አክሱም ፅዮን ቤተክርስትያን ልዩ የሚያደርጋት ምንድን ነው? On Axum Tsion Mariam Abebaw Ayalew With Meaza Birru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +7

    መአዚ በጣም ነው የምወድሽ። ይህን ወራዳ በማቅረብሽ ደስተኛ አይደለሁም።

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน

      ለምን እንደዛ አልሽ ምክንያትሽ ምንድን ነው?

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +2

      @
      በጁ ብዙ ደም አለበት። ጊዜ ይፍርደናል። ሁሉም በማስረጃ ስላለ የጊዜ ጉዳይ ነው ለፍርድ ይቀርባል።

    • @MelakuTesfaya
      @MelakuTesfaya หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤​@@thematteroftime4486

    • @RasmusRonald
      @RasmusRonald หลายเดือนก่อน

      Yehe legagme kadere

  • @kibklwy
    @kibklwy หลายเดือนก่อน +7

    አክሱም ሚስጢር ናት ገና ማንም አላውቃትም አያውቃትም ፀላተ ሙሴ አክሱም እንዳለ ምንም ጥርጥር የለንም

  • @Hope-Nigist
    @Hope-Nigist หลายเดือนก่อน +1

    መንፈሳዊ ነገር የሚገለጠው በ እምነት እንጂ በ እውቀት አይደለም። በእምነትህ ልክ ይገለጥልሃል... ክርክር አያስፈልግም

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 หลายเดือนก่อน +2

    በቂ እዉቀት ያለዉ እንግዳ ነዉ

  • @Abrahamunited
    @Abrahamunited 22 วันที่ผ่านมา

    የማይረባ እከክ ምን አባቱ ያውቅና ነው ሰለ ፅዮን

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 หลายเดือนก่อน

    ጸባቴ ይባላል የደብረሊባኖስ አስተዳዳሪ!!!!

  • @robelaklilu1416
    @robelaklilu1416 หลายเดือนก่อน +1

    This guy is not human enough to talk about this issue . He empty stomached . You give him something and he go down .

  • @Mb-if1wx
    @Mb-if1wx หลายเดือนก่อน

    Yehe temama ye seytan lej

  • @alzihiwi5346
    @alzihiwi5346 21 วันที่ผ่านมา

    እሄ ዝንጀሮ እንዴት የማሪያም ልጅ ሊባል ይችላል 😡😡😡😡😡

  • @hailemelekot8304
    @hailemelekot8304 หลายเดือนก่อน

    Sle tezerefew khrs ahuons mn ylal sewyew

  • @tadeletafere3351
    @tadeletafere3351 หลายเดือนก่อน

    Abebaw Ayalew, you were supporting Axum massacre...hodam

  • @ethiopiaarchive9437
    @ethiopiaarchive9437 หลายเดือนก่อน

    ጽላቷ ደንበጫ ነው ያለችው

  • @tadeletafere3351
    @tadeletafere3351 หลายเดือนก่อน

    Ante wusha sile Tigray yemawurat moral endet agegneh...aksum sichefechef side sidegif alneberk ende?

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk หลายเดือนก่อน

    ውሸት እየነገራችሁ ሰው አትዋሹ። ምንም መረጃ የለውም።

  • @ብሩህ-ጨ8ቨ
    @ብሩህ-ጨ8ቨ หลายเดือนก่อน +6

    ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ ውስጥ የለችም። በፍጹም የለችም። አለች የሚያስብለን ምንም አይነት መረጃና ማስረጃም የለንም ከተረት በቀር። እንደምናውቀው ደግሞ ለተረት ምንም አይሳነውም።

    • @mesayabebe1880
      @mesayabebe1880 หลายเดือนก่อน +12

      አንተ እስኪ አለመኖሯን በማስረጃ አሳየን?

    • @mesayabebe1880
      @mesayabebe1880 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ እስኪ አለመኖሯን በማስረጃ አሳየን?

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 หลายเดือนก่อน +5

      መናፍቅ ጴንጤ:: ኦርቶዶክስ አትጠፋም:: አትልፋ!

    • @hiyawatsibha4745
      @hiyawatsibha4745 หลายเดือนก่อน

      Aye amhara😅😅😅

    • @geromeabebe9463
      @geromeabebe9463 หลายเดือนก่อน

      Antes eyen lemalet maserjak men mendenew bro😊

  • @elenirada
    @elenirada หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ይሄ ሰውዬ አታምጭበጣርነቱ ጊዜ አክሱምን የዋረደ ለነገሩ አንቺም ያው ነሽ አብይ ያላዋረደው ካ ጥቂት እግዚኣብሔር ከወደደው በስተቀር

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 หลายเดือนก่อน

      ያው ናቸው ባክህ

  • @spinoza6987
    @spinoza6987 หลายเดือนก่อน

    Useless generation.... we don't buy this crap anymore..... myth full of myth

    • @tekemet1698
      @tekemet1698 หลายเดือนก่อน

      Learn! Read , ask!

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ልዩ የሚያደርጋት ነገር የለም ፣ ኦርቶዶክስ ከአሮጊቶች ተረት ያለፈ ምንም ቁምነገር የላትም። እውነት ቢኖር ኖሮ ህዝቡ ይድንበት ነበር ብለን ብናስብ እንኳ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል፣ ይፈውሳል፣ ይታደጋል እንጂ እንጨት አያድንም። በልጁም ያመነ ህይወት አለው ነው የሚለው ቃሉ። ህዝቡ እንዲህ ልቡ ደንድኖ ሽፍታ ሆኖ መንግስትን አልታዘዝም ብሎ አያሸብርም ነበር? የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ በደንብ ተማሩ ከተረት ራቁ !!!

    • @chakurdave5434
      @chakurdave5434 หลายเดือนก่อน +2

      are you ok😂😂😂

    • @tekemet1698
      @tekemet1698 หลายเดือนก่อน

      ብትማር አሪፍ ነው። ክርስትና በሰው በ1517 አይደለም የጀመረው ወደ ኃላ ሂደህ ተማር። ታቦት የተዳፈረ እንደ አፍኒን እና ፊናስ ያስቀስፋል። አንብብ

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 หลายเดือนก่อน

      እንደናንተ አይነት የትናንት ክርስቲያን ነን ተብዬዎች፣ ለዚህ አለም ንዋይ የምትሯሯጡ፣ መፅሐፍ ቅዱሱን በፈለጋችሁት መንገድ የትጠቀሙበት፣ በተለይም ትውልድን ለማደንዘዝ ከምዕራባውያን በምታገኙት ንዋይ የታወራችሁ፣ ምሰኪኑን ህዝብ አዳራሽ ሰብስባችሁ የምትጫወቱበት በየትኛው ሞራላችሁ ነው ስለ ክርስትና አዋቂ ሆናችሁ የምትቀርቡት፣ ምድረ ዱርየ ሁላ ማን ምን እንደሆናችሁ እኮ ይህ ክፉ ጊዜ አጋለጣችሁ።

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 หลายเดือนก่อน

      እንዳንተ አይነት ባለጌ ከዛፍ የተዘነጠለ እንጂ ከእንስት ያልተወለደ፣ አምላክ በበረከቱ እድሜ ጠገብ ያደረጋቸውን የተከበሩ እናቶች አሳንሶ የሚያይ ፈጣሪውን ሊያውቅ አይችልም። የአክሱምን ክብር እንዳንተ አይነት መደዴ፣ ስለ ክርስትናም ይሁን መንፈሳዊነት ሊገባህ ስለማይችል ከአስተያየት ብትቆጠብ አዋቂነት ነው።

    • @AbrehamDebele
      @AbrehamDebele หลายเดือนก่อน +1

      መናፍቃን ግን ምን ሆናችሁ ነው እንዲህ ከእውቀት ፅድት ያላችሁት????????? ይሄ በስንዴ የገባ የፈረንጅ ሀይማኖት የህዝባችንን ስነልቦና ሰልቦታል።