Ethiopia Sheger FM Mekoya - ቅኔ የሆነው የልጅ እያሱ አሟሟትና የሀይለስላሴ ተንኮል @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @LidyaGirma-ky9xi
    @LidyaGirma-ky9xi หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ቢዳፍንም ጊዜ ጠብቆ ይፈነዳል።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. หลายเดือนก่อน +3

    አባ ጤና ያንተ ነገር ጤና ነሳኝ😪😪😪

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 20 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም ! የኝህ ታላቅ ሰው ታሪክ በአደባባይ የሚወጣበት ጊዜ ይመጣል ። ነብሳቸውን ይማራቸው ። የመንግስት ግልበጣ ነበር የተደረገባቸው ። un coup d'état.

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 26 วันที่ผ่านมา +1

    Let history be history, good or bad . Who is the judge and on what moral grounds?

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 17 วันที่ผ่านมา

    አፄ ኃ/ሰላሴ በልጅ እያሱና ልዕልት ዘውዲቱ መንግስት ግልበጣና በሰሩት ግፍ እግዚኣብሔር መንግስቱ ልኮ የእጃቸው አግኝተዋል ።

  • @al-aha
    @al-aha 24 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ሀገር ተንኮል መዝራት የጀመረ ሀይለስላሴ

  • @tehetenatsegawmamo3583
    @tehetenatsegawmamo3583 19 วันที่ผ่านมา +1

    አጼ ሃይለሥላሴ ላይ የደረሰዉ ግፍ ነዉ ዛሬ ዋጋ እያስከፈለን ያለዉ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 17 วันที่ผ่านมา

      አፄ ኃ/ሰላሴ ልጅ እያሱና ልዕልት ዘውዲቱ በተንኮል በማስገደል ስልጣን ይዘዋል፣ በ1966 በመጣው ለውጥ በደርግ ተገድለዋል እግዚኣብሔር ገዳይ ገዳይን ይልክለታል ።

  • @tutugirma6947
    @tutugirma6947 หลายเดือนก่อน +2

    ሁል ጊዜ እገሌ እንዲህ እገሌ ተንኮለኛ የሚለው ሰው ለምንድነው? እናስተውል ምንጊዜም እኔ በዛ ቦታ ብሆን ምን አደርግ ነበር ብሎ ራስን መጠየቅ ያስፈልጋል:: ካሉበት ኃላፊነት አንፃር አንድ ነገር መወሰንም የግድ ይላል:: ለዚህም መልስ ማስቀመጥ ግድ ነው:: እናም ይህ ትውልድ እየተነሳ ነገሥታቶቹን እዲህ እዲያ አደረጉ ብሎ የራሱን የግሉን ሲያስተላልፍ ይስተዋላል:: እንዲህ አይነቱን ማን ፈቀደለት አንድ ሰው እንኳን ያገር መሪን ይቅርና ስለማንም እየተነሳ ነገ ደግሞ የማይናገረውን የማይደግመውን ምንም ሊል በፍፁም አይገባም:: እንዲህ አይነቶች ደግነቱ ብዙም አይደሉም:: ስለነገስታቶቹ ምንም መለወጥ አይቻልም:: እነሱ እስከ ዓለም ፍፃሜ ለእውነተኛ ትውልድ የሚተላለፍ ደጋግ ታሪካቸውን ትተው አልፈዋልና::

    • @eyobbihanu2889
      @eyobbihanu2889 29 วันที่ผ่านมา

      Tutuye ከአሁን በዋላ እንዳትኮምት!!🙏🙏 እባክህን!!

    • @zxcvb1234ful
      @zxcvb1234ful 23 วันที่ผ่านมา

      Agree.

  • @TamraAbebe
    @TamraAbebe หลายเดือนก่อน +4

    I hate Tefery because of this history.

  • @dawitketerew4109
    @dawitketerew4109 18 วันที่ผ่านมา

    ……ልጆት ልጅ እያሱ የልጅነት ስራቸውን አልተው ስላሉ……

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 หลายเดือนก่อน +4

    አባቶቻችን ሲቆጩና ሲንገበገቡ አለፉ።ለዚህ ነው እኛ ወለዬዎች በፍጹም ሸዌን የማናምነው።አንድ ቀን የአባ ጤናን ደም ከሸዋ ላይ እንቀበላለን ።

    • @ZephaniahNoble
      @ZephaniahNoble หลายเดือนก่อน

      Ante eko ye bale oromo neh MN agebak

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 หลายเดือนก่อน

      @@ZephaniahNoble አባቶቻችሁም ይህን ነው ያዴረጉት።"ወሎና ገለባ"እያሉ ተረቱብን።እስላም ለዙፋን አይገባም አሉን።ወሎ አማራ አይዴለም አሉን።ይኸው አሁን አንተም ዴገምከው።

    • @yosefetopia1528
      @yosefetopia1528 27 วันที่ผ่านมา

      ልጅ ኢያሱ ጠንካራ ጎናቸው ከደካማ ጎናቸው በማነሱ ከሥልጣን ተነሱ እነጂ በአፄ ኃይለሥላሴ ተንኮል አይደለም,... ልጅ ኢያሱ ቅልጥ ያሉ ሴሰኛ ከመሆናቸው የተነሳ ቆንጆ ሚስቶችን ለመተኛት ባሎቻቸውን ለሥራ በማለት አርቀው ይልኩም እንደነበር ይታወቃል, የአንድ ደጅአዝማችን ሚስት ለመተኛት ወደ ጅማ መላካቸውና የደጃዝማቹም ነቄነት ያመጣው ትንቅንቅ በሰላም ተለያይተዋል,.. እንደ ልዑል መኮንን በሰው እጅ ይጠፉ ነበርም።

    • @al-aha
      @al-aha 23 วันที่ผ่านมา

      @@yosefetopia1528 no that is fake story

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 20 วันที่ผ่านมา

      ​Wede Madagascar 😂😂😂😂😂​@@FaithSaves23

  • @kingmountain1632
    @kingmountain1632 19 วันที่ผ่านมา

    Ke begemdr new yehedechiw yemuhamed enat

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 23 วันที่ผ่านมา +1

    Your title is entirely biased!
    Haile Selassie was the best fit for power and was enormously appointed by the political elites (nobles) without any military force intervention.
    Hailessilassie’s combination of progressive ideas, international diplomacy, and practical experience made him a preferred choice for many Ethiopians back then, who saw him capable of leading the country into a modern era without sacrificing Ethiopia’s sovereignty.
    After Lij Eyasu’s turbulent behavior, Hailessilassie was appointed (peaceful transition of power) and led Ethiopia with stability for decades.
    After Haile Selassie, the country didn't have a capable leader. As a result, Ethiopia and its people are suffering in civil war. Its unity, sovereignty, and territorial integrity have been compromised.
    After Haile Selassie, we lost Eritrea and Djibouti, and currently, Sudan and Eriteria invaded parts of Ethiopian land.

  • @abenezeralemu3483
    @abenezeralemu3483 16 วันที่ผ่านมา

    ቡና

  • @abenezeralemu3483
    @abenezeralemu3483 16 วันที่ผ่านมา

    ቶና

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j 22 วันที่ผ่านมา

    ደግሞ በዚህ ጉዳይ አማራን እርስ በእርስ የማጨፋጨፍ ዘመቻ አንዲደረግ ዘመቻ ለማድረግ መነሳት ጥሩ አይደለም የሌላው ይበቃል

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 20 วันที่ผ่านมา

    በእያሱ ፣ ዳቦ ነው ትርሱ
    በተፈሪ ፣ ጠፋ ፍርፋሪ

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 หลายเดือนก่อน +3

    OUT OF CONTEXT -
    this is out of context and none of your business!
    Overall, the Ethiopian moral/ethical and social standards and ethos had plunged so low
    in the last half a century and unfortunately still going down into the abyss... making comparisons
    or in any way referring or relating such stories in the midst of the current political riffraff with that of the
    past nobility (much less with the apocryphal chronicles of the royal family) especially in libertine social media...
    is so out of place and inappropriate. In fact, quite intrepid and vulgar! At least for the sake common decency, stop addressing the name of the emperor as if he was one of your friends from the gutter!

    • @jemahm2000
      @jemahm2000 หลายเดือนก่อน +3

      Could Teferi’s horrible disgraceful death have been caused by all the evil he did since he stole the throne?

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 หลายเดือนก่อน

    ለዚያም ነው ሁሉም በ std የተጎዱት

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 หลายเดือนก่อน +1

      Drom yesltan fetgia neber leka
      Ahun degmo be Digital new.