WOW. HE'S REALLY A LEADER!)THE COUNTRY NEEDS SUCH A POSITIVE LEADER AND DRIVER..THE COUNTRY WILL LOSE PRECISELY BECAUSE OF THE LACK OF A GUIDE TO LIFE BASED ON ACHIEVEMENTS WITH MODERN CIVILIZATIONS..
IT'S VERY NICE TO MEET A GUY AND IN GENERAL THE PRESENTER IS ALSO NICE LADY!) I LIVE IN RUSSIA MYSELF, AN ETHIOPIAN ACTOR HAS BECOME RUSSIFIED AND WE WILL DEFINITELY COME TO YOU SOMETIME. ETHIOPIA IS VERY RICH, BUT THE MAIN THING IS UNITY, TO BE A PATRIOT AND TO CATCH UP WITH THE DEVELOPMENT OF THE COUNTRY AND NOT LIVE IN A NEGATIVE AND IN THE DARK!!
የልጅ አዋቂ በጣም ደስ የሚል ወዝ ያለው
የአራዳ ልጅ
love you
you are the best and most talented person ❤❤❤❤
የትንሽ ትልቅ ቅመም የሆንክ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤🎉🎉
Efi የልጅ አዋቂ
ሥርዓቱ ራሱ በጣም ደስ ይላል። Tg የኢትዮጵያ ትንሳኤ በዚህ ተሳዳቢ ትውልድ ዘመን አይሆንም
ጥሩ ህልም ያለው ወጣት ልጅ ስላቀራብሽ እናመሰግናለን አቤት የልጅ ጨዋታ አወቅናቱ
ኤፊቲ የልጅ አዋቂ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::
Efi የልጅ አዋቅ ፈጣር ምታሲበዉን ሁሉ ያሳካልህ በርታ❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዴዉ ጀግና ወጣት ❤❤❤❤❤
አንተ ልጅ ስወድህ በማርያም ብስለትህ❤❤❤🎉🎉🎉
የልጅ አዋቂ ነው UK ብዙ ጥሩ ቪዲዮ ሰርቷል እና እንደ ልጄ እወደዋለሁ :: ተባረክ በጥበብ ወልደው ላሳደጉህ ክብር ይገባቸዋል :: ግን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ቢሆንና እድሉን ካገኘህ ወደ አገር ቤት ከመመለስህ በፊት ተማር አባ የተማረ አይወድቅም ...👌🙏 በተረፈ አዎን እህቴ ዘንድሮ በጥምቀት ምክንያት በየአገሩ ምን ያህል ሰው በውጭ አገር ተሰደን እንደምንኖር 😳 አይኔ ብዙ አየ ሰውን ስታዪ አገር ቤት የቀረ አይመስልም ... 😳
ኤፊዬ አይዞህ እንድትጠነክር አድርጎሃል ።በልጅህ ደሞ ተክሰሀል።እኛም አኖድሀለን
ጎበዝ ወጣት ነህ በዚህ እድሜህ ያለህ የልጅ ፍቅር በጣም ደስ ይላል
'አንድን ሰው ስራህ ምንድነው እያልሽ ደጋግመሽ ጠይቀሽው በትህትና ጥያቄውን ከዘለለው መመለስ አይፈልግም ማለት ነው በአደባባይ, ስለዚህ ወደ ሚቀጥለው ጥያቄ ትሄጃለሽ እንጂ እዛው ችክ አይባልም እሺ 🫤!!!
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅ
Efi በራሱ TH-cam channel ቤተሰቦቹን ያስተዋወቀን የምትሉት ላይክ
EFI ጎበዝ ልጅ 👏🏽👏🏽👏🏽
He is so quiet😢❤
ጎበዝ። BRAVO !!!
ጎበዝ በርታ ወንድሜ😘❤️
በጣም ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዎውው ምዎዶዉ ልጅ 🙆🥰♥️♥️♥️
ቲጂ ዳሎል ኢንተርቴይመንት ጋብዢልኝ
ኤፊን አይቼ ነው የመጣሁት
The one and only Efi ❤
Efi eyayenew famous hone here we go Michaela ❤
የኤፊ ወዳጅ ነኝ ለይኩኝ
Efiiig boyyuu ur supporter man❤❤❤❤
ኤፋየ ጀግና ነህ በርታልን❤❤
ልክ እንደ ዲ/ን ዘላለም ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌን ጋብዢልን
ኤፋዬ💖💖💖💖💖💖💖
Efi betam enodeshalen berchi❤❤🎉
ጃግና 🥰🥰🥰
God Blesses you
ኢፋየ❤❤❤❤❤❤
You are so hambel God bless you ❤❤❤
ኤፍዬ ይምችህ የ አራዳ ልጅ!!!!
የልጅ አዋቂ በርታ
Efiyee🥰🥰
EFG ያራድዬ ልጅ👌
Efi's Number 1, fan🫶
ኤፊ ጂ💪
Efi yena jegna betama yamwedke
Good boy.💪💚💛♥️
Efi yarada lij enwedhalen❤️❤️❤️
WOW. HE'S REALLY A LEADER!)THE COUNTRY NEEDS SUCH A POSITIVE LEADER AND DRIVER..THE COUNTRY WILL LOSE PRECISELY BECAUSE OF THE LACK OF A GUIDE TO LIFE BASED ON ACHIEVEMENTS WITH MODERN CIVILIZATIONS..
😂😂😖🤷♂️
እኔ የዉጪ ዜጋ የሚገባ ሰዉ ስጠላ አንደኛ በእምነት አንድ አይኾኑም ሁለተኛ ባህላችን አንድ አይደለም ከሀበሻ ዉጪ አላስበዉም 😜
❤EFiG
Efi ayeche nw yemetahu
Efi G ዲያስፖራው ትላለክ😂
IT'S VERY NICE TO MEET A GUY AND IN GENERAL THE PRESENTER IS ALSO NICE LADY!)
I LIVE IN RUSSIA MYSELF, AN ETHIOPIAN ACTOR HAS BECOME RUSSIFIED AND WE WILL DEFINITELY COME TO YOU SOMETIME. ETHIOPIA IS VERY RICH, BUT THE MAIN THING IS UNITY, TO BE A PATRIOT AND TO CATCH UP WITH THE DEVELOPMENT OF THE COUNTRY AND NOT LIVE IN A NEGATIVE AND IN THE DARK!!
TG, where is the napkin??????????
Efiye swedh
አምላኬ ለኔ ቀን እንዳለህ አምናለው አንደ ዱባዩ ልጅ ሰፕራይዝ አድርገኝ ቀድመህ ለተቸገሩ ድረስላችሁ🙏
EfiG timechnalesh
efigboy
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤
Wow
efi
በአለም ላይ ከአሉት የሰው ዘር ሁሉ በተለየ ሁኔታ ሜድያን ለስድብ ለክፋት ለጥላቻ የሚጠቀሙበት ኢትዮጲያን ብቻ ናቸው። ፈጣሪም አይቶ አይቶ አስጠልተውት መሬቱን ከፍቶ ባህር ሊያደርገው በየቀኑ እያንቀጠቀጠ እየሰራ ነው።
🙏🫶🫶😍😍😍💪❤️🔥💪
Uk የልብስ አራዳ ነው የሚበዛው አንተ ትለያለክ አባቢ
ስንት አመቱ ነው ማሙሺዬ
አንተ ማሙሽዬ በል እሱ ጥሎህ በራል አደርስበትም
ትክክል@@addisababe2502
24
ቅመም የሆንክ ልጅ
Y ethiopianen sew eko kefatena bexam gena yaleselexenen mehonachenen yemetayew wechi setenore new ene dero ethiopian bexam sereat yalen arege neber yemewesedew y wechi (nechoch ) yalachewen sereat say yegha bexam yasaferal 😂
አንበሳ የሆነ ልጅ ።
ድያስፖራ መሆናችሁን ለማሳወቅ Ya ኧኧኧ የሚሉትን ነገር ባይጠቀሙት ጥሩ ነበር ከአማርኛ ማዉራት ጋር አይሄድም
ይለምዳል እኮ😅😊
እኔ ሀገር ዉስጥ ሆኜ ከሱ በላይ እላለሁ። ቀላል ስለሆነ እጠቀመዋለሁ።
@@UnicornUnicorn1991 በቃ ስልጣኔ ነዉ በአማርኛ እያወሩ እንግሊዘኛ መቀላቀል አይ ሀበሻ 😀😃
እንላለን እንላለን እንላለን ምናገባችሁ?
👹👺
@@AliSeyd-h5y ነብሴ ለምን በእንግሊዝኛ እንዳንማር መንግስትህን አጠይቀዉም? ቀኑን ሙሉ በእንግሊዝኛ ስማር ዉዬ እንግሊዘኛ ላልቀላቅል ፈልገህ ነዉ? እንግሊዝኛቸዉን ብቻ ሳይሆን እነሱ የፈጠሯቸዉንም ነገሮች ባለመጠቀም የሀገርህን ፍቅር አሳይ። አሁንም ከዮትዮብ ዉጣ።
ደምሩኝ ❤❤❤
❤❤❤
በአለም ላይ ከአሉት የሰው ዘር ሁሉ በተለየ ሁኔታ ሜድያን ለስድብ ለክፋት ለጥላቻ የሚጠቀሙበት ኢትዮጲያን ብቻ ናቸው። ፈጣሪም አይቶ አይቶ አስጠልተውት መሬቱን ከፍቶ ባህር ሊያደርገው በየቀኑ እያንቀጠቀጠ እየሰራ ነው።
በአለም ላይ ከአሉት የሰው ዘር ሁሉ በተለየ ሁኔታ ሜድያን ለስድብ ለክፋት ለጥላቻ የሚጠቀሙበት ኢትዮጲያን ብቻ ናቸው። ፈጣሪም አይቶ አይቶ አስጠልተውት መሬቱን ከፍቶ ባህር ሊያደርገው በየቀኑ እያንቀጠቀጠ እየሰራ ነው።