ሙስሊሞችን እየፈራሁ ባድግም፤ ዛሬ ላይ የመጀመሪያው ኢማም ሆኛለሁ!! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍TH-cam 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @HabibaMustefa-u9r
    @HabibaMustefa-u9r 6 วันที่ผ่านมา +174

    አ ወ ወ የኔ መንገድን የምታዪ ሙስሊም እህትን ወንድሞቼ የ8ወር ነብሰጡር ነኝ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ

    • @webitasefa3895
      @webitasefa3895 6 วันที่ผ่านมา +2

      Allah kanch gar yhun

    • @zainat-s2o
      @zainat-s2o 6 วันที่ผ่านมา +5

      አብሼሪ እሕት አላሕ በሠላም ይገልገልሼ ወልደሸ የምትሰሚ የደርግሼ

    • @amrallaabdalla55
      @amrallaabdalla55 6 วันที่ผ่านมา +2

      Allah beselam ya galagilish! Lijshn demo Allah saalih lej yadrglish🎉🎉🎉

    • @فاطمةالغامدي-ح2و
      @فاطمةالغامدي-ح2و 6 วันที่ผ่านมา +2

      አብሽሪ አላህ በሰላም ምንም ሳይሰማሽ ወልደሸ በጎንሽ ተኝ ወልደሽም ሳሚ አብሽሪ

    • @Meremtadesse
      @Meremtadesse 6 วันที่ผ่านมา +1

      Abshri mar

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 6 วันที่ผ่านมา +202

    ምን አይነት መታደል ነው በወጣትነቱ እስልምናን ተቀብሎ እስልምናን መከደም ለዲን ዘብ መቆም ሱብሀነክ ያረብ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ወደዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላ❤

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ወላሂ

    • @Hanany-y1m
      @Hanany-y1m 3 วันที่ผ่านมา

      صحيح صدقب😢😢❤❤❤

    • @EmebetMohammed-t2h
      @EmebetMohammed-t2h 2 วันที่ผ่านมา

      Wswpejbjb k d bd j vjvjvnkjjjk

    • @EmebetMohammed-t2h
      @EmebetMohammed-t2h 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hanany-y1m122112bojl
      New ejlkkdkdkjknj eweeerrerrrrrrrrrrrrrrŕfffrfffffffffrff
      Dqeeewphkkjkkeeǰknmmjdjjkjkkjķkkkkkk

  • @mehammednurmehammedasin
    @mehammednurmehammedasin 6 วันที่ผ่านมา +183

    የሀናን ድምፅ በመሰማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሶፊ አላህ ከይር ያሰማሽ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 6 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም ውደ አልሀምዱሪላህ

    • @نسرين-ش5و
      @نسرين-ش5و 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ወላሂ ባጣም እያሳሰበቺኝ ነበር አልሀምዱሊላ

    • @EmebetMohammed-t2h
      @EmebetMohammed-t2h 2 วันที่ผ่านมา

      2e e eae​@@fatmah6936

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q 6 วันที่ผ่านมา +55

    እባካችሁ ከተማ ያላችሁ ሙስሊሞች የዚህን ልጅ ጀመዐወች ካሉበት ሂዳችሁ ጠይቋቸው ብዙ ወገን እንዳላቸውና የያዙት መንገድ ትክክለኛው መዳኛ መሆኑን አረጋግጡላቸው ።

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 6 วันที่ผ่านมา +51

    ሚንበሮች ለምተደርጉት ሁሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈለች ለሀናን አስተባብሮ ቤት ማስገዛት ፕላትፎርማችሁ ማይፈቅድ ከሆነ ለሚያሥተባብሩ ወንድሞች እንዲያገኟት አድርጉ ቤት ይገዛለት እስአሁን በቤት እጦት የተቸገረችው ይበቃታል እስኪ እፎይ ትበል እንግዛለት እንዲታይ ብዙ ላይክ አድርጉ👍👍👍

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 6 วันที่ผ่านมา +89

    እኔ ደሞ ምኝቴ የሶፊ እናት ሰለማ በኔ መንገድ ቀርባ እንድታወራነው ምኛቴ አላህ ግድያ ይስጥልሽ ሶፍየ

    • @BfbfbDbfbf
      @BfbfbDbfbf 6 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻአላህ እስከነቶ የቀረበችው ልጅም ያረብ ቀኑም ቢረዝም ኢንሻአላህ

    • @mohammednegash8553
      @mohammednegash8553 6 วันที่ผ่านมา +4

      ሂዳያ ለማለት እንደሆነ ግልጽ ነዉ ግን አስተካክለው ።

    • @JamueKh
      @JamueKh 5 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ በጣም አላህ ሂዳያ ይስጥላት

    • @abidlkdrgjamali
      @abidlkdrgjamali 5 วันที่ผ่านมา

      ወለህ የሁላችንም ምኞት ነው ያረብ🤲🤲

    • @Meryem-d4w
      @Meryem-d4w 3 วันที่ผ่านมา

      yesofi inat musim ayidelechim ende ?

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 6 วันที่ผ่านมา +95

    እኔ የታዘብኩትነገር ቢኖር ሀነባሩ እስላም እልቅ ሰለምቴዉነዉ ስራ እየሰራ ያለዉ ማሻአሏህ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @ronsmc3355
      @ronsmc3355 6 วันที่ผ่านมา +4

      @fatmah6936 ገረመኝ እደሰለሙ ሰላም ሀገኚ ወደስራነዉ በቃ እሚሰማሩት ወደእስልምና ጢሪዉን እሚጀምሩ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@ronsmc3355
      ለፍተው ስላገኙት ይጠቀሙበታል ይሰሩታል እኛ ሳንለፋ አላህ ስለሰጠን አላወቅንበትም

    • @alialax4188
      @alialax4188 6 วันที่ผ่านมา +5

      ነባሩ ኢስላም አይባልም ምክንያቱም ኢስላም መለት የእምነቱ ስም ሙስሊም መለት ደሞ የእምነቱ ተከታይ ነው

    • @AminaMolaw-bt1it
      @AminaMolaw-bt1it 6 วันที่ผ่านมา +3

      ሰለምቲወቹ ያነባሉ ለማወቅ ስለሚፈልጉ ከጨለማ ወደብርሀን❤❤❤❤❤

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 6 วันที่ผ่านมา +47

    ማሻ አላህ የታደለክ ነህ ከዩኒቨርስቲ ጨርስ ወጥቶ ሰራ ልቀጠር አላለም እስልምናን ላላወቁት ላሳዉቅ ብሎ ወሰኖ እዛዉ ገጠር ዉሰጥ ለመኖሩ መወሰኑ የሚየሰገርም ነዉ አላህ የጠብቀዉ አላህ የጨምርለት በሰራዉ መልካም ስራዉ አላህ በዱኒያም ሆነ በአኪራ ምንዳዉን ይክፈለዉ

  • @heyuti
    @heyuti 6 วันที่ผ่านมา +63

    ይችን ኮሜንት ካየሀት በአዱንያም በአኸይራም እውነተኛው ሙሀመድአሚን አሏህያድርግህ ያረብ

    • @dinayasdegu
      @dinayasdegu 5 วันที่ผ่านมา

      Aamiin Allahumma Aamiin BARAKALLAHU FIIKUM.

    • @MymunaMymunaHussen-y5j
      @MymunaMymunaHussen-y5j 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@dinayasdeguያንተ አካውንት ነው ?

  • @abdurehmanRedi
    @abdurehmanRedi 6 วันที่ผ่านมา +32

    ወንድሜ ወንድሜ አላህ ያፅናክ አላህ ያግዝክ

  • @Sebskryb
    @Sebskryb 6 วันที่ผ่านมา +22

    ማሽአላህ የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ የሰለምቴዎች ጀግንነትኮ ይለያል ወላሂ

  • @hawamohammed9504
    @hawamohammed9504 6 วันที่ผ่านมา +17

    በመጀመሪያ የሀናንን ድምጽ ስለሰማሁ አልሀምዱሊላህ
    በመቀጠል ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ እንደ ኡመር ሀምዛ ያድርግህ እንወድሀለን

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 6 วันที่ผ่านมา +44

    ቅዳሜ ሳምንቱ አመት ሆኖብኝ ነበር የሀናንን አኽባር ለመሥማት አልሀምዱሊላህ

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 6 วันที่ผ่านมา +41

    ሱበሀነሏህ ወንድሜ መሀመድ የሰለምቴ ጥንካሬው አላህያጽናህ

  • @AminaAhmed-g7n
    @AminaAhmed-g7n 6 วันที่ผ่านมา +17

    ማሻአላህ ግንደበረት ላይ እስልምናን በማየቴ ደስ ብሎኛል።የሰለሙትን ሁሉ አላህ ኢስቲቃማ ይስጣቸው ለሌሎቹም ሂዳያ ይስጣቸው አሚን።

  • @ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ
    @ሶፍያብንትታጁ-ዀ5ገ 6 วันที่ผ่านมา +50

    አለሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ያእህታችን ሀናን ደነ ማሆነ ❤❤

  • @FatoumaAkele
    @FatoumaAkele 6 วันที่ผ่านมา +27

    በጣም ነበር ስለ ሀናን የተጨነቅነው አልሀምዱ ሊላህ

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 6 วันที่ผ่านมา +30

    አልሐምዱሊላሕ ወላሒ ድርብ ደስታ ኸይሩን ያሰማሽ እሕቴ ሶፊቲ ጀዛኪላሕ ኸይር

  • @umeman8578
    @umeman8578 6 วันที่ผ่านมา +30

    ወንድማችን እኳን ወደተፈጠርክበት እምነት አላህ አመጣህ አልሀድሊላህ ሁላችንም አላህ ያጥናን

  • @asahseid689
    @asahseid689 6 วันที่ผ่านมา +12

    ስለ ሃናን ጥሩ ነገር በመስማታችን ደስ ብሎናል አልሃምዱሊላህ አላህ እስከ መጨረሻው አፊያዋን ይመልስላት

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 6 วันที่ผ่านมา +11

    ማአሻአላህ ተባረክ ያራህማን እንዴት ደስ ይላል አገላለፅህ አላህ ይጠብቅህ🎉❤🎉❤

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው እንደኔ በእስልምና ደስተኛ የሆነው ❤❤❤❤❤ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 6 วันที่ผ่านมา +28

    አላህ እርዚቅን ለወደደውም ለጠላውም ይሰጣን እስልምናን ግን ለወደደው ብቻነው እሚሰጠው እረደቱ ቢላሂ እረበ ወቢልኢስላሚ ድነ ወቢሙሀመድን ሱለላሆለይ ወስለም ነብየ

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 วันที่ผ่านมา +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @utgh815
    @utgh815 6 วันที่ผ่านมา +7

    አልሀምዱሊላህ ሀናን እኮንም ደህና ሆነች
    ወድሜ ማሻአላህ አላህ በሀቅ ለይ ያፅናን አልሀምዱሊላህ የሚለው ቃል ታፍህ አይጠፋም ያሰላም

  • @WaledAletf
    @WaledAletf 6 วันที่ผ่านมา +8

    Abet agelales, mashAllah tebarek alrahman, Rebena yezid weyebareklek ameen yareb!!

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ወንድማችን ከዚህ በተሻለ መንገድ ኡማውን ወደ ሂዳያ ወደ ኢስላም የምታመጣበትን መንገድ አላህ ያስፋልክ

  • @Islam-youtb
    @Islam-youtb 6 วันที่ผ่านมา +12

    ወንድማችን እንኳንም የኛ ወንድም ሆንክ አልሀምዱሊላህ ያልተመሩ ቤተሠቦች ካሉህ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራቸው

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 6 วันที่ผ่านมา +30

    አልሀምዱሊላ ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ጤናዋን ይስጣት 🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝☝🙏🙏💓💓💓💓💓ሶፊ ምርጥ እህት ነሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ💞💞💞☝☝☝

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 6 วันที่ผ่านมา +12

    ኡፈይ አልሀምዱሊላህ!!ስለ ሀናን በጣም ተጨንቄ ነበር በፆምም በዱአም ነው ሳምንቱ ያለቀው ባላት ህመም ላይ ከልክ በላይ ተደስታይሆናል ብዬ ገምቼ ነበር.ኢሻአላህ እንጨቱንም ጥላ በደንብ በሙሉ ጤንነት ውስጥ በቅርቡ እናያታለን የኑሮ ጭንቀቱም በሽታ ነው አሁን ግን ይስተካከላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ቅመሞች የት ናቹ ኪሳችን ገባ ገባ እንበል ሀናንን እንደግፋት

  • @ZemzemH
    @ZemzemH 3 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ አላህ ሲያገራልህ ነው አላህ ለሁላችንም ያግራልን 🤲🤲🤲

  • @chucgh6651
    @chucgh6651 6 วันที่ผ่านมา +9

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አገላለፅህ እራሱ እኔ ያማርካል ማሻአላህ

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 6 วันที่ผ่านมา +10

    ሰለምቴዋንእህታችንን
    ጉደሏት
    የገዛቤተሰቦቿ
    ብሮፋይይሉን
    ተጫኑና
    አዳምጡ
    ሱመያወችበዝተዋል
    አላህሸሂድነትንይቀበላቸው😢😢

  • @و6ض
    @و6ض 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሀናንዬ ደህና ስለሆነች በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት የኔ ጀግና እህት ❤

  • @nesnes8695
    @nesnes8695 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ የሀናን ሁኔታ አስጨንቆኝ ነበር ድምፃን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ኬርላንዶች ጀዛከላህ 👏👏👏

  • @adenahmed2927
    @adenahmed2927 6 วันที่ผ่านมา +12

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደንግጨ ነበር አላህ ኬሪላንድ ሆስፕታል ሰበብ አድርጎልሽ በመትረፍሽ ደስ ብሎኛል
    እህቴ እንኳን አላህ አተረፈሽ።
    ኬሪላንድ ሆስፕታል ሠራተኞችና ባለቤቱ የሠራችሁት በጎ ተግባር ለእህት ኩባንያዎች ጥሩ አርአያ ነውና አላህ በጀነት ጀዛቹን ይክፈል !!

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 6 วันที่ผ่านมา +270

    የዛች ሚስኪን ልጅ ጉዳይ ምን ላይ ደረስ😢

    • @GffhhRdc
      @GffhhRdc 6 วันที่ผ่านมา +7

      እፍፍስጠብቅዋልኩኝ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 6 วันที่ผ่านมา +5

      በጣምትጠብቃትነበር😊

    • @Ousman-i8d
      @Ousman-i8d 6 วันที่ผ่านมา +5

      ጥሩ ናት ውዶቼ

    • @FatimaSaed-iu8qx
      @FatimaSaed-iu8qx 6 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም እየጠበኩ ነበር

    • @Keyria-d3y
      @Keyria-d3y 6 วันที่ผ่านมา +4

      አይሰለሙ ከሰለሙ እኮ ው አልሀምዱሊላህ እንካንም ሰለም አልሀምዱሊላህ ❤❤❤ 😊😊

  • @Sadayimam-m6n
    @Sadayimam-m6n 6 วันที่ผ่านมา +26

    ማሻአላህ ሀናን ድምፅሽ ስለሰማሁ ደስ ብለኛል የኔውድ እህት❤❤❤❤😢

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z 6 วันที่ผ่านมา +2

    አልሃምዱሊላህ እህታችን ሃናን ስለተሻላት እና ድምፇን ስለሰማሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሙሉ አፊያዋን ከነልጆቿ አላህ ይስጣት ሃንየ እወድሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 6 วันที่ผ่านมา +11

    ማሻአላሕ መሐመድ አላሕ ይጨምርልክ አልሐምዱሊላሕ ❤ አላሕዬ ያፅናክ ❤

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
    @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ 6 วันที่ผ่านมา +8

    አለሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ውድማችን አለሀምዱሊላህ አሁንም ካተ ብዙ ነገር እንጠዝቃል ኢሻአላህ

  • @አላህወኪል-ከ9ሸ
    @አላህወኪል-ከ9ሸ 6 วันที่ผ่านมา +11

    ሶፍያ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ አክባሮን ስለሰማሁ ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ አሞልቶ አላህ ያሽራት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን ሶፊ ❤❤❤❤❤. ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት ❤❤❤❤. የሃናን ድምጽ ስላሰማሽን ደስስ ብሎናል አልሃሙዱሊላህ ❤❤❤❤😢

  • @ToyibaAyalew
    @ToyibaAyalew 6 วันที่ผ่านมา +9

    ማሻ አላህ ወንድማችን መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ያሳምርልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 6 วันที่ผ่านมา +2

    የUናንን ድምፅ ስለሰማሁኝ በጣምደስ ብሎኛል። አልሀምዱሊሏህ በጣም ተጨንቄ ነበር !! ሶፊ ጀዛኪላ ኸይር !!
    ወድማችን ማሻአሏህ አሏህ ያፅናህ በዲነል ኢስላም ላይ !!

  • @Zuzuqueen12
    @Zuzuqueen12 6 วันที่ผ่านมา +6

    የኬርላንድ ዶክተሮች እናመሰግናለን ጀዛከላሁ ከይረን ሶፊ የእኔ ብርቱ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    ሀኑ ቻላቸው አሏህ ሙሉ አፊያ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @maryama8557
    @maryama8557 6 วันที่ผ่านมา +10

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሣምቱን ቶሎአላልቅብሎኝ ነበረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም
    @ፋጡማኡሙአብዱልሐኪም 6 วันที่ผ่านมา +12

    አልሀምዱሊህ እህታችንን ያለችበትን ስላሳወቅሽን ኢንሻ አላህ ጨርሶ አፊያዋን ይመልስላት
    የወንድማችንን መንገድ ኢንሻ አላህ ነገ አዳምጠዋለሁ የመጣሁት የሀናንን ሁኔታ ለማወቅ ነው

  • @የዋረንይኸር
    @የዋረንይኸር 6 วันที่ผ่านมา +6

    እህታችን በጣም ደስ ብሎናል ኧልኸምዱሊላህ የተሻለ አላህ አፊያ ያድርግሽ,አላህ ይጠብቅሽ ለልጆችሽ እረጅም አመት ኑሪላቸው የኔ ምርጥ እህት ሶፊዬ አንቺም ጀዛሽን አላህ ይክፈልልን

  • @AishaKasim-g9o
    @AishaKasim-g9o 6 วันที่ผ่านมา +5

    ሶፊ በጣም እናመሰግናለን የሀናን ድምፅ ስላሰማሽን ወንድማችን ማሻ አላህ

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ አለይክ አሂ አሏህ ይጠብቅህ
    ሁሌም የሰለምቴዎች ነገር ግርም ይለኛል ወሏሂ ሱበሀነከ ያረብ

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx 6 วันที่ผ่านมา +28

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍💯💯አላህ በጀነት ያገናኘን

    • @Maryam-y3p
      @Maryam-y3p 6 วันที่ผ่านมา +2

      ጅዛኩሙሏሁ ኸይር
      አሚን

  • @SitenaSeid
    @SitenaSeid 6 วันที่ผ่านมา +11

    ማሻአላህ ሶፊይ እንኳን ድምጿን አሰማሽን አላህ ይሽፊሀ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HAwAFENtiR
    @HAwAFENtiR 6 วันที่ผ่านมา +23

    ሶፈዬ አላህ ይጠብቃችሁ 💐 እኔ እመለው የዛች ሚሰኪን ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ የሆኑ የልጆችን እናት የአላህ በጉጉት 👂👂

    • @FetiyaMuziml
      @FetiyaMuziml 6 วันที่ผ่านมา

      ደነነት

    • @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
      @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ 6 วันที่ผ่านมา +4

      ቆይ ግን እያሳለፋችሁ ነዉ እምሰሙት መግቢያላይ አልሰማችኾትም

    • @HAwAFENtiR
      @HAwAFENtiR 6 วันที่ผ่านมา

      አደለም ሰይጀምረ ነው የፃፍከውኝ

    • @هديةهدية-ب6ك
      @هديةهدية-ب6ك 6 วันที่ผ่านมา +1

      ተሽሏታል
      ከመጀመሪያው ጀምረሽ
      እይው ስልክ ደውላ ደህንነቶን
      ተናግራለች አላሀምዱሊላህ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 6 วันที่ผ่านมา

      Me to lm worry about that

  • @SamerahHasan
    @SamerahHasan 6 วันที่ผ่านมา +12

    ማነው እደኔ ሳምንቱ የረዘመበት ሞታለች ውይስ አለች እያለ ያሳለፈው አልህምዱሊላህ ሷፊየ ሺኩረን ሀቢብቲ

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 6 วันที่ผ่านมา +6

    አልሀምዱሊላህ ኡፍ እንኳንም ሰላም ሆንሽልን እህታችን ሶፊና የተባበራቿት ሁሉ አላህ ምንዳቹን እጥፍ ድርብ ያርግላቹ❤❤❤❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 6 วันที่ผ่านมา +1

    Dr Bilal Philips he is a revert black American Masha’allah❤❤❤❤ he has an online islamic college and very useful website about Islam ☪️ very eloquent well spoken Aleem❤

  • @ነእመረሺዲ
    @ነእመረሺዲ 6 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አላህሁ አክበር አላህሁ አክበር አላህሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
    ቁጥር ሁሌት ከልድ ቢዬሀለው በርታልን አላህ ቁወውን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 6 วันที่ผ่านมา +2

    _አህለን ሚበሮች አልሀምዱሊላህ እህታችን ሀናን እንኳን ተሻላት አልሀምዱሊላህ❤። መሻአላህ አላህ ሲመርጥ እንድህ ነው መታደል ነው መሻአሏህ በርግጥ ዋና ዋና ሀሳቦችን አንስቷል ግን ብዙ ያዎራ ነበር ሶፊ በጭሩ ቋጨሽው_

  • @HAwAFENtiR
    @HAwAFENtiR 6 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤናሸን ይስጥሽ ያረብ
    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 6 วันที่ผ่านมา +5

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን አላህዬ ይጠብቅህ አኺ ሀቢቢ 🤲❤❤❤❤❤❤

  • @ነእመረሺዲ
    @ነእመረሺዲ 6 วันที่ผ่านมา +5

    አለሃምዱልላህ ያእህታችን ሀነን ድምፅ ሲለሰመው ደሲ ቢሎኛል አላህ ሙሉ አፊያሺን ይልሲልሺ ያረብ ❤ ጀዘኩሙላህ ሶፊዬ ❤❤❤❤❤

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 6 วันที่ผ่านมา +9

    አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ ሶፊቲ የሐናን ጤናዋን ሳምንቱ በሙሉ ሳታሳውቂ እንዴት ሖተች ደናነች ማሻአላሕ የዛሬውስ ፈገግታ ይለያል አልሐምዱሊላ

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ 6 วันที่ผ่านมา +9

    የዛሬ ይለያል ጀግና ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 6 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መሻላህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ መሻላህ ሀናንም ደህና ሥለሆነች ደሥ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 6 วันที่ผ่านมา +6

    ማሸአላህ አላህ የጨምርልህ
    አላህ ሀሳብህን ይሙላልህ
    ሰ 💚 አ 💛 ወ ❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz 6 วันที่ผ่านมา +21

    እህታች እምን ደረሳ ይሆን አላህ ሙሉ ጤናዋን ሰጥቷት ከነልጆቿ ጋ በዚህ የምናያት ያድርገን

    • @FetiyaMuziml
      @FetiyaMuziml 6 วันที่ผ่านมา +3

      አልሀምዱሊላህ ደነነት ተነግረልች

  • @SifanKumsa-p5g
    @SifanKumsa-p5g 6 วันที่ผ่านมา +7

    Alhamdulillah baga rabbii sii fayyise obboolleettii koo akira ❤❤❤

    • @ShambelMamo-d1p
      @ShambelMamo-d1p 4 วันที่ผ่านมา

      አሰላሞአለኩምአለሀዱሊ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulmalikosman2266
    @abdulmalikosman2266 4 วันที่ผ่านมา +1

    MaShaAllah my muslim brother welcome to Haak dean.

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 6 วันที่ผ่านมา +5

    አለሀምዱሊላ ድምፁን ሥላሠማሽን ሦፊየ ጀዛኪ አሏሕ ኽይረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samira-c2d4m
    @samira-c2d4m 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማአሻአላህ አገላለፁህ አስለቀሰኝ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ያፅናህ❤❤

  • @ethiopia6703
    @ethiopia6703 6 วันที่ผ่านมา +3

    አልሐምዱሊላህ 🤲🤲 ባረከላህ ሶፊ 🙏ስለ ስለህታችን ደህንነት ስላበሰርሽን💚

  • @EkramsadikMuzemil-c1n
    @EkramsadikMuzemil-c1n 5 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamdulilah allah eskemechereshaw mulu afiyashn ystsh hanan bedua kanchi gar nen

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 6 วันที่ผ่านมา +5

    شكرنا جزاك الله የእህታችን.ጉደይ.ስለመሽን❤❤❤

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወተባረከላህ 🎉🎉 ኢማኑን ጠንካራ መሆኑን ያስታዉቃል💪💪 እንሻአላህ ደግሞ አላህ ንያህንና ጥንካረህን ትልቅ ዓሊም ያድርገህ ።

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 6 วันที่ผ่านมา +10

    ትክክልሶፈ
    ስለሀናን
    በጣምነውያሰብን
    ውደ

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርታ አላህ ከጎናችሁ ይሁን ተዊሂድንም ተማሩ የሡና ኡሥታዞችን ተቃረባቸዉ የበለጥ የነብዩ ሡናን ለመማር ተዉሂድን ለመማር

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 6 วันที่ผ่านมา +3

    ماشاء الله عليك اللهم بارك وزده وفقهه دينك يارب
    اللهم يامقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك

  • @kedrubinawa9280
    @kedrubinawa9280 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ma Shaa Allah my brother you are doing a great work May Allah Subhanahu Wata’ala reward you in a Dunia and Akhera and May Allah full fill your needs and make easy every single day of your life ❤

  • @mesuodJemal
    @mesuodJemal 6 วันที่ผ่านมา +7

    አልሀምዲሊላህ ምሥጋና አልሀምዲሊላህምሥጋናይድረሠዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedzeinshifaw1059
    @mohammedzeinshifaw1059 5 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ ! ታሪኳ መስጦኝ በንቃት ስከታተል ነበር፡፡ ባጋጠማት ልብ የሚሰብር ገጠመኝ ደንግጨ ነበር፡፡ ከህመሟ ማገገሟን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አላህ ጨርሶ አሽሯት ዳግም በሚንበር ቲቪ(የኔ መንገድ) የምናያት ያድርገን፡፡

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል አልሃምዱሊላህ እድለኛ ነህ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ወድማችን ምናኛመታደልነዉ በደድነል ኢስላም መምጣት አላህ የመረጠዉን ቢሆንእጅ ማን ይመልሰዋል ከነዛ አዱ ወጣትአተነህ አላህያፅናህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመቲል ኢስላም👍👍👍👍👍

  • @SemiraNuru-o3j
    @SemiraNuru-o3j 6 วันที่ผ่านมา +13

    እደዉ ሶፊ በአላህ ያቺ ምስኪኑ እህታችን እዴት ነች በአላህ በጣም አስጨንቆኛል

    • @FetiyaMuziml
      @FetiyaMuziml 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደነነኝ ብለ አውሪተልች

    • @abdzebful
      @abdzebful 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@FetiyaMuziml programu mejemerial lay adamchiw wedehual melese adrgesh

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 6 วันที่ผ่านมา +1

      vidown እይው ተናገረች እኮ

    • @alhamdulilah-df7he
      @alhamdulilah-df7he 6 วันที่ผ่านมา +2

      አሰሚምደ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 6 วันที่ผ่านมา

      አይዪም😅​@@alhamdulilah-df7he

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አልአሀሙዱሊላህ አላህ እንካነ የእስልምናን ብራሀነ ወፈቀህ አላህ ያበርታሀረ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShaminaShamina-g8n
    @ShaminaShamina-g8n 6 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ደስ በሎኛል አላህ አፍያ ያድረግሽ እኔ ጨቆኝ ነበረ አልሀምዱሊላ

  • @Amrya-kd9ck
    @Amrya-kd9ck 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉 ሶፊ ጀዛሀክ አላህ የሀነን ድምፅ ስላሰማሽን ጥሩ ነገር ያሰማሽ❤❤❤

  • @SapaMarowa-o4q
    @SapaMarowa-o4q 6 วันที่ผ่านมา +11

    አላህ ጨርሶ አፍያሽን ይመልስልሽ ሀናን ልጆችሽ አላህ ይጠብቃቹ

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 5 วันที่ผ่านมา +1

    በመጀመሪያ የሀናን ድምፅ ስለሰመውየተሰመኝን ደስታዬን በመግለፅ በመቀጣል ለወንድማችን አለህ እንኳን ለዚህ ደረጀ አደረሰህ ለማለት እወደለሁ

  • @hindbedr9347
    @hindbedr9347 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሰፊ ባለፈዉ ቲክቶክ ላይ የአንድ ሙስሊም ወንድሜ ቤት ገብቶ ላይቭ ላይ እስልምናን ሲቀበል የደረሰበትን ፈተና ሲናገር በጣም የሚያሳዝን አሁን ላይ በሲህር ምክንያት ስራ መስራት የማይችል ምንም አይነት ገቢ የሌለዉ ልጅ ነበር በጣም የሚያሳዝን አንጀት የሚበላ ልዉ እባካቹ ተባበሩት ስሙ ማሙሽ ነዉ የቲክቶክ ስሙ ይሁን አላቅም እንተባበረዉ ሀፊዝ ነበር ግን ከታመመ በሁዋላ ግን ሙሉበሙሉ ቁርአኑ ጠፋበት እባካቹ የምታቁት ካላቹ ሶፊ ጋ እንዲቀርብ አድርጉ

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 5 วันที่ผ่านมา

    አህለን ሶፊ አልሀምዱሊላህ ሀኑ እህታችን ድምፅሽን ስሰማ እንደት ደስ እዳለኝ አላህ ሙሉጤናሽ ይልቀቅልሽ አልሀምዱሊላህ ሶፊ ጀዛኪላሁኸይረን

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud 6 วันที่ผ่านมา +3

    ያአላህ ወላሂ የሀኒን አኸባር ዛሬ እንደሚደርስም አምኜ በጉጉት ጠብቄ ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ በሙሉ አፊያ ያበሽርሽ ውዷ ወንድማችንም ማሻአላህ ሚንበሮች ትለያላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ጄዛኩምአሏሁ ኸይረን❤❤🎉🎉🙏

  • @ZainabBinthassen
    @ZainabBinthassen 4 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ❤ ድምፅሽን ስለሰማን ደስስ ብሎናል🎉🎉❤

  • @سبحانالله-ب5ص1ف
    @سبحانالله-ب5ص1ف 6 วันที่ผ่านมา +6

    Yaa obbolotaa koo du.ayii nafii godha akka ijoolenii koo musilima nafii Tatu maloo adaara 😢

    • @tubeammartube6661
      @tubeammartube6661 6 วันที่ผ่านมา +1

      Rabbiin hidaayaa haakennufii abshirii

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 4 วันที่ผ่านมา

      ኢንሻአላህ አላህ ይምራቸው

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m 5 วันที่ผ่านมา

    የኔወዲም መገዲህን ገረ ያረግልህ አላህ ያሻለት እማዲኑምይገራለታል አ👍👍👍👍ብሺ እኮንሰላም መጣህልን

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 6 วันที่ผ่านมา +19

    አሰላሙ አለይኩም ሶፍያ ያቺ የታመመችው ምስኪንዋ እህታችን ያለችበትን ለማወቅ ጒጉተናል ንገሪን ተሻላትም አልተሻላትም ያልሽው ነገር የለም።

    • @FetiyaMuziml
      @FetiyaMuziml 6 วันที่ผ่านมา +2

      ተነግረልች ደነነት

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 6 วันที่ผ่านมา +5

      ተናገረች እኮ ሳታይ ነው እንዴ የኮመትሽው😢

    • @ToyibaAyalew
      @ToyibaAyalew 6 วันที่ผ่านมา

      ተሽላታል ደህና ናት አልሀምዱሊላህ

    • @kamuyelove
      @kamuyelove 6 วันที่ผ่านมา +5

      ሳትሠሙነዉ እደ የምኮምቲት ጉድ

    • @zekiazekuzekiazeku135
      @zekiazekuzekiazeku135 6 วันที่ผ่านมา +3

      ፕሮግራም መጀመርያ ላይ ትናግራለች

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ❤ መታደል ነው
    ከሰለምክ 7አመት ቁርአን ታስተምራለህ ለራሴ አዘንኩኝ😢አላህ ይሁነኝ😢

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣምእኔእራሱአፈርኩበራሴ
      ለራሴእንኳንመቅራትአልችልምእንኳንለሰውልተረፍ😢😢😢

  • @SemiraAli-j2d
    @SemiraAli-j2d 6 วันที่ผ่านมา +3

    This is amazing.Some of have been Muslim all our life but yet to serve our community.I admire his strong will to serve for sure he is not rewarded monetary.May Allah reward him in this life and jenah

    • @ameeniss.a2642
      @ameeniss.a2642 5 วันที่ผ่านมา

      Ameen ya Allah ❤❤❤

  • @HaiyraKhalil
    @HaiyraKhalil 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ ሶፊ ጀዛከሏሁ ኸይር ስለ ሀናን ስላሳወቅሽን አሏህ ሙሉ አፈያዋን ይመልስላት ለሁላቹሁም ኸይር ስራቹን አሏህ ይቀበላቹ መጨረሻችንን አሏህ ያሳምረዉ😍😍😍

  • @Zed-lp3ej
    @Zed-lp3ej 6 วันที่ผ่านมา +13

    አልሀምዱሊላህ አላህ አፈየዋን ይመልስላት

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ፅናቱን ይስጠው ወንድማችን