"በመጀመሪያው እግዚአብሔር ወልድ ነበር፥ እግዚአብሔር ወልድም በአብ ዘንድ ነበረ፥ እግዚአብሔር ወልድም አብ ነበረ" (ዮሐ.1:1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 ปีที่แล้ว +3

    የስላሴ አስተምሮት አመናችሁም አላመናችሁም ከአሁንም ጀምሯል በቅርብ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ የማስተማር ኮንፊደንስ አይኖረውም 🥰 ገንዘብ ለህዝቡ ቢሰጡ እኳ የስላሴን አስተምሮት ህዝቡ አይቀበለውም ምክንያቱም ህዝቡ መፅሐፍ ቅዱስ እያነበበ ነው አንድ ቦታ ስላሴን አይደግፍም መፅሐፍ ቅዱስ🥰

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ቤኪየተባርኪ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ቄስ በረከት በብዙ ጸጋ

  • @a2y100
    @a2y100 ปีที่แล้ว +2

    👉🏾“ሥላሴ” የሰው የፍልስፍና ውጤት ስለሆነ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አይጣጣምም።
    “እግዚአብሔር ወልድ” ብሎ እግዚአብሔር የለም‼️
    📌ቱርቲሊያንን እግዚአብሔር ይፈርደዋል መቼስ በትምህርቱ የጠፉ ነፍሶችን ምንም ማድረግ አይቻልም።
    📌አሁን ላይ “የሥላሴ” አስተማሪዎችንና አማኞችን ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጣቸው።

  • @yakobdegife4565
    @yakobdegife4565 ปีที่แล้ว +1

    አድጎ ነው አብ የሆነው

  • @kubawifqri6143
    @kubawifqri6143 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ብትሰብኩ ኣይሻልም?😮

  • @JosiApo
    @JosiApo 10 หลายเดือนก่อน

    😂አይ ስላሴ 😂

  • @mergamoges9518
    @mergamoges9518 ปีที่แล้ว

    የዚህ ክርክር ዋና ሃሳቡ ምንድነው?? በዛ ላይ ፓስተር በረከት ጥያቄወችህን በትህትና ብታቀርብ መልካም ነው። መጽሃፍ ቅዱስ በአንድ ጥቅስ አይተረጎምም። ራስህን ግን እንደ አዋቂ ማየትህ ነውር ነው።ጥያቄህን እስኪመልስ እንኳን ፋታ አልሰጠሀውምኮ፡ እንድታውቅ ምፈልገው ግን ስላሴን አለመቀበል የህይወትና የሞት ጉዳይ ነው!!!

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 ปีที่แล้ว

      በፍፁም ትህትና ነው ቄስ በረከት ያናገረው በዛ ላይ አንዱን ጥቅስ በስርዓት ሳትተረጉሙ ወደ ሌላ ቃል ስለምትሄዱ ነው ብዥታቹ የመጣው ለትምህርታቹ እንዲመች ተብሎ የሚወጣ ቃል የለም ቄስ በረከት እራሱን እንደ አዋቂ ሳይሆን እግዚአብሄር ቃሉን እንዲሰብክ በተሰጠው ስልጣን በግልጥ እየሰበከ ነው እግዚአብሄርን እንኳ ባይፈሩ ስለ ሀገራቸው ወግ ብለው እድሜውን ሳያከብሩ ሚዘልፉትን እንኳን ለመቻል እግዚአብሄር ትዕግስትን ጨምሮለታል

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 ปีที่แล้ว

      እኛ በአዲስ ኪዳን የመጣ አዲስ አምላክ ሳይሆን የአይሁድን (የአብርሀም የይስሀቅ የያዕቆብን) አምላክ ነው የምናመልከው ስላሴ ሰው የፈጠረው ትምህርት ነው አመጣጡን መርምር

    • @wondimueshetu8054
      @wondimueshetu8054 ปีที่แล้ว

      የት ያለውን ስላሴን ማመን ነዉ የህይወትና የሞት ጉዳይ ምሆነዉ ወንድም😅😅😅

    • @mergamoges9518
      @mergamoges9518 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ በማቴዎስ 28:19-20፣ ሶስት አካል እንዳለ ገልጿል። በዛ ላይ ስለ ስላሴ ሚያስረዱ ብዙ ጥቅሶች ቢኖሩም ፤ ስላሴ የእግዚአብሄር ማንነት ነው። ወልድ አብ ከሆነ አብን ከሙታን ያስነሳው ማን ነው??? አብስ በስጋው ወራት ማንን ነበር አባቴ ሚለው?? 🙏🙏🙏

    • @MeskeluShitu
      @MeskeluShitu ปีที่แล้ว +1

      Tesastehel wendme slase yeahzab agantoche nachew

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 ปีที่แล้ว +1

    የሴላሴ ዉጥቀት 😂😂😂 00000000000000ኢስከ ስዖልነዉ ምክንያቱም ሴዉ የሰራሽ ስለ ሆነ