The problem is this. The accusation was wrong. He wasn’t a man who made Himself God. He was God who made Himself a man. He became like us so that we could become like Him. Jesus our precious savior and King. The Godman. The Father in a body of flesh. That’s a love that passes all understanding. He didn’t send someone else. He manifested Himself in flesh to redeem me.
ይህንን እውነት የገለጠልን አምላክ ይባረክ!
እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ተመሰገን ኢየሱስ ተባረክ ቄሰ በረከት 🙏🙏
ወ/ም በረከት ተባረክ ለኛም እየተማርን ነው
ተባረክ ቤኪ
እውነትን በፊቅር ግዛት ቤክዬ ተባረክ
እውነት ነው እወነትን በፍቅር ቤኪዬ እንዴ ቃሉ መለት ለቃሉ ተመኝ የደረጋል የሱስ ይበርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
ቄስ ቤኪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
Beki በእውነት እግዚአብሔር ይባረክህ!!!!!
God bless you Pastor BK! My family and I are pleased to hear the words of God with you! God bless you!
ቄስ በረከት ጸጋውን ያብዛልህ !
ጌታ ኢየሱስ ይሸከምህ!!❤
እውነት ነው አልወሰደም❤❤❤
አሜን አሜን ተባረክ ቄሰ በረከት🙌👆👏🙏❤❤
Hallelujah ...❤❤❤❤❤
ለካ ሀ ሐዋሪያት ቸርች ሰው ሀላት በርከት ጌታ ኢየሱስ ይባር አብዝቶ
Bekiye tebarek❤❤❤❤
how amazing bereket god bless more !!!
አማን ሻሎም speak the truth ኤርሚያስ አበበ የት ነዉ ያላችሁት Please ግቡና በዚህ ርዕስ አዉሩት በረከት እናመሰግናለን
እና አማን ስድብን እንጂ መስረጀን ከየት አምጥተው
Beki God bless you🙌🙌🙌
ኢየሱስ ይባርካችሁ::
ሰው ስውን አያድንም ::ከስው ስጋ ከወሰደ ኢየሱስ አያድንም:: እርሱ ግን ዘላለማዊ ህያው ነው
የክርስቶስ ሥጋ ከሰማይ ነው!
❤OH ,GOD BLESS YOU BEKI
kes bereket God bless you!
Beki❤ egizehabiher tegawn abzito abzito yichemerilih yeEwnetun kal lealem hulu silereceh tebarekilign❤
ከመናገር በፊት አንብብ ጠይቅ አዳምጥ ቃል ስጋ ሆነ ይህ ሁሉ ድንግል ማርያምን ለመካድ ነው እናት የሌለው እየሱስ ልቦና ይስጣችሁ
My God bless you P.beki
አሜን አሜን አየሱስ የበረክ ቄሰ በረከት ❤
መጽሐፉ የሚለው ልበልህ ኢየሱስ ክርስቶሶ በስጋ እንደ መጣ መካድህ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ገብቶብሐል ፈቃደ ከሆንክ ይጸለይልህ እውነቴን ነው ምልህ ክህደት ወደ ሞት ነው የሚወስደህ 1ኛዮሐንስ 4: 3 አንብብ
እውነት,: ፍቅር ግድ አያስፈልገውም ጠላንም ወደድንም ግድ ብንቀበለው የተሻለ ነው
ፓስተርዬ የሚነሳዉን ጥያቄ ማስረጃ ከሌላቸዉ አንተ መልስ እየሰጠህበት እለፍልን ጌታ ይባርክህ
Geta Yesus abizito yibarikih !
(ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 2)
11-12፤ የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና፤
13፤ ስለዚህም ምክንያት። ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ በማኅበርም መካከል በዜማ አመሰግንሃለሁ፤ ደግሞም። እኔ በእርሱ እታመናለሁ፤ ደግሞም። እነሆኝ እኔን እግዚአብሔር የሰጠኝንም ልጆች ሲል ወንድሞች ብሎ ሊጠራቸው አያፍርም።
14-15፤ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
16፤ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
Men agebah wesede alwesede
Sewe eyesus tenat eweket kehonebet beka kesere
The problem is this. The accusation was wrong. He wasn’t a man who made Himself God. He was God who made Himself a man.
He became like us so that we could become like Him. Jesus our precious savior and King. The Godman. The Father in a body of flesh. That’s a love that passes all understanding. He didn’t send someone else. He manifested Himself in flesh to redeem me.
Yante dem ena sega ke beteseboche naw weyes ke diyabloss ???
1 ጥቅስ ተገኝቶአል
ወደ ዕብራውያን
2:14-15 እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደምስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋናበደም እንዲሁ ተካፈለ።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
Yesus kesamy
😮 medhan melet men malet newu?
Er ye jilinet xig le Mariam manew sigana Dem yesexat ye Mariam yehone sigana Dem ale woy be mejemeria
The two words are not noted but remind about boring concept
Siga malet men malet new ?ante sew zeme bileh atewura
1 ጥቅስ ተገኝቶአል
የሉቃስ ወንጌል
2:4-5 ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትናወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
Trinitarians are too shallow.
እውነትን በፊቅር ግዛት ቤክዬ ተባረክ