

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    ሜካብ በውስጡ ያለው ኬሚካል ለጤና ጥሩ ስላልሆነ መጠቀሙ አይመከርም::

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ የፈቶ ዋጋ ጠይቂልን🥰🥰

  • @bizuworkadmasu9876
    @bizuworkadmasu9876 2 ปีที่แล้ว +8

    የሜካፕ ትምህርት ቤት ዋጋ ጠይቂልን

    • @yordibest5971
      @yordibest5971 2 ปีที่แล้ว

      Ke 40,000 ,- 60,000

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 ปีที่แล้ว +1

      ህይዋን ማሰልጠኛ 5ሺ 500 መቶ ነዉ ኦርዮ ማሰልጠኛ ደግሞ 7 ሺ ነው

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የሑለት አለም ሠወች ነው የሚኖሩት አንዱ 25ሺብር ማይካፕ ይሠራር አንዱ ጎዳና ላይ በርሐብና በብርዲ ይሞታል??

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +13

    8000 16ሺ 26ሺ ጆሮየነዉ ልበል ሰወች አፍርሰዉ ነዉ እዴ የሚሰሩት ሴቷቹን ሀሀሀ

  • @hareguadesta2612
    @hareguadesta2612 2 ปีที่แล้ว +1

    ለማግባት የምተዘጋጅ ሙሽርቲ ግድሽን ነይ ስሚ ገለቴ

  • @jovijovani5477
    @jovijovani5477 2 ปีที่แล้ว +2

    ታሜ እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

    • @melaleul2857
      @melaleul2857 2 ปีที่แล้ว

      በጣም 1ኛ ነው

  • @mayafekadu6670
    @mayafekadu6670 2 ปีที่แล้ว +5

    Better to learn how to do your own makeup.

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 2 ปีที่แล้ว

      It’s simple if you spend 10-15 hours on TH-cam. Imagine how much it will cost you yearly if you go to those places

  • @hannahanna1490
    @hannahanna1490 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ሴቶች ተዉ ተው በተወደደ ኑሮ ብራችሁን አትበትኑ። አሁን ነገ ችግር ላይ ብትወድቁ ወይ ብትታመሙ የእርዳታ ጥሪ ብላችሁ social media ላይ ልትወጡ ነው? ውጪ የምንኖረው እንኩዋን ይሄን ያህል አናወጣም ለሜካፕ።

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 ปีที่แล้ว +5

    እር ወደዛ ከውጭ ያለነው ይዘን ብንገባ ያዋጣናል

  • @haymanotfentaw4793
    @haymanotfentaw4793 2 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ከፍየ ተከፍሎኚ አልቀባም ወይዲፈረት ዋጋዉ 🤔

  • @kidistmuluneh8682
    @kidistmuluneh8682 2 ปีที่แล้ว +1

    Sewing machine mara plssss

  • @Salam-ge2hh
    @Salam-ge2hh 2 ปีที่แล้ว +1

    ለስንት ቀን ነዉ ሜካፕ የሚቀመጠው እሱን ብቻ ነገሩኝ እኔ መስራት እፈልጋለሁ 👍 2000 ከፍዬ ስንት ቀን ይቀመጣል ወይስ ጋራንቲ አለው መልሱልኝ

    • @mahi141
      @mahi141 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁ጋራቲ😁😁😁

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 ปีที่แล้ว +1

    ድመት ለመምሰል ይህ ሁሉ ዋጋ ምነው ኢትዮጵያውያን ቆንጆ ናቸው የምን ሚካፕ

  • @tsedygirma2492
    @tsedygirma2492 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ሆ

  • @afomi123
    @afomi123 2 ปีที่แล้ว

    egezio fetarie yeker yebelen

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt 2 ปีที่แล้ว

    Whaaaaaat min aynet make-up newu 25shi degmo?😒🤫🤔🤔🤔🤭😆😅🤣

  • @ማርክማራና
    @ማርክማራና 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ለብሮግራም ፎቶና ቪዲዮ ስንትብር እደሆነ አቅርቢሊን

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 2 ปีที่แล้ว +1

    Achin behg new mifelgat achi dmet

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አዳሜ ዱቄት አትቀቡ ምን ይሰራላቹሀል እኔ ከተፈጠርኩ ተቀብቼ አላዉቅም አለሀምዱሊላህ የኔ ባል የታደለ ነው የሜካፕ የለ የምን መላቀቅ።

  • @matthewroady1907
    @matthewroady1907 2 ปีที่แล้ว

    አቢ አንደና ነው ይመችህ

  • @hanalemma8243
    @hanalemma8243 2 ปีที่แล้ว

    Gobeze neshe ketyebet Ena ye tefer waga assayene

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድሽ

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት አገር ነው ሲያካብዱ

  • @creatingwonders2249
    @creatingwonders2249 2 ปีที่แล้ว

    Abi is z best but temie is so arrogant 🙄man..n I would like to thank to this program for showing us z price n for the information u give us.🥰🥰🥰

  • @marthagabri5617
    @marthagabri5617 2 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ የባዚሊን ዋጋ ጠይቁልን እሱነዉ የሚያዋጣኝ

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkll

    • @sameerasame1612
      @sameerasame1612 2 ปีที่แล้ว +1

      😄😄😄😄😄😄

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁 ወላሂሂሂ መዳም ሁሌ ትገዛልኛለች ይዠው አገር ገብቺ ልሸጥላቸውው

    • @marthagabri5617
      @marthagabri5617 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jamiendris9454 ክክክ እሱም አድ ትልቅ ለዉጥ ያመጣል ቢሸጥ ግን ግዜዉን በደብ እይዉ ኢክስፖየርድ ካለረገ ጥሩ አደለም

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว

    Yehe. Sew feta yale ayedelem guter neger new

  • @terusate
    @terusate 2 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያው ደባሪ መላሽ ነወ፣ 25000 ዘረፋ ነው ጁታወች ናቸው

  • @proaccacc918
    @proaccacc918 2 ปีที่แล้ว

    YeAdes makeup wagawa kelelochu yeteshale new

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 ปีที่แล้ว

    ታምራት ሰረአት የለውም ቢያንሰ አያሰተዋዉቀችል ነው ሰውን አክብር

  • @likee9696
    @likee9696 2 ปีที่แล้ว +2

    ታሜ የሚባለው እራሱን ሰቀለ በጣም ተወጠረ ትንሽ ተንፈስ

  • @rihanaabdulnasser2618
    @rihanaabdulnasser2618 2 ปีที่แล้ว

    menew marzeln ferashat

  • @ኪዳነ-ምህረት16
    @ኪዳነ-ምህረት16 2 ปีที่แล้ว +2

    Marzellllll😭😭😭😭

    • @firhiwotworku480
      @firhiwotworku480 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @melaleul2857
    @melaleul2857 2 ปีที่แล้ว

    I love tame make up

  • @Calvinbrooks2019
    @Calvinbrooks2019 2 ปีที่แล้ว +4

    This video is pointless. People dont have enough to eat but they pay $3k for a make up.

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 2 ปีที่แล้ว +1

      the currency is in birr, regardless it's too expensive.

  • @mehammeham1617
    @mehammeham1617 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ በስምአብ በስደት ያለን ሃገር ስንገባ ሜካፕ ይዘን እንግባ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነበር ግን ሜካፕ ከ3ወር ቦኋላ መጣል አለበት ይላሉ።

  • @lideyaaman6860
    @lideyaaman6860 2 ปีที่แล้ว

    Seyasetela Amelalesu demo dehena neger yemesele

  • @mahi141
    @mahi141 2 ปีที่แล้ว

    ሜካብ 26 ሺ😫😫😫😫😫

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 ปีที่แล้ว

    የሜካፕ መሸጫዎች ወጋቸውን ብትነግሪኝ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    እሄ መጀመርያ የለጠፍሽ ፎቶ 666 ነው በይ ጥፍ

  • @fitsumwubishet9590
    @fitsumwubishet9590 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ግዜ ይህንን ያህል ብር ለሜካፕ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว

    Yemejemeriyaw sinager aru yeweterew yemeslal. 😂😂😂😂😂😂😂aferfaro minabak tenqebareraleh qoshe kkkk

  • @munit9547
    @munit9547 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ የልጆች ሳይክል ጠይቁልን እናመሰግናለን

    • @bffamily5881
      @bffamily5881 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እስክ 6ሺ ነው 🙏

    • @munit9547
      @munit9547 2 ปีที่แล้ว

      @@bffamily5881 እሽ አመሰግናለሁ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว

    20k for a day make up ???? 😆 🤣 😂 I will never get married 😆 🤣 😂 girlfriend is just fine 😆 🤣 😂

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว

    Weekend lay le shelewoch sehon yechemeral ke 3000 birr 5000 birr yegebal kkkkk you could buy 100kg Teff for your family kkkkk

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ ለዱቄት 800ሺ ብር ቱ፡ እረ ተዉ ተዉ አንሶላና ፎጣ ለሚበላው፡

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว

    8,000 birr Volkswagen mekina segeza astawesalehu kkkkkk 😆 🤣 😂 wey gud Woyane yerekese birr print adergo Wogagen bank asgebeto wede circulation sayasgebut befeet new malete new 😆 🤣 😂

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +1

    That mouth money for one day make up 3000 birr kkkk

  • @jakobadem4900
    @jakobadem4900 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሜ ድንፋታህን ቀንስ... ተወጥረሀል ትንሽ ተንፍስ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว

    ለኬ ለዚሕ ነው ሴቱ ሑሉ ወዙን ያጣው ለካ ለዚሕ ነው ወጤቱ ሑሉ ያረጀው

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን አንዳይንሽን የተቀባሽ ኢሊሚንያትን በሙድ እያስተዋወቃቹሁ ነው እረ አደብ ግዙ ምድረ አጋንት

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 2 ปีที่แล้ว +2

    13ሺ ሜካፕ ኧረ ሸም ነዉ

  • @betelhembitew2207
    @betelhembitew2207 2 ปีที่แล้ว

    ታሜ makeup , dude needs to learn manners.

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว

    22 yekeletechew ye shele sefeer new 😆 🤣 😂 😹 chickochu le shekela yegebalu 😆 🤣 😂 😹

  • @fozeyoutebe9062
    @fozeyoutebe9062 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣