the host is unprofessional, first of all he kept saying " ke geze-a antsar, ke gize-a ansar ….we can not do this and that" you don’t have to say that repeatedly, this make you look like, ye gize-a chegarm and it is obnoxious as well. Secondly, here and there you inserted English, come on be true to your program, it is amharic service show so stay Amharic all along. This problem is shared by other host wann bes too. I hope you read this comment
ልጅ ተድላ እውነታውን የአማራ ሕዝብ መኖር አና የወደፊት ጉዟችንን እያነሳህ ስለምታስተምረን ፈጣሪ ይደግፍህ በርታልን እንኵራብሀለን ሁሉም የአማራ ምሁሮች የራሳቸውን ታሪክ አውቀው እንዲያሳውቁ በማድረግህ እናመስግናለን፣
አ ባትህ ሊቀ ልቀውንትነትን የተቀናጀ ፣ ተናግሮ ሰው የማያስቀይም ፣ ለጋስ ፣ ሰነ ልቦናው የረቀቀ ና ብሩህ የሆነ የማወቅ አቅም ያለው ረቂቅ ሰው ነው።
አምቦ እርሻ ት/ቤት አስተማሪዬ ነበር። አለማያ ኮሌጅ እንድገባም ያደረገኝ የአባትህን የእውቀት ነፀብራቅ ሰላስደነቀኝ ያንንም ምሳሌ አድርጌ ነው።
እነደ አባትህ ብሩህ የሆነ የእውቀት ቅርበት አለህ።
የመላኩ ልጅ መሆንህን በገፅታህ ጠርጥሬ ነበር። አነጋራችሁም ይመሳሰላል።
እግዜር ያሳድግህ። በርታ
ውድ ኢትዮጵያዊ ልጃችን የአማራ እንቁ እንካን ተወለድክልን::
Lij tedla he is the hero and young philosopher with intelligent mind .
አማራዬ በርቱልንንን አላህ ይጠበቃችሁ💚💛❤️
ልጅ ተድላ ታላቁ ሙሁር የእኛ በመሆንህ እንኮራአለን !!! ምናለበት እንዳንተ አይነቱን ሙሁር መሪያችን ቢያደርግልን ?!
ተድላ መላኩ ከንግግርህ ዉስጥ እንደተረዳነዉ በጥናቶችህ መሠረት 1/3 አማራ አስራኤላዊ ነዉ 1/3 ኛ ሴሜቲክ ኽምያራዊ የመን ነዉ 1/3 ኛ ደግሞ ከእስራዔል ተነስተዉ የመን ኽምያር የከተሙት ሴሜቲክ አያቶቹ በ600 BC ወደ ኢትዮጵያ በዳህላክ adulis አድርገዉ እንደሰፈሩ ተገንዝበናል 1/3ኛ ኢትዮጵያዊነትን ኩሻዊነትን በዚህ አጋጣሚ ተጎናፅፏል። ህምያሩ ሓምራዊ ለትግራዊ ዮቅጣን ግዕዝ ሳባዊ ጎረቤቱ ነበር።
Amazing conversation! Thank you, guys 🙏🙏🙏
Great!!!!
He's amazing bro
ልጅ ተድላ በርታ ያበርታህ እንደውም ዘመዴ ሳትሆን አትቀርም ሌላ ግዜ እንወያያለን ::🙏🙏🙏✌️🇲🇱
የሁላችንም፡ዘመድ፡ነው፡አትከፋፍል።
ኢትዮጵያንኖች ሁሉ ዘመዳምች ነን ብዬ አምን ነበር በአፄ ሐይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት ማለት ነው : ከዝያ በሀላ ያለው ትውልድ አሁንም ያለው ህብረተስብ በኔ በግል አስተሳሰብ ማንንም ስልውክል እንደማምነው ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለው አረመኔ ጨካኝ የስውን ስጋ የሚበላ ከሀዲ የዝሙት አምላኪና ሱስኛ የግንዘብ ተገዝ ወይም ባርያ በልቶ የማይጠግብ አገሩና ንጉስ ነገስቱን የካደ ያዋረደ ታላላቅ ሙሑራኖችን በግፍ የገደል በነሱም ደም የተረገመ እርጉም ትውልድ ነው ያለው ብዬ በሙሉ ልቤ አምናለሁ ለዚህም ማስረጃው በየ ቀኑ የምናየውና የምንስማው ነው :: የሆነ ሆኖ መድሐንያለም ደግም እንደ ልጅ ተድላን አይነ ስዋች የኢትዮጵይን ታሪክ እንዲመስክሩ ፈጠራቸው እሱንም ቢያገኙት ስልቅጠው እንድሚበሉት አልጠራጠርም ምክንያቱም በአሁኑ ስአት ያሉት የኢትዮጵያ ና የኦርቶዶክስ ጠላቶች አራት ቀንድና ስባ ዘጠኝ ጥርስ ነው ያላቸው ::በነገራችን ላይ ልጅ ተድላ የነ ናደው አስፋ እኩያ ነህን ?
Betam Enamesegenalen Enezihen yemesaselu ENKU yehonuten Wegenoch Selakerebulen Yehe Yegzabher Sera new Menenetachin benate Mehuroch Yegeles Yewta Enate Legna Work Nachu Tanx Edme Tena👍🏽❤️❤️🌺🌺🌺
Belela Gize Bimeta Destegna Nen Nurelen Getaw🙏
በብሮግራም በማቅረብህ አመስግናለሁ
ስልካችሁን ላኩልኝ
አድራሻችሁን ወይንም ስልካችሁን ላኩልኝ
mrt sew
መቅደስ የድንግል ልጅ Mekdማንነት መመገ ብ ብቻ አይደለም ኢንዲህ አይነት የታሪክ ምሁር ኢትዮጵያ ስለአፈራሽ እግዚአብሔር ይመስገን ልጂ ተድላ በርትልን የኢትዮጵያ ተስፈ
Benitsuhan Ethiopian iyitam chimir new. Sefa bale melku tentino askemetelin ingi le aand Amara minim siwur neger yelem. Constractive behone melk indih tetsifo sikerib degmo, bezemenachin hulu indiaderagen sitekmen, kemiketilewu tiwulidim teshagari hono tarik negari bematat mikniat kemitelef yeiwunet mezabat indidinu ina geltsew yemiasayut masraga indinor hulu new. Aand Tamagn Ethiopiawi lehageru, lehizbu yemiaberekitew Talak sitota tarikun bekibir tsifo maberket sichil new. Yihim beizih lijachin teberkto mayet yebelete desta minim yelem.
Amesgagn negn 🌺
እባካቹ አማርኛን ስንፅፍ በአማርኛ ብቻ እንፃፍ!!! ይህ ልሜድ መጥፎ ነው ለጠላቶቻችን በር መክፈትነው! ጋላው ላቲን የኔነው እያለ ፈረንጅ ፊደል ይዞ ነው የኛን አማርኛ ላለመጠቀም እኛ እንደነሱ አይደለንም ፈረንጅ ላይ አንለጠፍም የሚያምር የሚያኮራ ፊደልአለን !!! ይህን የምልህ ከአብሮት ጋር ነው 🌷
Lezih new amarignan desgradering madreg yetint negestatin tatik silemizekir new😖 Negestatun ketelu tarikachew yetetsafebetin kuankuan matfat wanegnaw amarachachew hono yagegnut!
Bemanim kift aaf zik lideregu simoker zim malet atintachew yiwugagn bilo beras lay mefred new!
Inkuan ye Ethiopia pilar honew hiwotachewun gimbar yehonu kerto hageren yemishetu bandawoch inkua iskeahun dires simachewin iyeseman new wedenim sayhon tegeden!
Yihe kalemeteik yemiaderg diaspora, keaf lementek yemifelig asenakay sew new. Gin tibebegna sewen new gar new 🤭 yigermal. Afu kibe libu chube kehonu " yeign " keminilachew metref inchilalen!? Telatin inawukewalen gin iski leinante keriwun litewew!
Ssssssssssssssss
the host is unprofessional, first of all he kept saying " ke geze-a
antsar, ke gize-a ansar ….we can not do this and that" you don’t have to say that repeatedly, this
make you look like, ye gize-a chegarm and it is obnoxious as well. Secondly, here and there you inserted English,
come on be true to your program, it is amharic service show so stay Amharic all along. This problem is shared by other host wann bes
too. I hope you read this comment
የሚናገረውን መልዕክት አድምጥ፡፡እንደውም አማርኛውን ማድነቅ አለብህ፡፡ የልጁን መነሻ ማየት አለብህ፡፡ ስድብ አያስፈልግም፡፡