ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህትየ ለምክርሺ ጀዛኪላሁ ኸይራ ግን ገዘብሳይዙ አትጡ አትበይ ገዘብ ጤዛነው ይሄዳል ይመጣል አሏህን የፈራ ሰው መዋጫን ያደርግለታል አሏህን የፈራ ሰው ምንም ሳያስበው ይረዝቀዋል ! እና እህቶቸ አትጨነቁ ብታጡም አይክፋቹ ብታገኙም በገዘብ አትደሰቱ ገዘብ ጤዛነው ዲህነት የኛን ውዲነብይ አልገደላቸውም አብሺሩ።
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ጀዛኪላህ ኸይረን ሳህህህህህህ
አይዞሽ😢😢😢 በርቺ ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ስወርቅ ይቆሸሻል እንጂ ግራም አይቀንስም ሰው የፈትናለች እንጂ ወድቆ አይቀርም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂እኔ ከሁሉም ነፃነኝ ባልየለኝ ፍቅረኛ የለኝ ማነዉ ስልክ ብቻ ባሉዉ ጎደኛዉ ዘመዱዉ የሆነ😂😂😂👍👍👍👍
Mekkkk
እኔስ ብተይ 💃💃💃💃
ሃምዳል እኔም 😅
ጩሒ የት አባቱንስና እኔም መጮሒያ አጥቸ ነዉ እንጂ አቀልጠዉ ነበር😔😆
ለኔ በሁን ሰአት አንደኛ ነሽ ነው ምልሽ 😅😊🎉 በርችልኝ 😅
ልክናት አዳምጧት ይጠይማችኋል አንዲቀን
ሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። የኔ እህት ምክር ፈልጋለሁ ልጅ ይዤ የሰው ቤት ነው የምሰራው ከባሌ ጋር ከተለያየን ልጄ አምስቱ ወር ሊሆን ነው እርግዝና። ምክንያት በፖሊስ ነው ተህዞ ህገወጥ ነበር ነው ሀገር ቤት ገባ እና እኔ ልጄ መሬት ገዛው ቤት ሠራው አለሀምድለ ሀገር ማግባት ፈራሁ በጣም አሁን ልጄ ሁለት ሁለትአመት ነው የመከረኛለሽ የኔ ውድ ምክርሽ እፈልጋለሁ በአላህ።😢😢😢😢😢😢 በዓለ በአላህ
የኔ ዉድ ይመቺሺ🎉🎉🎉🎉
እዉነትሽን ነው የኔዉድ እራሱን የማያዉቅ ነዉ ሰዉን የሚሰደበዉ ደሞ ቆጅየ ነሽ ምንም አይወጣልሽም
በትክክል😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል ወላ❤❤❤❤
ትክክለል❤❤❤
ሀቂቃ ብዙ ትምህርት አለው. 😢ምክንያቱም ሄጀ ስላየሁት ከለለሽ የለሽም ምንም አይደርስልሽ ብርሽ ያዥ አዳሜ ጊዜ እድሜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም
ምክርሽ ጥሩነው ግን ወላሂ እኔ ከመጀመሪያውም አስረግጨ አቃለሁ ወላሂ በደብ ጥንቃቄ ያስፈልጋል እኔ ቤት ሠርቸ ጨረስኩኝ ኩሽና አጥር ቤት መረተብ ነው የቀረኝ ግን ወላሂ አስር ሽይ እረያል በጀ ታሊዝ እኮን አላስፈላጊ ወጪ ቀርቶ ቤቴንም አላስጨርስ ለጀ ነው10 ሽይ እረያሉ አላህወይ ገዘቤንም እራሴንም ዱኒየንም አኬራየንም አሠምርልኝ ያረብ በቃ አቺ በርቺ ደሞ ታምሪያለሽ ማንም ከማንም አያስ አይበልጥ ኢላ በተቃ ዋ በስነምግባር ቢሆን እጂ ❤❤❤❤❤❤
እኔም
❤❤❤🎉🎉🎉አይዝሸ በርቸ
👍👍👍👍👍👌👌👌
😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬስ አሳቅሽኝ ❤❤❤❤አላህየ የረፋት እጀራ ይስጠን
ትክክል እህቴ
ትክክል ነሽ እህቴ
አዳምጨሻለሁ😂 ምክርሽ ቆጆ ነው እደዚህ ነጭ ነጯን ንገሪን😂
አሰረግጨነዉየምነግርሺ ትክክልነሺ
ጎበዝ በደብ ምኪነ ❤❤😊
ወላሂ ትክክል ነሺ100%
ልክ ናሽ ✅✅✅✅✅💞💞🥰
ትክክል❤ አላህ ሁሉንም ነገር የግረልን ከበድነው
ብልጥ ሰው ካንቺ ይማራል ያለውን ያሳለፋሺውን ነገር አጫዉቺን ዝም በያቸው አንቺም እንኩዋን አየሺው ተምረሽ ጎበዘሽ የተሻለ ነገር ላይ ትደርሻለሽ ዋናው ጤና ገና ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ በርቺ
ልክነሽ እህቴ ካጣሽ ማንም አይወድሽም
አብሺረ እህታችን አትሰቢ ሁሉም ነገረ በአላህ ፈቃድ ይሳካል ገንዘብ ማያዙ በጣም አሥፈላጊ ነው እነመሰግናለን በረች
ትክክክልልልል
የኔ ጀግና እህት እናመሰግናለን ምክር በጣም ጠቃሚ ነው ❤❤❤❤
ምክርሽ ጥቅሞኛል የኔ ቆጆ ብሬን እድይዝ አድርጎኛል ምክርሽ በርች እህቴ
🌷🌷🌷🌷✅✅🌹❤ትክክል🌷✅🌹
ትክክል ነሽ ውደ ልብያለው ልብይበል ጆሮያለው ይስማ
አብረን እንጩህ 😂 ያው አበዳችሁ ነው እሚሉት😂
😮😮😢አይዞሽ ውዴ
ለማንኛዉምተረጋጊ
በርች ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ልክ ነሽ እህት ጀዛኪላህ ኸይረን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቺሽ.
yes😊😊😊
ሠብሥክራይቤን አሥቻለሁ ቻዉ ብር ብር አትበየ😂😂😂😂😂😂
እሚጠቅመንን ነው የነገረችን አይገባንምእጂ
በጣም እናመሰግናለን የኛ ውድ❤❤❤❤❤
የታወቀ ኮ ነው ውዴ
Absher yene jagina 🎉🎉🎉 barchi yamannm ware atsm wadaha yelam wadaft enji❤
በርቺ የኔውድ
good AdviseNiceበርቺ
አለቀሽኮ አውቀሽዋል(ቅመሞች አዳምጡ በተለይ እህቴ ወንድሜ አጎቴ አክስቴ የምትይ ሁሉ ቡሀላ በማልቀስም በማበድም አይገኝ እናመሰግናለን ለቀጣይ ካልሰሙ በየቤቱ እየዞርን እንገርፋቸዋለን ቅመምችን😂😂😂
ሱበሀን አላህወልሀምዱ ሊላህላኢላሀኢለላህአላሁ አክበርላሁለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ
Tamachashgn I DON'T CARE 😂😂😂La mikrsh Thank You So much 🙏
ትክክል👍👍👍👍
My sis❤❤❤❤❤❤
ትክክል በብለሻል❤❤❤
Walahii😅 😂😂😂tikikil❤❤❤❤❤❤hayatii❤❤❤
ትክክል ነሽ በርች
❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ብልሻል
ዉነትሺነዉማሬ
በትክክል ልክነሽ እሺ 100%
ያአላህ. እረ ሶብሪ
ጄግና ነሺ በርቺ በርቺ በርቺ
በትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ ያልፋል
እረ ትክክል ነሽ የኔውድ አይተነዋል
በርች አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉ሳሂ
ክፍታፍ አፍሽን አትከፈችመግባ ላይ😂
እምታወሪው እውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉😢
❤❤❤❤a amsegin alan
አፌ ቁርጥ የበልልሺ❤🎉የምር ኖሮዉ ገብቶሻል🎉 የምር በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ🎉የምታስተላልፊዉ🎉የኒጀግና❤እናመስግናለሁ💪💪❤❤❤❤👌👌👌❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏
አታልቅሽ አብሽር😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሳህማርርርርርር
ሁልግዜ አንዳይነት ወሬ ኤጭ ሌላ አይድያ የለሽም 😮
እባካቹ እህቶቼ 400 ኣሰገቡኝ በፈጣሪ በናታቹ❤❤❤
ይመችሸ። እህቴ ትክክክልልል
እናመሰግናል🎉🎉
ትክክል ነሺ
ትክክልነሸውደ
ሰብስክራይብ አስቻለው ቻው ተሰናበትኩሽ ብሬን ለማንም አልሰጠሁም ላባአቴ ብቻ ነው ሁሉም መካሪ ሆነ እኔ እሺ ማንን ልምከር 😂😂
በርች እሕታችን ለኛ ብለሸ ነው በርች
😢😊
❤❤😢😢
Allah. ytebkshi. Ketiyibet. Ena esmashaloh. Enan mkarigne
ትክክል
ለምክርሽእናመሠግናለው
በትክክል የኔውድ
አንሰማም አዳድ ሴቶች 😮😮😮😅😮
እህት በአላህ በምንድነው ማገኝሽ ብዙ ማማክርሽ ነገር አለኝ እባክሽን ስልክሽን አስቀምጭልኝ😢❤
ልክነሽ አህቴ አልተሳሳትሽም
እናመሰግናለን እህቴ እስክ እኔን በደምብ ምከሪኝ
❤❤❤❤❤ش
ኧረ እውነቷን ነውኮ 😂
አሁን። የትነሸ❤❤❤
ግን ቆየ ሀገር ከበሽ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🤔🤔 ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው ሁለተኛ ሁሉም የራሱ ሂወት አለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህኮ ታዳ ብሉ ጠጡ አታባክኑ. ማባከን የሸይጧን ነው ብሏል
የሁሉም ሰው ሕይወት እዳቺ መሰለሽ
ወደሽ ከተሰጠሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ 😂😂
ምክርሽ ተመችቶኛል
ዉድድድድ
I well come after 3 months can I meet you ❤❤❤❤❤ from dubai ❤❤

ምክርሽ ጥቅሞኛል የኔ ቆጆ ብሬን እድይዝ አድርጎኛል ምክርሽ
በርች እህቴ
🌷🌷🌷🌷✅✅🌹❤ትክክል🌷✅🌹
ትክክል ነሽ ውደ ልብያለው ልብይበል ጆሮያለው ይስማ
አብረን እንጩህ 😂 ያው አበዳችሁ ነው እሚሉት😂
😮😮😢አይዞሽ ውዴ
ለማንኛዉምተረጋጊ
በርች ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ልክ ነሽ እህት ጀዛኪላህ ኸይረን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቺሽ.
yes😊😊😊
ሠብሥክራይቤን አሥቻለሁ ቻዉ ብር ብር አትበየ😂😂😂😂😂😂
እሚጠቅመንን ነው የነገረችን አይገባንምእጂ
በጣም እናመሰግናለን የኛ ውድ❤❤❤❤❤
የታወቀ ኮ ነው ውዴ
Absher yene jagina 🎉🎉🎉 barchi yamannm ware atsm wadaha yelam wadaft enji❤
በርቺ የኔውድ
good Advise
Nice
በርቺ
አለቀሽኮ አውቀሽዋል(ቅመሞች አዳምጡ በተለይ እህቴ ወንድሜ አጎቴ አክስቴ የምትይ ሁሉ ቡሀላ በማልቀስም በማበድም አይገኝ እናመሰግናለን ለቀጣይ ካልሰሙ በየቤቱ እየዞርን እንገርፋቸዋለን ቅመምችን😂😂😂
ሱበሀን አላህ
ወልሀምዱ ሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
ላሁለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ
Tamachashgn
I DON'T CARE 😂😂😂
La mikrsh Thank You So much 🙏