ሉላ ሎሚ ተወረወረባት...አብረሃም አጨ!! ላስታ ላሊበላ ልዩ በቱሪስት አይን //በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 360

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 2 ปีที่แล้ว +75

    ጠላትሽ ያልቅስ እምዬ ኢትዮጵያ ሳቅሽን ያሳየን ሁልግዜ

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว +16

    እሄን ውበት የፈጠረ አምላክ ምስጋና ይገባው ሰላምሽ ይብዛልን ኢትዮጵያዬ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃💃💃

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ትዝ አለችኝ 🥺

  • @leewon4527
    @leewon4527 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ መች ይሆን ይህ ውብ ባህልሽ ሰላምሽ ሰፍኖ በዓንድ መንፈስ ምታከብሪው, ውብ እኮ ነሽ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 ปีที่แล้ว

    ሉላ የምትባለው ቁመቷ እረ በጌታ😂😂😂

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว +127

    የኔ የዋህ ደጉ ያገሬ ስው ድጋሚ ጦርነት ይበቃናል ለዚህ ህዝብ ስትል ማርን ጌታ ሆይ😥😥😥😥

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር እሱ መልስ አለው አሜን አማራየ የዋህ እይሁሉ ስቃይ መከራ ዝሮ መጣ

    • @mahletyoutub5302
      @mahletyoutub5302 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን 3🙏🙏🙏🙏

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ፈጣሪ በቃ ይበለን ምህረቱን ይላክልን

    • @AlmazMmam
      @AlmazMmam 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን(3)🙏🙏🙏

    • @atsedeassefe3634
      @atsedeassefe3634 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አሜን 😭😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +50

    የእውነት እንደ ኢቢ ኤስ ባህላችንን የሚያስተዋውቅ በሚዲያ የለም

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +42

    😂ክክክክክ የአሸንድዬ ቀን በየ ቤቱ ስንዞር ወንዶቹ በርቀት ይጠብቁን ነበር አንድ አብታም በአካባቢያችን የተከበረ ሰው ትልቅ ሙክት ሰጥቶን ተሸክመው ክክክክክ አይ ሀገሬ ልጅነት እንቅልፍ አንተኛም ነበር አማራየ የታሪክ ባለቤት የሸጋዎቹ የጀግናዎቹ ሀገር ክፉ አይንካብኝ 🙏❤

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @الببخنال
      @الببخنال 2 ปีที่แล้ว +2

      አገራችን ላስታ ስማችን ወሎየ አገራችን የጁ ስማችን ወሎየ አገራችን ራያ ስማችን ወሎየ አገራችን ዋግነው ስማችን ወሎየ እኮን ያፈቀረን ያየን ተሰቃየ እያልን እዘፍን ነበር የልነት ዝታ

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 2 ปีที่แล้ว +1

      e😅😂😍😍😍

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +29

    ላስታ ላሊበላ ናፈቀኝ ቀየየ 😭😭😭 ደጉ የሰሜን ሰው እረ ለሀገሬ በ4ቱም አቅጣጫ ሰላም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ቆጆ ሉላዬ ወበቱን ደፍቶብሻል ስትሽኮረመም ያሳቃችሁ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቀመሞች በሰደት ያለነውን ለሐገራችን በሰላም ያብቃችሁ ያብቃን አሜን፫

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 ปีที่แล้ว

      አለምየ ደምርኘ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ ብለሺ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 ปีที่แล้ว

      @@ወሎዬዋ-ጰ6መ እሺ ደመርኩሽ

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ሺኩረን እማ

    • @anshatube
      @anshatube 2 ปีที่แล้ว

      @@ወሎዬዋ-ጰ6መ ነይ በታማኝነት እምለስለሁ ደምሪኝ

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 2 ปีที่แล้ว +27

    አማራኮ ድቅ ህዝብ ነው ክፉችሁን አያሠማኝ ደሞቸ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +60

    የአሸንድዬ ግጥም ጎበዝ ነበርኩ 😍
    የቡሄ ቀን ተራራ ላይ ሆነው እረኞቹ ጅራፍ ሲያጮሁ መድፍን ያስንቃል ውቢቷ ሀገሬ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +24

    ሉላ የከተማውም የገጠሩም ልብስ ያምርባታ ሹርባውም ያምርባታ መቃነቱም ያምርባታል ባህሉ ደስ ይላል አላህየ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ሌላውም ሀይማኖት ባአላቱ በሰላም ያክብር ያረቢ ትምህርታቸውን በስርአት ይማሩ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +25

    የሀገሬ ስው ውበት ባህል አከባበር የትንሿ ልጅ ጭፈራ በጣም ደስ ይላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 ปีที่แล้ว +23

    😍ሰላም ለሀገራችን ጦረነት በቃንንን🙌🙌

  • @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
    @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ መሺኮርመም ምን ይሉታል ጥሎብኝ ባህሌን አክባሪ ነኝ

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 11 หลายเดือนก่อน

      አይዞኝ እኔምያዉነኝ ❤❤❤

  • @kmem96
    @kmem96 2 ปีที่แล้ว +17

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁያጀመአ ጦርነት በቃን ሰላም ፍቅር ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ኢትዮጵያ💞🇪🇹💞🇪🇷 💞ሰላምሸ ይመለስ ጦርነት በቃንን😥

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว

      ቅመም ደምሪኝ

    • @kmem96
      @kmem96 2 ปีที่แล้ว

      @@nesredintube227 እሺውድ

    • @toybamahammedyoutube1098
      @toybamahammedyoutube1098 2 ปีที่แล้ว

      ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ሶስተኛ ጦርነት ለታወጀባቸው ለአማራዬ ህዝብ ፍትህ 💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ ปีที่แล้ว

      አብሽር

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ሠሚያጣጩከት ያሳዝናል አገሬ ልጆች ተረዱእደበሬ

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 2 ปีที่แล้ว +21

    በዚህም ሆነ በዛ ምንም የማያቁ ህዝባችን አለቁ ዱአ አድርጉ አላህ ሱባሀነወተላ ሰላምን ያምጣልን

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ከአሸባሪ ሁሉ ከክፉ አሳቢ ሁሉ ይጠብቅሽ አገሬ ኢትዮጲያ አገሬ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 2 ปีที่แล้ว +13

    ላስታ ላሊበላ በጣም ልዪ ቦታ ነው💚💛❤️👏🏾 ጋዜጠኞቹ አልተቻሉም በደንብ ተመሳስለዋል 👏🏾 ይመቻችሁ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ በአላህ ሳላስበው እባየ እርግፍ አለ ዶሮ ወጡን ጠላውን ቢስሚላህ የከተማ ሰው የገጠርን ሰው እዚህ አስገብቶ ይጋብዛል ኧረ አይመስለኝም እነዚህ ላይ ጥይት እነዚህ ላይ ቦንብ አይገባም አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አውርድልን

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 ปีที่แล้ว +12

    GOD BLESSED ETHIOPIAN PEOPLE LOVE and peace to all Ethiopian people 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 2 ปีที่แล้ว +5

    የአማራ ህዝብ ስቃይ ትንሽ ሳያርፍ እንኩዋን ጦርነት መንግስትም ቀልድ ላይ ነዉ ፋኖን ማሳደድ ነዉ ለመንግስት ስራዉ 😢😢😢

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      አወ በትክክል አይ ያልታደለ የአማራዬ ህዝብ 😭😭😭😭

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 ปีที่แล้ว +27

    ድንቅ ባአል ያለን አማራወች ብዙ ባህል ባለቤት

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +5

    የልጅነት ትዝታየ አሸንድየ ሀገሬ አማራ ሰሜን ወሎ ላስታና መቄት ጋሜና ቁንጮ ( ቃሪሳ) ተሰርተን ተኩለን አምረን ደምቀን የሰበሰብነውን ገንዘብ ሙክት እህል ታላላቆቻችን ደግሰው ካህናቱ አረጋዊያን የአካባቢው ሰው ከድግሱ ይታደማል ምርቃት አለ መሞጋገስ አለ ጭፈራው አለ ኸረ ስንቱ ልዩ ነው አሸንድየ ሁሌም አዲስ ነው ።

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 2 ปีที่แล้ว +20

    የሉላ ውበት በየግዜው ይጨምራል

    • @medinatube2080
      @medinatube2080 2 ปีที่แล้ว

      የሴት ልጅ ውበት ቀሚስ ነው

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሪያምን ለዚህ ህዝብ ሞት አይገበውም ደጉ የአማራ ህዝብ

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      አፌ ጩቤ አዴ ቅቤ አብይ እንዳልቁ አወጀባቸው አፈር ይብላና

  • @genayal4277
    @genayal4277 2 ปีที่แล้ว +6

    ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ይሄን ማህበረሰብ ሁለተኛ በጦርነት ማውደም ምን የሚሉት ነው አላህ ሆይ ህዝቤን አዳራ አንተ ጠብቀው ጦርነት ለማንም አይበጅም ህዝባችንን ግን ለወያኔ አሳልፎ መስጠት በታሪክ ተጠያቂ ያደርጋል የክልሉም የፌደራሉም መንግስት በአፋጣኝ መፍትሄ መፍጠር አለባቼው።
    አላህ ሆይ ድሀውን ችግረኛውን ገራገሩን ህዝቤን አደራ ያረብ።

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 ปีที่แล้ว +4

    ወያኔ ደብቃው ነበር እግዚአብሔር ደግ ነው ቀን መጣ

  • @power8643
    @power8643 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዳው ምን አይነት ግፍ ብንሰራ ነው እኛ አማራዎች መከራችን የበዛው????

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 2 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ ልጆች ድአ ( ፀልዩ) ሊያጠፉን ነዉ እኮ በወለጋ ኦነግ በክልላችን ህዉሀት አብይ ደግሞ ፍኖ እያለ እስከመቼ 😥😥😥

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ባህል ሉላ ቆንጆ ተመሳሰለች 👍🤣♥️🤩

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow❤️ስታምሩ ፍቅር ሕዝብ#እግዚአብሔር እረም እድሜ ጤና ይስጥልን #ebs እንመሰገናለን የዓመት ሰው የበለን በጣም ወዳችሁ አለሁ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @zufangebreselase2451
    @zufangebreselase2451 2 ปีที่แล้ว +8

    This is a very beautiful culture and I’m glad of being Ethiopian 🇪🇹

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቢኤሶች ድምቀቶች ደስ ስትሉ እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን 😘😘😘😘😘😘

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረበና እዝነትህን አውርድልን

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +3

    ያቀን አልፎ ለዚህ አበቃችሁ እነዚህ ተከሲሶች የአማራን ህዝብ ሰላም የሚነሱ ስራቸው ይነቀል እና ለራሳቸው ሰላም አተው እኛንም አሳጡን

  • @ፍቅርፍቅር-ዐ5ከ
    @ፍቅርፍቅር-ዐ5ከ 2 ปีที่แล้ว +4

    አትግሪን አይን ያጥፉልን ወሎን እማይበትን እኔህ ሰይጣኑች

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ትምሳሌት የእመቤታችን ድንግል ማርያም ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ጦርነትን መከፋፈልን ያጥፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam yamral Eritrea 🇪🇷 laym qanqab bchanew enji andaynet new wegebachulay yaserachuht erasu paquma lay rasu lehuletegnu gza yemikeber alea wey des sil bahl eko lezaramet beselam batana Egzabhar amlak ydgemen amen amen amen

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ለመናገር የባህል ጊዜ ትንሹም ትልቁም የሀገር ልብስ ነበር የሚለበሰው ።

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 2 ปีที่แล้ว +2

    ይች አሉላ የሜትባል ቆንጆ ወሎ መሄድአብዝታለች አንዱ የወሎ ጎረምሳ እዳይጠልፋት

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው!! በእውነት ደስ ይላል። ልጅ እያለን አሸዳ እንል ነበር ። እስካሁን ትርጉሙን አላቅም ነበር። ለካ የእመቤታችንን እርገትን አስመልክቶ ነው። የአመት ሰው ይበለን !! "አብርሐም አስቆኛል የምር 🤣 ሎላዬ 👌🤗

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 2 ปีที่แล้ว +3

    መገን የኔዋ ወሎ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልኝ እማምየ💚💛❤💪

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow beautifully culture 👏 👌 😍 ❤ 💖 🙌 👏 👌 😍 ❤

  • @alem502
    @alem502 2 ปีที่แล้ว +3

    ሉላዬ"የኔፍቅር"በይበልጥ"ደሞ"ሐገራችን"ሰላም"ብትሆን😍😍🙏

  • @TesfaAeyenahew
    @TesfaAeyenahew 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አገር ወሎነው

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህየዋህ ህዝብ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው😢 ፍትህ

  • @mekdesm8121
    @mekdesm8121 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ለአማራ ህዝብ ሞት ይገባዋል ስጋ የመያበላ የዋህዝብ እኳን ጦርንት ምንም አይካሽ ሀገሬ ማርና ወተት ወሎ የደጓች ሀገር ሰላምሽ ይብዛ😘😘

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይያ አገራቺንኳ በጣምታምራለቺ አላህሰላሙንየመልስልን
    እነተንም።አላህ እዲሚናጤነየስጣቺሁ በሰላም ተመለሱ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጎ የወሎ ህዝብ ምንም በማያውቀው ጦርነት ይቀጣል ምስኪን ወገኔ😭😭😭😭

  • @medinawellogoha165
    @medinawellogoha165 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ልብ የሚነካ ሀዘን ገጠመኝ በሠውዲ አረቢያ ሆኔ አልቅሼ የማልወጣው አባትና ልጂ ከተለያዮ 14 አመት ሆኗቸዋል መከላከያ ከሄደ ልጁ ለመምጣት ግዳጂ ላይ ሆኖ ለመምጣት አልቻለም አባ ትም እንባውን አያፈሠሠ መቸ ይመጣል ሲል በር በሩን እያየ ልጂም ሳይመጣ እንደናፈቀ አባት ከዚህ አለም በሞት ተለየ የዚህን ስሜት የሚያቀው ማን ነው ? የቀመሠው ነው አስተዛዝኑኝ እሱም አጎቴየ ነው ኧረ ስሜቱ የታፈነ ነው ሠብስክራይብ አድርጋቺሁ አላቅሱኝ አይዞሺ በሉኝ ወይኔ ወይኔ መቼ እንደምንሞት አናቅ ዝም ብለን ብዙ እናስባለን ብቻ አልሀምዱሊለህ አለኩሊሀል

    • @MohammedAli-is3ku
      @MohammedAli-is3ku 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ማማዬ ለሞተው አሏህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው ያለውንም በሰላም ከቀሩት ቤተሠቦቹ ያገናኜው

    • @medinawellogoha165
      @medinawellogoha165 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ኧረ አሁንስ ከባድ ነው ሁለየም ለቅሶ

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 2 ปีที่แล้ว +4

    ቱባ በህሉን ጠብቆ ማቆየት የሁሉም አማራ ድርሻ ነው ። እጅግ ውብ ባህል አለን ♥

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😘😘

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 2 ปีที่แล้ว +1

      ዬዬእኔ ልዮዎች ዉድ ዬሐገሬ ክርሰትና እምነት ተከታዮች ባላችሑን ሰላከበራችሑ በሰላም ደሰብሎኛል

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሚተጫጩት በጥምቀት ቀን ነው ዋናው እሱ ነው።

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv 2 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ጦርነት አይገባውም ነበር😢😢😢

  • @emam1087
    @emam1087 2 ปีที่แล้ว +4

    ውቢቱሀገሬ ሰላምሽን አላህይመለሰለን ያረብ እልቂትን ሀዘነን አተአጠፋለን በጣም ወብናች 👍👍💓💓💓

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 ปีที่แล้ว

      ጦይብየ በቅንነት ደምርኘ

    • @emam1087
      @emam1087 2 ปีที่แล้ว

      @@ወሎዬዋ-ጰ6መ ውደ እኔ አልችለም እትእደሆነ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔየ የናቴየ ሀገር እዴት ያምራሉ ባይዘዎይ እኔየ አላቀዉም ሀገሯ ላሊበላ መሆኑን ትነግረናለች እናቴየ እስልምናን ስለተቀቀለች ዘመዶቻዋ አይወዱንም ለዛ ነው ለእምነቷ ስትል ሀገሯን ለቀቀች አልሃምዱሊላህ እኔየ ነኝ እጂ እሚናፍቀኝ እናቴየ ምንም አይመስላትም

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +2

    ካሜራ ማን እንዴት ነው የሉላን መቀመጫ አጉልተህ አሣየኸን?🤭😁

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว +1

    ላስታ ላሊበላ ሸደሆ መቄት የሚገርም የቦታ አቀማመጥ አለው በተለይ ክረምት ዝናብ ጥሎ ወዲያው ጠፈፍ ነው የሚለው ሀገራችንን🇪🇹 ሰላም ያድርግልን ያአላህ !! አካባቢየን አሳያቹህኝ እናመሰግናለን!!

  • @አላሁአክበር-ኸ6ለ
    @አላሁአክበር-ኸ6ለ หลายเดือนก่อน

    አይ ሀገሬ ልዩ በሃላችንን ደስታችንን ፍቅራችንን አላህ ያብዛልን ሰላምን ያምጣልን ጥላቻን ያሪቅልን ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 หลายเดือนก่อน

    እናት ሀገሬ መቸነው ሰላምሽ ተመልሶ የማየው ይሄ ደም ጠጭ መንግስት ወርዶ እፎይ ብለን አባልቶ ጨረሰን 😢

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሰላሙን መልንስልን አገራችነን❤️❤️❤️😍😍😍😍😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 ปีที่แล้ว +2

    I have visited Lalibela, Mekele, and Adwa. the people is very kind. welcoming and innocent. Its very sad and heart breaking that war is going again. May God bless our people, May God give us love and peace to live brotherly and sisterly caring each other.

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲያምሩ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለካወሎየ ሁነሺነዉ ቆጅናየወረሰሺ ❤ሉላየየኔዉድ ሥታምር

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እንዲ ደስ ብሏቹ አየን:: ያን የጨለማ ዘመን ያሳለፋቹ ድጋሚ ከጥፋት ይጠብቃቹ

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 2 ปีที่แล้ว +2

    ሉላ ዘመሽኮርመም ፓርት 😂😂😂

  • @nardiyebrham8956
    @nardiyebrham8956 2 ปีที่แล้ว +1

    ሉላዬ ትለያለሽ ልእልት ነሽ በጣም ደስ ይላል የፊቱን ሰላም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልስልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ወይኔ ድስ ሲሉ እግዚአብሔር ሆይ ሐገራችንን ኢትዮጲያን ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን 20015 የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፀግና የመተሳሰብ ያድርግልን ጦርነቱን ወዳ በልልን ፍቅርን ስጠን አሜን፫ በሉ የመዳምም ቅመሞች

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i หลายเดือนก่อน

    አረ ልጂቷንእጆንሥሞ አጨብጭቡ ሢልእደት እደሣኩ እዉነት መሥሎኝ

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 2 หลายเดือนก่อน

    ሉላየ ከሠዉ ፀጉር ሸክም ተገላገልሽ በራሥሽ ፀጉር አሣመሩሽ😅😅😂😂

  • @my-xr5zg
    @my-xr5zg 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስታምሩ ሀገራችን ስላሟን ይመልስልልንንንን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว +3

    ሉላየ የእኔ አንደኛ ሁሌም ድምቀት ነሽ

  • @amharafanowollobetaamhara3998
    @amharafanowollobetaamhara3998 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ አምሀራ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ወላሂ አገራችንኮ የዋሆቹ ናቸው እያለቁ ያሉት

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 2 ปีที่แล้ว +1

    OmG gonder ertriean and tigriy 7genrstio family member 💕😘💕 God peace for north Ethiopian ❤️💜❤️💜

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 2 หลายเดือนก่อน

    በቀጣይ ኣሸዳ ራያ ዓዞቦ ኣላማጣን ኣስጉምኙንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-ii9kv
    @tube-ii9kv 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ህዝብ ጦርነት አይ
    እግዚአብሔር ሆይ በቃቹ በለን

  • @meselubekele
    @meselubekele ปีที่แล้ว +1

    ሉላዮ ልጆችሽ ምንያህል እደለኛ ናቸው እንዳቺ ድል እናት ስላላቸው በጤና ኑሪላቸው

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ። ሉላዬ፣ አብርሃም፣ በጣም አምሮባችሗል አለማድነቅ አይቻልም። ስላካፈላችሁን በጣም እናመሰግናለን። ሰላም፣ ፍቅር ጤናውን ፈጣሪ ያብዛልን። ያመት ሰው ይበለን።

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +2

    ውይይ ባህላችንኮ ውብ ነው ደስ ሲል😍

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 ปีที่แล้ว +1

    abo journalistoch betam tiwona tichilalachihu

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ለዚህ ምስኪን ህብዝ ጦርነት ይገባዎል ወይ አይይይ😢😢😢😢😢

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 ปีที่แล้ว +2

    አበርሃም እጮኛ አገኝ ሉላ አንቺስ አገኛሽ ?

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว +3

      ባል ትዳር እና የሁለት ቆንጅ ሴት ልጅ እናት ናት እኮ

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh 2 ปีที่แล้ว +2

    መች የተቀረፀ ነው ቶሎ ተመለሱ በሉኣቸው ጁንታው ወደ ላሊበላ እየደረሰ ነው

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว

      አያድርስህ ወሬ

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      ሶስተኛ ጦርነት ሲታወጂባቸው አማራዬ አንድ ሁነዎል ይረፈርፏቸዎል በመጡበት 😂😂😂

    • @DessieMidia
      @DessieMidia 10 หลายเดือนก่อน

      ተመልሠዋል 😅😅😅😅

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያምጣልኝ።

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 ปีที่แล้ว

      ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽ ያምጣል

  • @romangina5121
    @romangina5121 หลายเดือนก่อน

    ሴያምሩ በአቦታው መገኛት እዴት ደሰ ይላልልል❤❤❤❤😂

  • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
    @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው የኔልዮዎች❤❤❤❤

  • @HvhYhg
    @HvhYhg หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔልዩዎች❤❤❤❤

  • @masa5699
    @masa5699 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል አምሮባቺሃል ጎበዝች አሪፍ ብቃት ነው ያሳቺሁት 👍👍👍

  • @easye1311
    @easye1311 ปีที่แล้ว +1

    Amhara women are beautiful ❤

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว

    ከተማዋ ፕላንዋን እንደጠበቀ ሆነ ግን እነዚህን የድሃ አጥር የመሰሉ ቤቶችን በትራክተር አስሮ ታሪክዋን ገቢዋን ህዝቡዋን የሚመጥን ከተማ መስራት ነው...እስኪ ከስምንት አመት መቶ በፊት ድንጋይ ፈልፍለው አለም የተደነቁበትን ህንጻ የሰሩ ዙሪያውን በእንደዚህ ኮተታም ቤቶች ከተማዋ ይገለጻል..ሆዳሞቹ በቱሪስት የሚገኘውን ብር አግበስብሰው የኛ የሚሉት ክፍለሃገር ወይ ከተማ ሄደው ያማረ ቤት ያማረ ነገር ያደርጋሉ...ድንቄም ኢትዮጵያን ወዳጆች...በተግባር ይሁን ፍቅራችን.. በንግድ ማትርፍ ብቻ ሳይሆን የሚያተርፈን ላይም ስራ እንስራ ኢንቬስት እናድርግ...ዘላለም ቁልቁል አንሂድ..

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽየ አንደባለሉህ እኮ ሃሃ

  • @tub8577
    @tub8577 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ጦርነት በቃን

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 ปีที่แล้ว +5

    የመፈሳዊ ይዘቱ እጅግ አስገርሞኛል ደስይላል

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምድነው ሁሌም የገጠር ነገር የሚያምረው😢❤❤

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +1

    ሉላ ስትሽኮረመሚ ያምርብሻል

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልል