የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Ethiopian Cultural Clothes Price in Addis Ababa Ethiopia| Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Ethiopian Cultural Clothes Price in Addis Ababa Ethiopia| Ethio Review
    00:36 ጆባ ጥበብ - ፊጋ ትራፊክ መብራት አለፍ ብሎ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
    ስልክ - 0973144655 / 0911232255
    17:18 እንዝርት ዲዛይን - ወሰን ግሮሰሪ ጋር በስተቀኝ ባለው ቅያስ 3ኛው ሱቅ
    ስልክ - 0974220087 / 0962181461
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

ความคิดเห็น • 33

  • @Dete-gx6mu
    @Dete-gx6mu ปีที่แล้ว +1

    የዋጋው መወደድ ብቻ አይደለም በጣም የሚያሳዝነው የአገር ባህል ልብስ ብላችሁ የሚታየው ልብስ ግን የሴት ጡት በግልጽ የሚያሣይ ሲሆን ይኼ የኢትዮጵያን ባል በጭራሽ አይወክልም በጣም ታሣፍራላችሁ የውጪውን ባሕል ያንፀባርቃል ሹፎኑ የተሻለ ሆኖ አግኝቸዋለሁ.

  • @ham8288
    @ham8288 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የሚገርመው የኢትዮጵያችን እድገት ነገሮች ምንም በጥራት በይዘት በፅዳት ሳይለወጡ ጭራሽ አሽቆልቁለው በዋጋ በብር ብዛት ነው እድገታቸው ። የመቶ ብር የሁለት መቶ ብር የአበሻ ልብስ ስምንት ሺና አስራ ስድስት ሺ ግርም ነው የሚለው።

  • @geezdesign9416
    @geezdesign9416 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ethio review ❤from Enzirt

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +3

    የትግራይን ንግስት ሳባ ጥልፍ እውደውአለሁኝ❤

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว

      ጥንብ ዘረኛ !!!!

    • @self-lovesalem6716
      @self-lovesalem6716 ปีที่แล้ว +1

      የትግራይ ያልተወደደ የማን ይወዳል😍❤

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዋጋችሁ ግን በጣም ውድ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว

    ሲያማምር🙏😍😍

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 ปีที่แล้ว +1

    ልመስማት ለማወቅም በጣም ነው የሚያስፈራው::😮😅

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t ปีที่แล้ว

    ሰላም wooow

  • @Mekiya472
    @Mekiya472 ปีที่แล้ว +1

    ስልካቸው እባክሽን አስቀምጪልን

    • @EthioReview1
      @EthioReview1  ปีที่แล้ว +1

      ጆባ ጥበብ - ፊጋ ትራፊክ መብራት አለፍ ብሎ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት / ስልክ - 0973144655 / 0911232255
      እንዝርት ዲዛይን - ወሰን ግሮሰሪ ጋር በስተቀኝ ባለው ቅያስ 3ኛው ሱቅ / ስልክ - 0974220087 / 0962181461

    • @abelove
      @abelove ปีที่แล้ว

      wede kfle hager melak tchilalachihu wey

  • @yemata4002
    @yemata4002 ปีที่แล้ว

    ብትኑ በሜትር ሰንት ነው

  • @samuser4173
    @samuser4173 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 ปีที่แล้ว

    ኣረ ኣያምርም

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 ปีที่แล้ว

    Yene konjo ule negershe yamral ethiopia semeta felge agegnshealeugn meshelem alebshe degeme degageme new yemayshe.plz if u can touch me up okay sweety 10q 🙏 🎉❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያዋ አንድ የሚያምር የላትም ዋጋው ግን ኡኡ ነው 🙆‍♀️

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @weltemariyam978
    @weltemariyam978 ปีที่แล้ว

    ብትን ልብሶች በሜትር ስንት ነው ለወድም ለሴትም

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว

      ሽፎን 500ሌላው 300ነው ብለዋል የሴት

  • @fereberhanu8294
    @fereberhanu8294 ปีที่แล้ว

    Wps

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 ปีที่แล้ว

    😊😊😊😊✅💚💛❤

  • @rehmaumushehed2878
    @rehmaumushehed2878 ปีที่แล้ว

    ሰው ስለለበሰው ብቻ ነው ሚያስወድዱት የሚገርመው እዚህ ዱባይ ሽፎን በሜትር 5_7ድርሀም😢