"ሦስት አባቶች አሉኝ፦እግዚአብሔር አብ፥ እግዚአብሔር ወልድና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ"|Pastor Nathan Vs Pastor Alebachew|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @DerartuDibabe
    @DerartuDibabe ปีที่แล้ว +3

    አቤት አምላኬ ተባረክልኝ አንተን ካለማወቅ በሽታ መጨረሻው ሰቀቀንና ነበልባል እሳት ጨለማ እየሱስ አንተ ነህ ያዳንከኝ አምላክ ብቻ ሆነህ ቢሆን ኖሮ ስለኔ ሁለተኛ ሰው ሆነህ ባትገለጥልኝ መጨረሻዬ የስላሴ ባሪያ በመሆን ገሀነም በገባሁ ነበር ባንተ ግን ነጻ ወጣሁ ተባረክልኝ

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 8 หลายเดือนก่อน

      Anteko gehanem nek maregagecha John 3;16 jemire anbib

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 8 หลายเดือนก่อน +1

    እነሱ በመጨረሻው ዘመን ስላሴን ይጠብቁ እኛ ግን ስለኛ የሞተውን የተሰቀለው ኢየሱስ ኢየሱስን እንጠብቃለን

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስብከት ለሐዋርያት ለሐዋርያት እውነቱን ላለመቀበል የሚደረግ መድረቅ ነው ለማንኛውም የእኔ አይነት ሰውን እውነቱ የሐዋርያት እምነት ጋ እንዳለ 100እንድረዳ አድርጎኛል ኢየሱስ ይመሰገን

  • @mulu6386
    @mulu6386 ปีที่แล้ว +1

    አንድ አምላክ ኢየሱስ ይመስገን🙌☝☝
    ተባረኩ በብዙ ጸጋ ፓስተር አለበቻሁ❤

  • @የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
    @የአንድአምላክልጅበሥጋየተ ปีที่แล้ว +3

    ሃሌሉያ ይህን እውነት ስለገለጠልኝ አመሰግናለሁ ተመስገን እየሱስ እንደት ወደደከኝ

    • @mulu6386
      @mulu6386 ปีที่แล้ว

      ተመስገን ተመስገን ኢየሱስ😢❤

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd 7 หลายเดือนก่อน

    ወ/ም አለባቸው እ/ር አብዝቶ ይባርክህ!ይህ የእውነት ወንጌል ለአለም ይብራ!የጥልቁ መንፈስ(የስላሴ)መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታ!ስራው ሀሉ የፈረሰ ይህ አንዱ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል!

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ያሸንፋል ቄስ አለባቸው ተባረክ

  • @AstarekegnTamirat
    @AstarekegnTamirat 9 หลายเดือนก่อน

    ተበረክ

  • @zoenegash8130
    @zoenegash8130 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሐ 6:46 አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል። ኢሳ 48:16፤ ወደ እኔ ቅረቡ ይህንም ስሙ፤ እኔ ከጥንት ጀምሬ በስውር አልተናገርሁም፤ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ፥ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል።
    አንድ አምላክ ሶስት አካል ::

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 6 หลายเดือนก่อน

    ቃላት በመገልበጥ እውነትን መሸሽ እንግሊዝኛ በመቀላቀል እኛን አድማጮዎች እውነቱን ከማወቅ አያግድንም መቼም ቤሆን ስላሴ አማኝ በእግዚአብሔር ቃል ማስረዳት አይችሉም ከመዳረቅ በሰተቀር የምንሰማ ሰዎች እንታዘባለን ሸንፈታቸው ለመሸሽ የሚደርጉትን ድርቀት

  • @alebachewg8531
    @alebachewg8531 ปีที่แล้ว +1

    ወገናችን ይህንን ሁሉ ዙረት እና የቃላት ጫወታ የሚፈላልገው እየሱስ አማልክት አምላክ እና የጌቶች ጌታ መሆኑን ላለመቀበል ወይም አንድ አምላክን 3 አማልክት ለማድረግ ነበረ
    እውነቱን በአስተያየታችሁ የጻፋችሁ ሁሉ የጌቶች ጌታና የአማልክት አምልክ የሆነው እየሱስ ይባርካችሁ ራዕ17:14

  • @mastersol3195
    @mastersol3195 ปีที่แล้ว +1

    pastor alebachew i appreciate ur patient!

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex ปีที่แล้ว +1

    ኢየስሱ ይባርክ

    • @TamuTadese-lk8ex
      @TamuTadese-lk8ex ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ይባርክ ውንድም አሌባቸው

  • @Dr_Tsega
    @Dr_Tsega ปีที่แล้ว +1

    Amazing teaching!

  • @ayalewwondimu3462
    @ayalewwondimu3462 8 หลายเดือนก่อน +1

    የስላሴ አማኞች አምላክ አንድ ነው ሲሉ ከሦስቱ አካላት ውጪ ያለውን መለኮት ነው። ሦስቱ አካላት አብ፣ወልድ፣መንፈስቅዱስ መለኮትን እኩል የሚጋሩት ከዚህ Divine መንፈስ ነው ስለዚህ በሦስት ሳይሆን በአራት አማልክት ነው የሚያምኑት በአንድ አምላክ እናምናለን የሚሉት መሸፈኛ ነው እነርሱ የሚሉት አንድ የጋራ አንድነት እንጂ በነጠላ አንድነት አያምኑም ስለ አንድ አምላክ አስተምሩ ሲባሉ ስለ አንድ አምላክ ማስተማር አይችሉም ስነ መለኮታዊ ትምህርታቸው የተዋቀረው በሦስት አማልክት ላይ ነው።
    በአንድ ብቸኛ አምላክ ስለ ማያምኑ ከእነርሱ ጋር መነጋገር ትርፉ ጉንጭ አልፋ ክርክር ነው የሚሆነው

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 ปีที่แล้ว +1

    የሚጋሩ አማልክት 3 ናቸው ሲል በእውነት ያሳዝናል

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 ปีที่แล้ว +1

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል
    @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል 2 หลายเดือนก่อน

    ye getoch Geta,yeamalikit Amilak new Eyesus

  • @biruk8617
    @biruk8617 ปีที่แล้ว +1

    የጌቶች ጌቶች፣ ድንቅ መልስ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ወ/ም አለባቸውን ይባርክ፡፡ ሶስቱም አምላክ ናቸው ብሎ አመነ እኮ፡፡ ሶስት አማልክት በግልፅ ይመለካሉ፡፡ እግዚአብሔር ራሱን የሚገልጥበት ቃል እና ሃረግ አጥቶ ተቸግሮ ሊያግዙት ፈልገው "ስላሴ" "ሶስትነት" የሚል ቃል ፈጠሩለት! እርሱ ጠፍቶት ነው "እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው" ያለው?
    People define God on thier own words / thinking / perception and tradition BUT deny altogether the PLAINLY written LIVING WORD that commands them:
    “Ye shall not add unto the word which I command you, neither shall ye diminish ought from it, that ye may keep the commandments of the Lord your God which I command you.” (Deut. 4:2.)
    መዳናችን እንዴት ድንቅ ነው፡፡ ከሰው አእምሮ እና መረዳት በላይ ነው፡፡

  • @getachewtefera2317
    @getachewtefera2317 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያነድድ ውይይት የደረቀ ጠያቅውም ተጠያቅውም ዝም ብሎ ወጠጠ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 8 หลายเดือนก่อน

    ሰብከት ስብከት ለሐዋርያት እኔ ዝም ብዬ እየተከታትልኩ ነው መሀል ላይ ሆኜ ያደኩትም በሁለቱም እምነት ውሰጥ ነው እውነተኛው እምነት ግን ሐዋርያት ሐዋርያት

  • @DeneBLT
    @DeneBLT ปีที่แล้ว +1

    How can one who says 'God is authority' be a pastor? Amazing!

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 ปีที่แล้ว

    ፔርሰን ብሎ ነገር የለም በመፅሃፍ ቅዱስ መዘባረቅ ነውር ነው

  • @mastersol3195
    @mastersol3195 ปีที่แล้ว +2

    Nathan go to school please!

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 8 หลายเดือนก่อน

    ብዙዎች ግዜ ትንሽ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ቆርጥራጭ እንግሊዝኛ ውሰጥ ይደበቃሉ። ልብ ካአለህ ስላሴን ግልጥ አርገህ አታሰረዳም? የለም የቃል ሙላት

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 ปีที่แล้ว +1

    ጭራሽ አንዱንና ብቻውን ያለውን ኢየሱስን ከሱቆች ጋር ማስተያየት!? በጌታ በኢየሱስ ስም።

  • @getachewtefera2317
    @getachewtefera2317 10 หลายเดือนก่อน

    ነታን አለክ ሆዳም አሰፈርከን ምንም አትተናፈስም እንደዚህ እኮ ናቸው ሆዳም ሁላ ምንም ድፌንድ አታደርግም

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 ปีที่แล้ว +2

    የፈለገ እንግሊዚኛ ብትቀላቅል ወንድሜ መንፈሳዊ ድንቁርና ውስጥ ነህ