መሸነፍ አልፈልግም ፣ ፈረስ ግልቢያ ደግሞ ይሄን የማሳይበት ነው፡- ሴት ህፃናት ፈረስ ጋላቢዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 178

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 3 ปีที่แล้ว +51

    የሴት ጀግና ሳይ ውስጤ ሀሴት ታረጋለች በርቱልን ጎበዞች

  • @አልማዝ-ዠ7ተ
    @አልማዝ-ዠ7ተ 3 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ጋዜጠኛዋ አንገትሸ ላይ ያለው ማዕተብ አይኔን አፈዘዘኝ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +20

    አባትየዉ ደስ ሲል ትንሹን ልጅ ና ልጄ ናልጄ ሲሉ

  • @ekrammohammed1882
    @ekrammohammed1882 3 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ክልል የጀግና መፍለቂያ
    ዋው ብቃት ብሎ ዝም ነው❤❤❤

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 3 ปีที่แล้ว +4

    i Love Amhara wow ጄግና ህዝብ አማራዎች አንበሳው የሚኒልክ ዘሮች ከነጭ ባሪነት ስለታደጋችሁ እግዚአብሔር አማራን ይባርክ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 3 ปีที่แล้ว +10

    ጋዜጠኛ ዋ ውስጤናት። ሁላችሁም ቤተ አማራሆች 💘💘💘💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤💘💘 ውድድድድድ

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 3 ปีที่แล้ว +6

    አገው ልጆች በርቱ / ይዛኺ ልግደጂ 💚💛❤ አይሎ ጎቤዝካ 👍👍👍

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ጀግኖች ናቸው 😳😳😳😳😳እንኳን እንደዚህ ልጋልብ ፈረሱ ላይ መውጣት እፈራለው ጀግኖች ብያችዋለው 💚💛❤

  • @Innovatorrrrrrrrrrrr
    @Innovatorrrrrrrrrrrr 3 ปีที่แล้ว +43

    አምሃራወች የት አላችሁ???? ገባ ገባ በሉ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว +20

    ጀግኖቺ በቃ አማራ ሴቱ ወዱ ለሀገር ኩራቶቺ እኮናቺሁ አቺ ጋዜጠኛ ዉብ እኮነሺ ሲበዛ

    • @asmamutakele9106
      @asmamutakele9106 3 ปีที่แล้ว

      አማራ ናቸው እንዴ

    • @ritagashaw7188
      @ritagashaw7188 3 ปีที่แล้ว +1

      @@asmamutakele9106 አገው ናቸው ዝም በላት

    • @ቺርቤዋ
      @ቺርቤዋ 7 หลายเดือนก่อน

      😏😏!እኛ አገው ነን የዛግዌ ልጆች💪💪👑👑አማራ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው ሴት ፈረስ ምትጋልበው ክክክክ

  • @nardi2127
    @nardi2127 3 ปีที่แล้ว +68

    እኔ ግን የጋዜጠኛዋ ማህተብ ልቤን አፈዘዘው

    • @ማሂጎንደሬዋ
      @ማሂጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም 😍😍😍

    • @nardi2127
      @nardi2127 3 ปีที่แล้ว +6

      @@ማሂጎንደሬዋ እኔማ ጥሎብኝ በሄድኩበት ሁሉ አስቀድሜ አንገት ነው የማየው

    • @shemelsworku6621
      @shemelsworku6621 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም

    • @ማሂጎንደሬዋ
      @ማሂጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@nardi2127 😍😍😍ኑሪልኝ

    • @nardi2127
      @nardi2127 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ማሂጎንደሬዋ ውድ የሃገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
    @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 3 ปีที่แล้ว +15

    ሀሉም የሙያ አይለት አማራ ክልል አለ ግን አማራው ሥሙ ከፍ ሢል ጁቶች ያማቸዋል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኘዋ 😲ስታምር ከነመሥቀሏ ውብ በጣም ጀግና ናችሁ አማራየ❤😘

  • @bantayehuworku7891
    @bantayehuworku7891 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ የኔ ጀግኖች!!

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግኖች እንኳን የኔ ሆናችሁ አዊ ጃ ሞናና

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔጀግና፣ባለታሪኩአማራንው፣🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🕊🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯🇧🇴🇧🇴🌻🌻🌻🌻

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖች 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว

    አማራየ የኢትዮጲያ ኦርጂናል ወርቅ የአማራ ህዝብ ነው አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ❤️🌹💋💕😘❤️🌹💋💕😘❤️🌹💋💕😘💚💛❤

  • @mtube8788
    @mtube8788 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ታኮራላቹ እኔም በየትኛውም ሁኔታ መሸነፍ አልፈልግም!👍👍👍👍

  • @ስዋረግወለተማርያም
    @ስዋረግወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የጋዜጠኛዋ ማህተብ እንዴት ያምራል
    ጅግና ሴቶች ናቸው በርቱ በርቱ

  • @አበበችየአማራይቱልጅ
    @አበበችየአማራይቱልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ በልጅነታችን እምንለብሠዉ መስቀል ለብሣ ሥታምር

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም የምታኮሩ ቤተሰቦች ::
    በርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ !!!

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ልጆች ተባረኩ.💯🥇🏆🏅
    የእናንተን አባተ በጣም አመሰግናቸዋለሁ.
    ከለንደን. From London

  • @zumanmedia4840
    @zumanmedia4840 3 ปีที่แล้ว +4

    አገዎች የምንጊዜም ቀደምት ህዝብ ነው ❤🇪🇹

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 ปีที่แล้ว

    የጎበዝ ልጆች💯🥇🏆🏅👏⭐🙋‍♀️
    From London.❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት በጣም ጎበዝ ናቸው ትንሻም ትልቋም ምርጥ ፈረስ ጋላቢዎች ናቸው በዚህላይ አገር ወዳድ ናቸው ተባረኩ ትልቅ ደረጃ ድረሱልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💐💐💐💐

  • @selamtube4846
    @selamtube4846 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውውው

  • @shemelsworku6621
    @shemelsworku6621 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊያን

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል መሽነፍን አልፈልግም በትክክል ኮራሁብሽ ♥♥

  • @sisayfentaya1274
    @sisayfentaya1274 3 ปีที่แล้ว +4

    በይታ ቁጭ ሃልኩበት ልፈነገል ነበር ለማንኛውም ዋው ጎበዞች

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር አማራ አገው መንትዮች በክፉ ያያችሁ አይኑ ይጥፋ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +4

    የጋዜጠኘዋ መሥቀል ዋውውውዋውውው ebsቢሖነ ዳይ ነበር የሚልሽማሬ መሥቀል ሃይላችን ነው የሴት ጀግና ሳይደስስስስነው የሚለኝ እኔባልሖንም

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር የልባችሁን ይሙላላችሁ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +4

    ደሥ ሢሉ❣️♥️♥️♥️💕

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว +14

    ላይክ ያሳል እሌላቦታላይ እየሄድን ላይክ ሸርእናርጋለን አይ አማራ የራሳችን ሲሆን ግን ምንይሉታል ላይክ እማናርገው ስንት ቀኑ ግን 144 ላይ ክብ ነው ያለው እርተውግን እንተጋገዝ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว +8

    ለዛ አህያ ሃጫሉ እነዚህን ፈረሰኞች ማሳየት ነው....ከዛ ሰማይ ቤት ምንይልክን ሲያገኝ የሚገባቸውን ክብር ይሰጣል.. አማራ አህያ እንጂ ፈረስ የለውም እያለ የህወሃቶችን ድድብና ሲያሰራጭ ለምን እንደዛ እንዳለ እንኩዋን ሳያውቅ እንደ ደደብ ዱርዬ አስድበው ገደሉት..ሰውን በጅምላ መስደብ ስህተት ነው.. ሃገርን ማክበር ደግሞ ከሁሉም የቀደመ መሆን አለበት..

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 3 ปีที่แล้ว

      Yemotta sew mesadebe melkam naw enda?? Terume sara kifu wada mayekaraw botta hedale esu

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว

      @@habelsolomon1085 ልክ ብለሻል...ግን አንድን ብሄር እንደዛ ዝቅ ብሎ ወርዶ በኢትዮጵያዊነት የተገኘውን ጥቅም ያውም በአቅዋራጭ አስመጪና ላኪ ተኮኖ ሃብት ተዘርፎ መሳደብ በህይወትም ሆነ በሞት የተለየን ስራውን መግለጽ የሚከለክል አይደለም... የሱ አይነት ደደብ ቀስቃሾች ይኸው እስካሁን በመላው ኢትዮፕያ አማራ ስለሆነ ብቻ ሰው እንደ እንሥሳ ለሰላሳ አመት ይታረዳል..

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 3 ปีที่แล้ว

      @@NORTAMRAT eshi yehon katfaw demo yekerta adergelege

    • @lionla5328
      @lionla5328 3 ปีที่แล้ว

      Yehe gif sayhon yikeral wondmochu ene Jwar minim sw masgedel lenesu Addis bayhonim esunim yasgedelut.

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว

      ባለጌ ያሳደገህ

  • @ayehutgashaw8953
    @ayehutgashaw8953 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ታድለው በማሪያም በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @ermiyasmekonnen2993
    @ermiyasmekonnen2993 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ማቅረብሽ ጥሩ ነው ሌላው ከእስፓርት ፌደረሽን ጋር በጥምረት እንዲሰሩ አድርጉ በግዜው ይጠቀሙበት ለሀገር ነውና

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 ปีที่แล้ว +1

    I love the Father!!

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 3 ปีที่แล้ว +6

    በለው ጎበዝ እኔ እንዃን ልጋልብ ፈረሱን እፈራዋለው

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 3 ปีที่แล้ว

      ብትጀምሪው ትለምጅዋለሽ ደስ ይላል።

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ኢትዮጵያ እንደምታስጠሯት ተስፍ አለን ድንቅ አባት ከድንቅ ልጆች ጀርባ

  • @mesemasetu775
    @mesemasetu775 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤት መስቀል😍😍😍

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawww amazing

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋው😮ፈዝዤ ቀረሁ

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 3 ปีที่แล้ว

    እነ ነጋ ስብሃት ይህን አማራ፣ ይህን ባህል፣ ይህን
    ጥበብና ችሎታ ለማጥፋትና ለማውደም ነበር
    ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ የደከሙት፣ሆኖም አማራ፣
    ኢትዩጵያና ኢትዮጵያውያን እንደገና እያበሩና እየደመቁ
    መጡ እንጅ አልጠፉም አይጠፉምም፣ምቀኞቹ
    ህውሃቶች ግን እየከሰሙና ዐመድ እየሆኑ ናቸው!!!
    ።።።።።ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!።።።።።

  • @ቺርቤዋ
    @ቺርቤዋ 7 หลายเดือนก่อน

    አገው የስልጣኔ ቁንጮ ሁልጊዜም ታላቅ ነህ 👑👑💪💪

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 3 ปีที่แล้ว

    Waw waw amazing thanks. 💚💚💛💛♥️♥️

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለማህትቦ😍😍😍😍😍😘

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 3 ปีที่แล้ว

    Esey konjowochi gobezochi tebareku lijochiye

  • @dubaidubai9417
    @dubaidubai9417 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ 👍👍👍👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍✅

  • @ephraimsolomon630
    @ephraimsolomon630 2 ปีที่แล้ว

    ፀባየ ሰናይ ጀግናዎች! እደጉ!

  • @hannahannahshivan9534
    @hannahannahshivan9534 3 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwow ❤❤

  • @endrisabera5093
    @endrisabera5093 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ትንሻ ልጂ ዋው

  • @lionla5328
    @lionla5328 3 ปีที่แล้ว +2

    Agew abo enkon yeEnante Honku, ye gaZetegnawa Meskel Siamir💕💕💕💕

  • @tesfayemigbar2675
    @tesfayemigbar2675 3 ปีที่แล้ว

    Proud to be Ethiopian.

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ

  • @qateralkhor821
    @qateralkhor821 3 ปีที่แล้ว

    እደት ደስ ይላሉ አቦ አባትየው መልካም ሰው

  • @yezn4604
    @yezn4604 3 ปีที่แล้ว

    ማህተቡሽ💒💒💒💒💒 እሰይ ደስ ሲል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህን የሴት ጄግኖች ሳይ ውሰጤነው በሀሴት የተሞላው እቴጌ ጣይቱን መሰሉኝ ካይን ይጠብቃችሁ Wow Wow

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 3 ปีที่แล้ว +1

    እሚገርሙ ልጆች አቤትትትትት ተደነኩ

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
    @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስይላል

  • @masarrakuwait3391
    @masarrakuwait3391 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ይመቻቹሁ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማተብሽ ሲያምር በርች ዉዴ

  • @jmanshtafra6295
    @jmanshtafra6295 3 ปีที่แล้ว

    አደኛ ናቸው

  • @agerneshtizazu5503
    @agerneshtizazu5503 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ሚላየማዳምቅመምነኝ
    @ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔምሰማዉ ግን ፈረስ ግልብያ ና ሳይክል መንዳት ድንግልና ያፈርሳል ነው ግን ወድጄዉ አለዉ ፕርግራዉ።

  • @KS-fo1gy
    @KS-fo1gy 3 ปีที่แล้ว

    wow lovely people👏👏👏👏👍🏾👍🏾👍🏾💕💕💕💕 the girl they were amazing

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እኔም አመሰግናለሁ አገሬን ኮሶበርን በምክንያት አሳያችሁኝ የኔ ጀግኖች ስታስቀኑ💋💋❤

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉ ጎበዝ
    💚💛❤💯✅

  • @sumayyaalkhan625
    @sumayyaalkhan625 3 ปีที่แล้ว

    የት ሀገርነው

  • @habibaahmed7400
    @habibaahmed7400 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እጋልብ ነበር ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ

  • @alem8176
    @alem8176 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጤኛው መስቀልሽ ዋው

  • @prettyyeshi
    @prettyyeshi 3 ปีที่แล้ว +2

    ሢገርሙ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 3 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ

  • @camiliaalhammdai1564
    @camiliaalhammdai1564 3 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላ።።በጣም።።ያምራል።።እሸ።።።

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides1720 3 ปีที่แล้ว

    ማሮችየ💗💖💐💐💐💐💐💐👌

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 3 ปีที่แล้ว

    ዋው!!!!!

  • @amw3005
    @amw3005 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ጀግኖች እንድህ ነው

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 3 ปีที่แล้ว

    Precious culture!!!

  • @hayatmohammad5288
    @hayatmohammad5288 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉደስይላልጀግናናችሁ

  • @gaagaajje8201
    @gaagaajje8201 2 ปีที่แล้ว

    🥰👍

  • @robirak469
    @robirak469 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እውውውው እድግ በሉልን💚💛❤💖💝💝💝💪💪💪💪😍

  • @አርሴማይወሴፍአርሴማ
    @አርሴማይወሴፍአርሴማ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስደመውኛል

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 3 ปีที่แล้ว

    Its beautiful

  • @TgEthiopia-tr5hu
    @TgEthiopia-tr5hu 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zakariefaizal2589
    @zakariefaizal2589 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ማህተብሽ ሲያምር ታድለሽ

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 3 ปีที่แล้ว +4

    የሴትጀግና

  • @rahelshiferaw9857
    @rahelshiferaw9857 3 ปีที่แล้ว

    God bless the whole family

  • @nannaa2661
    @nannaa2661 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ገራሚናቸው👍👍👍👍👍👍👍

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eemaneeman8134
    @eemaneeman8134 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጀግና ናቸዉ

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 ปีที่แล้ว +2

    wow jegnoch nachew

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ ደግሞ እንዴት ውብ ናት እባካችሁ..ፀባይዋስ...በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ...በየቀኑ በኢትዮጵያዊነቴ የሚያሳፍር ነገር ነው ለሰላሳ አመት የለመድኩት..አሁን አዲስ ሆነብኝ...ይባራካችሁ...ምን ይታወቃል ከአገው አንድ ፈረስ እገዛ ይሆናል...

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ወንዶች ናቸው እውነት

  • @SistersHorsingAround
    @SistersHorsingAround 2 ปีที่แล้ว

    Wish this was translated into English

  • @senda9782
    @senda9782 3 ปีที่แล้ว

    ጣልያን ኤንባሲ ፈረስ ክፍል ሄደው ይጠይቁ ሴት ፈረስ ዘላይ እንፈልጋለን