ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወ/ሮ መዓዛ ብሩ እጅግ በጣም አድናቂሽ ስለሆንኩ ስለቺ ብዙ ሰለተባለ የምፅፈው ነገር የለኝም። አቶ አበባው ድንቅ የታሪክ ምሁር ነው።አንዳንድ ሙሁራን ነን ባይ ግን የአገራቸው ታሪክ ከማዛባት የአቶ አበባው ፈለግ ቢከተሉ መልካም ይመስለኛል። በአጠቃላይ ዛሬ በመሰማሁት ረክቻለሁ። እናመሰግናለን።
ደንቆሮ በበዛበት ጊዜ የተገኘ ድንቅ ምሑር❤❤❤
ጥሩ ነው ታሪክ ማስተማር በርቱ
You are the best storyteller!!Sometimes I take online history classes and am so bored and deflated. But with your interviews , I leave energized and excited. You’re what a teacher is supposed to be - thanks for the motivation!
BRAVO! What great historian. Thank you. Tebarek❤
Abebaw ayalew ድንቅ ምሑር
excellent teacher. Thank you
በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርትና ታርካቹ ሁሌ እካታተለው ግን አንድ ነገር ነጃሺ ኑጉስ የፍተኛው ስማቸው ማን ነበሩ ከማን በፍትስ ነበሩ
ድንቅ ሙሑር ያንተንአይነት ያብዛልንአንዳንዱ ደንቆሮ የለም ካለች ለምን አትታይም ይላሉ እንዳንተ ታሪክ አዋቂ ደግሞ ስለመኖርዋ የሚያስረዳ ምክንያቶች በማቅረብ ስለመኖርዋ በአገላለፅህ ረክተናል።
Have a Safe and a Peaceful Hanukkah 🕎 and a Joyous Merry Christmas 🎄 and a Heathy Happy New Year 🎆2023 in Unity Ethiopia 🇪🇹!!!
So interesting to learn. Thank you so much for sharing this.
እናመሰግናለን
መንበረ ዳዊተቱ በጣም ነው የምተከበረው ኣሁንም /////ጥዋት ሁሌ ታኣምር ይነበባላ እዛ ቦታ ማንም ኣይቀመጥባትም ማነም ኣይረግጣትም
ኢናመሰግናለን
Thank you
1
ስለምታስተላልፉት የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ በጣም እናመሠግናለን ግን ከመሪ ራስ አማን በላይ የታሪክ መጽሐፍቶች አንፃር ሲታይ የኢትዮጵያ የግዛት ክልል በጣም ሰፊና ከሕንድ ውቅያኖስ እስከ አትላንቲክ ውቅያኖስ እንደነበረ እና የውቅያኖሶቹም ስም የኢትዮጵያ ውቅያኖሶች (ኢትዮጵ ኦሽን ) ይባሉ እንደነበር ያስረዳል ከነዚሕ አንፃር የታሪክ ምሁሩ አበባው ምን ይላሉ ?
አጤ ምንሊክ የነገሱ ደብረብርሀን ስላሴ ነው
eh kezih hulu siltane wedken keren anasaznm
tiru wyyt nw
Ena Dr.dbrist mengst balebet ager ngus neh teblo teshmewal belena ?yihe yeregu papasu kager liwetu asbewal malet new hulet papas hulet ngus ??
freedom for aksum muslim
እንዴ የታሪክ ተማራማሪ ማለት እኮ አንዱን ለማስደሰት ታሪኩን ማዛባት የለበትም አይግባምም::
ደሞ ሌላ ታሪክ ኣምጣችሁ? "ታቦተ ጽዮን ኣለች ፣ ግን ያለችው ኣክሱምም ላይሆን ይችላል" ሲል ሌላ ቦታም ወሰዳቹኃታል ወይም ልትሰርቋት ኣስባቹሃል ማለት ይሆን?
ድንቁርና ክፋ መሆኑን ያየሁት ባንተ ነው እግዝር ይርዳህ I know it’s above your level!😮
Richard Pankhurst tell to grahm Hancock secular history have no single evidence of this story and assertions in the book tho
በጣም የሚገርም ፀረ መፅሃፍ ቅደሳዊና ፀረ ክርስቶስ ነገረ ባህል ነው ያጫወትከን። ጥናትህን ስላካፈልክ በበኩሌ አመሰግናለሁ። በተረፈ ግን መዐዛ እንደወትሮው ሂየሚጠበቅብሽ ጥያቄ አልሰነዘርሺም። እህ እህ አልሺው። ልታነሺያቸው የሚገቡ ጥያቄዎች አሉ። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ ነገር ስታቀርቢ ስትወያይ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ማሰብ ይኖርብሻልአንደኛ፡ እንዲህ ያለው ባህልና ወግ ከክርስትና መሰረታዊ ሀሳብና አላማ አንፃር እንዴት የሚታይ ነው?ሁለተኛ፡ እንዲህ ያለ ጥቂት እውነት ላይ ተመስርቶ የሚደራ በአፈታሪክ የታጨቀ ትውፊትና ባህል በአንድ ህብረተሰብ የአስተሳሰብ አድማስ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ መብራራት ይችላል ወይ? በኢኮኖሚ በሳይንስ በፖለቲካ ላይ ያለው ጠንካራ ተፅዕኖ አሁን ላለንበት የሀሳብና የቁስ ድህነት ሚናው ምን ያህል ነው?ሶስተኛ፡ አፈታሪክና ሀቅን መለየት እንዴት እንችላል? ምክንያታዊነት እንዲህ ባለው ውስብስብ የተረት ጥንቅር ባጠረው ህብረተሰብ ውስጥ የሚጠበቅ ነው ወይ? ወዘተ ጥያቄዎችን መሰንዘር አለብሽ።
እናቴን ምጥ ላስተራት ነው አልክሳ ከባለሞያዋ በላይ እኔ አዋቂ ነኝ አልክሳ ተዘረጠጥክ። ድሮስ ከመናፍቅ ምን ሊጠበቅ ኖሯል።
Manewina menelik nebbreiden yemiwesed. Fake nebbreed beshewa.
አፄ ሚኒሊክ አድዋ ጦርነት አሌተሳተፋም ጦርነት አልገጠሙም ተረተረቱ ተነቅቷል በቃ ዉሸት !!!
King Solomon # minliki .shame of you or is a joke 😃
Don't give wrong information to the people
እናንተ ግም አማራ ፡አፄ ምንሊክ በዓድዋ ጦርነት አልነበሩም።ከጣልያኖች ጋር በመሆን የትግራይ ሰራዊት ለማጥፋት ይጥር ነበር።
ፅዮን ማርያም ተማርካ ነበር በድሮ ግዜ ወስደው ከጣዎት አብረው አስከምጠው ኤዱ ጠዋት ሲመጣ ተሰባብሮ ጠበቃቸው ብዙ ታሪክ አለው ካዕናቱ ከድሮ ጀምሮ የሚደረገውን ጧፍ አቋርጠው እሱ ምን ይሰራል ብለው ገቢውን ለራሳቸው ሲበሉ የልጆቹ አባት አይተው ዝም ይላቸዋል ተው ብሎ ነበር ግን ልጆቹን አውርዶ ሌላ ካዕን ማረግ ይችል ነበር እግዚአብሔር ሁለት ልጆቹን ወሰደበት በሞት አባትየው ደግጦ ወድቆ ሞተ ታሪክ አለው እምነታችን
ወ/ሮ መዓዛ ብሩ እጅግ በጣም አድናቂሽ ስለሆንኩ ስለቺ ብዙ ሰለተባለ የምፅፈው ነገር የለኝም። አቶ አበባው ድንቅ የታሪክ ምሁር ነው።አንዳንድ ሙሁራን ነን ባይ ግን የአገራቸው ታሪክ ከማዛባት የአቶ አበባው ፈለግ ቢከተሉ መልካም ይመስለኛል። በአጠቃላይ ዛሬ በመሰማሁት ረክቻለሁ። እናመሰግናለን።
ደንቆሮ በበዛበት ጊዜ የተገኘ ድንቅ ምሑር❤❤❤
ጥሩ ነው ታሪክ ማስተማር በርቱ
You are the best storyteller!!Sometimes I take online history classes and am so bored and deflated. But with your interviews , I leave energized and excited. You’re what a teacher is supposed to be - thanks for the motivation!
BRAVO! What great historian. Thank you. Tebarek❤
Abebaw ayalew ድንቅ ምሑር
excellent teacher. Thank you
በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርትና ታርካቹ ሁሌ እካታተለው ግን አንድ ነገር ነጃሺ ኑጉስ የፍተኛው ስማቸው ማን ነበሩ ከማን በፍትስ ነበሩ
ድንቅ ሙሑር ያንተንአይነት ያብዛልን
አንዳንዱ ደንቆሮ የለም ካለች ለምን አትታይም ይላሉ እንዳንተ ታሪክ አዋቂ ደግሞ ስለመኖርዋ የሚያስረዳ ምክንያቶች በማቅረብ ስለመኖርዋ በአገላለፅህ ረክተናል።
Have a Safe and a Peaceful Hanukkah 🕎 and a Joyous Merry Christmas 🎄 and a Heathy Happy New Year 🎆2023 in Unity Ethiopia 🇪🇹!!!
So interesting to learn. Thank you so much for sharing this.
እናመሰግናለን
መንበረ ዳዊተቱ በጣም ነው የምተከበረው ኣሁንም /////ጥዋት ሁሌ ታኣምር ይነበባላ እዛ ቦታ ማንም ኣይቀመጥባትም ማነም ኣይረግጣትም
ኢናመሰግናለን
Thank you
1
ስለምታስተላልፉት የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ በጣም እናመሠግናለን ግን ከመሪ ራስ አማን በላይ የታሪክ መጽሐፍቶች አንፃር ሲታይ የኢትዮጵያ የግዛት ክልል በጣም ሰፊና ከሕንድ ውቅያኖስ እስከ አትላንቲክ ውቅያኖስ እንደነበረ እና የውቅያኖሶቹም ስም የኢትዮጵያ ውቅያኖሶች (ኢትዮጵ ኦሽን ) ይባሉ እንደነበር ያስረዳል ከነዚሕ አንፃር የታሪክ ምሁሩ አበባው ምን ይላሉ ?
አጤ ምንሊክ የነገሱ ደብረብርሀን ስላሴ ነው
eh kezih hulu siltane wedken keren anasaznm
tiru wyyt nw
Ena Dr.dbrist mengst balebet ager ngus neh teblo teshmewal belena ?
yihe yeregu papasu kager liwetu asbewal malet new
hulet papas hulet ngus ??
freedom for aksum muslim
እንዴ የታሪክ ተማራማሪ ማለት እኮ አንዱን ለማስደሰት ታሪኩን ማዛባት የለበትም አይግባምም::
ደሞ ሌላ ታሪክ ኣምጣችሁ? "ታቦተ ጽዮን ኣለች ፣ ግን ያለችው ኣክሱምም ላይሆን ይችላል" ሲል ሌላ ቦታም ወሰዳቹኃታል ወይም ልትሰርቋት ኣስባቹሃል ማለት ይሆን?
ድንቁርና ክፋ መሆኑን ያየሁት ባንተ ነው እግዝር ይርዳህ I know it’s above your level!😮
Richard Pankhurst tell to grahm Hancock secular history have no single evidence of this story and assertions in the book tho
በጣም የሚገርም ፀረ መፅሃፍ ቅደሳዊና ፀረ ክርስቶስ ነገረ ባህል ነው ያጫወትከን። ጥናትህን ስላካፈልክ በበኩሌ አመሰግናለሁ። በተረፈ ግን መዐዛ እንደወትሮው ሂየሚጠበቅብሽ ጥያቄ አልሰነዘርሺም። እህ እህ አልሺው። ልታነሺያቸው የሚገቡ ጥያቄዎች አሉ። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ ነገር ስታቀርቢ ስትወያይ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ማሰብ ይኖርብሻል
አንደኛ፡ እንዲህ ያለው ባህልና ወግ ከክርስትና መሰረታዊ ሀሳብና አላማ አንፃር እንዴት የሚታይ ነው?
ሁለተኛ፡ እንዲህ ያለ ጥቂት እውነት ላይ ተመስርቶ የሚደራ በአፈታሪክ የታጨቀ ትውፊትና ባህል በአንድ ህብረተሰብ የአስተሳሰብ አድማስ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ መብራራት ይችላል ወይ? በኢኮኖሚ በሳይንስ በፖለቲካ ላይ ያለው ጠንካራ ተፅዕኖ አሁን ላለንበት የሀሳብና የቁስ ድህነት ሚናው ምን ያህል ነው?
ሶስተኛ፡ አፈታሪክና ሀቅን መለየት እንዴት እንችላል? ምክንያታዊነት እንዲህ ባለው ውስብስብ የተረት ጥንቅር ባጠረው ህብረተሰብ ውስጥ የሚጠበቅ ነው ወይ? ወዘተ ጥያቄዎችን መሰንዘር አለብሽ።
እናቴን ምጥ ላስተራት ነው አልክሳ ከባለሞያዋ በላይ እኔ አዋቂ ነኝ አልክሳ ተዘረጠጥክ።
ድሮስ ከመናፍቅ ምን ሊጠበቅ ኖሯል።