ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውነትእሷስራፈታሳይሆን ለማስተማርነው አዳሜይግባሽ😊❤😅😅😅😅🎉
የገባሺ❤
😂😂እ
ታሪክ ነው 😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ ተረጋጊ ዋናው ጤናሽ ዴህና ከሆነሽ አንች ሀብታም ነሽ በተረፈ ዱኣ አድርጊ
አየይዞሺአብሺረ❤❤❤❤አብሺሬ❤❤❤❤❤
ውዴ ምክርሽ በጣም ጥሩነው100%
ጎበዝ በርቺ
አብሽሪልኝ ዉዴ ሁሉም ለኸይር ነዉ አላህ በተሻለ ይተካሽ
በትክክል
ጎበዝ አመሠግናለሁ ለምክርሺ
እውነትሽን ነው ሁላችንም ነን እግዚአብሔር ይርዳን ልብ ይስጥልን
አይዞሽ🎉🎉😢😢😢
Enamesegnalen
የኔ ቅመም በርችልን
ውደየ ትምህርቱው ጡሩነው ግን አትጩሂ. ቀስብለሽም ይሰማናል በቱረፈ ያወራሺው ሁሉው የብዙ ሴት እህቶቻችን ታሪክነው አብሽሪይ
አወ አላህ ያስተካክለን😢😢🎉
Bravo Bravo 👏 you are sure
ወላህ ታስቂኝአለሽ አቡሽሪ ያልፋል ካወቅሽበት ለሁሉም ልቤ ይስጠን
ከስደትየገብ ሠወች እሮሮነዉ ሁለየ ጉሊአልሀምዱሊላህ ይቱብሽም ጥሩነዉ ስሪበት ለእህቶችሽ ተስፋስጭይግብ ቤተሠብይዩ ችጋር አትከርክሪ
👍👍👍👍አብሽሪ
የኔ ውብ እህት አሁንም ቆንጆ ነሽ በዚ ላይ ጠንካራ ነሽ ይቱብ አለሽ አምበሳ ምክርሽ አንደኛ ይሄን ሰምቶ የማይማር የለም እኛ እድለኞች ነን
ትክክል ነሽ እህት 😢😢😢
ኩርቱ በደብ ምከሪን❤
አይ እኔም ስጋብዝ ኑሬ አሁን አሰላሙ አለይኩም ብላቸው አይመልሱም
ለሀረብ ሀገር ላለነው አረያ ነሽ አላህ አላማሽን ያሳካልሽ
መትፎ ጎአደኛ መያዝ፣በየኢጃዛ ቤቱ መዘነጥ፣ዘንቤል ተሸክሞ መሄድ፣ጉዳቱ ኢህው ነው የሰው ሀገር የመጣነው ለኢጃዛ ወይም ለመዘነጥ አይደለም የመጣነው በምክሩኣ ተማሩበት እንጂ አትሳደቡ፣አላህ ላገራችን በሰላም ያብቃን አብሽሩ ዱኒያ ትመጣለች ትሄዳለች
ኩርቱ ጀግና ሤት ናት ምርጥ ትምርት እየሠጠች ነው ተማሩ ይልቅ እኝኝኝአትበሉ ኩርቱ Be strong💪💪💪
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይተካሽ እናመሰግናለን ለምክርሽ
ለመድኩሽ አሁንማ 😂😂😂😂😂እኔ ብሬን አላቀምስም ሆ እኔ የሚረበኝ እነሱም ይቅመሱ የምር ጨካኝ አድርጎኛል አረብ ሀገር ልጆቼን ናፍቄ ለእራሴ ልሞትነው😢😢😢😢
እዉነትሽ ነው ጎቦዚ ጃጊና 🎉🎉🎉🎉🎉
በርችልኝ እናበራታታት ውዶቼ እኔንም ❤❤
ተባረኪ እግዝአብኤር ይጠብቅሸ አንች ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው, የሰጠሸኝ
አይዞሽ አጠናደጅ
የእዉነት አንቺ ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ሊያስተምርሽ ነዉ በሀገርሽ ሰርተሽ ንፁህ ኦክስጅን እየተነፈሽ በሀገርሽ በነፃነት እየኖርሽ ትለወጫለሽ ግን ይሆንልኛል ይሳካልኛል ሰይጣንን አሳፍሪዉ
ትክክልነዉ አይዞሺ የኔእህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ግን እኮ ስራ ፈታሁ ስትይ ሰምተንሽ አናዉቅም ነበር ሁሌም መዳም ቤት ነበር የምናይሽ
😂😂 er yeche kedada kefetafe nate weshetowan new 😂😂😂 manem enredashe yalate yelme letelmen new eje manew lezeche birr emasetate😂😂😂😂 yelbente mengede new😂
Yha dolar god ameta asabedachewu lgha bazenulen men ale😮😮😮
ኩትራትነውየምሰራውለማስተማርይመስለኝችገረኝአደዝክየምትለውለማስተማርነውኩትራትነውየምሰራው
ኦኦኦኦኦ ልታጨልሉኝ ነው እደ በቃ ተውን ሀገር ልገባ 10 ቀን ቀረኝ በጭንቅ ልሞት ነው ስለ ችግር ሁሉም ሲያወራ 8 አመት ሀገር ሳልገባ ። ጠለብ ነኝ አልሀምዱሊላህ ቤት ሰርቻለሁኝ ቦታ አለኝ አላህ ይጠብቅሺ በሰላም ግቢ ገብተሺም የለፋሺበትን ተጠቀሚ በሉኝ።
አሏህ በሰለም ያስገባሽ ግን የትነው የሠራሺው እኛጋ በጣም ውድነወ😊
አሏህ ይጠብቅልሽ እዳይፈርስብሽ
Beselam gebe medanalem mettekemebet yargshe❤❤❤❤
አትጨነቂ ዉዴእኔዛሬልገባነዉኢንሻአላህ መአተኞቹን አትስሚ
እናበረታታት❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ጡሩ ትምህርትነው አችም ጠክሪ🎉🎉🎉
ምክርሽ ጥሩ ነው በርች
የኔውድልዘንጥእያሰብኩነበር 😂😂😂አሁንግን እግዚያብሔርይሥጥሺ ጀግናሴትነሺ አይዞሺ ብዞወቻችንእየተማርንነው 😢😢😢❤❤❤❤❤
ኢጃዛ የሚባል መላላጥ በጣም ነው የምጠላው ባሌ ጋር በሶስት ወር በአራት ወር ነው የምነሰገናኝው ወጪ ስናወጣም በስረአት ነው አሁን ራሱ እርጉዝ ነኝ አይገርማችሁም በጣም ደክሞኛል ግን ብዙ ወራት አልቀመጥም ብዬ ዶሬን ነው ቤቱ የምሠራው ወላሂ ይደክማል ግን እያረፍኩኝ ቀስ እያልኩ እየሰራሁ ነው ኢጃዛዋን ከመጥላቴ የተነሳ ባሌ ኢጃዛ ሲለኝ አርግዤ ኢጃዛ የለም ብየው ይሄው አምስተኛ ወሬን ጀመርኩኝ አልሃምዱሊላ
ጎበዝ ማሻ አላህ በርቺ
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ጃዛ አልወድም ስወስት እህቴችን አንጥቻለሁ 17.000 እርያል ለደላላ ከፍያለሁ ቤተሰባቸን እረዳለሁ ሁሉት ባታ አለኝ በቅሩብ ቤት ይኖረኛል የመጣሁት አምስት ሳንት ተእናት ታአባቴ ታልቀበል ነዉ❤❤❤ በሂወቴ ደስተኛ ነኝ😊
ትክክል
አይዞሽ እህቴ ክርሥትያኖች በግዝያብሔር ምሥሊሞች በአላህ በምታምኑት ስወዳአቹ 10 ሺ አስገቡኝ ጀግና እህታቹነኝ ኩርቱ የኔዉ ቤተሠወ
የኔ ውድ በአላህ ስላልሽ ደመርኩሽ❤❤
@hanandawd5053 የኔዉድ አመሠግናለዉ,አላህ ይሥጥልኝ አመሠግናለዉ ያሠብሺዉ ያሣካልሽ ክበሪልኝአመሠግናለዉ
እሽ
በአላህ ስላልሺኝ ሰብስክራይብ አደረኩሺ አብሺሪ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ አላህ ይበሽርሽ የኔዉድ አመሠግናለዉየለለላቹም ክፈቱ ከፈለግሽ ጠይቂኝ ክፈቺአብረን እንሥራ እንደግ ከሠዉ ቤት እንዉጣ እኛ የመዳም ቅመሞች,እኳን ለኛ ለማንም እንሆናለንእኛ በኛ እንተጋገዝ በገዘብብቻ አይደለም አድሠዉ ሚታገዘዉ በሥራችን,ሠብሥክራብ በመደራረግበማየት,
ስዴት ሰብርአላሥተማረሽምዴ አልሀምዱሊላህ በይ ባለፈነገር ሁሉም የአላህ ፈቀድነዉ
ምክርሽ ልክ ነሽ ግን ቸገረኝ ቸገረኝ የምትይው ዩቱብ የተወሰነኳ አይከፍልሽምዴ
የምር ትለያለሺ የምር ትልቅ ትምህርትነዉ 🎉❤
ፈጣሪ,ይድረስልን,አይዞሽ❤❤❤❤
አብሽሪ ያልፋል እህቴ
ትክክልነሽውድ
ሁሉም እየመጣ እኛ ላይ የሚጮሁት ነገርስ😂😂😂😂😂
😂😂😂
😅😅@@narditube4378
😂😂😂እወይ
ምደበሪያ አርጉን 😂😂😂😂ሽቃሊት ልራሷ ታቃልች እስኩቲ😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
አብሽሪ 😊😊
ብንሰማ ምክረሽ ጥሩነበር እኛ በጥብጠው ካልጋቱን አይገባነሰ አይዞሽ ተምረሽበታል ሁሉን እኔም ቶሎነቅቸ አሁን ጥሩደረጃላይነኝአልሀምዱሊላ
ነገሮችን በመልካም እንየው ሰምተን እንማር😢🎉🎉🎉❤❤
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ
ትክክል ነሽ ብርቱ❤❤❤❤
መገንኔ ሁሉም መካሪ ሁሉም አልቃሻ ወላሒ ስራ ካላጣን እደትነው ለመዘነጥ እቤት ምቀመጥ የመጣሽው ለመዘነጥ ነው በተለይ ጭራሽ ስልክ አልደውልም አጀኢብ አልሀምዱሊላ እኔ ለቤተሠቦቸም በሚገባ እረዲቻለሁ ለራሴም እደሀቅሜ ቤት ሠርቻለሁ ወለከል ሀምዲ ለቤተሠቦቸም ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላ
እኔ እጃዛ አላቅም ግን ብሩ የት እንደሚሄድ አላቅም እኮ
ወይ ጉድ እኔ ስራየ ቋሚ ነው 5 አመቴ አንድ ቤት አልሃምዱሊላህ ኢጃዛ ቤትኳ ወጥቸ አላቅም አባቴ ሲሞት ወጥቻለሁ አንድ ቀን አልሃምዱሊላህ ነፍስ ላሳወቀኝ ጌታ
እኔም 8 አመቴ ጠለብ ቤት አልሃምዱሊላህ
ኧረ እኔም 13 አመቴ ጠለብነኝ
😂😂😂😂አይዞሽየምትሊአራሳችሁአይዞንለማስተማርነውየምታወራው😂
እወነት ነወ እህታቸን❤❤❤❤
ትክክል 👍👍👍👍👍👍😥😥😥😥
አበሺሪ. 🎉🎉🎉🎉🎉ዘነበዪ
እንርዳሸ የምትሉ እናንተንሰ ነገ ማን ይረዳችዋል
😢😢😢😢😢😢yes❤❤❤❤
ኣይዞሽ የኔ ጎበዝ የኢትዮ ጀግና ቢየሽ ኣለው ኒገሪልኝማ❤❤❤🎉🎉🎉
ብልህ ሰው ከሰው ይማራል ሞኝ ሰው ከራሱ ይማራል ተብሏል እና ራሳችን ላይ ሳይደርስ ከሷ እንማር
አይዤሽ የኔ ቆንጆ። ጀነ በች❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ሰው ሲደርስበት ብቻ ነው የሚሰማው ግን የተናገርሺው ነገር የደረሰብን እናቀዋልን ብቻ አብሽሪ ያልፍል ❤
አብሽሪ😢😢
As wr wb akkamii nagayaa anii bayee sii jaldhaa ❤ gorsii kee bayee natii tolaa
Ws wr wb dhugaa ketii wallyi
እንርዳሺ ያለሺየለም ሲጀመር አቺ እስራላይነበርሺ አቺጎበዝነሺ እኛን ለማስተማርእጂ ብራቺንን መቆጠብግድነዉ
እህ አትጩህብን ካዘሽልን ቀስብለሽ አስረጂን ማንም ይሄን ሳናቅቀርተን አይደለም አዱን አሞላን ስንል አዱይተካብናል ሁሉም ቅጭላት አለው ቀስበይ ላችማንፈቀደልሽ እደዝህ ነሽእድታወሪ ፈቀደልሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@okok8293 የምሬነውኮ ሰራአድክሞን የሶጭሆት እንስማደ
በርችነገ ሌላ ቀን ነው በውስጥ ላውራሽ የት አገርነሽ
Ayzosh ehteiiy ❤❤😂😂
የምር አስተማሪነው ግን እሷ አደለችም ለማስተማርነው
ከከከከከ የምር ለቢትሽ አድስ ነኝ ግን ለምን ውጪ ወተን አላማችንን የምንረሳ እኔ አላሀምዱሊላሂ አላማየን አርሰውም ለቢተሰብም ለኔም ቀጥ ብየ ነው ያለውት ብዙ ሰወች አሉ የመጡበትን የሚረሱ አይዞሽ
ሀገር የምገቡ ልጆች ሁለዜ ችግር ብቻ ነው የምታወሩት
አልሀምዱሊላ ሚል ጠፋ ሁሌ ችግር ያወራሉ ሰው የወጣበት አይርሳ እንጂ የምን ማለቃቀስ ነው
እሩዝ ይደፍናል እንዴ ቤተሰብ ምን እንብላ😂😂😂
በስደት ስትኖሩ እዩኝ እዩኝ ትሉና ሀገር ስገቡ እደኔ እዳኮኑ አንዲአይነተ ታሪክ 😅
ትክክል፡የኔ፡ቆንጆ
ለምንየወጣሽበትን እረሳሻሆይ ጉድ እኔስኢጃዛስአሎድም ሸቅሌ ተናፈኳቸዉልጆቸ በተሰቦቸ መገናኘትነዉየምፈልገዉ
ምነዉ ጀግና ነኝ አበዛሽ የዉ ለይክ ሼር ኡኮ ፉሉስ ነዉ😂 ይልቁንስ ሰርታሽ አሰይን ፌመስ ልሁን አልሽ🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እሺአቢሺሪ
ምድነው ዘድሮ😁😁😁
ሞኝ.በራሡይማራል.ብልጥበሠወይማራል.አይዞሽየነወድ
በትክክል ነው😢😢😢😢😢😢😢
መጣሽ ሱስ ሆንሽብኝ😂❤ ሰብ አርጌሻለው. ኦኬ
እኔምኮእደቀልድገብቼሱስሆነይብኝ
@@Rak.gogel.cኤ ወላህ ደስ ትላለች ደሞ የምር
@@Rak.gogel.c አው ንግግር ቀለ ል ያለነው
በርቺ ውዴዋ ቅመሞች እባካቹህ እላይክ አረጉ
ትክክልነሽእህቴ
ድሮም ተነግረናል ግን የሚሰማ የለም ካላየነው
❤❤👍👍👍
ማን እንርዳሺ አለሺ ሲጀመር ስት መስራት ያቃተው መረዳት ያለባቸው ስት አሉ
የተማርሽበትን ማካፈልሽ ብዙሰዉ ከጥፋት ይድናል አቺደግሞ በርቺ ፅሎት አርጊ
Ba tikikkil👈🫶🫶🫶🫶anchim ayizosh Mikirish das bilognal Thank you
Dhugaa ketii walahii 😢
ችግር ስለደቆሰኝ ስትል አሳቀችኝ ለምን መሰላችሁ ስለገባኝ ነው ስለደቆሰኝ
😅😅😅😅
ወላሂ እኔም ሳላሥበዉ ሥቄአለሁ😂
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 መወልወያ የመሠለ ልብስ ለብሰን እየዋልን የምን ችግርነዉ😅😅
ሥታወሪ እራሡ እየጮህሽ ታረጃለሽ😀
አይዞሺ ቨረቺ
እህ ይመችሽ ኣቦ❤❤❤
ውነትእሷስራፈታሳይሆን ለማስተማርነው አዳሜይግባሽ😊❤😅😅😅😅🎉
የገባሺ❤
😂😂እ
ታሪክ ነው 😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ ተረጋጊ ዋናው ጤናሽ ዴህና ከሆነሽ አንች ሀብታም ነሽ በተረፈ ዱኣ አድርጊ
አየይዞሺአብሺረ❤❤❤❤አብሺሬ❤❤❤❤❤
ውዴ ምክርሽ በጣም ጥሩነው100%
ጎበዝ በርቺ
አብሽሪልኝ ዉዴ ሁሉም ለኸይር ነዉ አላህ በተሻለ ይተካሽ
በትክክል
ጎበዝ አመሠግናለሁ ለምክርሺ
እውነትሽን ነው ሁላችንም ነን እግዚአብሔር ይርዳን ልብ ይስጥልን
አይዞሽ🎉🎉😢😢😢
Enamesegnalen
የኔ ቅመም በርችልን
ውደየ ትምህርቱው ጡሩነው ግን አትጩሂ. ቀስብለሽም ይሰማናል በቱረፈ ያወራሺው ሁሉው የብዙ ሴት እህቶቻችን ታሪክነው አብሽሪይ
አወ አላህ ያስተካክለን😢😢🎉
Bravo Bravo 👏 you are sure
ወላህ ታስቂኝአለሽ አቡሽሪ ያልፋል ካወቅሽበት ለሁሉም ልቤ ይስጠን
ከስደትየገብ ሠወች እሮሮነዉ ሁለየ ጉሊአልሀምዱሊላህ ይቱብሽም ጥሩነዉ ስሪበት ለእህቶችሽ ተስፋስጭይግብ ቤተሠብይዩ ችጋር አትከርክሪ
👍👍👍👍አብሽሪ
የኔ ውብ እህት አሁንም ቆንጆ ነሽ በዚ ላይ ጠንካራ ነሽ ይቱብ አለሽ አምበሳ ምክርሽ አንደኛ ይሄን ሰምቶ የማይማር የለም እኛ እድለኞች ነን
ትክክል ነሽ እህት 😢😢😢
ኩርቱ በደብ ምከሪን❤
አይ እኔም ስጋብዝ ኑሬ አሁን አሰላሙ አለይኩም ብላቸው አይመልሱም
ለሀረብ ሀገር ላለነው አረያ ነሽ አላህ አላማሽን ያሳካልሽ
መትፎ ጎአደኛ መያዝ፣በየኢጃዛ ቤቱ መዘነጥ፣ዘንቤል ተሸክሞ መሄድ፣ጉዳቱ ኢህው ነው የሰው ሀገር የመጣነው ለኢጃዛ ወይም ለመዘነጥ አይደለም የመጣነው በምክሩኣ ተማሩበት እንጂ አትሳደቡ፣አላህ ላገራችን በሰላም ያብቃን አብሽሩ ዱኒያ ትመጣለች ትሄዳለች
ኩርቱ ጀግና ሤት ናት ምርጥ ትምርት እየሠጠች ነው ተማሩ ይልቅ እኝኝኝአትበሉ ኩርቱ Be strong💪💪💪
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይተካሽ እናመሰግናለን ለምክርሽ
ለመድኩሽ አሁንማ 😂😂😂😂😂እኔ ብሬን አላቀምስም ሆ እኔ የሚረበኝ እነሱም ይቅመሱ የምር ጨካኝ አድርጎኛል አረብ ሀገር ልጆቼን ናፍቄ ለእራሴ ልሞትነው😢😢😢😢
እዉነትሽ ነው ጎቦዚ ጃጊና 🎉🎉🎉🎉🎉
በርችልኝ እናበራታታት ውዶቼ እኔንም ❤❤
ተባረኪ እግዝአብኤር ይጠብቅሸ አንች ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው, የሰጠሸኝ
አይዞሽ አጠናደጅ
የእዉነት አንቺ ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ሊያስተምርሽ ነዉ በሀገርሽ ሰርተሽ ንፁህ ኦክስጅን እየተነፈሽ በሀገርሽ በነፃነት እየኖርሽ ትለወጫለሽ ግን ይሆንልኛል ይሳካልኛል ሰይጣንን አሳፍሪዉ
ትክክልነዉ አይዞሺ የኔእህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ግን እኮ ስራ ፈታሁ ስትይ ሰምተንሽ አናዉቅም ነበር ሁሌም መዳም ቤት ነበር የምናይሽ
😂😂 er yeche kedada kefetafe nate weshetowan new 😂😂😂 manem enredashe yalate yelme letelmen new eje manew lezeche birr emasetate😂😂😂😂 yelbente mengede new😂
Yha dolar god ameta asabedachewu lgha bazenulen men ale😮😮😮
ኩትራትነውየምሰራው
ለማስተማርይመስለኝ
ችገረኝአደዝክየምትለው
ለማስተማርነውኩትራትነው
የምሰራው
ኦኦኦኦኦ ልታጨልሉኝ ነው እደ በቃ ተውን ሀገር ልገባ 10 ቀን ቀረኝ በጭንቅ ልሞት ነው ስለ ችግር ሁሉም ሲያወራ 8 አመት ሀገር ሳልገባ ። ጠለብ ነኝ አልሀምዱሊላህ ቤት ሰርቻለሁኝ ቦታ አለኝ አላህ ይጠብቅሺ በሰላም ግቢ ገብተሺም የለፋሺበትን ተጠቀሚ በሉኝ።
አሏህ በሰለም ያስገባሽ ግን የትነው የሠራሺው እኛጋ በጣም ውድነወ😊
አሏህ ይጠብቅልሽ እዳይፈርስብሽ
Beselam gebe medanalem mettekemebet yargshe❤❤❤❤
አትጨነቂ ዉዴእኔዛሬልገባነዉኢንሻአላህ መአተኞቹን አትስሚ
እናበረታታት❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ጡሩ ትምህርትነው አችም ጠክሪ🎉🎉🎉
ምክርሽ ጥሩ ነው በርች
የኔውድልዘንጥእያሰብኩነበር 😂😂😂አሁንግን እግዚያብሔርይሥጥሺ ጀግናሴትነሺ አይዞሺ ብዞወቻችንእየተማርንነው 😢😢😢❤❤❤❤❤
ኢጃዛ የሚባል መላላጥ በጣም ነው የምጠላው ባሌ ጋር በሶስት ወር በአራት ወር ነው የምነሰገናኝው ወጪ ስናወጣም በስረአት ነው አሁን ራሱ እርጉዝ ነኝ አይገርማችሁም በጣም ደክሞኛል ግን ብዙ ወራት አልቀመጥም ብዬ ዶሬን ነው ቤቱ የምሠራው ወላሂ ይደክማል ግን እያረፍኩኝ ቀስ እያልኩ እየሰራሁ ነው ኢጃዛዋን ከመጥላቴ የተነሳ ባሌ ኢጃዛ ሲለኝ አርግዤ ኢጃዛ የለም ብየው ይሄው አምስተኛ ወሬን ጀመርኩኝ አልሃምዱሊላ
ጎበዝ ማሻ አላህ በርቺ
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ጃዛ አልወድም ስወስት እህቴችን አንጥቻለሁ 17.000 እርያል ለደላላ ከፍያለሁ ቤተሰባቸን እረዳለሁ ሁሉት ባታ አለኝ በቅሩብ ቤት ይኖረኛል የመጣሁት አምስት ሳንት ተእናት ታአባቴ ታልቀበል ነዉ❤❤❤ በሂወቴ ደስተኛ ነኝ😊
ትክክል
አይዞሽ እህቴ ክርሥትያኖች በግዝያብሔር ምሥሊሞች በአላህ በምታምኑት ስወዳአቹ 10 ሺ አስገቡኝ ጀግና እህታቹነኝ ኩርቱ የኔዉ ቤተሠወ
የኔ ውድ በአላህ ስላልሽ ደመርኩሽ❤❤
@hanandawd5053
የኔዉድ አመሠግናለዉ,አላህ ይሥጥልኝ አመሠግናለዉ ያሠብሺዉ ያሣካልሽ ክበሪልኝ
አመሠግናለዉ
እሽ
በአላህ ስላልሺኝ ሰብስክራይብ አደረኩሺ አብሺሪ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
አላህ ይበሽርሽ የኔዉድ አመሠግናለዉ
የለለላቹም ክፈቱ ከፈለግሽ ጠይቂኝ ክፈቺ
አብረን እንሥራ እንደግ ከሠዉ ቤት እንዉጣ እኛ የመዳም ቅመሞች,እኳን ለኛ ለማንም እንሆናለን
እኛ በኛ እንተጋገዝ በገዘብብቻ አይደለም አድሠዉ
ሚታገዘዉ በሥራችን,ሠብሥክራብ በመደራረግ
በማየት,
ስዴት ሰብርአላሥተማረሽምዴ አልሀምዱሊላህ በይ ባለፈነገር ሁሉም የአላህ ፈቀድነዉ
ምክርሽ ልክ ነሽ ግን ቸገረኝ ቸገረኝ የምትይው ዩቱብ የተወሰነኳ አይከፍልሽምዴ
የምር ትለያለሺ የምር ትልቅ ትምህርትነዉ 🎉❤
ፈጣሪ,ይድረስልን,አይዞሽ❤❤❤❤
አብሽሪ ያልፋል እህቴ
ትክክልነሽውድ
ሁሉም እየመጣ እኛ ላይ የሚጮሁት ነገርስ😂😂😂😂😂
😂😂😂
😅😅@@narditube4378
😂😂😂እወይ
ምደበሪያ አርጉን 😂😂😂😂ሽቃሊት ልራሷ ታቃልች እስኩቲ😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
አብሽሪ 😊😊
ብንሰማ ምክረሽ ጥሩነበር እኛ በጥብጠው ካልጋቱን አይገባነሰ አይዞሽ ተምረሽበታል ሁሉን እኔም ቶሎነቅቸ አሁን ጥሩደረጃላይነኝአልሀምዱሊላ
ነገሮችን በመልካም እንየው ሰምተን እንማር😢🎉🎉🎉❤❤
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ
ትክክል ነሽ ብርቱ❤❤❤❤
መገንኔ ሁሉም መካሪ ሁሉም አልቃሻ ወላሒ ስራ ካላጣን እደትነው ለመዘነጥ እቤት ምቀመጥ የመጣሽው ለመዘነጥ ነው በተለይ ጭራሽ ስልክ አልደውልም አጀኢብ አልሀምዱሊላ እኔ ለቤተሠቦቸም በሚገባ እረዲቻለሁ ለራሴም እደሀቅሜ ቤት ሠርቻለሁ ወለከል ሀምዲ ለቤተሠቦቸም ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላ
እኔ እጃዛ አላቅም ግን ብሩ የት እንደሚሄድ አላቅም እኮ
ወይ ጉድ እኔ ስራየ ቋሚ ነው 5 አመቴ አንድ ቤት አልሃምዱሊላህ ኢጃዛ ቤትኳ ወጥቸ አላቅም አባቴ ሲሞት ወጥቻለሁ አንድ ቀን አልሃምዱሊላህ ነፍስ ላሳወቀኝ ጌታ
እኔም 8 አመቴ ጠለብ ቤት አልሃምዱሊላህ
ኧረ እኔም 13 አመቴ ጠለብነኝ
😂😂😂😂አይዞሽየምትሊአራሳችሁአይዞን
ለማስተማርነውየምታወራው😂
እወነት ነወ እህታቸን❤❤❤❤
ትክክል 👍👍👍👍👍👍😥😥😥😥
አበሺሪ. 🎉🎉🎉🎉🎉ዘነበዪ
እንርዳሸ የምትሉ እናንተንሰ ነገ ማን ይረዳችዋል
😢😢😢😢😢😢yes❤❤❤❤
ኣይዞሽ የኔ ጎበዝ የኢትዮ ጀግና ቢየሽ ኣለው ኒገሪልኝማ❤❤❤🎉🎉🎉
ብልህ ሰው ከሰው ይማራል ሞኝ ሰው ከራሱ ይማራል ተብሏል እና ራሳችን ላይ ሳይደርስ ከሷ እንማር
አይዤሽ የኔ ቆንጆ። ጀነ በች❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ሰው ሲደርስበት ብቻ ነው የሚሰማው ግን የተናገርሺው ነገር የደረሰብን እናቀዋልን ብቻ አብሽሪ ያልፍል ❤
አብሽሪ😢😢
As wr wb akkamii nagayaa anii bayee sii jaldhaa ❤ gorsii kee bayee natii tolaa
Ws wr wb dhugaa ketii wallyi
እንርዳሺ ያለሺየለም ሲጀመር አቺ እስራላይነበርሺ አቺጎበዝነሺ እኛን ለማስተማርእጂ ብራቺንን መቆጠብግድነዉ
እህ አትጩህብን ካዘሽልን ቀስብለሽ አስረጂን ማንም ይሄን ሳናቅቀርተን አይደለም አዱን አሞላን ስንል አዱይተካብናል ሁሉም ቅጭላት አለው ቀስበይ ላችማንፈቀደልሽ እደዝህ ነሽእድታወሪ ፈቀደልሽ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@okok8293 የምሬነውኮ ሰራአድክሞን የሶጭሆት እንስማደ
በርችነገ ሌላ ቀን ነው በውስጥ ላውራሽ የት አገርነሽ
Ayzosh ehteiiy ❤❤😂😂
የምር አስተማሪነው ግን እሷ አደለችም ለማስተማርነው
ከከከከከ የምር ለቢትሽ አድስ ነኝ ግን ለምን ውጪ ወተን አላማችንን የምንረሳ እኔ አላሀምዱሊላሂ አላማየን አርሰውም ለቢተሰብም ለኔም ቀጥ ብየ ነው ያለውት ብዙ ሰወች አሉ የመጡበትን የሚረሱ አይዞሽ
ሀገር የምገቡ ልጆች ሁለዜ ችግር ብቻ ነው የምታወሩት
አልሀምዱሊላ ሚል ጠፋ ሁሌ ችግር ያወራሉ ሰው የወጣበት አይርሳ እንጂ የምን ማለቃቀስ ነው
እሩዝ ይደፍናል እንዴ ቤተሰብ ምን እንብላ😂😂😂
በስደት ስትኖሩ እዩኝ እዩኝ ትሉና ሀገር ስገቡ እደኔ እዳኮኑ አንዲአይነተ ታሪክ 😅
ትክክል፡የኔ፡ቆንጆ
ለምንየወጣሽበትን እረሳሻሆይ ጉድ እኔስኢጃዛስአሎድም ሸቅሌ ተናፈኳቸዉልጆቸ በተሰቦቸ መገናኘትነዉየምፈልገዉ
ምነዉ ጀግና ነኝ አበዛሽ የዉ ለይክ ሼር ኡኮ ፉሉስ ነዉ😂 ይልቁንስ ሰርታሽ አሰይን ፌመስ ልሁን አልሽ🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እሺአቢሺሪ
ምድነው ዘድሮ😁😁😁
ሞኝ.በራሡይማራል.ብልጥበሠወይማራል.አይዞሽየነወድ
ትክክል
በትክክል ነው😢😢😢😢😢😢😢
መጣሽ ሱስ ሆንሽብኝ😂❤ ሰብ አርጌሻለው. ኦኬ
እኔምኮእደቀልድገብቼሱስሆነይብኝ
@@Rak.gogel.cኤ ወላህ ደስ ትላለች ደሞ የምር
@@Rak.gogel.c አው ንግግር ቀለ ል ያለነው
በርቺ ውዴዋ ቅመሞች እባካቹህ እላይክ አረጉ
ትክክልነሽእህቴ
ድሮም ተነግረናል ግን የሚሰማ የለም ካላየነው
❤❤👍👍👍
ማን እንርዳሺ አለሺ ሲጀመር ስት መስራት ያቃተው መረዳት ያለባቸው ስት አሉ
የተማርሽበትን ማካፈልሽ ብዙሰዉ ከጥፋት ይድናል አቺደግሞ በርቺ ፅሎት አርጊ
Ba tikikkil👈🫶🫶🫶🫶anchim ayizosh
Mikirish das bilognal Thank you