ABSOLUTELY NIGHTMARES FOR ETHIOPIAAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 RISPACTE ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOOD JOB 👍 🙏🏻
I am a Muslim but I can tell he doesn’t have pure heart. Whatever religion you believe in, be trustworthy to your religion and yourself. I can tell he is ignorant and caused a lot of bloodshed aming religious groups and nations
የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ ለእግዚአብሔር የቀረቡ ሰለሚመስላቸው
በቤቱ ትልቅ ድፍረት ይፈፅማሉ ነገር ግን
የእግዚአብሔር ቃል ቁጣዬ በቤቴ ይጀመራል
ይላል። ይሁዳው ዳንኤል ክብረት ሆይ
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩኝ ሆነ ያንተ ነገር።
መንፈስ ቅዱስ ሁሌም አይለይህ! እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ልጅ ተድላ! እንቁዋችን!
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ምንም ትውውቅ የሌለው ሰው ነው፡፡
ዳንኤል ሰጥናኤል ፈጣሪ በቁምአ ያፍርስእ
በእዉነት በጣም ያሳዝናል 💔💔💔 እምዬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ተደፈርሽ 😭😭
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጀግናየ❤
እኔ የገረመኝ የገዳም አባባቶች እሡማ አንድ ባቢሎን ከሆነ ቆየ እሡ ሥልጣንከያዘ ሥንት ቤተክርሥቲያን ተቃጠለ ምመናን ተገደለ
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ሰው እንድናስብ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት በቅዱሳን ምልጃ ጸሎት ይርዳን በርቱልን
ሰላም ወንድማችን በርታልን
ዳንኤል ክብረትን ብቻ ሳይሆን የዳንኤል ወዳጅ እና የተንኮል አጋሩ የሆነውን ድቁና ሳይማር ዲያቆን ነኝ እያለ ህዝብ የሚያታልለውን ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ የተባለውንም ሀሰተኛ ማወቅ ያስፈልጋል
እንኳን ደህና መጣህ ልጅ ታድላ መላኩ ዳንኤልን ቤተክርስቲያን ማውገዝ አለባት ታሪካዊ ስህተት እንዳይፈፀም ከተፈለገ ጨርሻለሁ
ልጅ ተድላ ኑርልን በርታልን
በጣም አድናቂህ ነኝ፣ በለመዱት መርዛማ አስተያየታቸው ዝም ሊያስብሉህ ቢሞክሩም፣እነሱን ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ብለሃቸዋልና እንደ አንተ አይነቱን ኢትዮጵያ ብዙ ብትወልድ ደስ ይለኛል። I am proud of you.
ሰላምልጅተድላ መላኩ ዳንኤልክብረትማለት በጥናትናምርምር ሰበብየቤተክርስትያንንቅርስ ሲቦረቡርየኖረየውስጥቀበሮነው አምላክይፍረድበት
ተድላ እጂግ በጣም እናመሰግናለን ለምታደርገዉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት.🙏
ውድ የሀተታ አዘጋጅ የአማራን ህዝብ ለማንቃት ዕና ስረመሠረት ታሪኩን እዲሁም በአማራ ህዝብ በጥቂት የፓለቲካ ቡድኖች እየተደረገበት ፣እየተፈፀመበት ያለውን ሴራና ደባ ጠንቅቆ እዲያውቅ ፣እዲረዳ የምታደርገው ጥረት ይበል የሚያሰኝሊበረታታ በብዙ ሊደገፍ ትልቅ ምስጋና ሊቸረው የሚገባው ነው።
ወድሜ ተድላ ጊዜህን፣ እውቀትህን፣ገዘብህን ለዚህ በጎ የተቀደሰ አላማ አውለህ ታግለህ እያታገልክ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለው። ጥረትህም ውጤት እደሚያመጣና ብዙ ተከታዮች እደምታፈራ ዕሙን ነው።እግዚአብሔር ያበርታህ፣ይርዳህ።
የአማራ ህዝብ እደወርቅ በሳት ተፈትኖ ነጥሮ ይወጣል!!
የአማራ ሠፊ ህዝብ ያሸንፋል!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን ተድላ ለምታረገዉ ነገር ሁሉ
❤ልጅተድላ አገላለፅህ ግልፅና እዉነት መሆኑ ትምህርት አግተናል እናመሰግናለን ቤተክርስቲያን ባይገባ ደስይለኛል
እናመሰግናለን፡ልጅተድላ መላኩ ኑርልን፡እውነት፡መስካሪ፡አታጣም፡ሀገሬ ሁሌም፡ና እውነቱን አስረዳ።እድሜና ጤናን፡ ይስጥህ።🙏👍❤️
ሀገርን የሚያድን ግሩም እይታ ነው። በርታልን
የዲ/ን ዳንኤል ክብረትን አካሄድና ሀገራችን የገጠማትን ውስብስብ ተግዳሮት ለመረዳት maturity ይጠይቃል።
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ጥሩ እይታ ነው እግዚአብሔር ሀገሬን ኢትዮጵያን ይጠብቅ መልካም መሪ ያስነሳልን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን የምህረት እጁን ይዘርጋልን
ዳንኤል ክብረት ኦርቶዶክስን የሸጠ ደላላነውአሁን ደግሞ ወደ ትልልቅ ገዳማትን ሊሸጥ እየሮጠ ነው እግዚ አብሔር ይፈርዳል ግዜአለው ለሁሉም አንተ ተባረክ
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ልጅ ተድላ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ልክ ብለሀል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅ ተድላ አንትን የወለደች የባረከች በመሆኗ አንተን የመሰለ አንደበተ ርእቱ ጀግና ታሪክ አዋቂ ለአማራው ተስፋ የሆንህ ልጅ ስለሆንህ እግዚአብሄር አላክ ይብቅህ በርታ ልጄ
ዘመናችን እጅ ጥንቃቄ የሜያስፈልግበት ጊዜ በመሆኑ በጥልቅ ማሰብና እግዚአብሄርን ትግስቱን ጥበብን አንዳገኝ መልካሙን እንድመኝ አድለኝ ብለን ፈጣሪን ሁሌም እንማፀን፣፣
በርቱልን፡ ዘመንህ ይባረክ
ዳቢሎሥ ክብሪት ነዉ እሔ ሖዳም
በትክክል ነህ ወንድማችም ይህ ግለ ሰው ዳንኤል ክስረት በጣም ድምቅ ዓላማ ያለው እኩይ ፍጥረት ነው።
ዳንኤል ክብረት ከተድባበ ማርያም እጅግ ውድ የሆኑ የጥንት ቅርሶች እንደዘረፈ ባዶ እግር ሚዲያ በማስረጃ አጋልጧል
Thanks!
Thank you
በርታ ወንድማችን !!!!
ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር !
የኢትዮጵያ ጠላቶች ይቆምጣሉ እንጅ አይሳካላቸውም !
Thank you for enlightening our people for opening our eyes it is sad 😢
ልጅ ተድላ መላኩ, እጅግ እንወድሀለን,እውቀት እውነትና ሳይንሳዊ የሆነውን ትንታኔህን ሁሌም እጅግ አደንቃለሁ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ሰዎች ነህ ኑርልኝ.
በትክክል 👍👍👍👍👍
በትክክክል
ዳንኤል አሳፋሪ ሰው ነው ልጅ ተድላ በርታ
በጣም ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰቦችህን ወላጆችህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደዚህ አድርገው በኢትዮጵያዊ ጨዋነትና እውቀት አሳድገውሃልና እናመሰግናቸዋለን
አፈ ቄሳር ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ያስበላ እንደ ብርሃኑ ነጋና ኢሳት ጋዜጠኞች ተጠያቂ ነው።
እኛ ነን እጅግ አድርገን የምናመሰግንህ
ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ❤❤❤
እናመሰግናለን
እንዳንተ አይነት ይብዛልን እግዚአብሔር ለህዝቡ መልካም መሪ ያምጣልን ይህን ጊዜ ያሳጥረው
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
በትክክል ገልፀኽዋል ዳንኤል በዚህ ልክ መውረድ ያስገርማል
God bless you thank you 🙏🏾
ልጅ ተድላ ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን
God belss you
Ye Hasawi messih temesalet newe betam tikikil newe Endih Ayenet tenqara yemibal kerestian Endih be Ayedy kerak liaderege Ayechelem
Takula nawo
ግሩምመልዕክት
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ይጠብቅልንም 🙏
ትክክል
Egziabher Ysth....Sqatel neber.
በትክክል ገልፀሃዋል ወንድሜ
በትክክል
Egziabher bekerbu Yatefachewal aykerm!
ለሆዳቸው የሚያድሩ ካፍሬዎችንና በህዝብ ስም የሚነግዱትን እናቃቸዋለን።
የሃቀኞች ችግር ጠንካራ ህብረት መፍጠሩ ላይ ነው።
እግዚአብሔር ለህልውናቸው የሚታገሉትን ፋኖዎች ትግል ይባርክልን።
በጣም ጥሩ አቀራረብ በትክክል ዛሬ ብቻ አይደለም ደኒየል ክብረት የቅርብ ጊዜ ትዝታችን አባቶችን በመከፋፈል የታወቀ ባንዳ : :አብይ አህመድ አንደ ጆሮ ጉትተቻ አንጠልጥሎት ይዞራል
ውድ ልጃችን ጤናውን ይስጥህ::
ሀቁ ይሄ ነው ❤
ውድ:ምሁር:ነህና:ኢትዮጵያን:ሚያጠፏትን:
ጅቦች:ለሕዝብ:አጋልጥልን::በጣም:እናመሰግናለን::ቀጥልበት::
ጠለቅ የአለ እውቀት የአለው እንደዚህ ወደፊት እየወጣ ለህዝብ ያለውን ቢያካፍል ጥሩ ነው። እናመሰግናለን
ተባረክ 🙏🏿
ይሁዳ እና ዳንኤል አንድ ናቸው የመረጠውን ጌታ አሳልፎ ለገዳዮች ለአይሁዶች ሸጠ የይሁዳ መጨረሻው ታንቆ መሞት ነው።
ከልብ እናመሰግናለን 👑💚💛❤🙏
በጣም ጥሩ ነው
ልጅ ተድላ መላኩ እግዚአብሔር ይስጥልን።
ABSOLUTELY NIGHTMARES FOR ETHIOPIAAAA AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 RISPACTE ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOOD JOB 👍 🙏🏻
ልብ: በል: ሁለቱም: የረከሱ: በአማራ ደም: እጃቸውን: ታጥበው: ቅዱስ: ገደም: ገብተዋል: እስከ: እመት: እግዚአብሔር: ያሳየናል
በእርግጥ ሀጢያት ከሰሩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የሚቀጣቸው እግዚአብሔር ነው።
ጤናይስጥልኝ
ወገኖቼ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁላችንም ወደ አዕምሮአችን ወደራሳችን ተመልሰናል። መፍቴ መፍቴ ብቻ። ቤተክርስቲያናችን ቆራጥ ውሳኔ ማስተላለፍ አለባት በገዳማት ላሉ አባቶቻችን ማሳወቅና ማንቃት ያስፈልጋል። ብዙዎቹ አባቶች በመሃል ሀገር ያለውን ጉዳይ እያውቁም።
ዳንኤል ክብረት ከአፉና ከከርሱ በቀር ለእምነትም ለማንነትም ፋይዳ የለለዉ ሜናምንቲያም ነወ ባጭሩ።
Thank you our heroe lij tedla
እውነት ነው እግዚአብሔር። ይፍረድበት የቤተክርስቲያንን አሳልፎ የሽጠ ስይጥልን ነው ዳንኤል ማለት
በርታ
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ይቀስፈዋል እግዚአብሔር. አለ የማያንቀላፋ አምላክ ነው ያለው መታስብያውም ይጠፋል
እልልል!!!!!
Like Tedla the Lion!!! You are doing great Bro ! Thank you so much!
ፕ/ር ተድላ እንኳን ደሆና መጣህ::
በረታልን ወድማችን
ዳንኤል ክብረት ከአንድ ትልቅ ገዳም ላይ በጣም ውድ የሆኑ ብዙ ቅርሶችን ዘርፏል ገዳማትን መዝረፍ የለመደ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ሂሳቡን ያገኛል❗️
ሀሀ
😂😂😂😂 wshettam kedada
May God bless you Lij Tedla.
ዳቆን ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው።
ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ ስለ አቶ ዳንኤል ክብረት ያለ ሀሰት ሳልጨምር ሳልቀንስ በቤተ ክርስቲያን ትምህርቱ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ትንሽ እላለሁ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት አይደለም በጣታቸው የሚፈርሙ በቃላቸው የማይደግሚ እናቶቻችን የሚፀልዩአትን "ነአኩተከ እግዚኦ ወንሴብሐከ ....."ብሎ መጨረስ አይችልም ማኀበረ ቅዱሳን በሚባል ማኀበር በኃይማኖትና በዘማሪ ሥም ተፀነሰ በሊቃውንቱ አማካነይነት ገንዘብ እየከፈለ መጽሕፍትን አሳተመ በሰንበት ትምህርት ቤት ያደገ ልጅ ነው ያልተማረ ሰው ደፋር ነውና በድፍረት ስብከት ለመደ አባቶች ሳያጣሩ ከ3 ሴቶች ከደቀለበኋላ ዲቁና ሰጡት የሀገር ቤቱ ጥፋት አንሶት አሜሪካ ድረስ በመምጣት የቀድሞውን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መረቆሬዎስንና ቤተ ክርስቲያንን በውጭ ሀገር ለመበታተን በፖለቲካ ተልኮ ሎስአንጀለስ በመምጣት ለመረበሽ ሞከረ ቀሲስ መልአኩ በሚባሉ የስደተኛው ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ተዋርዶ ተመለሰ ያ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን የእዳ ደብዳቤና መከራ በእርቅ ተጠናቀቀ ይሁዳው ዳንኤል ክብረት ግን ሰይጣናዊ ስራውን ለመስራት አልተኛም የማኀበረ ቅዱሳን መንገድ ስለረዘመበት በአቋራጭ 360 ድግሬ ተገልብጦ ኦነግና ገርባ ሆኖ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን ገመና ማን ጠንካራ ማን ደካማ ጎን እንዳላቸው የቤተ ክርስቲያንን ምስጢር ግልብጦ ከግራኝ መሀመድም የተረፉ ቅርሶችን እንደምታዩት በመብራት እየፈለገ እንዴት እንደሚሰረቅ እያሳየ ነው ዳንኤል ክብረት ከቁጥር እሰከ ዜማ ቅዳሴ ሰአታት ቅኔ አቋቋም ዚቅ ድጓ አያውቅ ቅዳሴ ሰመባል ሰምቶ አያውቅም ወገበ ነጭ ነው በውጭ ሀገር አንድም ሰው ቢሆን ይቀድሳል ሀገር ቤት 5 ካህናት ካልሆኑ ቅዳሴው ይታጎላል በትምህርት ደረጃ የመጨረሻው ትምህርት የዲቁና ትምህርት ሲሆን የመንግሥተ ሰማያት መግቢያውና ከፈጣሪ ጋሪ አብሮ የመኖራችን ማኀተም ግን ቀድሶ መቁረብና ማቁረብ ነው ዳንኤል ክብረት ግን 5ኛ ሆኖ መብራት ይዞ ቅዳሴ መነበሩን መዞርም ቅዳሴ ማሟላትም አይችልም ይህን ሁሉ ሳያውቁ አባቶች ዲቁና መስጠታቸው እየገረመን 30 ዓመታት ሊቃውንቱ ተምረው የማያገኙትን ስም ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ብለው ሊቃውንቱን አንገት አስደፉ በስም ያሽሞነሙኑትን ጳጳሳት በጭንቅላታቸው ደፍቶ 25 ኮርማዎችን ኤጲስ ቆጶሳት ብሎ አሾመባቸው ይሁዳ እግዚአብሔርን ስሞ ሲአሰቅለው አዳምን ለማዳን ዘመን ተቆጥሮለት ለቸርነቱና ለርኀራሔው ከድንግል ማርያም እንደሚወለድ ትንቢት ተነግሮለት ዘመን ተቆጥሮለት ነው ንስሐ ስላልገባ እንጂ ይሁዳም በስቅለቱ ተጠቃሚ ነበር ነገር ግን ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን በገንዘብ እንደ ጀመረው እራሱን በመስቅል ጨረሰው ስለዚህ ዳንኤል ክብረት ተወጥሮ ተወጥሮ እንደ አዲስ አቅማዳ ተለጠጠ እንጂ ትምህርትም የለውም ንብ የሌለበት ያልታጠነ ባዶ ቀፎ ነው ከዚህ ግባ የሚባል ሰው አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ዳንኤልን ለዚህ ውርደት ያበቃው በማኀበር ቅዱሳን ውስጥ እያለ እሱ እንደ ሙስሊም ከ3 ሴቶች ብዙ ልጆችን ደቅሎ ንጹሃንና ደናግል የተማሩ ምሁራን የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በሃሰት ውንጀላ በተለያየ ስም በማጥፋት 20,25,30,40 ዓመታት የተማሩ አባቶችን ሳይወዱ ባላለሙት በማያቁት አፀያፊ ሥራ ከአሳደገቻቸውና ከእናታቸው ቤተ ክርስቲያን ነቅሎ የማንም መጫወቻ አድርጎ አስቀርቷቸዋል ለምሳሌ በዝሙት በምንፍቅና ወዘተ ይህ እንባ አሳብዶ አሳብዶ አከረባብቶ ለዚህ ከባድ ሀገርንና ሕዝብ ይዞ ከሚጠፋ ደረጃ አድርሶታል ይህ ሰው ዲቁናውን እርሱትና በትክክል አንባቢና ጸሐፊ ቢሆን ነሮ እርካብን መንበርን አንብቦ ከመጣብን ብቻ ሳይሆን ከመጣበት መከራ ለምን አልዳነም? አንድ ጓደኛችን ደብተር አይዝም ከክላስ ረባሽ ነው ሲኮርጅ ሲኮርጅ ኩረጃው ተሳክቶለት በማትሪክም ከፍተኛ ነጥብ አመጣ ሲአስበው ዩኒቨርስቲ መኮረጁ እንዴት ይሞከራል ብሎ በዚያ ከፍተኛ ነጥብ እድል ገጥሞት ሞስኮብ ለጦር መኮንንነት እስኮላር ሔደ ከዚያስ እንዴት ይማራል የኩረጃ ነገር የማይሞከረውን ሌላ ሀገር ተሰዶ ሳህን እያጠበ እድሜውን ይገፋል ዳንኤል ክብረት የተባለ በሬ መድረክ ለመድረክ ኮርጆ ኮርጆ በአባቶችም ላይ ቀልዶ ቀልዶ ተረግሞ ብር ሳርን አያየ ገደሉን እርካብና መንበርን ሳያይ ሊገባ እየተጠበቀ ነው ነፍስ የማር
ፈጥሬ ሳይሆን በእንተ ስማ ለማርያም ብየ ውሻ ነክሶኝ በአቅሜ በቆሎ ትምህርት ቤት ያለፍኩ የቅኔ ባለሙያ አራት አይና ካህን በግሌ ሰርቼ የምተዳደር የማላሳፍር የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነኝ አይባልም ነበር የዳንኤል ክብረት ድንቁርናና/ፅማዌ እንድል አስገድዶኛል
ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ እንደ ቤተ ክርስቲያን አባባል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ጨፌ ያለምልምልን እንደ ዋርካ ያስፋልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አሜን በነጠፈ በጎደለ ለኮመንት አንባቢዎቼ ይቅርታ እጠይቃለሁ
"ልጅ" የሚለው ማዕረግ ይገለጽልን
I am a Muslim but I can tell he doesn’t have pure heart. Whatever religion you believe in, be trustworthy to your religion and yourself. I can tell he is ignorant and caused a lot of bloodshed aming religious groups and nations
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ሰው አፉ ሲከፈት ጭንቅላቱ ይታያል ይባላል ! ክፋት ምቀኝነት ጥላቻ ሌላም የመጥፎ ነገሮች መገለጫ ካለ ተጨምሮ ጭንቅላትህን ለማጽዳት
ሞክር በዚህ አያያዝህ ታብዳለህ ! ውሸ ትም ጥሩ አይደለም !
@@birtukantuffa6279 ጥንባታም ነሽ እርግጠኛ ነኝ የሳጥናኤል ክብረት አራተኛ ውሽማ መሆን አለብሽ
Thankyou
ል ጅ ተድላ የአማራው መብረቅ ስለምታደርግልን ሁሉ እናመሠግነሐለን
በርታ ጀግናው!
Thank you my brother for sharing this truth 🙏 ❤
እውነት ነው
ፈጣሪ ካንተ ጋራ ይሁን ሁልጊዜ ከሆንን እንበርታ
ትክክል::
እውነትን አርነት ታወጣለች እውነትን መግለፅ የእውነት አምላክን ማክበር ነው
የናቱን ቤት በመናፍቃን አስበረበረ። እኔም ቢድዮውን ሳይ በጣም ደንግጫለሁ።
እውነት እውነት እላለው ስለ አመድ ግራኝ የሰማነው የተነገር ትክክል አይደለም እውነትን የምንሻ ከሆነ አቁን ለማወቅ እንሞክር ።በተረፈ ግን ዳንኤል የሰይጣን ቁራጭ ነው ።
እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ልቦና ይስጠው 😢
His ending will be tragic..
ትክክል ልጅ ተድላ: ያሳዝናል:
እናመስግናለን🙏
Way to go brother ! Spot on clarity what is class and distinction , knowledge? Let the truth be told let freedom ring. Thank you.
ልጅ ተድላ ልክ ነው ጥሩ ምክርን ትምህርት ነው ሁሌ ከአንተ ምንሰማው