@@ethiowisdom7721 metsihafachewn aychalehu gin hulum malet yichalal begil asiteyayet lay yetemeseret yarogitochin teret teret yemesele new.wushetam "professor" nachew. history without evidence is opinion!!
Thank you so so much my brother. I know you are not getting the support and the encouragement you deserve but please keep it up. You are teaching us about our history
Thank you so much for teaching me my history (my story ) there is a lot of confusion right now with social media and stuff. I was born in the west and had little or no knowledge about my ancestors. the new climate has pushed me to learn more about my people and me. THANK YOU ♥♥♥ 💚💛❤
From where did the soldiers that supported Yodit come from? Was there another state or people in Ethiopia who provided her soldiers? Or did they come from outside the region? Was there a Jewish state or people in Ethiopia at the time who opposed the Axumite rulers?
Man man I love your intelligent and knowledgeable history please keep it up brother Techer the Habesha people especially northern part of Ethiopian God please you🙏
ውሸታምና የሀሰት ትርክቶችን ማጋለጥ ሀገርንና ትውልድን መታደግ ነው። ወንድማችን እናመሰግናለን 💚💛❤️
በጣም ጥሩ ነው ልጅ ተድላ እውቀትህን ለትክክለኛ ለሆነ የታሪክ አረዳድ ማዋልህ በጣም እናመሰግናለን በርታ
ጀግኖቻችን ልጅ ተድላ መላኩ እና
አቻሜለህ ታምሩ ታሪካችንን እየመጣችሁ ስለምትመግቡን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍በርቱ 👍💪ሺ አመት ኑሩልን ✝️🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️።
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
ተድላ በጣም እናመሰግናለን የምትናገራቸው ታሪኮች ሳይንሳዊ እና በማስረጃጃ ስለሆነ በጣም ትምህርታዊ ነው: ግዜ በሚኖርህ ሰዓት ካለህ እውቀት በትንሹ ብታካፋለን ለህዝባችን ጠቃሚ ነው::
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
👍👍በጣም ነው እማመሰግነው ፤ ምክንያቱም የሆነ ያልሆነ መፅሐፍ ግዙኝ እያለ አስቸግሮን ነበር። የመፅሐፉ ይዘት ግን አራባና ቆቦ በውሸት የተሞላ መሆኑን አይተነዋል። እንኳን ካንተ እውነተኛ ታሪክ ከሚያስረዳ መስማቴ ደስ ብሎኛል። 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በርታ የፍቅሬን ሰምቼ በጣም አዝኜ ነበር እዉነቱን ስላወጣህ እናመሠግናለንንንንንንን
ተባረክ ልጅ ተድላ እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንነት ይሰጥልን ታሪክ አዋቂ አይጥፋ።
ተባረክ የተረጋጋ ሙህር
ልጅ ተድላ መላኩ እናመሰግናለን ፍቅሬ ቶሎሳ የተባለ ሰው የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥፋት ከኦሮሙማው ቡድን ተልኮ ተቀብሎ እየሰራ ነው የጋላው("የኦሮሞው") ነገድ በ16ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን ወሮ መግባቱ ብዙ ማስረጃ እያለ እሱ ግን ይህ ነገድ የኢትዮጵያ ነባር ህዝብ እንደነበር ለማድረግ የኦሮሞና የአማራ አባቶች ወንድማማቾች ናቸው በማለት የሃሰት መጽሐፍ እስከማሳተም ደፍሯል
@@ethiowisdom7721 metsihafachewn aychalehu gin hulum malet yichalal begil asiteyayet lay yetemeseret yarogitochin teret teret yemesele new.wushetam "professor" nachew.
history without evidence is opinion!!
ኦሮሞው ከየት ተነስቶ ወርሮ የት እንደገባ ተጨባጭ ማስረጀዎችን በግልፅ አስቀምጡልን።ፍቅረ አደንዛዥ ነዉ።ሌላዉ አባ ባህሬይ ነዉ።
@@aberabekele3585 የአባ ባሕርይ ድርሰቶች ፣ ኦሮሞዎችን ከሚመለከቱ ሌሎች ሰነዶች ጋራ የሚባል መጽሐፍ ገዝተኽ አንብብ ለጅማሮ ። ከዛሬ 450 ዓመታት በፊት በግዕዝ የተጻፈ ዜናሁ ለጋላ የሚባል መጽሐፍ ትርጉም ነው ።
ዶክተሩ ሰላም ከመፍጠር አኳያ በጎ ነገር ሆኖ ሳለ ያንተ ተቃውሞ ምን ይሉታል :: ኦሮሞና አማራ ወንድም ነው ማለቱ የሚያቀራርብ ነው ። እራሱን አናግረው ።
እናመሠግናለን ስለሠማነው ቃል ወንድማችን።
ታላቁ ሳይንቲስት አባትህ ደር መላኩ ወረደ አልሞተም ለሀገሩ በሙያዉ ብዙ ሰርቷል ብዙ አሰተምሯል ከምንም በላይ ግን አንተን የመሰለ ልጅ ወልዷል በርታ በርታ
እናመስግናለን ተድላችን❤ዕድሜ ጤና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን❤
ልጅ ተድላ በጣም አመሰግናለሁ! አንዳንድ ስለ ታሪክ የተዛባ መረጃ የሚሰጡ ምሁር ተብዬዎችን ማጋለጥህ ይበል የሚያሰኝ ነው። ፕሮፌሰር ፍቅሬ ከ( መሪ ራስ?? )አማን የወረሱትን አቀነባብረው የታሪክ እውቀት ሳይኖራቸው በይድረስ ይድረስ የጻፉትን መጽሀፍ ማጋለጥ አለብን።
በርታ ሙህራችን እናመሰግናለን 🙏👍እደዚህ ቶሎ ቶሎ እየመጣህ 👉ይህን ዲሪቶአቸውን ቀዳደህ ጣልልን እንደው አምሓራ እኮ እንቁ ሙህር ልጆች ባይኖረው ይህኔ ከዚህም የከፋ ነበር የሚቀልዱበት 👉ይሔ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ እሚባል ሰው የበቃኝ እኛ ኩሽ ነን ኢትዮጵ እሚው ከዛ የመጣ ነው ብሎ ሰምቼ በጣም ነው የነደድኩት 👉ኩሽን እሚያቀነቅኑት ኦነግ ኦች ናቸው 👈
ልጅ ተድላ አግዚአብሔር ይባርክህ, ለዘመኑ አንተን ለ ኢትዮጵያ አስነሳልን ለትውልድ ተድብቆበት የኖረውን ታሪክ አጋለጥክ. ይህንን ፕሮፌሰሩ ውሸት ስላጋለጥክ በጣም ደስ ብሎኛል. ፍቅሬ ቶሎሳ most dangers man ነው... የሚያሳዝነው ግን ሕዝብ ካለማወቅ ይከተለዋል.
ወንድሜ እግዚአብሔር። ይባርክህ አገራችንን እንዲህ ላለ መቀመቅ ውስጥ የከተቱት እንዲህ የሌለ ነገር እያወሩ ነው እንደዚህ ያሉ ያልተማሩ ደንቆሮ ምሁራን ተብዬ ሆዳሞች ናቸው።
አንተ ግን በርታልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታልን።
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
Thank you so so much my brother. I know you are not getting the support and the encouragement you deserve but please keep it up. You are teaching us about our history
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
ታሪክ በገራገርነት መጻፍ የለበትም ፣ እውነቱ ይህ ነው ብለህ በመምጣትህ እናመሰግናለን! Challenge ማድረግህ አስደሳች ነው። በጽሑፍ ብትለቀው ጥሩ ነበር ፐ🙏🙏🙏
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
❤ እውነት ሁሌ መሰረት የጣለ ነውና እባካችሁ ይህን ትውልድ ታደጉት እንዲህ እዬወጡ እውነትን ሲገልጡ አገራችንም ኢትዮጵያ ሰላሟን ታገኛለች እግዚአብሔር ያክብርልን ልጂ ተድላ❤
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ታሪክ እንዳውቅ እረድከትኛል ❤
ልጅ ተድላ ዛሬ ጠብቄህ ነበር; በጠበኩህ ስአት ተገኚተሃል; እናመሰግናለን; ይህንንንካድሬ እንዳትፋታው ; አንለቀውም
ሁላችንም💪💪💪💪
ልጅ ተድላ መላኩ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ#አንተና አቻሜ እየሰራችሁት ያለው ስራ አይተኬ ነው#ታሪካችንንም ሆነ ማንነታችንን ለማጠልሸት ባለማወቅ ሳይሆን ሆን ብለው እየሰሩ ላሉት ምሁር ተብየወች:ጭፍን ተከታዮቻቸው እና ለባለታሪኮችም ጭምር ጥሩ ትምህርትና እርምት ነው#በርቱ!!!ስሁት ትርክታቸውን በሚድያና በመፀሀፎቻቸው ብቻ ሳይሆን በሀውልትም ጭምር ለትውልድ ለማስተላለፍና ሀገር ለማፍረስ እየሰሩ ነው#
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
Lij Tedla ,Keep up the great work very useful teaching , hope everyone will listen and follow up you.
wow! Absolutely brilliant young historian and philosopher. you are simply a gift for our generation. May God bless you Lij Tedla .
እንኳን ደህና መጣህ ልጅ ታድላ የእኛ ሙህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ሚዛናዊ ሁነህ እውነተኛ ታሪክን ስለምትነግረን እናመሰግናለን ስለ ዩዲት ጉዴት እንዴ ለበቀል እንደመጣች አላቅም ነበር እንዳውቅ አርገኸኛል
እኳን ደህና መጣህ 🙌🙌 የአማራ ልጆች መዋያቹሁን ብታቁ ❗ስለ አማራ እሚጮህን አናበረታታም ዞር ብለን አማራ መሪ የለው እያልን ወቀሳችን እዳ ነው የመጡትን ሙህራን ምን ያህል ከጎናቸው ቁመናን እራሳችን እፈትሽ ከመውቀስ በፌት ከኛ ምን ይጠበቃን በቀላሉ ላይክ ሸር በማረግ አጋርነታችን እናሳይ ❓❗❓❗
እውነት ነው
Thank you.
Absolutely.....
🥰🥰🙏🏿
እውነት ነው
በርታ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ታረሪካችንን አናውቅም በመሆኑም ብዙ የውሽት ታሪክ ጻሐፊወችን ብዙው ተቀብሎ አሁን ያለንበት ደረጃ ድር ስንል ስለዚህ ታሪኩን የምታውቁ ምሁሮች እባካችሁ ታሪካችንን ጻፍ
የተማረ ያስተዋለ ሰው እንዴት
ደስ ይላል!! እግዚአብሔር
ይባርክህ የጨዋ ሰው አገላለጽ!!!!!!
ክበርልን ልጅ ተድላ።የፍቅሬ ቶለሳን መፅሀፍ ጀርባውን አይተን ፈገግ ብለን ያለፍነው ነበር ።ግን ሰለ ዮዲት ጉዲት ደሞ ቤት ውሰጥ እየሰማሁ ይደኪን የሚመስል ታርክ ነገርከን ።በተለይ ሰሞኑን አየጠየቅሁ ነበር። ግልፅ ሰላደረክልን ። እናመሰግናለን።
Thank you so much lij Tedla,be blessed.
እናመስግናለን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ፣
በርታ ወንድም እዉነት ያሸንፋል 👍
በጣም የሚገርም ነው ሰውየው መቀባጠር ከጀመረ ሰነባበተ ዝም ሲባል እየባሰበት መጣ ህዝብ እየታዘበው ነው ማስረጃ አስደግፍ መሞገት ያስፈልጋል እንዳይደግመው
Mission አለው አኮ ፕሮፊሰሩ ኢትዮጵያ ብሎ ከጀርባው ሊላ ነገር አለው
ያእቶ ቶሎሳን የኢትዮጵያ ታሪክን አዳምጬ ግራ ገብቶኝ ነበር ምክንያቱም አያትና ቅድም አያቶቼ ከወሩልኝ ካሰተማሩኘና በመጽሐፍም ካነበብኩት ጋር በጣም ሰለተጋጨብኝ ነው። እኔን እንዲህ ያደናገሩኝ ወጣቱንማ እንዴት መሀይም ሊያደረጉት ነበር !!!! ደግነቱ የእውነት ታሪክ አዋቂዎች እየፈለቁልን ነው። ምስጋና ለእርስዎ ይሁን ልጅ ተድላ።። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ፍቅሬ ቶሎሳ መዘላበዱ ከቀጠለ ዲፕሎማውን ቀምቶ አቶ ማለት ነው
በርታ መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁ።
ቶሌሳ ተደጋጋሚ የታሪክ አዋቂ መስሎ መዋሸት ከጀመረ ቆየ ልኩን ቤተክህነትም መንገር አለባት ሙሑራንም እንዲህ ያለውን አስመሳይ ዝም ብላችሁ አትለፋ ።
ሰውየው አማራን እና ኦሮሞ የጥላቻ ፖለቲካ ውስጥ እንዳይገቡ በሚል አስታርቃለው ብሎ ደበላለቀው ከምሁር ባይጠበቅም አነሳሱ በክፋትአይመስለኝም !!! ልጅ ተድላ እርማት ማረጉ አስፈላጊነው ከዛ ወዲህእኮ ጠፋ 😎
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ መላኩ
Keep it up bro
ይሄ ፍቅሬ የሚባል ሰውዬ እኮ የዘጋኝ ያኔ ስለ አማራና ኦሮሞ ታሪክ መሳይ ተረት የጻፈ ጊዜ ነው።
ቤተክርስቲያን በዚህ ዘመን በሆዳደር ግለሰቦች የተሞላች ስለሆነ ታሪክ ለነሱ ምንም ፋይዳ የለውም። ከእንስሳት ያልተሻሉ ናቸው
ብአዴንና ብአዴናዊነትን እንፀየፍ ✋
Thank u Lij Tedla.
እናመሰግናለን👍🙏
👉እኔንም ሸውደውኝ ነበር አመሰገናለሁ ልጅ ተድላ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ👍✅💚💛❤
Thanks Lig Tesla your contribution for us.
በእውነት አቶ ፍቅሬ ቶሎሳ እንዲህ ይዋሻሉ ብዬ አልጠብቅም ነበር እሱም ድራሽ አባቱ ጠፋ እኮ ልጅ ተድላ እውነቱን ይዘህ ስታጣድፈው !! ብልግና ነው ከሳ ቸው የማይጠበቅ ቆሻሻትርክት !!!! እኔ ለሳቸው አፈርኩላቸው ! በርታ ልጅ ተድላ !!! 🌷
ተባረክ ልጅ ተድላ ይሄ ሰውዬ debat መደረግ አለበት ዝም መባል የለበትም ... ልክ አንደ ዘመዶቹ አንደምያደርጉት ነው አሱም በኢትዮጵያ ተሸፍኖ ተከልሎ ታሪክን የሚያጣምመው ያለው... የታሪክ ሙህራን ተስብስባቺሁ ይህንን ሰው ማሳረፉ ተገቢ ነው...
Thank you for your dedicated videos! I’m soooooo proud of you, king 👑 .
በጣም በጣም በጣም የማከብርህ ሰው ነህ።በመረጃ በማስረጃ የተደገፈ ትንታኔ የምትሰጥ ነህ።የሚገርምህ ይህ በሳል ልጅ የፌስቡክ ብቻ የሆነ ከዕውቀት የተነሳ ሳይሆን ባልበሰለ አይምሮ ለሚሰጠው አስተያየት ቦታ ሰጥተህ ወደኋላ እንዳትል አስብ ነበር።ያክብርልን በርታ።
እግዚአብሔር ያክብርልን ተድላዬ የሰውየውን ወሬ ሙሉውን አድምጨው ስለነበር የውሸቱ ብዛትና ታሪክን ለማጥፋት የሄደበት አካሄድ በተለይ ኦሮሞን የኢትዮጵያ ታሪክ አባል ለማድረግ የሞከረበት አካሄድ በጣም ገራሚ ሆኖብኝ ነበር እውነቱን እንዲህ የሚያጋልጥ አይጥፋ ያብዛልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏💚💛❤️
እግዚአብሔር አንደበትክን ይባርክ good job
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ 🙏🏾 ሼር በማድረግ የነዉረኞችን ስራ እናጋልጥ
Antes yihudit gudit lemin chirstianochin endegedelechna ena betechirstianin lemawdem endetenesach mikniatiwa mindinew?
ወድሜ እንደነአይነት ጀግና ሰው ስላላት ኢትዮጵያእድለኛናት እሳቸው ፕሮፌሰር ሆኑት በዘረኝነትስለሆነነው
የኢትዮጵያን ታሪክ ለማወቅ ከፍቅሬ ቶለሳ ይልቅ ምንም ያልተማሩ የእኛን ሰፈር አዛውንት ብትጠይቋቸው ብዙ እውነቶችን ታገኛላችሁ ።ለነገሩ የነአጅሮይ ነገር ሰው ከወንዝ ነው የተገኘው ብለውን የለ እንዴ አትደነቁ
አግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልኽና መፀሐፉን ከአውሮፓ ውጭ ላለንው አንዴት እናግኝ
ክበርልን እነደኒዚህ አይነት የታረክ ላጲሶችን በዚህ መልኩ በዕውቀት በተመሠረተ ማብራሪያ ማጋለጥ ያስፈልጋል በርታ
Hi my brother u are wonderful person one of Ethiopia person please save Ethiopia
እግዚአብሔር ይህንን የመሰለ ጀግና አዋቂ ይጠብቅልን ::
Thank you very much for clarification of the history. You are Educated and gifted. God bless you.
th-cam.com/video/1iCV2c9l7zw/w-d-xo.html
እናመሰግናለን ወድማለም ታሪካችንን ስለምታሳውቀን እናከብርሃለን ።
ከ12 ቀናት በፊት አትዮጵ በሚባል ሚዲያ ‘’ኢትዮጵያ የደረቀውን የኤፍራጥስ ወንዝ አቋርጣ ትሄዳለች’’ የሚለውን ርዕስ አይቼ ቃለ ምልልሱን አየሁት፡፡ ነገር ግን የኢትዮጵያን ታሪክ የማይወክል የውሸት ትርክት በአቶ ፍቅሬ ቶሎሳ ሲተረክ አየሁ፡፡ እሺ! ተረት! ተረት! እያልኩ ነው አይቼ የጨረስኩት፡፡ ነገር ግን ቃለ ምልልሱ በማር የተለወሰ ሬት በመሆኑ ለቀናት በጣም እየረበሸኝ ቆይቷል፡፡ ዛሬ ግን ያንተን ምላሽ አይቼ ልቤ እርፍ አለ፡፡ ልጅ ተድላ እናመሰግናለን፡፡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
መሪራስ አማን በላይን ዋቢ ያደረገበት ምክንያትና፡ጎንደር ውስጥ ብዙ ጊዚያቶችን በዩንቨርስቲው ስም ይመላለስ፡ነበር ፡ሚስጥሩን በከፊል ሰምተናል የሳቸው መፅሐፎችን ቅሪት መሽመት ሌላም ታሪክንም ሲፈትሽ ነበር ማለት ነው?።
ሰውየው ግን really Professor ናቸው ወይ? አዳም ጎጃሜ ነው ካሉ በኋላ እርሳቸውን መስማት አቁሚያለሁ። በሐሰት ትርክት ሕዝብን ማስታረቅ ወንጀል ነው። ያለውን እውነታ አስተምሮ ወደ እውነት ማምጣት ነው የሚሻለው።
ልጅ ተድላ 💪💪💪💪💪 ማንም እየተነሳ ታሪካችንን ሲያበላሽ ዝም መባል ቀረ
ጀርመን እኮ ብዙ ነው የለፋችው ብዙ ኦነጎችን እሳቸውን ጭምር አስተምራ የላከች ጀርመን እኮ ያስተምራሉ ታሪክ ይሄ የጀርመን ስራ ነው
መበጥረቅ
Wow u are amazing 👏 thanks so much 🙏
እናመሠግናለን: አንተና መሠሎችህ ኑሩልን::
ሰነፍ ምድሪቷን በሚመራበት ዘመን ሰው ሁሉ የፈለገውን እየተናገረ ነው። ፍቅሬ ቶሎሳን እኔም ታዝቤ ንቄ ትቻየው ነበር። የኦሮሞ ተማርን ባዮች ህዝባቸውን ሀገራችንንም እያጠፉ ነው። እባካችሁ ትውልድን ማስተማር አለብን በተለይ አማራውን። ልጅ ተድላ በጣም አመሠግናለሁ ኑርልን።
አመሰግናለሁ።
🙏❤💛💚👉👁Honorable Tedla Melaku thank you for your wisely explanation 👁 👈💚💛❤🙏
Thank you so much for teaching me my history (my story ) there is a lot of confusion right now with social media and stuff. I was born in the west and had little or no knowledge about my ancestors. the new climate has pushed me to learn more about my people and me. THANK YOU ♥♥♥ 💚💛❤
እግዚያብሔር፡ ይባርክህ፡፡ ጊዜህን፡ ሰውተህ፡ እውቀት፡ እንድናገኝ፡ ስለምትለፍ፡ ሳናመሰግንህ፡ አናልፍም🙏❤️
Hi Lij Tedla Melaku,
Greetings to you.
You made me laugh Laweder MERI RAS🤣🤣🤣🤣 May be he try to say MERI GETA🤔🤔🤔
አሁን ዘመኑ የነሱ ነው ግዜው
ይህንን ግዜ የሚገለብጠው ሕያው አምላክ ግዜ አለው
እግዚአብሀር ዕድሜ ከረጅም ጤና ጋር ይስጥልን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን ልጅ ተድላ ። ፕሮፌሰር ቶሎሳ ብዙ ግዜ እያለሰለሰና እያስመሰለ ሰው በየዋህነት እንዲሰማው አድርጎ የፈጠራ ውሸት ትርክቶችን እና መርዙን በማር ለውሶ ስያወራና ሲፅፍ ትውልዱ ይሄን ሙሑር ነኝ ብሎ የዘር ፖለቲካ መርዙን ወደ ጉሮሮው መልሶ ሊውጠው ያስፈልገዋል እውነተኛ ታሪክን ካስተር ከሚያደርግ ቀጣፊነቱን ይውቀው
የአማራ ካልቸር የኦሮም ነው ለማልት ብዙ ውሸት አካተተፈፅሞማ አንድ አይነት አይደለምን
ብሩህ አዕምሮ ከምር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ! እውነትን እውነት በሉ ሀሰትንም ሀሰት በሉ! አዋቂ መካሪ አያሳጣን። እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
thank you lij tedla melaku
በርታ አቦ!
I appreciate your commitment and knowledge on Ethiopian History.
ተድላ ፈጣሪ ይባርክህ 🤲🙏🤲…..እንዲህ እየተከታተልክ ተንኮላቸውን አፈራርስባቸው‼….እኛም ታሪካችንን እናውቃለን፡፡
ተባረክ የዚህ ሰውየ ታሪክ እና ይእሃኪም አበበች ታሪክ አይመቸኝም::
አናመሰግናለን ልጅ ተድላ ኑርልን።
ይቅር ና ይኩኖ አምላክ የቀዳማዊ ንጉስነት ከቀዳማዊ ምኒልክ የወረደ ነው በማስረጃነት ብዙ ጥንታዊ የግዕዝ መፃህፍት አሉ።
ፍቅሬ የሄደበት ለማንም አይጠቅምም።
መደምደሚየው ኦሮሞ ፈልሶ አልመጣም ኢትዮጵያዊ ነው ለማለት ነው።
መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤
በርታ ወንደም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Thank you Lije Tedla blessings
ልጅ ተድላ መልአኩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ኑርልን በብዙ ነገር የሚያሳዝነን ነገር ቢኖርም እነ ፍቅሬ ቶለሳን በመሳሰሉ አስመሳይ: ሰነፎችና ወስላቶች ተማርንና አወቅን በሚሉ ነገር ግን ቢከፍቱት ተልባ የሆኑ ምናምቴዎች ወርቅ ጊዜያቹሁን ለነኝህ ጥሬዎች መልስ ለመስጠትጊዜህን ማባከንህ ይቆጨኛል::እነኝህ ገልቱ ጅላጅል ዋሾ ተማር ባዮች
በኢትዮጵያውያን ታሪክ የሚያውቁት ንጉሥ ምኒልክን ብቻነው::"ያንድ እንደ ነገሩ የነበረ ካህን ቤተ ክርስቲያን በአገልግሎት ንባብ ሲያነብ ለማስተካከል ሁል ጊዜ ይመልሱት ስለነበር እቤት ሲመለሱ ባለቤቱ ለምን? እርሰዎ ሲያነቡ ይመልሱዎታል ስትለው እኔ ያንች ባለቤት ቀላል መሰልኩሽ: እነርሱ የማያውቁትን እየደነጎርኩባቸው ነው::" አለ! ይባለል ይህ ጅላጅል
የኢትዮጵያን ንፁህ ታሪክ በመበረዝና በማሳሳት ለማጥፋት የበኩሉን እየዳከረ ቢገኝም አንተን መሰል ጀግኖች የኢትዮጵያዊት በማፍራቷ እንኮራለን! ፍቅሬ ቶለሳም "ዳይ" ሼኬት "ሐሞር"
Can you share z book pls...??
እናመሰግናለን
Thanks for telling the truth, it was my observation too. There is something mixed up.
Lj Tedla melaku Egziabher ystlh yhenn gbz see yewdhet gore agaltle tbarek betesebhm ybareku
Thank you tedla❤
Thank you 🙏🏾 God bless you
Well done. Continue exposing such false professors. If you can, do the same to false prophets in Ethiopia
Thanks a lot 🙏 💓
ፍቅሬ ቶለሳን ሳውቀው በ 1980 ከራሻ ጠፍቶ ብሬመን ጀርመን ነው ሪፍውጅ ነበር እኛ ስናውቀው ቂጡን ወትፎ ሲሰክር እንጅ ከኼትኛው ዩንቨርስቲ ነው የተማረው እና ይህ ሰው ልክ እንደ አብይ ራሱን ዬሾመ መሠለኝ።😂😂
Proud of you 😍😍😍😍❤️❤️❤️
ወንድማችን፣
ልጅ ተድላ!
(ለሦሥተኛ ጊዜ እያደመጥኩትኝ ነው። ወይ ወድጄዋለሁኝ ወይም አልጠገብኩትም። የተራበ እስከሚጠግብ ይብላ አይደል ነገሩ?)
ቃላቶች አጠሩኝ።
ሃሳብ ግን መጣልኝ።
የዛሬውን ዝግጅት የበለጠ ለማስፋት(መሰረታዊ ነው ብዬ ስላመንኩኝ) አቻሜን ለምን አትጋብዘውም? እመነኝ እናተርፋለን። [አንቱታውን የተውኩት፣ ላለማወዛገብ ብዬ እንጂ፣ በድፍረት አይደለም።]
የበለጠ ይጠብቅልናል።
ዝግጅቱ በራሱ ምሉእ ነው። በጨዋታ መልክ ቢቀርብ ግን ተደራሽነቱን ያበዛዋል በሚል ነው።
አመሰግናለሁ ።
ወንድም ተድለ ይህን ታሪክ በማስጃ ማጣቀሻ በማድረግ ይፃፍ ።ቤተክርስቲያን ሰው የት ያለ ከሃዲዎች የምላች ህዝባቸውን የረሱ ሰይጣኖች ወገናቸው በየቦታው ሲታረድ ዝም ያሉ ፈሪዎች ራሰ ወዳድ ናቸወ
From where did the soldiers that supported Yodit come from? Was there another state or people in Ethiopia who provided her soldiers? Or did they come from outside the region? Was there a Jewish state or people in Ethiopia at the time who opposed the Axumite rulers?
Man man I love your intelligent and knowledgeable history please keep it up brother Techer the Habesha people especially northern part of Ethiopian God please you🙏